ታምራት ደስታ - አይከብድም ወይ | Tamrat Desta - Aykebdm Wey (Lyrics)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 07. 2020
  • Tamrat Desta - Aykebdm Wey (Lyrics)
    Subscribe For more!
    Music in this video
    Learn more
    Listen ad-free with CZcams Premium
    Song
    Aykebdm Wey
    Artist
    Tamrat Desta
    Album
    Kanchi Aybeltem
  • Hudba

Komentáře • 616

  • @natanbekele6395
    @natanbekele6395 Před 3 lety +147

    Who ever is reading this.....have a beautiful life.

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 Před 2 lety +29

    አይከብድም ወይ ታምዬን መርሳት እስኪ አንተኑ ልጠይቅህ ውዴ 😢😢😢💔

  • @Bahruamora
    @Bahruamora Před 2 měsíci +8

    በጣም ይከብዳል አይ ታምራት ተራ ግጥም አይጠቀም ለኔ 1ኛ ከፍቅረኛዬ ተጣልተናል ልረሳት ስሞክር አልቻልኩም የምር ለኔ ነው የዘፈነው❤❤❤ ያሁኑ ጊዜ ዘፋኞች ለምን ከሱ አይማሩም

  • @maxamedalidheere485
    @maxamedalidheere485 Před 2 lety +19

    World never forget you
    You are the hearts of all people legend tamrat Somalia 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 I hope our neighbours ethiopia people peace and quiet live 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @kalkidanadmasu6680
    @kalkidanadmasu6680 Před rokem +11

    በጣም ይከብዳል በተለይ አንተን መርሳት የ90ዎቹ የኔ ዘመን ድምቀት ካንተ ሙዚቃ ውጭ አይታየኝም

  • @bilensthoughts
    @bilensthoughts Před rokem +9

    ታምዪ ነፍስህን በገነት ያኑርልህ ፀሎቴ ነው እወድሀለው❤

  • @hanahana-jo9si
    @hanahana-jo9si Před 2 lety +9

    ታሜ ይከብዳል አንተን መርሳት እንደወደድንክ አጣንክ በለጋ እድሜ 😭😭😭😭R.I.P ❤❤❤

  • @merci1093
    @merci1093 Před 2 lety +16

    ታሜ አንተን መርሳት በጣም ይከብዳል😭😭

  • @user-xg2yk7nl2z
    @user-xg2yk7nl2z Před 3 lety +18

    አይይይይ ወይ ትዝታ አዞሮ ሊደፉኝ ነዉ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Před 2 lety +11

    ታሜ ነፍስህ ፈጣሪ በገነት ያኑራው ከማለት ውጪ ምን ቃል አለኝ ኡፍፍፍፍ

  • @mohammedhfr
    @mohammedhfr Před 5 měsíci +7

    ይሔው እየወደድኮት ተለየሖት ግን ከባድ ነው እንደት ልርሳት እንደትስ ከሌላ አዲስ ህይወት ልጀምር ከብዶኛል

  • @kaltube3246
    @kaltube3246 Před 2 lety +17

    ኤልያስ መልካ ያቀናበረው ምርጥ የታሜ ሙዚቃ ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ።

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 Před 2 lety +9

    ሁሌም እምወድክ አፍቃሪክ ነኝ ታምዬ የኔ ቆንጆ አንተን መርሳት እኮ ከብዶኛል 😩💔😩😭 ❤

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 Před 2 lety +8

    Tamrat desta, one of my all time fav singer. He's Ethiopian music king ever!!👑🙏💓

  • @mulugetabitewabesha6576
    @mulugetabitewabesha6576 Před 20 dny +4

    ታምራት የሀገራችን ምረጡ ሰወ ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @buzuayewteshome3514
    @buzuayewteshome3514 Před 2 lety +5

    በጣም ይከብዳል በውስጥ የማይጠፍ
    እረመጥ ነው የሚከብደው በተለይ አንተን ደሞ መርሳት ይከብዳል ነብስህን አምላክ ይማረው

  • @abubekermekki7148
    @abubekermekki7148 Před rokem +7

    አረ በጣም ነው የሚከብደው አልቻልኩም መርሳትም እየተዋደድን ተለያየን እንዴት ብዬ ልርሳት እስዋን በማን ልተካት

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 Před 2 lety +11

    ማልቀስ ማቆም አይችልም can't stop crying 😭😭😭😭😭

  • @MerolAd-zv5vn
    @MerolAd-zv5vn Před 4 měsíci +8

    Manim sew ke wededw ga ayenorm💔💔💔💔💔

  • @selamaselma41
    @selamaselma41 Před rokem +11

    ማሪያምን ሚውዱቱን ሰው መርሳት የእግር እሳት ነው በጣም ነው ሚከብደው 😭😭😭😭

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n Před rokem +10

    በጊዜው ይከብዳል የምንይዘውን እናጣለን ግን አለፈ ዛሬ ምንም እንዳልተፈጠረ ሁኖል ምክንያቱ ደግሞ ቃለ እግዚአብሔር ን መማር መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ከገባንበት መቀመቅ ያወጣል ለዚህም ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ልቤ መተፈስ እስኪያቅተኝ እወደው ነበር አሁን ስሙንም ማንሳት አልፈልግም ዘላለም አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም በምንገድህ እንድሄድ ምራኝ !!

    • @user-ro6lt3zw5k
      @user-ro6lt3zw5k Před 9 měsíci

      Inem betam kebdognal metew alchalkum.😢😢😢tesekayew yemayhon riletion jemre😊

  • @sahaaddxb1801
    @sahaaddxb1801 Před 3 lety +278

    በጣም ይከብዳል ታምየ የምር ይከብዳል እየተዋደድን ግን ተራራቅን ሁሌ እሱን ለማስደሰት እያስመሰልኩ እኖራለሁ

    • @mesiermiyas5821
      @mesiermiyas5821 Před 3 lety +10

      💔💔💔😭😭😢

    • @mostefamohamed7356
      @mostefamohamed7356 Před 2 lety +4

      You right 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @ababaabba1673
      @ababaabba1673 Před 2 lety +6

      የኔ ናት አይዞሽ ሁላችንም ነው 😭😭

    • @genetdebebe1530
      @genetdebebe1530 Před 2 lety +2

      @@mesiermiyas5821 ቸ

    • @enatbrku3517
      @enatbrku3517 Před 2 lety +4

      Ene gen alchalkum

  • @abdideck1507
    @abdideck1507 Před 2 lety +8

    yaa Somalia ah farta taag waa walalkiin liketa u saara ❤🙏

  • @hikmayesuf9088
    @hikmayesuf9088 Před 2 lety +6

    በጣም ይከብዳል የሚወዱትን ስው መርሳት በጣምም ታምዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ

  • @user-os4kt8pw2y
    @user-os4kt8pw2y Před rokem +4

    ኧረ በጣም ይከብዳል፡ ሁሌም የልቤ መስታወት ነህ ታሜ፡ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ፡፡

  • @user-pf5ur5ov8l
    @user-pf5ur5ov8l Před 3 lety +15

    ደሜ እኮ ነው ወላሂ ስወደው ኣሁንም እያለቀስኩ ነው የማዳምጠው ኣላህ ይርሓመክ ሓወይ ናተይ😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hawazeynu6498
      @hawazeynu6498 Před 3 lety +1

      ehete Allah yeznlesh sayamen le mote sew rahmet ayeteykem

    • @___neb19
      @___neb19 Před 3 lety

      😭

    • @Rabiayimam470
      @Rabiayimam470 Před 2 lety +1

      አላህ,ይራህመዉ,አይባልም,ሙስሊም,አይደለም,ማሯ

    • @aliabdulkadir7761
      @aliabdulkadir7761 Před 2 lety

      He don't know allha or islam

    • @user-pf5ur5ov8l
      @user-pf5ur5ov8l Před 2 lety +3

      @@aliabdulkadir7761 ታድያ የኣላህ ሰው ከሆንክ እዚህ ምን ትሰራለክ ባክህ ኣታካብዱ ኣሁንም ኣላህ ይርሓሞ ብሉጸይ ከጽልኡኳ

  • @davidberhanu945
    @davidberhanu945 Před 2 lety +15

    እየተዋደድን ተለያየን አሁንም ግን እወዳታለሁ ግን እሷ ሌላ ህይወት ጀምራለች ግን ቢሆንም ልትረሳኝ አልቻለችም

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před rokem

      አይዞህ

    • @noranoraa9016
      @noranoraa9016 Před rokem +1

      እኔም እንዳንተው ነኝ ሊላ ሂወት ጀምሬያለሁ ልረሳው ግን አልቻልኩም

    • @gdeyfkr8926
      @gdeyfkr8926 Před rokem

      😢😢😢

  • @semret859
    @semret859 Před 2 lety +9

    ታምዬ፣፣፣ነፍስህን ይማርልን ዘመን ትሻጋሪ ነህ።

  • @mustafyousuf3802
    @mustafyousuf3802 Před 2 lety +7

    RIP.
    Never forget from somalia🇸🇴🇸🇴

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 Před 2 lety +10

    Tamrat desta is Ethiopian music of king!!👑🙏 miss you❤

  • @bakerakasho9161
    @bakerakasho9161 Před rokem +8

    ታምዬ የ ንሰሃ ጊዜ አግኝተሃል ብየ አስባለው እግዚአብሔር ነብስህን ይማራት

  • @user-no6iz3fx7s
    @user-no6iz3fx7s Před 9 měsíci +9

    ይከብዳል በሠዉ አገር የሚወደው ታናሼ አጣሁ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 Před 2 lety +8

    ታሜ የልብ ዘፋኝ 🧑‍🎤 ገልፀኸዋሀል ነፍስ ይማር ባባየ

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 Před 2 lety +13

    በዚ ስራህ የበለጠ ትዝ ትለኛለህ ፣ መሞትህ ያመኛል

  • @senaytburuk7248
    @senaytburuk7248 Před 2 lety +5

    ቶሚ በጣም ይከብዳል ሁሌም እወዳለሁ ነፍስን ይማረው የኔ ምስኪን 🖤🖤🖤

  • @user-iz2ih1fm6h
    @user-iz2ih1fm6h Před 3 lety +10

    RIP .
    I always love your songs!

  • @user-tj5bv4re5h
    @user-tj5bv4re5h Před 3 měsíci +18

    ልባችንን የሰበሩት ሰይጣናት ይበዱ

  • @bettyaddeme2745
    @bettyaddeme2745 Před 3 lety +21

    💔💔Rest in Peace 😭😭😭 listen 2021

  • @SifanRabira
    @SifanRabira Před měsícem +3

    Bimot des yilenyal nega yiqirta hulem afeqrhalew ❤❤❤ betam keftonyal yemafeqrewn atchalew

  • @kedir5245
    @kedir5245 Před měsícem +3

    ስሜታዊ ያደረገኝ ድንቅ ሙዚቃ ወንድምአለም ነፍስህን ይማር

  • @semutekle6731
    @semutekle6731 Před rokem +4

    በጣም ኸማንም ምታውቆ ሰው መለየት 😢 ከባድ ነው

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 2 lety +6

    እወነት ነው የልብ የለው ሰው መረሳት ይከብደዋል ታሜ መረሳት 💔💔😭😔

  • @AmiraMahamed-wg3tm
    @AmiraMahamed-wg3tm Před 8 měsíci +4

    በጣም ይከብዳል ያውም እየተዋደዱ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před rokem +6

    ይከብዳል ታሜዋ😢😢😢 የተን ሙዚቃወች ሁሉም ነው የምወዳቸው ምናለ ኑረህልን በሆን አይይይ ይብላንኚ አተ ሞት😢😢

  • @yegelatesgaye7529
    @yegelatesgaye7529 Před 5 měsíci +5

    በጣም ይከብዳል 😢😢😢❤❤

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 Před rokem +9

    በጣም ይከብዳል ታሜ አንተን ማጣት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @munajeddah5259
    @munajeddah5259 Před rokem +5

    ሰዎች ከምያስቡት በላይ ይከብዳል

  • @___neb19
    @___neb19 Před 3 lety +28

    እኔ የገረመኝ Dislike ያረገ ሰዉ ነዉ hoooo
    ለኔ ከምንም በላይ ይለያል😓😓😓

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 Před 2 lety +3

      ተያቸው ፍቅር እማይገባቸው ናቸው ልቦና ይስጣቸው እነሱ dislike አረጉም አላረጉ የታሜ ነገር አይደበዝዝም እኛ በሚሊየን ምንቆጠር እንወደዋለን miss u tamye 😢❤

  • @HiowtMulu
    @HiowtMulu Před 6 dny +1

    እረ በጣም ነው የሚከብድ ኧፋፋፋፋፋ

  • @user-zz3nx3st9o
    @user-zz3nx3st9o Před 11 měsíci +6

    ይከብዳል ታሜ በጣም ይከብዳል

  • @ToybaEndris-nc5cz
    @ToybaEndris-nc5cz Před 7 měsíci +3

    በጣም ይከብዳል የእዉነት መለያየት መራራ ነው

  • @አለምይብ
    @አለምይብ Před 2 dny +1

    😢😢😢😢😢 የለዉባት ነዉ አሁን 😢

  • @SeidNurye-v9t
    @SeidNurye-v9t Před 25 dny +2

    አረ በጣም ነው የሚከብደው

  • @NardosBasha
    @NardosBasha Před 3 měsíci +4

    Hulachum ayzwachu ene eskahun alderesebgem wedefitem egzihaber yewededkuten endayasatag

  • @user-mh3rv3pf1l
    @user-mh3rv3pf1l Před 5 měsíci +13

    ሁፍፍፍፍፍፍፍ በሷ ምክንያት ሰካራም ሁንኩላን አረርኩ 😭😭😭😭

    • @estifanosyonas4217
      @estifanosyonas4217 Před 5 měsíci +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣 hahahaa hulahmn asmasyoch nen

    • @imranmohammad9413
      @imranmohammad9413 Před 5 měsíci +1

      Bezaw ketiy abate👍

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Před 5 měsíci +1

      አይዛን አስካሪ መጠጥ አንተን ነው የሚጉዳው የኔ ወንድም ሴት ብትሂደ ሴት ትመጣለች ለጊዜው ነው የሚከብደው

    • @user-tj5bv4re5h
      @user-tj5bv4re5h Před 3 měsíci

      እኔም

    • @asnakechmekonnen4362
      @asnakechmekonnen4362 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @natnaelbahiru8981
    @natnaelbahiru8981 Před rokem +5

    Ejeg betam yikabdal endante yale zefaye matate nifsen be genat yanwraw

  • @amberiyakedir1975
    @amberiyakedir1975 Před 3 lety +8

    ewnet enem betam tegodchallew gn demo......... eski anchiniw lteyksh ykortal woy😪🙏

  • @user-pc7dk8ty8h
    @user-pc7dk8ty8h Před 3 měsíci +4

    ተቃጠልኩ ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kiduestadesse150
    @kiduestadesse150 Před 8 měsíci +4

    መቼም ልንረሳህ አንችልም❤😢

  • @yakobyawo7624
    @yakobyawo7624 Před 3 lety +14

    nefisihn begenet yanurat

    • @maylii3452
      @maylii3452 Před 3 lety

      Jesus answered, “I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through Me.” -John 14:6 ❤️ Jesus is the only way to heaven ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️

  • @zelalemabebe3236
    @zelalemabebe3236 Před 3 měsíci +4

    zare bichenkegn text aderekulat🥺

  • @joelbt4876
    @joelbt4876 Před 3 lety +7

    I love this song ❤️❤️❤️❤️😭😭Nefsi yemar tamrat desta

  • @user-jy9np2ds1x
    @user-jy9np2ds1x Před 3 měsíci +3

    በጣም ይከብዳል😢😢😢😢

  • @seadamohamed9208
    @seadamohamed9208 Před rokem +5

    ይከብዳል በጣም ታሜ መጣም እንወድሃለን ታሜዋ ነብስ ይማር

  • @phonetastic8131
    @phonetastic8131 Před rokem +4

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ስፅፍ እውነት ነው በልብ ያለን ሰው መርሳት በጣም ይከቭዳል

  • @philpen9340
    @philpen9340 Před rokem +5

    ታሜአተንመርሳት ለኔከብዶኛል♥♥😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷💔💔

  • @johanhiruy6312
    @johanhiruy6312 Před 3 lety +8

    I have no words...tame hulem enwedhalen rip

  • @tesfayegmeskel3771
    @tesfayegmeskel3771 Před 2 lety +7

    legend never die

  • @user-cr6ne4eh5h
    @user-cr6ne4eh5h Před 26 dny +2

    በጣም ይከብዳል 🙏🙏🥺🥺

  • @MyqontushMaina
    @MyqontushMaina Před 3 měsíci +2

    I like all this song so much

  • @unknownrt3268
    @unknownrt3268 Před 4 lety +10

    I always love this song

    • @maylii3452
      @maylii3452 Před 3 lety

      Jesus answered, “I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through Me.” -John 14:6 ❤️ Jesus is the only way to heaven ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️

  • @DlSs-ds8ks
    @DlSs-ds8ks Před 24 dny +4

    ታምራት 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +5

    በጣም ይከበዳል ታሜ 😢😢😢😢😢

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před rokem +5

    የኔ ማርርር በጣም እንደምወድህ እንኳን ሳልነግርህ ጥለህኝ ሄድክ 😥😥😥

  • @khelinasami7362
    @khelinasami7362 Před 3 lety +6

    i love this song soooo much

  • @mukhtarwaranle4406
    @mukhtarwaranle4406 Před 3 lety +8

    I am so Somali boy I love ethio songs I listening this song long time

    • @Wallagamusic
      @Wallagamusic Před 3 lety +1

      He is Oromo but hes songs are Amharic

  • @salamuhamm2935
    @salamuhamm2935 Před 2 lety +5

    ይከብዳል እፍየይ በጣም እፍ 💔💔😢😢

  • @yihenewdemelash
    @yihenewdemelash Před rokem +2

    በጣም በጣም ይከብዳል ነብስክን በገነት ያኑርልኝ መቼም ቢሆ ከውስጣችን አትወጣም

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Před 2 lety +8

    በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔💔

  • @user-vw4yc5no1x
    @user-vw4yc5no1x Před 7 měsíci +3

    በጣም ይከብዳል ታምዬ

  • @sarttsa6076
    @sarttsa6076 Před 3 lety +12

    You are in my heart always

  • @user-bc2kg9du6e
    @user-bc2kg9du6e Před 5 měsíci +2

    Tame I love you so much !!I never forget you.

  • @TeddyTevez
    @TeddyTevez Před 3 měsíci +1

    ደርሶብኝ አይቼዋለዉ በጣም ነው ሚከብደው

  • @GgGg-nw4uz
    @GgGg-nw4uz Před měsícem +5

    Yekbdal besw ager yemwedew abate atahu abate beslam eref

    • @YonatanYismu
      @YonatanYismu Před měsícem

      fexari yatsnanachu.. egziabher melkam nw wendme/ ehte ayzon bertu. esu sayawk yemihon ngr yelem balachubet melkam hulu yigxemachu😔🙏🙏🙏

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 Před rokem +1

    RIP Tamrat Desta ! He was a gifted musician with a beautiful voice.

  • @michealkubrom7799
    @michealkubrom7799 Před rokem +2

    i love this music from🇪🇷 whatever he saying❤

  • @Sammyt07
    @Sammyt07 Před 2 lety +6

    Gone too soon. May your soul Rest In Peace brother

  • @tsionsisay6024
    @tsionsisay6024 Před 2 lety +6

    I Love you tamrat ❤❤❤

  • @user-ge4ts9sg8w
    @user-ge4ts9sg8w Před 2 lety +4

    ኣምላክ ምህረቱን ይቅርታውን ይላክልህ ታምራት ወንድሜ ሙዚቅ ሓጢያት መሆኑን ባውቅ እቺን ግን መርሳት እሰማሎህ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @eyueltesfaye7676
    @eyueltesfaye7676 Před 3 lety +10

    Rest in peace

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Před 2 lety +5

    Tamዬ እወድሃለሁ ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭❤🙌🙏

  • @M.G.22
    @M.G.22 Před 6 měsíci +5

    💔💔💔
    but his singing I’m real love loved it from my heart ❤️
    So I’m crazy about his sing I don’t know what say this language but
    li bit I understand,❤❤❤
    proof from the Eritrea 🇪🇷😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zeabn430
      @zeabn430 Před 6 měsíci

      AAa❤11

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 Před 5 měsíci +1

      If you know the meaning, you would even love it much! It just sad. He is just asking his self or heart its it heavy or difficult to forget someone who is buired in the heart... Its much deeper and poetic.

  • @habtegmedhin5668
    @habtegmedhin5668 Před rokem +4

    በጣም ይከብዳል😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤

  • @fych9539
    @fych9539 Před 6 měsíci +4

    ይከብዳል ግን እረፍዶዋል በበበበጣጣጣጣም!!!

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan Před 4 měsíci

      ግን ባይረፍድ እንላለን 💔💔

  • @user-ph9kh2pz7c
    @user-ph9kh2pz7c Před 7 měsíci +3

    በጣም ይከብዳል 😢😢😢

  • @nunu7353
    @nunu7353 Před 3 lety +11

    Nefs yemar 💔💔

  • @dagimawitdagimawit3844
    @dagimawitdagimawit3844 Před 3 lety +16

    😭😭😭 tama💔

    • @maylii3452
      @maylii3452 Před 3 lety

      Jesus answered, “I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through Me.” -John 14:6 ❤️ Jesus is the only way to heaven ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️

  • @Elmi.451
    @Elmi.451 Před 2 lety +9

    I'm sorry to see you again but I sing your memory tamrate 🙏🙏🙏😭😭😭 lam frome somalia

  • @adoneyasgenet5146
    @adoneyasgenet5146 Před 9 měsíci +3

    ግን ሁሌ ስለአንድ ሰው አለማሰብ አይቻልም በጣም ይከብዳል

  • @selamkonjo1208
    @selamkonjo1208 Před 2 lety +5

    We love you brother 😘😭😢