ርዕስ፡- ምድረበዳን በሌላ አይን ማየት ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ርዕስ፡- ምድረበዳን በሌላ አይን ማየት ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም #D/r Abreham

Komentáře • 25

  • @user-hp4pk8gd1r
    @user-hp4pk8gd1r Před 4 měsíci

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ዶክተር

  • @adisAsnake-dv4dt
    @adisAsnake-dv4dt Před 3 měsíci

    ዶ /ር ጌታ ይባርክህ

  • @yordanoshailu383
    @yordanoshailu383 Před rokem +1

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን ደኩተር አብርሃም አምላኬ ደግሞ ደግሞ ፀጋው ያብዛልህ የአንተ የሆነው ሁሉ የእግዚአብሔር በረከት ያግኝህ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +1

    አሜንንንንን አለ በይወቴ ምድረበዳ ግን የሚረዳ ጌታ ካጠገቤ ቆሞ እያበረታኝ።

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před rokem

    ዶ/ር አብረሃም ተባረክ!
    በእውነት ለዚህ ዘመን የተጠቀመባችሁ እግ/ር ይባረክ!
    ተባረክ!

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn Před 2 lety +1

    ጌታ ዘመንክን ሁሉ ይባርከው የእግዚአብሔር ሰው

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +1

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @truegospel1
    @truegospel1 Před 2 lety +1

    አብርሽ ዘመንህ ይባርክ።

  • @serkalemabebe6613
    @serkalemabebe6613 Před rokem

    ወንድም አብርሃም ጌታ ይባርክህ

  • @yosefseyoum5023
    @yosefseyoum5023 Před 2 lety

    ወንድሜ በትክክል በህይወቴ የሆነ ነገር ነው በትክክል የተከናወነ ተባረክ

  • @asterdesta3243
    @asterdesta3243 Před rokem

    ዶር: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🎉😂❤❤

  • @birhnashekegnu9100
    @birhnashekegnu9100 Před rokem

    Staga ycamarli geta yibarki

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Před 2 lety

    D/r I thanks you a lot,I blessed
    geta zemenihn yibark betam wodalehu
    geta tsega yabiza

  • @fikirg4954
    @fikirg4954 Před rokem

    ጌታ ተጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před rokem

    True, true and true I am a living witness

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před rokem

    Amen

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Před 2 lety

    Amen Amen God Bless you

  • @kashmishama8033
    @kashmishama8033 Před 2 lety

    Bless you 🙏 ♥

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 2 lety

    እዉነት ነው ዉሸት ከተጀመረ በቃ ማለቂያ የለዉም ።ፓሥተር ዘመንሕ ይባረክ።ያቆብ በእናቱ ቢመራም አሑንም በዚሕ ዘመን በሠወች የተሣሣተ ምክር ዋጋ ያሥከፍላል አዎ እግዚአብሔር መናገሪያዉ መንገድ ብዙ ነዉ ግን እግዚአብሔር በዉሸት አይሠራም ዋጋ ከፈለ እኮ ያቆብ ማለቴ ነገሮች በድፍረት ተሠርቶ እግዚአብሔር ለበጎ ያደርገዋል አይባልም ።እኔ በአለሑበት አገር ወንድማቸዉን እሕታቸዉን ከኢትዮጵያ አሥመጥተዉ ባሌ ሚሥቴ ብለዉ ካመጡአቸዉ በዃላ ብዙ ያማረሩ ዋጋ የከፈሉ አሉ ።ይችን ብቻ አድርጌ ንሥሐ እገባለሑ የምንል አሑንም አሉ።ለማንኛውም ጌታ ዘመንሕን ይባርከዉ ምክንያቱም በሚገባኝ ነገር ነዉ የሠማሑት ። blessed

  • @urimetumime6598
    @urimetumime6598 Před 2 lety

    God bless you

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před 2 lety

    Ohhhh God bless you! Minale hulum endezih kal bicha biyastemir.

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 Před 2 lety

    May God bless you

  • @icode4797
    @icode4797 Před 2 lety

    ehen biye licheris blo yemicheris bichegna agelgay eskahun kayehut

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 2 lety

    🤣😂🥰😍🤩