🛑10 ኮሜዲያን የሚያስመስለው አስደናቂው ኮሜዲን አይታችሁ ፍረዱኝ!!aman sew tube comedian aman

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 96

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před rokem +16

    አማን እዬ በእሸቱ ነው ያወኩህ በትለዮ ሜላትዬን ስታስቃት ስላየሁ አንድ ቅን ጋብዘሀቸው ከዛ ቀን ጀምሮ አንተንም መከታተል ጀመርኩኝ ሁላችሁ ቅን ናችሁ መድሀኒያለም ቅን ሰው ያብዛልን ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Před rokem +6

    አማን አማን በጣም ምርጥ ልጅ ነው የምን ፍልፍሉ ኮሜዲያንማ አሉ በየቦታ በውነት አበረታቱት ወደ ሚዲያው አውጧቸው በጣም ተመችቶናል

  • @user-zz4ee7pq1d
    @user-zz4ee7pq1d Před rokem +14

    ዘማሪ ቴዎድሮስን ጋብዘን አማንዬ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +5

    አማንየ የኛ የመዳም ቅመምን ፈታ ታደርገናለህ ወንድሜ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuabdurahman9497
    @emuabdurahman9497 Před rokem +9

    ማነው እደኔ ፍልፍሉን ከወንበሩ ቡሀላ የፈለገ 😂

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +2

    ልጁ ጎበዝ ነው👍
    ኮመድያኖቹን ቁጭ ነው

  • @Selamsys
    @Selamsys Před rokem +1

    ክክክክክክክክክክክክክ እውነት ፍልፍሉ መስሎኝ ተጃጃልኩኮ
    አማንዬ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳንም ወደ ሚዲያ አመጣህው ብዙ ስራዎችን እንደሚሰራ ተስፋ አረጋለው

  • @hailegebrelgetachew1528
    @hailegebrelgetachew1528 Před rokem +2

    It’s really best performance እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ

    ጉድበል ጎጃም ፋልፋሉ ያለ መሰለኝ እ ኮ😊😊😊😊❤❤❤❤ አማንዬ እኮንደናመጣህ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před rokem +3

    ምርጥ ኮሜዲ አሁን ገና መጣ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před rokem +4

    😅😅😅😮 ወድማማቾችማ መሆን አለባቸዉ እረ ችሎታ🤔🤔🤔

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 11 měsíci

    የውት ድቅ ወጣት ነው wow ደጋግሜ ነው ያየሁት ፉልፍሉን የዋጠውን

  • @gufu6525
    @gufu6525 Před rokem +3

    ጉድ የማስመሰል ብቃቱ የሚደነቅ ነው በስመአብ🤣🤣🤣🤣 ፍልፍሉን ፍለጋ ከሗላ አይኔ ተንከራተተ😂😂😂😂😂😂

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Před 5 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ታለንት ብሎ ዝም

  • @bnp319
    @bnp319 Před rokem

    Kkkkkkkk wey amany wendm betam yasekale enamsegnalen ere benath yantn komedeya akerbelen bertaleg yeny enku wendmoech fetary yetbkaechu slam lageraechn

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ወንድማችን በርታልን

  • @kebedeasfaw9927
    @kebedeasfaw9927 Před rokem

    ወድሞቻችን እንወዳችሆለን አሴ በጣም ድቅ ጥበብ ነው አምለክ ከዝህ መግስት ይጠብቅህ ድምፅህ ልማት የፈለጋል....እዳይሉክ ከከከከ❤😂😂😂

  • @user-hg8fq3bm5l
    @user-hg8fq3bm5l Před rokem

    እውድሃለው አማኑየ በርታልኝ

  • @agazitube3982
    @agazitube3982 Před rokem

    ምርጥ ባለተሠጥኦ በርታ

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před rokem +1

    እንደዚህ ድምፅ ያላቸዉ ልጆች በአሜሪካ በጣም ነዉ የሚፈለጉት ለምን የህፃናት የአዋቂዎችን ካርቱን ፊልም ለመሰራት የተለያየ ድምፅ ሰለሚያሰፈልግ ትልቅ ገንዘብ ይከፈላቸዋል በተለይ የተዋቂ ሰዎችን ድምፅ ማሰመሰል ከቻሉ በካርቱን ሰለሚሰሩ ብዙ ገንዘብ መሰራት ይቻላል የተለያዩ ደምፆችን በተፈለገ ግዜ በመፍጠር አሁንም ብዙ ካርቱን የሚሰሩ ሰላሉ የመለሰን የአብቾን ወዘተ ድምፅ በማሰመሰል በሰዕል ሰዎቹን በመሳል ቆንጆ ኮርቱን ይወጠዋል

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +7

    እውነት ፍልፍሉን መስሎኝ ምርጥ ልጅ በእውነት ድንቅ ችሎታ ያለው ልጅ በርታልን

  • @ToBe1
    @ToBe1 Před rokem

    ምርጥ ስራ ነበር ግን ካሜራ የያዘቸው ምክር ያስፈል መሳቅዋ መልካም ነዉ ግን ስራ ያበላሻል 😂😮😅❤

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před rokem +1

    አማንዬ ቅን ሰው እንወድሀለን ❤❤❤❤

  • @yirgagizachew2718
    @yirgagizachew2718 Před rokem +2

    🙏💚💛❤🙏 እኔንም አስገቡኝ ቀልድችላለሁ 💚💛❤🙏

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 Před rokem +3

    ይኸ ልጅ የፍልፍሉ ታናሽ ወንድም ነው እንዴ

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 Před rokem +1

    በጣም ድንቅ ብቃት😮😮😮😮😮

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 11 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂ጉድ

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 Před rokem

    Ende yet neberk❤eskahun gerami naw yewnet ❤❤❤❤bertu amanye mirt sew Gomez naw yalewt aberetatut👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Před rokem +1

    ወይ ጉድ እሚገርም ልጅ ነው

  • @MekdiHabeshawi-vc3yx
    @MekdiHabeshawi-vc3yx Před rokem +1

    ከኋላ ወበር ፍልፍሉ አለ ነዉ ዉጦት ነዉ😂😂😂

  • @SaudAldosare-rg8lj
    @SaudAldosare-rg8lj Před rokem +1

    በጣም የሚያዝናና

  • @ቤዛዊትደመቀYoutube

    ዋው አሪፍነው ዘና አረጋችሁን ይመቻችሁ አቦ

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před rokem

    Melktegnaw የሚለውን የዩቱብ ቻናል ስብስክራይብ እያደር ግን እናበርታታው መልካም ስራ እየስራ ያለ ልጅ ነው

  • @tadug6119
    @tadug6119 Před rokem +1

    አማን ጏበዝ በርታ አሰፋ ጏበዝ😂

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před 7 měsíci +1

    ሌላ ታለንት! ትገርማላችሁ።

  • @binasam1224
    @binasam1224 Před rokem +1

    He is very talented wow 👋👋👋👋👋👋

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Před rokem

    አማን ሠዉ ማኛ ልጂ. አሥቂኝ ነህ

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před rokem

    በርታ ጎበዝ ነው

  • @user-ne8oo8yy7i
    @user-ne8oo8yy7i Před rokem +1

    😂😂😂❤❤❤አማን በገጠሩ ድራአማ ለምን አሰራአም

  • @fifichbdvieucdj594
    @fifichbdvieucdj594 Před rokem +1

    ሞትሁ እኮ😂😂😮ወይኔ😊

  • @Meseret-le7hi
    @Meseret-le7hi Před 9 měsíci

    ወየው😂😂😂

  • @kidesthailu7825
    @kidesthailu7825 Před rokem

    abrham asmelash endet endemwedew betam gobez neh

  • @MohamadIbrahim-yd2iv
    @MohamadIbrahim-yd2iv Před 9 měsíci +1

    اللهم صل على نبينا مُحمد ❤❤❤❤

  • @legese103
    @legese103 Před rokem +1

    ጎበዝ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem

    ፍልፍሉ ከጀርባው ነው በሉኝ😂😂😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍ ሞትኩ

  • @enooadugna6656
    @enooadugna6656 Před rokem

    አማን ሰው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +1

    ዘረ መል ይመርመርልን ከፍልፍልጋ ዘመድ ነው😮

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 Před rokem

    Gobez ነዉ

  • @tb463
    @tb463 Před rokem

    አማኑ እንኳን ደህና መጣህ❤❤

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Před 10 měsíci

    ❤ዋዉዋዉዋዉ

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Před rokem

    አማንየ

  • @nattynhatty8163
    @nattynhatty8163 Před rokem

    Loooool

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 Před rokem

    እዉነትም ፡ ጀግና

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem +1

    እሚገርም ብቃት ነው !

  • @EsubalewSawuagengew
    @EsubalewSawuagengew Před 4 měsíci

    ልዬነወ አቀራረቡ

  • @addisalemtesema6035
    @addisalemtesema6035 Před rokem

    ይችላል

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 Před rokem

    የፍልፍሉ እሪከርዲ አለነው 😂😂😂

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem

    ዋው አንደኛ

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Před rokem

    አሴ ይመችህ በናትህ

  • @SaudAldosare-rg8lj
    @SaudAldosare-rg8lj Před rokem +1

    ውይይ

  • @kalukidan8969
    @kalukidan8969 Před rokem

    ፍልፍሉ ነው ወይስ ተፈልፍሎ የወጣ ልጅ ነው

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před rokem

    አማን ሰው❤❤❤

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před rokem

    berta berta😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asseb9842
    @asseb9842 Před rokem +1

    አማን ሰው የት ጠፍተህ ነው !

    • @amansew
      @amansew  Před rokem +2

      አለሁ አለሁ❤❤❤👍👍👍

  • @danhaile8603
    @danhaile8603 Před rokem

    ሽሮን አትጥቀሰው::

  • @user-by9zl4vs5f
    @user-by9zl4vs5f Před rokem

    ልጅቱ 😂😂ሳቃ

  • @alwaseem993
    @alwaseem993 Před rokem +1

    ሠላም ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Před rokem

    Betikikil yichilal..wede medrek amtitut please commedianochin yibonisachuwal..

  • @እሙሠአዳ
    @እሙሠአዳ Před 11 měsíci

    አላምንምፍልፍሉበውስጥአለ

  • @zewdietsion1422
    @zewdietsion1422 Před rokem

    Hahhhhhh❤❤❤❤

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před rokem

    ኣቅም ኣለው

  • @كيسيدي
    @كيسيدي Před rokem

    🤗🤗🤗🤗🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💪

  • @marcelasmengistu3900
    @marcelasmengistu3900 Před rokem

    አማን የወንዜ

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Před rokem

    ❤❤❤❤brta

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ

    😂😂😂😂

  • @MohamadIbrahim-yd2iv
    @MohamadIbrahim-yd2iv Před 9 měsíci

    السلام عليكم ورحمة الله ❤

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem +1

    ሰላምናችሁ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před rokem +1

    ፊልም እንጂ ሪያሊቲ ሾው ላይ አክሽን ከት እያላችሁ አትስሩ ይህ ዓየነት አሰራር ከእሸቱ የተወሰደ ይመሰለኛል፡፡

  • @phonezouk5082
    @phonezouk5082 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dakudida5961
    @dakudida5961 Před rokem

    ❤❤❤

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣❤️

  • @yeshewasdenekew
    @yeshewasdenekew Před rokem

    Woow❤❤❤❤

  • @fatma6932
    @fatma6932 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 Před rokem

    yimeche

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před rokem

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jdis1899
    @jdis1899 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před rokem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍💕💕🎉🎉🎉

  • @user-dg5qt8bd6v
    @user-dg5qt8bd6v Před rokem

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před rokem

    😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    😂😂😂😂😂

  • @rchimnjarewatubechannel

    😂😂😂😂