Yetagesu Melese - Shegu - ይታገሱ መለሰ - ሸጉ - የጉራጌ ሙዚቃ እና ውዝዋዜ - Ethiopian Gurage Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2018
  • Yetagesu Melese - Shegu - ይታገሱ መለሰ - ሸጉ - የጉራጌ ሙዚቃ እና ውዝዋዜ - Ethiopian Gurage Music
  • Zábava

Komentáře • 418

  • @user-pz1mk4kk9h
    @user-pz1mk4kk9h Před 10 měsíci +36

    ትግራዋይ ነኝ ይህ ሙዚቃ ትርጉሙ ባይገባኝም ደስ ይለኛል 😢😢 ጉራጌ❤❤❤❤

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 Před 7 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @user-jl5kj5cj6o
      @user-jl5kj5cj6o Před 7 měsíci

      👍🙏

    • @hakmhhakmh3053
      @hakmhhakmh3053 Před 2 měsíci

      ትግሪኛ ና ጉራጊኛ ይቀራረባሉ

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 Před 19 dny +1

      የኔ እህት ልትተርጉማ ❤
      ስጠኝ የምልህ ፍቅር ነው እንጂ ሌላ ምን እፈልጋለው ?
      ፍቅርህን ብቻ ስጠኝ እንጂ ሽማግሌ ላክ ብዬ እንኳን አላስቸግርህም
      አልነገርከኝም እንጂ እንደምትወደኝ ያስታውቅብሀል
      ከድህነቴ ውጪ ምንም ችግር የለብኝም
      ሠውን የሚያኖረው ደግሞ ፍቅር እንጂ ገንዘብ አይደለም ናና
      አብረን እንሁን
      አንተን በመጠበቅ ተንገላታው ነው የምትለው ....❤

  • @johngirmay684
    @johngirmay684 Před 2 lety +74

    ትግራዋይ ነኝ ቋንቋውን ባልሰማው እወድዋለው

    • @mhoawat5253
      @mhoawat5253 Před rokem +6

      Tegraway vs gurage the same

    • @nejatSai88
      @nejatSai88 Před rokem +4

      ጉራጌ ነች

    • @Fahi787
      @Fahi787 Před 4 měsíci

      @@nejatSai88 ዠተ።

    • @zyadmohammed4090
      @zyadmohammed4090 Před měsícem +2

      ፍቅር እንጅ ቁስ ነገር አልፈልግም ነው ይዘቱ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +48

    ጉራጌዋች በሀልችሁን ጭፈራችሁን እወደዋለሁ♥♥♥♥♥

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před 2 lety +43

    ቋንቋውን ሳላቀው የሚወደው ሀገርአንዱ ጉራጌ ነው🇪🇹😘

  • @werkeyemuluken1722
    @werkeyemuluken1722 Před 5 lety +52

    ጉራጌኛ መዚቃ በጣም እወድ አለሁ ውስጤ ናችሁ
    የጎንደሬው ቀበጥ ነኝ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @blackman9558
      @blackman9558 Před 5 lety +2

      Werkeye Muluken "you are very much well come, gurage neng.... balebete degmo konjo gondere

    • @alamalam6564
      @alamalam6564 Před 2 lety +1

      Ename.betam.new.mewodachewo
      Ename.gondera.negye

    • @nejatSai88
      @nejatSai88 Před rokem

      እኛም እንወድሻለን

  • @jebelubodena2948
    @jebelubodena2948 Před rokem +25

    አቦ ጉራጌዎች በፍቅር ልገድሉኝ ነዉ ይህንን ዘፈን ለ3 ዓመት ሳላቋርጥ ሰማሁ ግን አልጠግብ አልኩኝ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ እወዳችኋለሁ ክበሩልኝ ሀገር ወዳዶች ዘረኝነት የማይነካችሁ ደስ ትሉኛላችሁ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 5 lety +57

    አቦ ጉራጌዎች ዉስጤ ናቸው።። 2አመት ኖሬያለሁ።ፍቅር የሆኑ ሰዎች💝💝💝👏👏👏👏👏

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt Před 5 lety +166

    ቋንቋቸውን ባላውቀውም በጣም ነው ምወዳቸው.ይመቻቹ ቋንቋችን ቢለያይ ደማችን አንድ ነው

  • @user-pw5tj6sn1k
    @user-pw5tj6sn1k Před 2 lety +24

    ይህንን ኮመንት ፍቅር ለገለፃቹልን በሙሉ ክልብ አመሰግናለሁ እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ደሜ ኢትዮጲያዊነቴ ነው ኮመታቹሁ ሳይ የይበልጥ ፍቅሬ ጨመረብኝ አማራ ፍቅር ወሎ ፍቅር ትግራይ ፍቅር ኦሮሞ ፍቅር ውድድድድድፍ ሁላቹም

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t Před rokem +8

    አርቲስት ይታገሱ መለስ፥
    ከፍቅርም ፍቅር አለ።
    ይህ ዘፈን ልዩ ፍቅር ቀስቃሽ ነው።
    በጣም ቆንጆ perform ነው !👍👍🏿👍👍🏿

  • @nuurlemischannel8898
    @nuurlemischannel8898 Před 5 lety +72

    ይታገሲዬ እንዴት እንደምውድሽ መገልፃበት ቃላት ይለኝም በቃ ሁለመናሽ ይወደዳል አይንሽ ፈገግታሽ ኢትዮጵያዊ ደም ግባትሽ የማይጠገበው ውብ ድምፃሽ ውድድድድ የኔ ውብ በተለይ በተፈጥሮ በተሰጠሽ ውበት ስለምትጠቀሚ አደቅሻለሁ ያለ ምንም ሜካቨ ውብ ነሽ የኔ ልዩ እንደኔ የሚወዳት ላይክ ይግጨኝ

  • @aminatahmed3755
    @aminatahmed3755 Před 2 lety +10

    እንኳንም ባሌ ጊረጌ ሁነልኝ በጣም ነው የሚወዳችሁ እኔ ግን ውሎነኝ

  • @AbubekerZuber
    @AbubekerZuber Před 5 dny

    .ብምን ቃላት ልግልፅላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትርጉሙን ባላቅም ጉራጌዎች ዉስጤ ናቸዉ

  • @sintayhumeseret1512
    @sintayhumeseret1512 Před 9 měsíci +5

    ❤LOve Guragie frOme Amhara😘

  • @Muniratube
    @Muniratube Před měsícem +1

    ባሌ ዘፈን ጋብዢኝ ብሎኝ ይኤን ዘፈን ነበር የጋበዝኩት ♥️♥️♥️ከፍቅር ዉጪ የማቀዉ የለም

  • @nsmz5928
    @nsmz5928 Před 5 lety +59

    አድናቂ ነኝ ላይክ ግጩ በጣም ልማጀ ያጢብጥ ሙዚቃው ገረድ በርች የተንቤ ጉራጌ

  • @meryk2402
    @meryk2402 Před 5 lety +106

    ጉራጌ እጂ እወዳለሁ ግን ኦሮሞ ኔኚ እኔ ለሁሉም ፍቅር አሌኚ እትዮጵያን ሲላ ምወደት

    • @rodi8683
      @rodi8683 Před 5 lety +3

      ሁላችንም አንድ ነን እኔ ጉራጌ ነኝ ጓደኞቼ ኦሮሞ ናቸዉ

    • @shitumush5511
      @shitumush5511 Před 5 lety +3

      መረካማ

    • @haimanot3357
      @haimanot3357 Před 4 lety +2

      ገለቶማ፣

    • @teigaalmu5096
      @teigaalmu5096 Před 4 lety +1

      @@rodi8683 አጣግሱ. አህቴ. በጣም. ነው ምወድሽ. አሺ. ትብርክ

    • @teigaalmu5096
      @teigaalmu5096 Před 4 lety

      @@shitumush5511 ስብሐት. ባአት ጉራጌ bmona በጣም. ደስ አልይ

  • @semiratekateka6832
    @semiratekateka6832 Před 5 lety +31

    የሚገርም የተፊጥሮ መልክ ያለሸ ቆንጆ ሴት ይታገሱ በርቻ ጎበዝ

  • @awokemelsie7511
    @awokemelsie7511 Před rokem +4

    ያልተበረዘ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዉበት ዉስጤ ነቸ

  • @madinaali9690
    @madinaali9690 Před 3 lety +5

    እኔ ወሎዬነኝ በሂወቴ እንደጉራጌ የምወደው የለኝም ጓደኞቼ ጉራጌወችናቸው

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 5 lety +16

    ይትዬ የጉራጌዋ ልጅ በጣም ታምሪለሽ
    ጎበዝ በርቺልኝ ወድጄዋለው ሙዚቃሽም
    እደ ውበትሽ ያምራል በእውነት

  • @azd977
    @azd977 Před 5 lety +88

    እኔ ውሎየ ነኝ ሁሉ ነገራችው ድስየልኛል የጉራጌ

    • @user-po6mj9xg1w
      @user-po6mj9xg1w Před 5 lety +1

      ወሎየ ነኝ ስድትኛዋ Azd እኔም እኔ ምእናትንስወዳቹ ጋደኞቼሁ ወሎዬ ናቸው ፍቅር ናቹ♥♥♥♥♥🌹🌷🌹

    • @azd977
      @azd977 Před 5 lety

      @እንም በደን አለሁ ማማየ

    • @neimawollyew6377
      @neimawollyew6377 Před 5 lety

      ወሎየነኝ ተርጉሙልኝ

    • @haimanot3357
      @haimanot3357 Před 4 lety

      ወሎ፣የቆጆ፣ሀገር፣እናመሰግናለን

    • @AddisGK
      @AddisGK Před 4 lety +1

      @@neimawollyew6377 'fikir sitegn new
      negeru' Weloyewoch egna Guragewoch endewodednachu liker new endew sebseb bilachu nulin egnam inante gar huletu fikir

  • @AbubekerZuber
    @AbubekerZuber Před 9 dny

    ጉራጌ እና አማራ አንድ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወሎዬ ብሆንም ጉራጌ ዉሰጤ ናቸዉ

  • @musahamidu7555
    @musahamidu7555 Před 3 lety +11

    Very beautiful musician love u I'm Nigerian

  • @user-fb9pi4ry9g
    @user-fb9pi4ry9g Před 4 měsíci +7

    ጉራጌወች
    ስወዳችሁ እኔ ወሎዬ ነኝ ብዙ ነገራችሁ ከወሎ ጋር ይመሳሰልብኛል በተለይ ቁንጅናችሁ እና ደግሞ እጅግ በጣም የምወዳት ጉራጌ ጓደኛ አለችኝ ፈጣሪ ሁሌም ደስታዋን እና ሰላሟን ያብዛልኝ

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 Před 2 lety +18

    I do not understand the language but, I love the Gurage music, culture.......Ethiopia is beautiful. I wish my future wife is from Gurage. Diversity is our beauty. When I come to Ethiopia, I will visit Gurage for the first time. God bless my people

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Před rokem +1

      የተንቢ በደስታ እንቀበላለን ለሁለቱም እስካሁን እቅድህ ካላሳህ አብሽር

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 Před 3 lety +4

    ጉራጌ እደት እደምወድ ማሪያምን

  • @benana2574
    @benana2574 Před 4 lety +37

    even though I'm not Gurage I love Gurages from the bottom of my heart they're lovely, humble, respectful, and hard workers.💚💛❤️ 🇪🇹

  • @genetetube2756
    @genetetube2756 Před 2 lety +1

    Uuuuffff desi silu gin eko kenikachon alkim bealachow yamirl guragegn 😍😍😍

  • @user-eh4co6fi3w
    @user-eh4co6fi3w Před měsícem +1

    አማራ ነኝ ባይገባኝም በጣም ነው የምውደው ጉራጌኛ❤

  • @user-mm1hd9lg7r
    @user-mm1hd9lg7r Před 2 měsíci +1

    ግጥም እና ዜማ እራሷ ይታገሱ ናት ✌️✌️✌️✌️

  • @user-my9mu5ds6w
    @user-my9mu5ds6w Před 5 lety +13

    ጉራጌ ባልኾን እዴት ይጨኝ ነበር

  • @aderaw_2182
    @aderaw_2182 Před 2 lety +3

    ቋንቋውን አልችለውም ግን ጉራጌ ውስጤ ነው በተለይ ይታገሱ ትመቸኛለች

  • @user-fn4jw6ot5v
    @user-fn4jw6ot5v Před 3 lety +11

    ዋው ይች ልጅ ትመችኛለች አንድ ፌልም ሰሬታለች ባልሳሳት አይደል

  • @alemayehunegash2061
    @alemayehunegash2061 Před 2 lety +13

    Born in raised in Chebo and Gurage awuraja I do not speak Guragegna but I have special spot in my heart for Gurage people/music. Oromo and Gurage always have respect for each other. That was a great music. Thank you beautiful lady. Love it.

    • @MAFADConsult.
      @MAFADConsult. Před 5 měsíci

      U got it bro, humanity first and don't change your mental status for the of sake of humanity

  • @asdfghjklghjkl6781
    @asdfghjklghjkl6781 Před 5 lety +9

    ይታገሱ ውስጤነሽ አቤት ስወድሽ ዘፈኑ ፍቅር ያሲዛል

  • @KurkawiYmamy
    @KurkawiYmamy Před 7 měsíci +1

    አማራ ነኝ ትርጉሙን አላቀውም ግን ስወደው❤

  • @safrasafra8268
    @safrasafra8268 Před 3 lety +4

    የወልቂጤ ልጂ ነኝ በጣም ትዝ አለኝ አገሪ አሁን በሰው ሀገር እኖራለሁ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 Před 2 lety

      እኔም የቡታጀራ ልጅ ነኝ😘እያም ገኝ ዘገድሁ በወገሬት ጎታ የዘብርነ😌😊

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. Před 2 lety +5

    Worth to watch now and then; Excellent!

  • @kasahungebru3766
    @kasahungebru3766 Před 4 lety +7

    እኔ ጉራጌ ነኝ ግን የተወለድኩት በሰዉ ሀገር ስለሆነ ቋንቋዉን አልችልም

    • @user-xz8ym7uy8b
      @user-xz8ym7uy8b Před 3 lety

      አይዞን ትለምጂዋለሽ

    • @ahmedheredin4649
      @ahmedheredin4649 Před 3 lety +1

      ፍላጎቱን ካለሽ ቀላል ነው

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 Před 2 lety

      ዋናው ፍላጎት ነው ደሞ አአ እና በተለያየ አካባቢ ተወልደው ግን እኮ የሚቾሉ አሉ አቺም እናስለምድሻሉን

    • @user-op4cn9vn8b
      @user-op4cn9vn8b Před měsícem

      Ayzosh wude

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d Před 2 lety +1

    ይታገሱ በጣም በጣም ነው ምወድሽ ቋንቋው ባይገባኝም ግን በጣም ነው ደስ ሚለኝ ስወድሽ🌹😍😍

  • @user-hf2cq8qr7y
    @user-hf2cq8qr7y Před 5 lety +11

    ውይይይይ ሥወድሽ ይቱዬ እኔ ግን ጉራጌ አይደለሁም ወሎዬ ነኝ

  • @destegnanegntesfayadekemeg9003

    I Love u guragia & tigray

  • @hailuabreha9675
    @hailuabreha9675 Před 4 lety +21

    The singer Yetagesu music is the superior lovely and rich cultural Gurage people. Her voice and her action is very remarkable she is the most beloved artist in our planet. I have a great appreciation for this female beloved singer. Her melody music is penetrating hart and mind and is always in soul . Even though I don't know guragugna but I love it and make me emotionalist by the music and thanks Yetagesu for the beloved music

  • @rahmetabebaw7078
    @rahmetabebaw7078 Před 3 lety +8

    እረ ምንዲን ነው ትርጉሙ ወይ ስወዳችሁ ጉራጌወች እኔ ወሎየ ነኝ

    • @viva4110
      @viva4110 Před 2 lety +3

      ስጠኝ ካልኩህ ፍቅር ነው እንጂ ሌላ ምን እፈልጋለሁ እኔ ሴት ነኝ በግድ አልጠልፍህም አንተም እየወደድከኝ አታዘናጋኝ ፍቅር እንጂ ብር ማንም አያኖረውም ድሀ ነኝ እንጂ ሌላ ምንም እንከን የለብኝም ባጭሩ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 Před 2 lety +1

      @@viva4110 ዝካው ኧተሞ ትሬፍኒ👌👌😂😘

    • @thetruth5261
      @thetruth5261 Před 2 lety

      @@viva4110 እናመሰግናለን

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso Před 6 měsíci +1

    ይህን ሙዚቃ ድሮ በ ሬዶ (በfm) እደመጥ ነበር አሁን በዮዑቱቤ አግቼ የድሮን ትዝታዬን እየስጠዎሰኝ ነው
    ይታገሱ መልስ በጣም አድናቂሽ ይመቺሽ ❤❤❤

  • @user-em3pk9mf7g
    @user-em3pk9mf7g Před 11 měsíci +1

    አንደኛ ዋውውውው

  • @Ayshamoha-eb9wj
    @Ayshamoha-eb9wj Před měsícem

    ይታገሱ አኮራሽን ጀግና እህታችን በርቺ

  • @SolomonSinishaw
    @SolomonSinishaw Před 4 měsíci

    እኔ ጎጃሜ ነኝ ጉራጌ እወዳችኋለሁ። ። I love Gurage

  • @amirkamil1262
    @amirkamil1262 Před 11 měsíci +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @HayatHayat-rb4iu
    @HayatHayat-rb4iu Před 4 lety +14

    እኔ አማራ ኢትዮጲያዊይነኝ ጉራጌወችን በጣምኘዉ የምወዳቸዉ

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 Před 3 lety +6

    ዋው ቛንቛውን አልችልም ግን ጉራግኛ ሙዚቃ ቛንቛውን የሚችል ሰው በላይ ነው ስሜታዊ ምሆንበት

  • @hananjamal7453
    @hananjamal7453 Před 4 lety +5

    ጉራጌበመሆኔ እኮራለሁ

  • @aminaabdulla6787
    @aminaabdulla6787 Před 3 lety +3

    ወላሂ ስወዳችሁ እኔ አድስ አበባ ከውራጌ ጋር ሰርቻለሁ ጥሩ ናቸው ሰው የማይለዩ

  • @user-bm1zh3nu6r
    @user-bm1zh3nu6r Před 2 lety +2

    ጉራጌ ውስጤነው

  • @zedbintmuzeyn2690
    @zedbintmuzeyn2690 Před 5 lety +6

    መርካሞ ንቃር አረምድኽ 👍👍😘💝

  • @user-wp2qp2ls6g
    @user-wp2qp2ls6g Před 5 lety +9

    ከለራሽን ስወድልሽ ምርጥ እትዮጵያዊት

  • @genetworkuworku6417
    @genetworkuworku6417 Před 5 lety +5

    ዋውው ድምጽሽ
    በርች መልክም ውብ ነሽ

  • @gemedawaritu9595
    @gemedawaritu9595 Před 4 lety +5

    Really I am likes more her music and also gurage people are Free from any poloticis so I love them say thankyou for any gurage

  • @user-ks2xb6qg2l
    @user-ks2xb6qg2l Před 3 lety +54

    አቤት ውበት አቤት ቁምነገር ጉራጌወች ነፍሴ ናችሁ ውድድድድ

  • @credoksdigtal311
    @credoksdigtal311 Před rokem +2

    ጉራገኛ አልሰማም ግን ዜማው አንጀት ይበላል

  • @user-yv5rb4ty9k
    @user-yv5rb4ty9k Před 2 lety +4

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅ላይክ

  • @burtekadirburtee2809
    @burtekadirburtee2809 Před 3 lety +2

    Ene oromo 💚❤💚negn gen ye gurge muziqa batma wodalo🔥❤❤

  • @hananahmed47
    @hananahmed47 Před 3 lety +3

    ቋንቋውን ባልሰማውም አንጀቴን የሚበላኝ ዘፈን ነው

  • @nardos426
    @nardos426 Před 2 lety +1

    Betam

  • @Christian2425.
    @Christian2425. Před 2 lety +1

    ጉራጌ ፍቅርእኮናቹ አረ ቋንቋ አስለምዱኝ

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 Před rokem

    ቋንቋ ባላቅም ጉራግኘ አነደኛ👍👍👍

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 2 lety +1

    እንቁዬ!!!

  • @solomonteshom8705
    @solomonteshom8705 Před 3 lety +1

    ዋው የኔ ቆንጆ በጣም የሚአምር ዜማ ነው

  • @awokemelsie7511
    @awokemelsie7511 Před rokem +1

    በጣም ነው ምወዳት ካንጀቴ ነው የምወዳት ዘፈኑ አይገባኝም እኔ አምሐራ ነኝ ግን ዘማዉና ልጅቷ አንጄን ሰፍስፍ አድርገው የገቡት

  • @sgdgfjfu7761
    @sgdgfjfu7761 Před 5 lety +1

    ጉራጌ በጣምነው የምወደው ደስትነኛለይ እሣ ውራጌ ባየሁ ቁጥር ሁለት ጎደኞቺ ትዝ ይሉኛል ከተለያየ ን ሠወስት አመት እየሆነን ነው ከዲጃ ሉባባ ይባላሉ ያድስ አባ ጎደኞቼ

  • @user-po6mj9xg1w
    @user-po6mj9xg1w Před 5 lety +4

    ውድድአወ ማደረግሽ ማር ውስጤ ነሽ♥♥♥

  • @abateabebe3882
    @abateabebe3882 Před 4 měsíci

    fiker Gurage!!

  • @rahemikbutigra6059
    @rahemikbutigra6059 Před 2 lety +1

    😍😍የተንቢ እኔ ጉራጌ ነኝ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety +2

    ጉራግኛ በይገበኝሚ. ዉስጤ ነቸዉ

  • @user-mm1hd9lg7r
    @user-mm1hd9lg7r Před 2 měsíci

    አቦ ጉራጌ ይሜ ❤❤❤❤ I love gurage...❤❤❤

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 Před 4 lety +2

    ግን እንደኔ እሚወዳት አለ የኔ ቆንጆ

  • @user-bm1zh3nu6r
    @user-bm1zh3nu6r Před rokem +1

    Guraga number one ilov ❤❤❤❤

  • @baushegebeyawtube5800
    @baushegebeyawtube5800 Před 2 lety +1

    ስወድሽ ከዱቄት ነፃ

  • @jdndnnd9158
    @jdndnnd9158 Před 4 lety +1

    ወይ ፍቅር ጉዳውታ እያ ተጫወትኩወም የተራው አንፏቀቄ ጎታ አኃ የፍቅር ሽም ቲነሸ አጌና

  • @SadammuradAhmed-zb1ml
    @SadammuradAhmed-zb1ml Před 2 měsíci

    ጉራጌ ኩሩ❤❤❤❤

  • @ayalejigu3461
    @ayalejigu3461 Před 3 lety +3

    ጉራገኛ ሙዚቃ ነፍሴ 😘

  • @yonasashamo577
    @yonasashamo577 Před 5 měsíci

    እኔ የሃድያ ልጅ ነኝ ከዚህ ከ ጉራጌ በመባል በሔረ ነው መግበቲ የምፈልገው

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 Před 2 lety

    ይቱ ይያሄ መልካማ ዝህህህህ ትሬፍ😘😘እዴት እደምወድሽ

  • @firiwagossaye655
    @firiwagossaye655 Před 3 lety

    Yichi Lij Fimi Lay Ing Bezefen Ayichat Alaqim Wawoo Wuddd💖💖💖

  • @dawitabehine4902
    @dawitabehine4902 Před 13 dny

    ፍቅር ነው ዘፋኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-us9ce3kl1e
    @user-us9ce3kl1e Před 7 měsíci

    እወድሻለሁ

  • @user-wc7zo9ho7p
    @user-wc7zo9ho7p Před 2 lety

    የኔማሪ፣ሰራወችሽ፣ሁሎ፣ደሰ፣ይላል፣ቋንቋቸውን፣ባላቅም

  • @AbebecfhFoyza
    @AbebecfhFoyza Před 5 lety +5

    የተንቢ።የታገሱ።ንርምድኔከ.
    ፍቂራሒ።እንመህኖ።ይተ
    ሞ.አሽሁ።

  • @AlmazWgeorgis
    @AlmazWgeorgis Před 8 dny

    አገናኝ ነኝ በጣም ነው ምወዳት

  • @user-st7wp1bz3t
    @user-st7wp1bz3t Před měsícem

    love guraga

  • @NetsanetGitagun-id3le
    @NetsanetGitagun-id3le Před 6 měsíci

    በጣም ነው የ ም ወ ድ ሽ

  • @fikertessema6159
    @fikertessema6159 Před 2 lety +2

    Yetasgesu the one and only gurage singer ...please add more and make us happy....

  • @henocktena42
    @henocktena42 Před 5 lety +2

    በርቸ ይታገሱ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 lety +4

    ስወዳት ትርጉሙ ተከድኖ ይብሰል 🙆🙆🙈🙈

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +4

    እቺን ልጅ ሰወደት

  • @astirgerma1814
    @astirgerma1814 Před 5 lety +3

    2005 ትዝታ አለብኝ

  • @user-dr2kv3ez2c
    @user-dr2kv3ez2c Před 5 lety +3

    ዋውው ያምራል ስወዳችሁ

  • @hi-it5jm
    @hi-it5jm Před 3 lety +1

    በጣምነውዬምወዴው በተለይ ውዝዋዜውን እኔ አማራ ነኝ ትርጉሙ ወፈዬለም

  • @makkyksa1764
    @makkyksa1764 Před 2 lety

    ኢኔ ስልጤ. ነኝ. ሙዚቃሽ. አምሮኘል