የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የደቡብ ኮሪያ ጉብኝት ግንቦት 1960 ዓም / Ethiopian Emperor Haile Selassie visits South Korea
Vložit
- čas přidán 2. 06. 2024
- Ethiopian Emperor Haile Selassie visits Korea and holds a celebration event and unveiling ceremony for the Korean War Monument, May 1968
የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የደቡብ ኮሪያ ጉብኝት ግንቦት 1960 ዓም
#ethiopia #haileselassie #southkorea
Emperor haile selassie the first of Ethiopia royal legend dignity at it's best ❤
Haile selassie First ever not forgotten in Ethiopian History ❤❤❤❤
ያኔ በአለም ላይ የምንከበርበት ጊዜ❤፣
at ths time our econmy was equal to Korea, look where Koreans ar now
ሺ ዓመት ይንገሱ ጃንሆይ አባታችን።
HAIL HIM HIGH!
Emperor Great Great Great.
ወይ ሞገስና ክብር! ምን ነካን አሁን?!
ጃንሆይ የኢትዮጵያ ጠበቃ ክብራችን ግርማ ሞገሳችን፣ ከእርስዎ ዘመን በኋላ የዱርዬዎች መጫወቻ ሆነን ቀረን።
Enameseginalen
🙏🙏
Emperior H/Silasae can speak very Well English , French, but He can use only His Language Amharic AS a pride at any Meeting . Emperior H/Silasae King of King the Lion of Juda elected of God RIP.
ለመጀመሪያ ጊዜ በየሀገሩ ተበትነን, እህቶቻችንን ሳይቀር ለየአረብ ሀገሩ መሸጥ የጀመርነው ከሀይለስላሴ ወዲህ ነው።
Jan !!
Proverbs 1:5((L.S.B.))⭐
በውጪ እንደ ጃንሆይ የሚከበር የአገራችን መሪ እስከ አሁን አልታየም፡፡ በፈረሳይ፣ አሜሪካ፣ ላቲን አሜሪካ፣ ኮርያ ወዘተ በጣም የተከበሩ ነበሩ፡፡
እሳቸው ተከብረው ኢትዮጵያ እና ህዝቧን በዓለም ዙሪያ ያስከበሩ ገናናው መሪያችን ጃንሆይ🙏🏽👑💚💛♥️
ወይ፡ ኢትዬጵያ፡ አሁን፡ አገሩ፤ ህዝቡ፤ መንግስት፡ ነኝ፡ ባዩም፡ ግራ፡ ተጋብተው፡ ቁጭ፡ በለዋል
የአንድ አገር መሪ ማለት እንደዚህ ነው! ዛሬ የማንም ኩታራዎች እዚህ ግባ የማይባሉ አገር መምራት ቀርቶ መንደር
አሁን ይህን መልቀቁ ለምን አስፈለገ ሰሞኑን አብይ እያደረገ ያለውን ነገር ለመሸፈን ያመች ነው