Komentáře •

  • @belayanley8264
    @belayanley8264 Před 26 dny +1

    እኔ ይሄ ልጅ ትምሕርት ቤት አለኝ ብሎ ሲናገር በመስማቴ በኢትዮጵያ ተስፋ ቆርጫለሁ

  • @melakuabate9358
    @melakuabate9358 Před 26 dny

    የምትጠይቁትን ሰው እወቁ እንጄ ምን ነክቷችሀል አበባየሁ የሚባል ሰው እንዴት ስለትምህርት ያወራል ስነምግባር የሊለው ጋጠወጥ የሆነ ሰው ነው በየጭፈራቤቱ የሚያስቸግር የተበላሸ ሰው ነው ሽማግሌና አሮጌት እናቱን ሳይቀር ሺሻ የሚያስጨስ ሰው እንዴት ስለትምህር ያወራል አይይይ ኢትዮጵያ ጫወቻ መሆናችን ብቻ ያሳዝነኛል

  • @user-sm1nz6lp3u
    @user-sm1nz6lp3u Před 26 dny

    Coshasha