ከ እሯ! እስከ አቦ! - ተዋናይት እና ደራሲ ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Komentáře • 156

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 Před rokem +60

    የኔ ቆንጆ ምንአይነት ተሰጥኦ ነው ኑሪልኝ የኔ ንግስት አትጠገብ ብየሻለሁ አይቸሽ ሰምቸሽ አልጠግብሽም ውቢት ኢትዮጵያ የኔ ወርቅ ያንስብሻል ቃላት ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ 💚💛❤

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 Před rokem +13

    የዝችን ልጅ አለማድነቅ ንፍገት ነው ሰላም ለሀገራችን ከ አፋራ ወድማችሁ ነኝ ኢትዮጵያ 😘

  • @fano-16-1
    @fano-16-1 Před rokem +48

    አምላክ ልፋትሽን ሰምቶ አንድነታችንን ይመልስልን በሰሜን በምስራቅ በደቡብ በምዕራብ ዳር እስከዳር ፍቅር ይዝነብብን ዘረኝነትን ክፋትን ተንኮልን ምቀኝነትን ጥርግርግ አድርጎ ያጥፋልን ❤❤❤ ሰላም ለሁሉም

  • @JonMola-xm2hd
    @JonMola-xm2hd Před 6 měsíci +1

    አንችን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ❤❤❤❤ ምን አይነት ተሰጦ ነው የሰጠሽ እግዚአብሔር ስሰማት ውየ ስሰማት ባድር ልጠግባት አልቻልኩም እዳው በጥቅሉ ያንችም ማህፀን የተባረከ ይሁን የኔ ውድ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_50501
    @_50501 Před rokem +18

    እንደው ጦቢያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስንት ጥበብ ያላቸውን ሰዎች እንደምታቀርቡልን ታሪክ አሉ እውነትም ታሪክ ነሽ::

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před rokem +12

    የኔ ኮንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልሽ። አምላከ እስራኤል ዓይነ ልቦናችን አብርትልን ጥላቻን የሚጸየፍ ንጹሕ ልቦናን ያድለን 💚💛❤️🙏🥰

  • @sabag9540
    @sabag9540 Před rokem +13

    I have no word to express the love and respect I have for you!!! You are truly gifted!! God bless!!

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 Před rokem +3

    ምን አይነት ማር ነሽ?
    ከአገረ አሜሪካ ነው እግዚአብሔር ሕይወትሽን ጤናሽን ይጠብቅልሽ ::ምን ልበልሽ? በቃ ዘመንሽ ሁሉ ማር ይሁን ተባረኪ ለበረከት ሁኚ!!

  • @tenidad1400
    @tenidad1400 Před rokem +3

    አንቺ የአገር ዋልታ ኢትዮጵያ ለራሷ ብላ አምጣ የወለደችሽ ድንቅ ወጣት አንቺን ለመግለጽ ቃላቶች በቂ አይደሉም በጤና ኑሪልኝ የኔ አንበሳ!!!!!!!!

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před rokem +4

    😂 ታሪክዬ የኔ ውድ ተባረኪ ከላይ የተሰጠሺ ድንቅ ችሎታ ክፉ ይለፍሺ ከመልክ ከድምፅ ከችሎታ ሁሉም ያለሺ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ።

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +3

    ሁሌ ማለቅሰውስ ነገር😭😭😭😭😭😭ታሪክዬ አምላክ ጥበቡን ያብዛልሽ😭❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @dejenetsige3357
    @dejenetsige3357 Před rokem +6

    እሯ....ምንዓይነቷ ውብነች!
    አቦ....ይመችሽ የኔ ውድ።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem +7

    ተሰጦ ቆንጆና በሰምም ሰታምሪ የኔ ውድድድድድ እማየ ኢቶጽይ ለዘላለም ትኑር❤💛💚❤💛💚😍

  • @hiritikebede6957
    @hiritikebede6957 Před rokem +6

    እውነትም ታሪክ! ድንቅ ችሎታ ፣ጉድ የሚያሰኝ፣ በቃላት ሊገለፅ የማይቻል።

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem +4

    ኑሪልን ቆንጇችን ስታይልሽ የተለየ ተወዳጅና ተደናቂ ነሽ።

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před rokem +6

    Peace & love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @abebenetsi1947
    @abebenetsi1947 Před rokem +2

    የምታምር ኢትዮጵያ ! እናመሰግናለን እህታለም!

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Před rokem +5

    እግዛብሔር ጥበብሽን ያብዛልሽ እንደምኞትሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zeni5508
    @zeni5508 Před rokem +1

    የኢትዮጵያ ጣፋጭ እና ምርጥ ልጅ ተባረኪ

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 Před rokem +3

    ስወዳት በጣም ጎበዝ እንደዚህ ግሩም የመድረክ አቀራረብ አይቼ አላዉቅም።

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Před rokem +2

    ዋውው ጀግና ሴት ውበት ድፍረት ፈጣሪ ይባርክሽ ቆጅዬ

  • @destaw333
    @destaw333 Před rokem +2

    amazing keep it up....TARIK Asteraye

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +6

    የአንች አይነት ብቃት ጥራት ችሎታ ያለው መድረክ የሚደንቅ የእንድ ብዙ መድረክ የሚሞላ አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልሽ💚💛❤💕👆🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před rokem +2

    “ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
    - 1 ዜና 4፥10
    God bless you all 🙏

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před rokem +7

    በምን ልግለፅሽ በቃ ጥበብን ለብሰሽዋል እህቴ እንደቃልሽ ይሁል ኬዬር ይሁን 😘😘😘

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před rokem +6

    Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před rokem +4

    ዋው ጣፋጭ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 Před rokem +6

    I love this she is so talented.

  • @adnanhussainmarwan4648
    @adnanhussainmarwan4648 Před rokem +3

    ቃላት የማይገልጸው ልዩ ነሽ ያውም ኩሩ ሀበሻ።

  • @tem2023
    @tem2023 Před rokem +2

    Wow she's beautiful with talent God bless 🙏

  • @asfawgetachew4280
    @asfawgetachew4280 Před rokem +1

    አቺ ማለት ጀግና ነሽ አቺን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix

    ❤❤❤❤❤ምኞትሽ ምኞታችን ተሳክቶ አንድነታችንን ያሳየን እማማ ሃገሪ ልጆችሽ ትሳየሽን ናፍቀናል❤❤❤

  • @abeade5404
    @abeade5404 Před rokem +6

    she is exceptional!

  • @Bire1221
    @Bire1221 Před rokem +3

    የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ግን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ብታደርጉላቸው

  • @mimiantenayehu3780
    @mimiantenayehu3780 Před rokem +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ ስታምሪኝ እኮ!ምን አይነት?ድንቅቅቅ ችሎታ ነው!በፈጣሪ

  • @Amharic_English
    @Amharic_English Před rokem +6

    ጥበብሽ ያብብ፣ እግዜር የበለጠ ያሳድግሽ ጀግኒት!

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem

    ማርያምን ስወድሽ እዳቺ ጎበዝ ተዋናይ መሆን ነው ምፈልገው ደሞም ሆናለው

  • @bedriaibrahim2727
    @bedriaibrahim2727 Před rokem +1

    Bravo!💝

  • @Oro-Mara
    @Oro-Mara Před rokem +2

    What a wonderful art. Denek new

  • @Dantov708
    @Dantov708 Před 9 měsíci

    ሼክስፒር ፈረንጅ ስለሆነ ነው እንጂ እስኪ የአገሬን ሴቷን ሼክስፒር እስኪ እዬት። ምርጥ

  • @jemberuchane3140
    @jemberuchane3140 Před rokem +2

    እጥብ ጥላቻን እጥብብ
    ትችያለሽ👏👏

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Před rokem +2

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላ .. .መልዕክቱን ያስተላልግል ❤ :: ድንቅ ማስተዋል , ድንቅ ስጦታ 🎉 ብርክ በይ :: ማስተዋልን ያድለን :: በርቺ ::

  • @waleleabebe7718
    @waleleabebe7718 Před rokem +1

    You are amazing May God bless you

  • @sisaybogale842
    @sisaybogale842 Před rokem +1

    Wow!! It is amazing !!

  • @zewdiewoldetsadik4432
    @zewdiewoldetsadik4432 Před rokem +1

    እንደ መልክሽ ስራሽም ቆንጆ ነው በርቺ!!!!!ሁሉም ነገር የምርብሻል💚💛❤️💚💛❤️

  • @henokeliyes8498
    @henokeliyes8498 Před rokem +2

    ማርያምን ቀሽቲ ምርጥ እኮ ነሽ...💓💓😘😘👍

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Před rokem +1

    Tinishiwa Tarik Asteraye ye Dire ferti ye talakiwa Ethiopia yenege tesfa tilik sira new tebareki❤👍👍👍👍

  • @gashawsibhat3447
    @gashawsibhat3447 Před rokem +2

    ከአይን ያዉጣሽ እድሜ እንደማቱ ሳለ ፍቅር እንደሽማ ባድራዉ ያከናንብሽ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před rokem +2

    God bless you!!!!!!
    AMEN AMEN

  • @tamerutame5081
    @tamerutame5081 Před rokem +2

    ታሪኬ የኔ አንደኛ

  • @user-ib9eq8oq8r
    @user-ib9eq8oq8r Před 3 měsíci

    ይች ልጅ እጅግ በጣም አድናቂዋ ነኝ።ትችያለሽ

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 Před rokem +2

    ተላላው አማራ እዚህ አፉን ከፍቶ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላል ሌሎች አገሪቷን ተከፋፍለው ጨርሰዋታል

  • @woubshetakafawork8965
    @woubshetakafawork8965 Před rokem +2

    ለአርትስ አዘጋጆች;ለሀገር አንድነት የምትሰሯቸውን ሁሉ አደንቃለሁ።ጥሩ ስራዎችን ማቅረባችሁን ቀጥሉበት እላለሁ በተለይ የፍራሽ አዳሽ መልእክቶች ግሩም ናቸው ።
    እኒህን ዝግጅቶች የሚያደምጣችሁ ግን አማርኛ የሚረዳው ወገን ብቻ ነው። ሌላው አማርኛ የማይሰማው ወገን ግን እንዲህ ያሉ ሀገራዊ ና ትምህርታዊ መልአክቶች አይሰማቸውም ።ይባስ ብሎ ይህኛው ወገን የሚሰማው ና የሚያዬው ከእንዲህ ያሉ የአንድነት የፍቅር መልእክት በተቃራኒው ይመስለኛል።ስለሆነም የምትደክሙት ስለ ኢትዮጵያ እስከሆነ መልእክት ዝግጅታችሁ ቢቻል ለሁሉም ካልሆነም ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ስለሚደርስበት ሁኔታም ቢታሰብ የሚል አስተያየት አለኝ።

  • @endutube
    @endutube Před rokem +1

    ኢትዮጵያዬ

  • @abaaba4134
    @abaaba4134 Před rokem

    ተባረኪ

  • @weyni12
    @weyni12 Před rokem +1

    ዋው✍️

  • @tewodroszegeye6631
    @tewodroszegeye6631 Před rokem

    የአልማዝ ፈርጥ ነሽ። ሁሉ የማይሣነው አምላክ በአንቺ ላይ አድሮ ደንዝዞ የተኛውን አጋሠሥ ወደ ልቦናው እንዲመለስ ማድረግ ተሠጥቶሻልና ዕድሜና ጤና ይስጥሽ። ይህ ሠው በላ መንግስት ተወግዶ ሀገራችን ወደ ድሮ ከፍታዋ ተመልሣ እንድናይ ይርዳን።

  • @getachewaweke9739
    @getachewaweke9739 Před rokem +2

    ግሩም !!!

  • @sisayelphato5837
    @sisayelphato5837 Před rokem +2

    Beautiful ❤️

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ እድሜሺ ይርዘምልሺ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před rokem +1

    ትችይለሽ የኔ ቆንጆጆጆ!!!!!

  • @ephremassefamelaku3712
    @ephremassefamelaku3712 Před 11 měsíci

    የሚገርም ታለንት በርቺ

  • @zelalemedessiemelaku8705

    Queen

  • @mezmureisrael1321
    @mezmureisrael1321 Před rokem +1

    እሯ ከእንባ ጋር ሀገሬን እንዳስብ አደረግሽ አቦ

  • @abnw8044
    @abnw8044 Před rokem +1

    ድንቅ ግሩም ልጅ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před rokem +1

    ምርጥ ሴት

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před rokem +1

    ዋውውውውውውውውውው

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 Před rokem

    ከቃል በላይ ነሽ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před rokem +1

    Wow 💚💛♥️👏👏👏👏👏👏

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před rokem

    የኔልእልት ሰላማችን ፈጣሪ ይመልስልን!

  • @tadessehabesha2421
    @tadessehabesha2421 Před rokem +1

    she is really hilarious

  • @teferigabramariame5155

    God bless you tarke

  • @mahlethailu2146
    @mahlethailu2146 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ❤😍

    • @zellekahaile4720
      @zellekahaile4720 Před rokem

      እውነትም ታሪክ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @amsaltekba6173
    @amsaltekba6173 Před rokem +2

    ስወድሽ

  • @wondimuhailu6441
    @wondimuhailu6441 Před rokem

    አንቺ ውድና ብርቅ ኢትዮጵያዊት ይህን ሥራሻን ያየ ሁሉ የፍቅርና የአንድነት ጉዞውን እንዲያጠናክር የሆነ ኃይል ጉልበት እንደሚሠጠው ይሰማኛል።

  • @ysolnet
    @ysolnet Před rokem +2

    ኬኬኬኬኬርርርርርርርር!!!!!!❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 Před rokem +1

    I missed you so much!

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před 11 měsíci

    DENKEYE TEWANAYE TEBAREKI 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙌

  • @danielalamerew194
    @danielalamerew194 Před rokem

    እግዚያብሔር ይጠብቅሽ .

  • @yonashenry6707
    @yonashenry6707 Před rokem

    Yemechish abo 👏👏👏

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 Před rokem +1

    የምትገርም ልጅጅጅጅጅጅጅጅ

  • @abefem98
    @abefem98 Před rokem

    Waw amazing

  • @user-rd8ye1cs2h
    @user-rd8ye1cs2h Před rokem

    ame n amen amen "emeneme deha bethonem bamenate yelebatem cheger !!!emeya getawa enje lela atawekemena!!!yetedegafafechu esu nawena!!!amen amen amen !!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondyradasmamaw4866
    @wondyradasmamaw4866 Před rokem +1

    This show would achieve its vision if it is also delivered in other major Ethiopian languages. The notion of Ethiopianism is in its last gasp in non Amharic speaker areas and it needs many more efforts to rescue it.

  • @tigist2220
    @tigist2220 Před rokem

    Endew lezich lij kal atahulat beka jemira eskicheris sewuneten eyenezeregn ayinen aftiche new madamitat min libelish fetari yibarkish😯😍

  • @teshomeasegid9638
    @teshomeasegid9638 Před rokem +1

    እማ
    የእኔ አርማ
    የቀለያት በፅእት ድርብ ሽማ
    እስራኤል ሆይ እናተስ እነደ ኢትዮጵያ ልጆቼ አይደላችሁምን
    የአምላክ ምርጫ አንች ኢትዮጵያ
    የአፍሪካ እንብርት ነፃነት ማያ
    ብሩህ ማህፀን ጀግና ማብቀያ
    እማ ኧረማ
    ድምፅሽ እራቀኝ ምነዉ አልሰማ
    የፍቅር አንባ የደም አዉድማ
    ለነፃነቴ ብርሀን የሆነሽ የተሰፋ ጫማ
    ከሰማዩ ጠል በቀለም ደምቀሽ ለብሰሽ የሰንደቅ ሸማ
    አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ባንዲራ
    በአምላክ ገፀ በረከት ገፅሽ ሲሰራ
    እንቅልፍ የወረሳቼዉ የእዉነት ደንቃራ
    ሰዉ ከመሆነ የተዋረዱ ህሊና ያጡ
    መዝቀጥን መርጠዉ ገድለዉጌጡ
    በክፋት አረም ተዉጠዉ ማዬት የተሳናቼዉ
    ይከትፋ ጀመር ታሪክሽን በእብለት ታምሰዉ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem +2

    🙏💛🙏

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 Před rokem

    Wooow

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před rokem +2

    Peace & love for Ethiopia people & Tigray people forever 😍 😍 😍 😍 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem

    እባካችሁ ክፍት ጥላቻ መከፍፍልን በልባችሁ የስነቃችሁ ሀበሾች ተው. በቃ ሁላችንም ቆስለናል, ሀዘን በየቤቱ ያልገባ የለም ይብቃን ስላም ይውርድ😢 ለራሳቸው ስልጣን ብቻ ለሚሮጡ ስግብግብ ፓለቲከኛችን ትተን እኛ ህዝብችን ካለፈው ተምርን ቢያንስ ለልጆቻችን ስላም የሆንች ሀገር እናስርክባቸው! ቃም ጥላቻን እናውርሳቸው! ተው በቃ!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před rokem

    First Etheiopia.

  • @KedirEbrahim-gr3jv
    @KedirEbrahim-gr3jv Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sder1558
    @sder1558 Před rokem +1

    😘😘😘

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia Před rokem +1

    ሌሎች ሰዎች ግን ትወና አቁመው ከታሪኬ ቢማሩ። ይባርክሽ አቦ! አኮራሽኝ ! ከፍ በይ ከፍ ከፍ !!!

  • @MAmare-ix3oh
    @MAmare-ix3oh Před rokem

    የቋንቋዋ ጥራት ይደነቃል::

  • @solomonaynet4466
    @solomonaynet4466 Před rokem

    የኔ ነፍስ ምናባቴ ልሁንልሽ

  • @ashenafidessalegn1420

    ወይ አንቺ

  • @sara46076
    @sara46076 Před rokem

    ለጥበብ የተፈጠርሽ ውብ በርችልን .

  • @YesufIbrahim-so8ul
    @YesufIbrahim-so8ul Před 5 měsíci

    Haye yamiral sitikebichi....gn torrent dirom nbr.. kalefewu Zare lmnden nw yemanimarewu...
    .ero yasichenikal abo

  • @MuhaajirwalAnsaar1
    @MuhaajirwalAnsaar1 Před rokem +1

    ሀበሻ መሆን ምኑ የኮራል? እርስ በእርስ የሚፋጅ ከንቱ ህዝብ