Memehir Girma Wondimu Video 392. ክፉ መናፍስት በቤተሠብ ዉስጥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በጸሎት ጊዜ የሚወለዱ እና በጸሎት ጊዜ ያልተወለዱ ልጆች

Komentáře • 369

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před rokem +86

    በቢሊዮን ብር የማይተመን ማዳን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝመው !!!!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +92

    _የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር አምላክ እርሶን ያቆይልን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ድንግል እናቴ ትጠብቃችሁ አባታችን ይኖርልን💚💛❤_

    • @raheleshtie1375
      @raheleshtie1375 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @selam801
      @selam801 Před rokem +1

      አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ውድ እህት ሰላምሸ በክርሰቶሰ ይብዛልኝ ሁሌ እወድሻለሁ🥰

    • @zinnashzinnasj4774
      @zinnashzinnasj4774 Před rokem

      Amen ame

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Před rokem +2

      @@selam801 _የኔ ተወዳጅ የኔ በክርስቶስ ፍቅር ከልቤ አስብሻለሁ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ መውደዱ ወረት የሌለበት በማያልቀው ፍቅሩ ቸሩ መድሃኒአለም ይውደድሽ ከኔ በላይ ደግሞ ነገ መድሃኒአለም ነው እንኳን አደረሰሽ ለቸሩ መድሃኒአለም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም ቸሩ መድሃኒአለም ክርስቶስ ያሰብሽውን ያለምሽውን ያቀድሽውን ነገር ሁሉ የልብሽን መሻት ከሀጢያት በስተቀር ይሙላልሽ በሰላም ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ በፀሎትሽ አትርሽኝ ከእስር ወጥቼ ሀገሬ እንድገባ የኔ መልካም እህት እወድሻለሁ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋሽ ታኖርሽ ማማዬ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹_

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን🕊

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +38

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰቤ ሁኝ

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +35

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን 🙏🙏ክርስቲያኖች ሆይ የአለም ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል መድሐኔአለም ከታሰበና ከተወረወረ የሚያድን ጌታ አለሁ ይበለን 💒 🙏🙏🙏

    • @yewubdarkebede2665
      @yewubdarkebede2665 Před rokem +1

      በጸሎት አስቡኝ በማርያም አሞኝ ነው

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Před rokem +1

      @@yewubdarkebede2665 እግዚአብሔር በምህረት በቸርነቱ ያስብሽእማ ከመድሀኒቱ ያገናኝሽ🙏🙏🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +36

    እግዚአብሔር ይመስገን የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +14

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ
    🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X

    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X

    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!!
    czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html
    የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!!
    czcams.com/video/siNZoFLPk-o/video.html

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před rokem +17

    አባችን እርሰወን የሰጠን እግዚአብሄር ሥሙ የተመሰገነ ይሁን እድሜወትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰቦቼ ሁኑ⛓⛓⛓⛓⛓⛓⛓

  • @ruhama561
    @ruhama561 Před rokem +22

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን በሰላም መጡ ጸጋዎትን ያብዛሎዎት ሺ አመት ኑሩልን እኳን ለምላካችን ለቅዱስ መድህንአለም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @hana967
    @hana967 Před rokem +12

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚያብሔር አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕

  • @godislove1776
    @godislove1776 Před rokem +7

    መሀበረ ቅዱሳን መምህር በተማሪዎቻቸዉ ላይ የሰሩትን ይህን ታላቅ ስራ ማየት ያልቻለዉ ለምን ይሆን? እግዚአብሔር እዉነቱን ይግለጥ።

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před rokem +2

      መሀበረ ቅዱሳን ውስጥ ደብተራ ተሰግስጎ ነዋ የሚቃወሙት ስራቸው እንዳይጋለጥ ነው እንጂ አባታችን ምን አደረጉ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +8

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መዳኃኔአለም አባታችን አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před rokem +4

    በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን
    ጠላትዎን እንደ ቅጠል ያርግፍልዎት ለኛ ግን በረከታችን ነዎት

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před rokem +4

    የኔ አባት እድሜዎን ያርዝምልን!!!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +7

    የኛ ውድ እንቁ ወርቅ አባታችን ረዥም እድሜ ያቆዮት እግዚአብሔር ጠላቶችወ ይብዙ🤲🏿ረዥም እድሜ እንዲቆዩልን 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😍😍😍

  • @yeqedusantube6529
    @yeqedusantube6529 Před rokem +3

    መንፈሳዊ ጀግና✝️✝️ በረከቶት ይድረሰን

  • @maymrobi
    @maymrobi Před rokem +9

    መልአከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙን እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን! አሜን በሉ

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት ምንም ጠላት ቢነሳቦትም በእግዚአብሔር ሀይል ያሸንፋሉ ሰው ሲድን የማይወድ ዲያቢሎስና ዘሮቹ ናቸው።

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před rokem +3

    እዉነት መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Před rokem +3

    አባቴ ከልቤ እወዶታለሁ እረጅም እድሜን ይስጥልን ኑሩልን ዘርዎትን እንደሰማይ ከዋክብት ያብዛልን የድሆች አባት ለስንቱ ጭንቅ የደረሱ እውነተኛውን መንገድ ያሳዩን እርስዎ ብቻ ኖት ኑሩልን አባታችን

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před rokem +6

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +5

    የኔ አባት ሺህ አመት ኑሩልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በረከቶት ይደርብን

  • @roychehwan1959
    @roychehwan1959 Před rokem +5

    የኔ አባቴ እድሜ ከጤነ ጋረ ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před rokem +3

    Amen Amen Amen Amen Amen
    Bagaa Nagahaan nuu Dhuftaan Abaa Koo Waqaayyoon Sagalee Jirenyaa Sii Haa Dhageechisuu baraakkaatiin Keessaan Nuraa Olee Haa Buluu Umurii Keessaan Waqaayyoo Nuu Haa Dherreesuuu Ebbifamaa🙏🙏💒💝💒💒💝💒💒💒💒💒

  • @mashealemu89
    @mashealemu89 Před rokem +5

    አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን 💚💛❤️

  • @yettygebey767
    @yettygebey767 Před rokem +3

    አባ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ለናተ የደረሰ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን

  • @ghad1384
    @ghad1384 Před rokem +5

    ሰላም ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አባታችን ቅድስ ሀብታማርያም 🙏🙏🙏 አደረሳን!!!እባከችሁ አባታችንን ስልክ ስጡኝ እናቴ ከ10አመት በላይ ተማሚ ናት😭😭😭አባታችንን ጤና እና ዕድሜ ጨምሮ ይስጠን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      Ghad በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 Před rokem +13

    Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Kesis Memhere Girma Wondimu!!! Let his blessing and his prayer up on all of us!!!

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሚያቸው ያርዝምልን መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መድሃኔአለም አሜን ❤❤❤

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ዮርዳኖስዬ ፕሮፋይሌን ነክተሽ ሰብስክራይብ ሳታረጊኝ አትለፊ

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yewubdarkebede2665
    @yewubdarkebede2665 Před rokem +2

    ስላም አባዬ እንኳን በሰላም መጣቹ በጸሎታቹ አስቡኝ በእግዚአብሔር አደራ ወለተ ማርያም እያላቹ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +2

    _እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ትውልዱ በእዚህ ክፉ መንፈስ ተይዞዋል የእግዚአብሔር ምህረት ስለ በዛልን ነው የእዚህች ምድር ላይ የቆየነው እንደ መንፈሱ ክፋት ብሆን ኑሮ ይህንን ምስክርነት ይህንን ፈውስ ሳናይ በተያዘነው በክፉ መንፈስ ብን ብለን እንጠፋ ነበር ምህረቱን ይሰጠን ይህችን ግዜና ሰአት ላደረሰን አምላክ ስምህ በፍጥረታት አንደበት የመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን አሁንም ያንተ ምህረት ይብዛ በምድሪቱ ላይ የቅዱሳን አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲አቤቱ ጌታዬ ስለስምህ ምህረትህን በኔ ላይ አድርግ ምህረትህ መልካም ናት እና የዳዊት __#መዝሙር__ 108÷21_
    _ለከበረ ስሙ ለምህረት ሰላሙ_
    _እናቅርብ ምስጋና መድሀኒት ነው_
    _የቅዱሳን አምላክ ሁሌም አንተ መድሃኒት ነህ መድሃኒአለም ተመስገን_

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před rokem +3

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @hirutbekele1892
    @hirutbekele1892 Před rokem +3

    አባቴ እርስዎን በሰላም ጠብቁ ያቁይልን ከሁላችንም እድሜ ቀንሱ ለእርሰዎ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጠዎት ።

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem +3

    የማቱ ሳልን ዕድሜ ይስጥልኝ ለአባታችን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před rokem +2

    አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል 🙏🙏🙏🙏

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Před rokem +4

    ሺ አመት ኑሩልን አባታችን

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi Před rokem +3

    Sagalee jirenyaa sini yaa dhagecjisui umurii dheraa sini yaa kenu waqayo abbaa kenya🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mn2qn3we3q
    @user-mn2qn3we3q Před rokem +2

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አባትዬ

  • @abetuyikirbelen9391
    @abetuyikirbelen9391 Před rokem +1

    ዉይ አግዚአብሔር ይመስገን አንኩአን ደስ አላችሁ. አባታችን ኑሩልን 🙏

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +2

    ወይ አባታችን እድምዎትን ያርዝምልን ሌላ ምን እንላለን ያኑርልን ጠናዎትን ይስጥልን ተመስገን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ashenafidessalegn1420
    @ashenafidessalegn1420 Před rokem +2

    እግዚአቭሔር ማዳኑን ይላክልን አሜን

  • @selamgebre6344
    @selamgebre6344 Před rokem +2

    አባታችን በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏 አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለአባታችን እረጅም እድሜ አድልልን 🙏🙏🙏🍀🌷🍀🌷

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +3

    _የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታቸው ከሁላችንጋር ይሁን ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ለህዝባችን ምህረቱን ይላክልን ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማርልን ለታመሙት ፈውስን ይላክልን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖርልን አሜን ተዋህዶን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን የክርስቶስ አገልጋዮች የክርስቶስ ምርጥቃዎች በመቅዱሱ ያፅናልን አሜን ሰላም ሰላም ለኪ ድንግል ማርያም አስራት ሀገርሽን አስቢ ለክፉ መከራ ለክፉ ሞት አሳልፈሽ አትስጭን የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳይን በምልጃሽ እርጅን ኢትዮጵያ ቀና በይ እምዬ ሀገር💚💛❤️ በየ ህመም ቦታ ላይ ላሉትን ወገኖቻችን ድንግል ማርያም ትፈውስልን በፀሎታችሁ አስቡን አትርሱን ላላችሁን ወገኖቻችን አዛኝቷ ማርያም ታስብልን አሜን በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ምህረቱን ቸርነቱን ይላክልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ትቅደምልን💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ኑሪ ሀገሬ አሜን ለቸሩ መድሃኒአለም አመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💚💛❤_

  • @helenadom9817
    @helenadom9817 Před rokem +2

    አባታችን በጣም ነው ምወዶት አንድ ቀን ባገኞት እድን ነበር 29 አመት መልቶኝ ምንም ልጅም ትዳርም ጋደኛም የሴት ጋደኛም የለኝም ሂወቴ በጣም ብልሽት ያለ ነው እና በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኡራኤል ነው ክርስትና ስሜ

  • @user-uh2eu1oi3c
    @user-uh2eu1oi3c Před rokem +3

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው።
    አባትችን መላከ መንክራት ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋና በጤና ይጠብቅልን!
    በጸሎቶት ዘወትር ያስቡን፤ አሜን!

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před rokem +2

    አባ ከፅበል አጥማቂንት የመጡ አባት ናቸው ልዩነቱ በፅጋቸው የተገረሙ ሰዎች በቴሌብዥን አውጡዋቸው ብዙ ህዝብ ተፈወሰ ። ክፉ መንፈስ የሰፈረባቸው አንዳንድ ሊቃን ቅናታዊ ትንኮሳ ጀመሩባቸው በገንዘብ በመቁጠሪያ ና በፈውስ ስራቸው ፈጠራ ወሬ ስም ማጥፋት አወረዱባቸው። ብዙ መከራን ያሳለፉ መንክራት አባ ግርማ
    የልኡል እግዛብሄር አገልጋይ ናቸው ለኔም ፀጋቸው ይድረሰኝ ብዙ ተምሬባቸዋለው thank you God!!!!

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @senigw1654
      @senigw1654 Před rokem

      🌿✝️Amen Amen🌿🙏🏾

  • @shottellfit
    @shottellfit Před rokem +3

    አባታችን።ጸጋውን ያብዛልዎ።ረጅም እድሜ ኑሩልን።

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይሰጥልን ጸጋውነ ያበዛሎት ለኛም ይህንን የመዳን ቀን ያቅርብልን

  • @Fikirte21
    @Fikirte21 Před rokem +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
    አይ አባታችን አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም
    አባታችን ኑሩልን
    ,

  • @meseretnegatu2122
    @meseretnegatu2122 Před rokem +2

    አባታችን አድሜእና ጤና ይስጥልን

  • @jemayineshjemayinesh2455

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን እንኩን ዳና በጡል አልልልልልልል 👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 Před rokem +3

    አባታችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @godislove1776
    @godislove1776 Před rokem +2

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልን ። የአገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክ።

  • @user-mv9ex7vm7j
    @user-mv9ex7vm7j Před rokem +2

    አባቴ መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን አነቁ እኮ 💕👏💕👏💕💕 እንቁ አባት ናቸዉ

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před rokem +1

    እኳን ደሕና መጡ አባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ጠፉብን

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ልዑል እግዚአብሔር 🙏
    አባታችን ብዡ ፍሬ አፍርተዋል እግዚአብሔር ይመስገን
    እባቴ የርሶን ነቀፉ ለኔ ያድርገው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደሰ ያላችሁ በእውነት መታደል ነው አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን የቅዱሳን መላእክት ሁሉ ጠበቃ ከእርሶ ጋር ይሁን

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před měsícem

    ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ እኛንም ለመፈወስ ለመዳን ያብቃን አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Edengirma-g3f
    @Edengirma-g3f Před rokem +1

    አባታችን ስለ እርሶ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Před rokem +2

    እሰይ አባቴ ሲጠፉብኝ ጨንቆኝ ነበር እባኮ አትጥፉብን መምህር

  • @burta9583
    @burta9583 Před rokem +2

    Egzabher yemsegen enkwan dena matulen abbatachen edeme na tena yestot nurulen abbate ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @SvZb-od1kd
    @SvZb-od1kd Před rokem

    አባታችን በፀሎት አስቦኝ ወልደ ገብሬኤል አስካለይ ማርያም ብለው አሞናን ሳውድ ጨቆናናን አባየ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 Před rokem

    እናቴ ሆይ እንደኔ በደል ሳይሆን እንደ ቸርነትሽ ያገሬ አበቀተሽኝ የመምህር ግርማ አጠገብ ለመብቃት አብቂኝ አደራሽ

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +2

    ቃለ ሂይወት ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቄዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ይምህራነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላአብ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ዪሥጦሥ ሥለ አባ እነጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዋሊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቄዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ነህምያ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዪናሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት እግዚአርያ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃትደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ካህናት ሥወ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱ
    ሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-yf9kp5ym3j
    @user-yf9kp5ym3j Před rokem

    ወለተ ሰንበት
    ወልደ ሳሙኤል
    ወለተ ማርያም
    ወለደ ጊዮርጊስ ብላቹ በፆሎት አስብኝ አባታችን እድሜ እና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +2

    የኔ አባት እንኳን ደህና መጡ በረከቶ።ይድረስን

  • @hananega1
    @hananega1 Před rokem

    አባ በፆሎተዎ ያስቡኝ መዝገበ ስላሴ ነኝ።እረጅም እድሜ ይስጥዎት።

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 Před rokem

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ይህን የመስለ ውድ አባት ሰለስጠኽን ስምህ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +2

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ቸሩ መድጏኒ አለም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን በደህና የኛ ንቁ የተዋህዶ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem

    አባቴ ናፍቀዉኝ ነበር ስላየዎት ደስ ብሎኛል እዉነት የአባታችንን እድሜ ያርዝምልን ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አቢዚቶ ይስጥልን ኑሩልን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před rokem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስቡኝ የኔ አባት ሺ ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባታችን በረከቱ ይድረሠን

  • @kasechelove7671
    @kasechelove7671 Před rokem

    ኣባታችን መልኣከ መንክር መምህር ግርማ እረጅም እድሜ የሱጡት ❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻እንዴት እድሎኞች ነን የ ቅድስት ድንግል ማርያም የ ልጁዋ ልጅዎች በጾሎት ያስቡን እንዴት እንደምወዱቱ ኣኮ ❤️

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před rokem

    መላከ መንክራት መምህራችን የተሰነዘረብዎትን ሁሉ ተቋቁመው ይኸው ዛሬም አሉ ትውድን ከተኛበት ሊያነቁ እየተጉ። እየፀለይንልዎት ነው እኛም በአቅማችን አባ:: የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ!

  • @solomonfantahun9840
    @solomonfantahun9840 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እኛንም ለመፈወስ ያብቃን

  • @meisme7593
    @meisme7593 Před rokem +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን። እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @linaozkaya5118
    @linaozkaya5118 Před rokem

    አባታችን ኑሩልን ✨✨✨✨
    እኛም እድሉ ይድረሰን 🙏🙏
    በረከቶት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @samrikendalem7231
    @samrikendalem7231 Před rokem

    አባ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እርሰወን ሳይ እና ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ክብር ምስጋና ይግበዉ ለፈጣሪ አሜን አሜን አሜን።

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před rokem

    አባታችን፤ አይግረሞት ጌታችንን መድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ያ ሁሉ ስቃይ እና መከራ ያደረሱበት ከቤቱ ውስጥ በነበሩት ፈሪሳውያኖች ነው እኮ! እግዚአብሔር በርስዎ በኩል የሚያደርገውን ፈውስ ይቅርና ልብ ላለው አስተምርዎቶት እኮ ብቻውን በቂ ነበር፤ ስብከትዎት እኮ ልዩ ነው ፤በረከቶት ይድረሰን ፀጋውን ያብዛሎት ጉባያችንንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lp6yh3wz2x
    @user-lp6yh3wz2x Před rokem +2

    እንኳን ሰላም መጡልን የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před rokem +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před rokem

    አባታችን ብንረሳ ብንረሳወት የፀሎት ቤት የፀሎት ስነስርአትና በቤት ውስጥ ስግደት በዚህ አንረሳወትም እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጠወት

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 10 měsíci

    አባዬ ኑሩልን ያምላክ ስጦታ በረከታችኖት እድሜዎትን ያብዛልኝ አማ አሜን አሜን አሜን

  • @woine123
    @woine123 Před rokem

    መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን አብዝቶ ይስጥዎት!
    አባታችን, ፈተና እንደበዛብዎት ይታያል! በፈተና መሃል ይሄንን ፀጋ የሰጦት ፈጣሪ የሰማእታቱን ትእግስት ይስጥዎት :: "መስቀሌን ተሸከሙ" ብሎ ካለን ምድራዊ መከራ አለብንና ብርታቱን ይስጥዎት::
    ጌታችንም በቅዱስ ቃሉ አስቀድሞ ነግሮናል " በአለም ሳላችሁ የእኔ ከሆናችሁ መከራ አለባችሁ" ብሎናል ! በእርስዎ የደረሰው እርስዎ ተጠልተው ሳይሆን ቃሉ መፈፀም ስላለበት ነው:: የእርስዎ ብርታትና ትእግስት እኛንም ያበረታናል ያኔ ግዳጅዎትን አተረፍበት ማለት ነው:: ሁሉም ከወደዶት ግን ከእግዚአብሔር አይደሉም ማለት ነው::
    አባቴ ይፍቱኝ::

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem

    እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምሎት ቃለሂወት ያሰማሎት

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem

    አባየ ፀጋውን ያብዛለወት ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን ተስፋ አለኝ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem

    አባታችን እድሚና ጤና ይስጥልን መድሀኒያለም ሆይ እኔንም ለዚችቀን አብቃኝ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před rokem

    የኔ ልዮ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem

    ውዱ አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለጠላትዎ ልቦና ይስጣቼው አሜን በረከትዎ ይደርብን ይባርኩን ይፉቱን🙏🙏🙏

  • @betekidusan
    @betekidusan Před rokem +1

    አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን ብርታታችን ኖት በረከትዎ ይደርብን

  • @user-iz2fk8by4k
    @user-iz2fk8by4k Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ያኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን በፁለት ያስቡን እስከቤተስቡቸ 🙏❤️

  • @gualgere3636
    @gualgere3636 Před rokem +1

    Yena abate orthodox nezelaalem tenur Amen 🙏 🙏 🙏

  • @mimifirew1943
    @mimifirew1943 Před rokem

    አባቴ ይባርኩኝ አወ ልክ ነዎት ከማህጸን ጀምሮ ተይዘን ነዉ የተቸገርነዉ እድሜና ጤና ለአባታችን

  • @user-uf8cs1jt6q
    @user-uf8cs1jt6q Před rokem

    አባታችን ይባርኩን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባረክ

  • @tigistayur2827
    @tigistayur2827 Před rokem

    አባታችን ሺመት ያኑርልንየኛንእደጂሜቀንሥ ለተዋህዶያቆይልንተዋህዶ ለዘላለም ትለምልም