የራሣችንን ቤት ማጽዳት አያደክምም ነበር የመዳም ቤት ነው ያደከመን እፍፍ አላልየ ቸው ኸይር እሻ ባገራችን ላይ እርዚቃችንን ክፈተው ያገራችንንም ሰላም አውርድ ያረብ
ክክክክክክ የኔውድ አብሽሪ እኔ በቅርብ አልመጣምጅ አመጣልሽነበር አወ ይጠቅማል የምትይውን ጠቁሚን በስደት ላሉ ድክም ክፍትላለን ልባችን ለተሰበረ አላህይጠብቀን
ኢሻአላህ
12ረመዳን ፆሚያለሁ ረመዳን ምግብ አልሰራም ሳሀን አላጥብም ፅዳትና ልጅ ነው ስራየ አሁንም ፅዳት ነኝ አላህ ከይር ይሻልን
አሚን
መሸአላህ በርች
እይዛሽ🎉🎉🎉😂😂በራች
ቤተሰብሺሆኩ ሁኒ ጠይብ
አሚን ዉደ
ማሻ አላህ ስታምሪ❤❤❤❤
❤❤❤❤
የኔውድ እኔ አመጣልሻለሁ ኢንሻአላህ❤
እህት ምግብ ያው ደስይለኛል አለህይጠብቅሽ
የኔ ውደ
አሠላሙአለይኩም ወራህመተ ሏህ ወበረካትሁ አህለን ወለየዋ ቤተሠብ አረጊኝ
አሰላሙወአለይኩምእህትፐአላህይገዝሺማማየ ❤❤❤
እኔ አሳቡሳ እየጠቀለልኩ ነው ፅዳትኳ ለረመዳን ተብሎ አላሰዳም ያው እደተለመደው ነውና ለረመዳን ብየ አስድቸ አላውቅም
😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተላቀሻል
እኔ 11ረመዳን ልፃምነው በመዳም ቤት😢
አሚንወላሂሮመዳንየቆርአንውርንበር ህዜህአ፣ገርድገሞየምገብ ወርነውቡቻ
እኔ እነሡንሠሀኖችሽን ገዝቻቸዉ ነበር በሠላም በገቡልኝ ገና መንገዲ ላይነዉ
እህቴ የኔ ከተረተበ ብዙ ወር ሆነዉ ጦርነቱን ፈርቸ ወደ አ አ እድመጣልኝ ነበር የፈለኩት ምን ትመክሩኝ አላችሁ
እኔ መዳሜ እጠቢ አትለኝም ባመት እሬሴ አዉቄ አጥብ ነበር የዘድሮዉ ደከመኝ
ጣይቢቴድምሪኝ
እህት ኪቺንሺ ሁሉንም እቃ ሰትራ ትይዛለች መጠኗ
ለቤትሽ አድስ ነኝ ቅመምዬ እንድደምሪኝ ቻናል ለመክፈት እያሰብኩ ነው ግን ሸሪሀ የለኝም ታለሸሪሀ መክፈት ከተቻለ ሹክ በሉኝማ
ማሻላህነውአላህአርቤትፅዳትአውጥቶየራስሽቤትለማፆዳትያበቃሽአላህእኞንምበ ቃችሁይበለንእስኪዱአእንደራርግእኔምስልችትብሎኞል
ሶሩስር ማለትሽ ነው የኔ ውድ እሱ ነገር በጣም አልወደውም ኢትዮ አለ ማለት ነው አረ አረቦቹ ቤት የለም አጃዛ አበሻ ቤት ነው ያለው አኔማ ምግብ አልበላ እሱን ከየሁ
እስኪ ግንባ የሚባለውን ሀገር የምታቁ በደንብ ንጋሩኝ ሀሪፍ ሀገር ከህነ እዛ ቤት እንዲገዛ ሕጋዊ እንጁ ህግውጥ እንኮዋን ቤት ቦታም አይሸጥ አሉኝ ሃሳቤ ኮቻ ንብር ግን ሕጋዊ በጣም ውደ ነው ህግውጡም አስተማማኝ የለውም ብዬ ፍራሁ ለዛውም በጣም የውጣ እሱነም በ ነጥብ ነው የምታሩት እስኪ ባደንብ የምታቁት ንገሩኝ ስለ ግንባ ጣይቢ ባለፋው የባልሺ ሀገር ነው አይደል እስኪ ንጋርኝ ማማዬ ቆመታተሮቹም ንጋሩኝ እዛ ጋግሬ ያላቹህ
ምርጥ አገርናት ከተማይቱ ትንሽ ነበርች በፌት አሁን ላይ ተስፍፍቱ ይሆናል እኔ ከወጣሁ ስለቆየሁ ብርዱም ቀንሱል ብለዋል ቤት ስለበዛ በፌት ብርዳምነበር
ኮቻ ገዝቸ ነበር ቦታ ቤተሠብ እምቢ አለኝ ከቤተሠብ ርቀሽ እስከመቸ መታመም መደሠት ማዘን አለና ብለዉ ተቆጡኝ እኛ እንዳሠብነዉ አይሆን
እስኪ ምን ምን ይዘን እናምጣ በቃ በጣጣጣም አስፈላጊ ነው እምትይውን ንገሪ አይቅር ምትይው ምንስ ይዘን አንምጣ ከልብስ እስኩ እቃ --