ተላላኪነት ከሕወሓት ወደ ኤምሬት ፤ ''ልጅሽ አድርጊኝ'' ዐቢይ የመሐመድ ቢን ዛይድን እናት |ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ተላላኪነት ከሕወሓት ወደ ኤምሬት፤
    ‹‹ልጅሽ አድርጊኝ›› ዐቢይ የመሐመድን እናት

Komentáře • 507

  • @girumtenkir1003
    @girumtenkir1003 Před 8 měsíci +21

    ምርጥ እይታ!!!! ያየሰው ሁሌም እይታህ ሚዛናዊ ብቻ ሳይሆን መረጃና ማስረጃ ላይ የተንተራሰ ነው።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 8 měsíci +43

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የምትነግረን፡ ውርደት በልመና፡ ጌታ ልቦና ይስጠን፡፡

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Před 8 měsíci +1

      Atiterater yesu kibir wurdet new !

    • @user-ji9lm8td4g
      @user-ji9lm8td4g Před 8 měsíci

      😂😂😂

    • @YisakTigistu
      @YisakTigistu Před 8 měsíci

      Yihe media pro woyana anti government propagandist new. Check their history

    • @YisakTigistu
      @YisakTigistu Před 8 měsíci

      Yihe media pro woyana anti government propagandist new. Check their history

    • @YisakTigistu
      @YisakTigistu Před 8 měsíci

      Yihe media pro woyana anti government propagandist new. Check their history

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Před 8 měsíci +12

    ያየሰው እኛም መልካሙን ተመኘንልህ ውዳችን ምንም አትጠገብም ከነ ማስረጃህ ❤ እናመሰግናለን

  • @ousmanfano
    @ousmanfano Před 8 měsíci +54

    አብይ የሚባል አውሬ አላህ አንስቶ ኢትዮጵያን ሰላም ሁና ሁሉም ብሄር በፍቅር በአንድነት ያኑረን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤️

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 Před 8 měsíci +5

      Inem yenafekegne yihew nw.😊😊😊

    • @mebratukidane2597
      @mebratukidane2597 Před 8 měsíci

      አንተን አላህ ከዚህ አለም በሞት ያንሳህ! ተምች

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 Před 8 měsíci

      @@mebratukidane2597 Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před 8 měsíci +68

    ለሕወሃት ተላላኪነት ለልማት፣ ለፀጥታ፣ ለእድገት ነበር፡፡ የአሁኑ ግን ያሰጋል ውጤቱም እየታየ ነው፡፡ እግራቸው ላይ ወደቀ ያልከው እውነት ከሆነ እጅግ ያሳፍራል! የውርደትም ውርደት ነው!! ትልቅም መናቅ ነው!!

    • @zeynebaali8292
      @zeynebaali8292 Před 8 měsíci +2

      Kkkkkkkkk😮😮😮😮😮

    • @tomg4383
      @tomg4383 Před 8 měsíci +2

      ፕሮግራማችሁ ከአንድ ሁለት ጊዜ በኋላ እጅ እጅ ይላል። አዘገጃጀቱ የስንፍና ምልክት ነው። ጧት ማታ ዐቢይን መወረፍ ሩቅ መንገድ አያስኬድም። ሌላ ፕሮግራም ማዘጋጀት ብዙ ድካምና ፈጠራን ይጠይቃል። ለምሳሌ፣ ዐቢይ ቢወገድ ማ እንዴት ይተካል? ይኸ ነው ዋነኛ ጥያቄ። ለአገር ካሰባችሁ፣ ለችግሮች አማራጭ ማቅረብ ይኖርባችኋል። አድማጭ ክሊክ የሚያደርገው ሹክታ ምሥጢር ወሬ ሱስ ስለሚያስይዝ ነው፤ ለእናንተም $$ ነው። ምናልባት ዓላማችሁ $$ ከሆነ ምክር መቀበል ወይም አቅጣጫ መቀየር ኪሳራ ይሆንባችኋል።

    • @ermiaswesenseged
      @ermiaswesenseged Před 8 měsíci +1

      ይህን የሚያረጋግጠው የዛሬ 4ዓመት ፍትህ መፅሄት ላይ ተመስገን ደሳለኝ በሚገባ አቅርቦታል :: የመፅሄቱ የዕትም ቁጥር ጠፍቶኝ ነው ይቅርታ 🙏🙏 እዛ ላይ በሚገባ ነው የተነተነው 📖📖📖

    • @aynalemkassaye731
      @aynalemkassaye731 Před 8 měsíci +1

      ልመና መክሊቴ ነው ብሏል እኮ ባንደበቱ ይህን ያለ የማይላክበት ምክንያት የለም፡፡

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před 8 měsíci

      @@tomg4383🙄

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před 8 měsíci +18

    ድል ለፋኖ ሰላም ለህዝባችን ዉርደት ለከርሳም ብልጥግናዎች

  • @YtbarekTesfay-mm6ny
    @YtbarekTesfay-mm6ny Před 8 měsíci +13

    እናንተን ሳልሰማ አልውልም ሱስ ይዞኛል ድንቅ እይታ ድንቅ ትረካ ደግሜ ብሰማው የማይሰለች ኢትዮ ፎረም የጋዜጠኝነት ጥግ ናቹ እናመሰግናለን።

  • @romantafere275
    @romantafere275 Před 8 měsíci +5

    We love you Ethio Forum

  • @seidawol1871
    @seidawol1871 Před 8 měsíci +7

    ዘገባን አንተ ብቻ ዘግባት ያየህ ሰው❤

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 Před 8 měsíci +2

    l likeed ❤ የኢመራት ተላላኪነትን❤

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 Před 8 měsíci +3

    ብሰማ የማልጠገበው ጋዜጠኛ አነተና ነጋሽ መሃመድ የጋዜጠኛ ቁንጮ የሆናችሁ ተንታኝ ናችሁ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu Před 8 měsíci +2

    የሚገርም ትንተና ነው።ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም ❤❤❤

  • @NegashIbrahim-be2oh
    @NegashIbrahim-be2oh Před 8 měsíci +4

    በጣም የሚያሳዝነው በእነዚህ ልፍስፍሶች አገራችን ስትመራ

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged Před 8 měsíci +36

    የድሮው ተላላኪነት ለለውጥ ነው ብሎ የአራዳ ልጆችን ሿሿ ሰራን 🙆‍♀️🙆‍♀️የአሁኑ ግን {{የጥፋት }} ተላላኪነት ነው:: ህዝብንም ሀገርንም ለባርነት የሚዳርግ ነው 😭😭😭

    • @aliraya6192
      @aliraya6192 Před 8 měsíci +2

      ታድያ ለውጡ ተመቻችሁ

    • @ermiaswesenseged
      @ermiaswesenseged Před 8 měsíci

      @@aliraya6192 እረ ወደላይ ብሎናል ወንድሜ 🤮🤮🤮 ያራዳ ልጅ ሿሿ ተሰራ 👍

    • @user-ji9lm8td4g
      @user-ji9lm8td4g Před 8 měsíci +1

      😂😂😂

    • @tomg4383
      @tomg4383 Před 8 měsíci

      ፕሮግራማችሁ ከአንድ ሁለት ጊዜ በኋላ እጅ እጅ ይላል። አዘገጃጀቱ የስንፍና ምልክት ነው። ጧት ማታ ዐቢይን መወረፍ ሩቅ መንገድ አያስኬድም። ሌላ ፕሮግራም ማዘጋጀት ብዙ ድካምና ፈጠራን ይጠይቃል። ለምሳሌ፣ ዐቢይ ቢወገድ ማ እንዴት ይተካል? ይኸ ነው ዋነኛ ጥያቄ። ለአገር ካሰባችሁ፣ ለችግሮች አማራጭ ማቅረብ ይኖርባችኋል። አድማጭ ክሊክ የሚያደርገው ሹክታ ምሥጢር ወሬ ሱስ ስለሚያስይዝ ነው፤ ለእናንተም $$ ነው። ምናልባት ዓላማችሁ $$ ከሆነ ምክር መቀበል ወይም አቅጣጫ መቀየር ኪሳራ ይሆንባችኋል።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 8 měsíci +15

    አተራረክ እንዲህ ነው፡፡ በርታ፡ ሚዛናዊ ሆነህ ቀጥል፡ ተባረክ፡፡

  • @user-zu2ew8tk4b
    @user-zu2ew8tk4b Před 8 měsíci +25

    ተላላኪነት ከሕወሓት ወደ ኤምሬት 🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂

  • @user-py4cb4ry9q
    @user-py4cb4ry9q Před 8 měsíci +5

    የሚገርም፣ትንታኔ፣ነው፣እናመሠግናለን!!

  • @familytube2130
    @familytube2130 Před 8 měsíci +14

    ድምፀ መረዋ ኣቦ ይመችህ ሰላም ለኣዳም ዘር❤

  • @AK47321
    @AK47321 Před 8 měsíci +2

    ያየሰው አባ ከአብይ አይነቱ የማይረባ ሰው እድሜ ቀንሶ ይስጠጥ 🙏😍

  • @papisenay3104
    @papisenay3104 Před 8 měsíci

    Tnx.

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 8 měsíci +3

    ኤሬ ተዋርደናል።ማንነታችንን አጣን።ብልፅግና ሀገራችንን አንቋሸሸ።

  • @kerkebedeley
    @kerkebedeley Před 8 měsíci +24

    ሰላም ለትግራይ ❤💛 ሰላም ለትግራይ ሰላም የሚመኙ ሁሉ

    • @Endalk21
      @Endalk21 Před 8 měsíci +5

      ሠላም ለኢትዮጵያ

    • @aziebsolomon7360
      @aziebsolomon7360 Před 8 měsíci +2

      Amen

    • @0ahh858
      @0ahh858 Před 8 měsíci +1

      ሠሳም ለኢትዮዽያ በይጅ ምንትለያለሽ ❤❤❤

    • @user-pr6gp7ih5x
      @user-pr6gp7ih5x Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂እባብትግሬመቸምለሀገርሸክምናቸዉ😂😂🐍🐍🐍🐍🐍🐍🐍🦵🦵🦵☝️☝️☝️☝️👹👹👹👹👹👹👹🐍☝️እባብትግሬ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 8 měsíci

      ​@@user-pr6gp7ih5xኣህያ ወይም የቅማላም ዘር መሆን ኣለብህ

  • @yorda2013
    @yorda2013 Před 8 měsíci +19

    ❤ Peace and love to east Africa !

  • @ddsseven7598
    @ddsseven7598 Před 8 měsíci +13

    Ethio Forum አሁን አሁንማ እንደ ተከታታይ ፊልም እናንተን መጠበቅ ጀምረናል በርቱ

  • @Liyu0329
    @Liyu0329 Před 8 měsíci +4

    The first one ❤

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Před 8 měsíci +20

    Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.

  • @saliyanasir8068
    @saliyanasir8068 Před 8 měsíci

    Ke Lelochu Ayishalim

  • @tsegayetekle3620
    @tsegayetekle3620 Před 8 měsíci

    Tnx ethio forum

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před 8 měsíci +8

    አሁንማ ይገባናል እንዴት እዚህ እንደደረሰ! We have been fooled as a nation, God forgive us for supporting this guy!

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 Před 8 měsíci +4

    Thank you Ethio forum for your info 🙏🏽☮️🥰

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 Před 8 měsíci +3

    ኢትዮጵያ ያየሰውን ነው መምሰል ያለባት ሁላችንም በሰላም እንድንኖርባት ከሆነ። እሱ የሚያይበት አይኑ የለያል ደግሞም ፍትሃዊ ነው

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Před 8 měsíci +28

    እንኳን ደና መጣችዉልን እስኪ እናጣጥመዉ❤🙏
    ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ድል ለተገፋዉ ህዝብ🙏🙏🙏

  • @user-lz2gt5wx5k
    @user-lz2gt5wx5k Před 7 měsíci

    ሰላምህ ይብዛ❤

  • @aynalemkassaye731
    @aynalemkassaye731 Před 8 měsíci

    ተባረኩ ኢትዮ ፎረሞቾ

  • @tigistkebede794
    @tigistkebede794 Před 8 měsíci +10

    ከውድቀታችን ይልቅ አወዳደቃችን ያሳፍራል::

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Před 8 měsíci +4

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ህይል ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይታደጋት ኢትዩ ፎርም በርቱ እናመሰግናለን

  • @user-et5wq1kt5d
    @user-et5wq1kt5d Před 8 měsíci +7

    እውነት ነው ሰውዬው ከ7ኛ አያልፍም እድሜ ለይሀዴግ

  • @solidohaile6521
    @solidohaile6521 Před 8 měsíci

    🌟 🌟 🌟 🌟 🌟

  • @abebadesawit8537
    @abebadesawit8537 Před 8 měsíci +1

    O my God yayesew E/R yebark !!Amen Amen Amen!! Negerlje yeni wede le Ethiopian

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 8 měsíci

    Ethio Forum ❤❤❤❤❤

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Před 8 měsíci +1

    Thanks Ethio Forum. Abiy is what is called Messeri .Really i appreciate you for you got all this information. God bless you!

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 Před 8 měsíci +3

    ያየ ምኖቹ ላይ ነው የጣለን ፈጣሪ???😭😭😭🙏

  • @gossefwsha7618
    @gossefwsha7618 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤የሚገርም የጋዜኝነት ብቃት ያለው ልጅ❤❤❤አድናቂህነኝ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před 8 měsíci +22

    ለማኝ የሰዉ ብብት ላሽ ሀገር አሰዳቢ የጠንቆይ ልጅ አብይ ተብየዉ ቀዉስ

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před 8 měsíci +2

      👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎉ልክ ነው 🙏🏽🙏🏽

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před 8 měsíci +1

      ቂጡን ነው 😳😳😳😳

    • @user-ji9lm8td4g
      @user-ji9lm8td4g Před 8 měsíci +1

      😂😂😂

  • @alyastesfaya1324
    @alyastesfaya1324 Před 8 měsíci +12

    ይህ ሰው እውነት አብዷል😢

  • @rayarayuma-1647
    @rayarayuma-1647 Před 8 měsíci +9

    እኔ የሚገርመኝ ያየሰው ሽመልስ የትንታናኔ ብቃትህን ና የመረጃዎች አሰባሰብህ

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 Před 8 měsíci +7

    highlight ሊደረጉ ሚገባቸውን ጥያቄዎችን እንተወዉና,እንለፈዉና ምትሏት ነገር 👍

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 Před 8 měsíci +1

    ምን እንደምለህ አላውቅም!!❤❤
    እረጅም እድሜ እና ጤና!!

  • @aregaiw
    @aregaiw Před 8 měsíci

    በምን ልግለጽህ፣የምርጦች ምርጥ ሰው!

  • @hammedhammed1952
    @hammedhammed1952 Před 8 měsíci +1

    ያየ ምርጥ ጋዜጠኞ::በርታልን አንበሳው

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo8263 Před 8 měsíci +4

    ጠንካራ❤ ነክ በርታ ❤ጥሩ ነገር ይግጥመክ

  • @enatenatwollo4236
    @enatenatwollo4236 Před 8 měsíci +2

    Dil lejegnaw fano💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @miktsegaye05
    @miktsegaye05 Před 8 měsíci +6

    በሣል ጋዜጠኛ እናከብርሀለን በርታ

  • @user-xp3jh9ei8r
    @user-xp3jh9ei8r Před 8 měsíci

    ተመችቶኛል

  • @Yasin-th9or
    @Yasin-th9or Před 8 měsíci +2

    ያየ ሰላም

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged Před 8 měsíci

    የዛሬ 4ዓመት አካባቢ በፍትህ መፅሄት ላይ ተመስገን ደሳለኝ በሚገባ ገልፆት ነበር "ፍትህ"" አጣ እንጂ 🙏🙏🙏

  • @Dats09
    @Dats09 Před 8 měsíci +16

    Traitor is always a Traitor !

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Před 8 měsíci +12

    Great historical analysis about the so called P/M Abiy!! Keep up the great job Brother!! FANO will win anyway🙏🟢💛🔴

  • @user-vd4bn9gl9y
    @user-vd4bn9gl9y Před 8 měsíci

    ጎሽ ደህና አድርገህ ዘልዝልልኝ !

  • @etsmartcare
    @etsmartcare Před 8 měsíci +1

    Love it.

  • @teddynigussie137
    @teddynigussie137 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @tirhaslegesse7700
    @tirhaslegesse7700 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nihamedu23
    @Nihamedu23 Před 8 měsíci +3

    በነ መለስ ጭንቅላት የተገነባች አገር በራስ መተማመን በሌላቸው ተላላኪዎች እየፈረሰች ነው።

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari Před 8 měsíci +5

    በዓለም ውስጥ እንደ ዚህ ያለ የወደቀ እና ወደ ቆሻሻ የተጣለ ክብረ ቢስ ሰው የለም ።

  • @user-nd2rr9cb3j
    @user-nd2rr9cb3j Před 8 měsíci +1

    በርቱ

  • @SelamawitEphrem
    @SelamawitEphrem Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ez8gd8zx6x
    @user-ez8gd8zx6x Před 8 měsíci +2

    First 🎉🎉🎉🎉

  • @beyaynet.
    @beyaynet. Před 8 měsíci +6

    ድሮም ከደህንነት መስሪያ ቤት የሚወጡ መሪዎች አስከፊ መሆናቸው ግልፅ እና ግልብ ነው።

  • @temporary995
    @temporary995 Před 8 měsíci

    Viva Ethio forum

  • @solomontsegai4720
    @solomontsegai4720 Před 8 měsíci

    Lehezeb bemekomachew enamesegenale!!

  • @NetsanetTakele-mu2zh
    @NetsanetTakele-mu2zh Před 8 měsíci

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 Před 8 měsíci +1

    ምልከታዎችህ በጣም ይመቹኛል አመሰግናለሁ ፡፡ነገሮችን ከተለያየ ማእዘን እንድንመለከት አድርገሀል፡፡

  • @adefristeklehaimanot4226
    @adefristeklehaimanot4226 Před 8 měsíci +1

    I always admire Ethioforum media!!!!

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 8 měsíci +1

    ልመና ፀጋዬ ነዉ ያለዉ ለዚህ ነዋ እግር ላይ ወድቆ እናት ሁኝኝ ማለት ይሄ መዉረድ ነዉ ቦታዉን የማያዉቅ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Před 8 měsíci +1

    wel come yaye sew 👌🏼

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu7367 Před 8 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ያየ !!

  • @yohanesbrhan-wk7ks
    @yohanesbrhan-wk7ks Před 8 měsíci

    ገበዝ ❤❤❤❤❤

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 Před 8 měsíci

    Go to million followers 🎉.

  • @abbaysolomon3726
    @abbaysolomon3726 Před 8 měsíci +6

    የእውነት ሚዲያ ኑሩልን።

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před 8 měsíci +6

    #ትግራይ 💛❤️👋🙏

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 Před 8 měsíci +3

    27 አመት ጭቅቅቱ ያራገፏለትንና አንገቱን ያቀኑለትን ተጋሩ የጨለማ ዘመን በማለት እስከነድካሙም ቢሆን አገራችን ያሉዋት ሃገር ህዝብ በአንድ ቃል ከጫፍ ጫፍ ተጋሩን ጨፈጨፈ የቻለውን ግፍ ሁላ ሰሩ : እንደነ አቶ ስየና የተለያዮ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ዲፕሎማስያዊ ጠበብት ተጋሩ የሰጡትን ቅድመ ማስጠንቀቅያ በማፌዝ ተሳለቃችሁበት ፣ እነሆ ዛሬ በየጓዳ ጐድጓዳው ገባላችሁ ፣ ሙሴያቹህ በጅምላ ትውልድ ወደማያራግፈው እዳና ባርነት እየከተታችሁ ነው ፣ መንጌ ምን አለ ይህንን ህዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያ ነው ይልሃል ፣ እውነትምምም ፋንድያያያያ

  • @user-lz2gt5wx5k
    @user-lz2gt5wx5k Před 7 měsíci

    ያየሰዉ ምርጡ ተታኝ ጀግና

  • @AbaynehDemeke
    @AbaynehDemeke Před 8 měsíci

    ያየሰዉ እናመሰግናለን አ;አ

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 Před 8 měsíci +6

    ተረት ተረት አንድ አብይ የሚባል ሰዉ ነበረ እድሜዉ ለእብደት እንደደረሰ እንደሱ ካበዱትጋር በመሆን ጦጵያ የምትባል ሀገር ይመሩ ጀመር።አእለታት አንድ ቀን ለምን እነዛን የቀን ጅቦች ጁንታ ብለን ወረን ገለን ደፍረን አሰቃይተን አስርበን አንጨርሳቸዉም ሲል ሁሉም በጭብጨባና በሆታ ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ይንገሱ ከጎኖት ብቻ ሳይሆን በዙሪያዎት ነን ሲሉ አወደሷቸዉ።ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ወደ ትግራይ ብለዉ ዘመቱ እንዳሉትም አደረጉ አለም ያላየዉን ጭካኔ ሰሩ ሰርተዉም ሳይቆዩ እርስ በራሳቸው ተነካከሱ።ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ይንገሱ ያላቸዉም ህዝብ በቃኸን አጨፋጨፍከን አጋደልከን ከስልጣን ይዉረዱ ሲሏቸዉ ንጉሱም እናንተ መሰላችሁኝ ሺህ አመት ይንገሱ ያላችሁኝ ገና አምስት አመቴ እኮ ነዉ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አምስት አመት ይቀረኛል ምነዉ ሾርት ሜሞሪ ሆናችሁሳ አሏቸዉ።ተረቴን መልሱ አፌን በአንባሻ አብሱ።እና የኢትዮጵያ ህዝቦች ከዚህ ምን እንማራለን? አንማርም አብደት****

  • @misganaerimyas6072
    @misganaerimyas6072 Před 8 měsíci

    ዉዱ መርያችን እኛ ባንወደዉ አለም ይወደዋል. ኑርልን

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Před 8 měsíci +1

    👍

  • @fbg6774
    @fbg6774 Před 8 měsíci +2

    ምርጡ❤❤❤

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 Před 8 měsíci

    ከደደቢት፥ደደቦችና፥ከማደጎ፥ልጆቻቸው፥የሚጠበቅ፥መልካም፥ነገር፥ቢኖር፥የሞታቸው፥ዜና፥ብቻ፥ነው።

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Před 8 měsíci +2

    Hiwehat Ethiopian amesat teteyakim hiwhat new

  • @HenosDagi
    @HenosDagi Před 8 měsíci

    U are brilliant journalist I’m very impressive. Specially, when you collect information truly professional journalist. Always happy when I see your program
    brilliant, brilliant brilliant👏👏

  • @MeMo-uu9ms
    @MeMo-uu9ms Před 8 měsíci

    👍👍👍 ተላላኪዎች

  • @YonatanZera-ie5rr
    @YonatanZera-ie5rr Před 8 měsíci

    ያየሰው ሺመልስ የ ጋዜጠኞቺ ልክ long live

  • @Nolaweher
    @Nolaweher Před 8 měsíci +7

    እኔ ኮ እራት በልቼ ኢትዮ ፎረም ካልሰማው የበላው ሁላ ኣይመስለኘም .. 😂በርቱ 👏

  • @user-fj5nr4ss2z
    @user-fj5nr4ss2z Před 8 měsíci +1

    Wow!

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 Před 8 měsíci +1

    በጣም እጅግ ደስ የሚል ትንተና የዚህ ሰወየ ድምፅ የምሰማው በአንተ ዝግጅት ብቻ ነው ሌላ ጌዜ እያሳለፍኩ ነው የምሰማው አንዳንዴ የምፈልገው ያመልጠኛል ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ከተመረጠበት እለት ጀምሮ በጣም አስመሳይ እና ውሸታም መሆኑ ስናገር ጋዶኞቼ ይሱቁብኝ ነበር ቀልቤ አልወደደውም ነበር ለማነኛውም ለኢትዮጵያ ህዝብ ግን አሁን ያሉት ባለስልጣኖች የሚመጥኑ ናቸው ምክንያቱም የሚያዋርዳቸው የሚሰድባቸው ኢትዮጵያውያን ዝቅ አድርጎ የሚገዛቸው ነው የሚያከብሩት ስለዚህ ግጣማቸው ነው ያገኙት።።

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 8 měsíci +1

    Ethio Forum ❤

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 Před 8 měsíci

    My God, I have huge respect fir Ethio Forum.

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Před 8 měsíci

    Our voice ❤❤❤

  • @trussom647
    @trussom647 Před 8 měsíci +5

    ኣየ ኢትዬጵያ ስምሽ ትልቅ ነዉ ይሄ ሁሉ ፕሮፊሰሮችና ዶክቶሮች ኣፍርተሽ ምን ይሆን ይሄ የሰባተኛ ክፍል ተማሪ የሚመርሽ 😭😭😭

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 Před 8 měsíci +4

    ከአገራዊ ተላላኪነት ወደ ዓለም አቀፍ ተላላኪነት። ይሄ ግን እድገት ነው