✍️ክብር ለስደት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ✍️#የዐይን_ብረሃን
    የዐይን ብረሃን በእንባ ተውጣ
    ከተራራ የሚበልጥ ደረጃ ስትወጣ
    የመዳሟ ቅመም በስራ ተረግጣ
    በናፍቆት በሐሳብ እንደ ሰም ስር ቀልጣ
    የዐይን ብረሃን ሆና የምታደምቅ የአረቧ ሴት ትምጣ
    እናትና አባቴ እያለች ወንድም እና እህቴ
    በመውጣት በመውረድ ሲደክም ህይወቴ
    እስኪ ልድረስላት ሳይጠፋ መብራቴ
    ሙቀቱ ቅዝቃዜው ለኔ ነው ብርታቴ
    ይደርሰው እንደሆን ለውዱ አባቴ
    የዐይን ብረሃን እሱ መሰረቴ
    ሳይጠወልግ ወዙ ቢዝልም ጉልበቴ
    ለሱ ከደረስኩኝ ደግሜም ለናቴ
    ይኬ ነው ብደክምም ብርታቴ
    t.me/+LeMxwBvk...
    በእጁ የሰራኝ የማይተወኝ ጌታ
    ብርታት እየሆነኝ የድካሜ እፎይታ
    የዓይኔ ብረሃን ሳይለየኝ ላፍታ
    እያመሰገንኩት በስደት ኮረብታ
    ስሙን እያነሳው በጠባቧ ጊዜ
    እሰግድለታለው ለጌታ ሁል ጊዜ
    የሚያወጣኝ እሱ ከሃዘን ትካዜ
    የዐይን ብረሃን ስትዝል ደንዝዛ
    ደክማ ስትቀልጥ እየጠፋ ወዟ
    ያቺ የስደቷ ሻማ ትታያለች ፈዛ
    የመዳሟ ቅመም ስትወርድ ስትወጣ
    የዐይን ብረሃን በፈገግታ አጊጣ
    አለውልህ አለች በአረብ ተጠምዳ
    ከዐይን ጥቅሻ በላይ ከላይ እታች ወርዳ
    የመዳሟ ቅመም ቤቱን ስታፀዳ
    ዳግም ትሮጣለች ከክችን እጓዳ
    የመዳሟ ቅመም ድካሟ በእውነት የፀዳ
    አባቴን እናቴን እያለች የምትደክመው እንቁ
    በስደት መከራ እድሜዋ ማለቁ
    ያልገባኝ ወንድሟ እኔነኝ ደረቁ
    እስኪ እንደሷ ልጓዝ ስደትን ጥሩ ነው ማወቁ
    የሷን ድካም ብርታት ማነው የተረዳ
    እልፍ ታኖራለች በአረብ ተሰዳ
    ችግር ታጠፋለች በአረብ ቤት ነዳ
    የዐይን ብረሃን ስትወጣ ወርዳ
    ፍፁም አትታይም እሷ ስትጎዳ
    t.me/+LeMxwBvk...
    ደናነኝ እያለች ድካሟን ደብቃ
    ለተቸገረው ትደርሳለች የራሷን አርቃ
    ለዚች እንቁ እህት ስደት ይብቃ
    ህይወቷን የምትሰጥ መከፋቷን ሰርቃ
    የመዳሟ ቅመም በፍቅር ሸምቃ
    ከዐይን ጥቅሻ በላይ በናፍቆት ተናንቃ
    አባቴ አለውልህ እያለች በአንደበት ደብቃ
    እናቴ አለውልሽ ትላለች በፍቅር ቃል ሰርቃ
    ወንድሜ በርታልኝ ትላለች አርቃ
    ስደት በኔ ይቁም እህቴ ትኑር በወንዟ ቦርቃ
    እያለች የስደቷ ሻማ በናፍቆት ተገርፋ
    በስደት ዓለም እድሜዋን ስትገፋ
    ለራሷ ሳትኖር ብረሃኗ እንዳይጠፋ
    ማንስ ይረዳታል ድካሟን ለአፍታ
    ሲዝል ሲብረከረክ በስደት ጉልበቷ
    እድሜዋን ሳትኖር በስደት ተገፍታ
    የአረቧ ቅመም ማን ይስጣት እፎይታ
    የዐይን ብረሃን ናት ለሰው ሁሉ ደስታ
    ✍️
    በትንሹ ብላቴና መምህር ገብረፃዲቅ
    ✍️ግንቦት 27/2016
    ✍️ክብር ለስደት #ግጥሙን_ዲስክሪብሽን_ላይ_ተመልከቱት #የዐይን_ብረሃን በስደት ላሉት እህቶቼ #ማዕዶት_ቲዩብ #maedottube2730 #subscribe

Komentáře • 37

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Před 2 měsíci

    ክብር ለስደት ግጥሙን ላቀረብክልን መምህር ገብረፃድቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤❤❤❤

  • @Almaz-xz8ku
    @Almaz-xz8ku Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @user-iv8rf5io3s
    @user-iv8rf5io3s Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i Před 2 měsíci +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሆን በጣም ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው ጥሩ ግጥም ነው ቃለ ይወትን ያሰማልን ፀጋብዛልን ዘመነ እግዚአብሔር አምላክ አበስቶች ባርክልን በጣም ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው ጥሩ ነው አሪፍ ነገር ነው ቀጣይ ምን ጠብቃለን በተስፋ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před 2 měsíci

    ቃለሒወትን ያሠማልን አሜን❤

  • @user-zt6qs6qw1w
    @user-zt6qs6qw1w Před 2 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hao90
    @hao90 Před 2 měsíci +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ
    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት
    ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
    መምህር❤❤❤🍇🍇🌹🌹🍇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇⛪⛪⛪⛪🙏🌹🌹🌹🙏🌹🌹🕊⛪⛪⛪

  • @user-lw6id5jg9w
    @user-lw6id5jg9w Před 2 měsíci

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን አገልግሎት ዘመን ይባርክልን እናመሰግናለን መምህራችን🎉🎉🎉 እንቁ ተዋህዶ መምህራችን

  • @user-gi9tg3dn1g
    @user-gi9tg3dn1g Před 2 měsíci

    ቃልይወት.ያሠሜልን

  • @sunlight681
    @sunlight681 Před 2 měsíci

    በእውነት መምህራችን ወንዲማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋ በከከትን ያዲልልን በዕዲሜ በፀጋ ያቆይልን በርታልን✝️👏👏👏

  • @user-vf4qy5rt9u
    @user-vf4qy5rt9u Před 2 měsíci

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @taytigirma3846
    @taytigirma3846 Před 2 měsíci

    ❤❤🙏🙏🙏

  • @JannetMax
    @JannetMax Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹👏👏👏

  • @user-ry8ug7nm6y
    @user-ry8ug7nm6y Před 2 měsíci

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤❤❤

  • @ሀይለማርያምሰለሞን

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በርታ
    እህቶች ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታው እኛ ካላገዝነው ማን ያግዘዋል በርታ ወንድሜ

  • @AmareDagnaw
    @AmareDagnaw Před 2 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @eyeruseyerus121
    @eyeruseyerus121 Před 2 měsíci

    በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን❤ እግዚአብሔር ያክብርልን😢

  • @HannnhHhnn
    @HannnhHhnn Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏

  • @fantafanta-og1kq
    @fantafanta-og1kq Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-pq5gc5ub2v
    @user-pq5gc5ub2v Před 2 měsíci

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እህቶች ላይክ ሸር አድርጉ ❤❤❤

  • @FasikaKindu
    @FasikaKindu Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርኽ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልኽ👏❤❤❤

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 Před 2 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 Před 2 měsíci

    በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @LovelyDaffodils-fi8kp
    @LovelyDaffodils-fi8kp Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ በጣም ነው የሚያበረታው ቃሉ እውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @SaRaSara-ps5iv
    @SaRaSara-ps5iv Před 2 měsíci

    አሜን ቃለ ኢወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን

  • @user-gk2cx5vn1j
    @user-gk2cx5vn1j Před 2 měsíci

    መምህረነዬ አሜን። ቃል ህይወት ያሰማልን በእውቱ❤❤❤

  • @ksaa-hd1kq
    @ksaa-hd1kq Před 2 měsíci

    ወድማችን ፀጋውን ያብዛለህ

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አብነት🙏

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 2 měsíci

    ቃለሀይውት ያሰማልን እህቶች ወንድማችን ላይክ ሰብሰክ ራይክ ላይክ አድርጉ ❤❤❤

  • @ጤናብእር
    @ጤናብእር Před 2 měsíci

    ወንድማችን በጣም እየወደድኩት መጣው ፕሮግራምህን እናመሰግናለን እረ እህቶች ሼር ላይክ ሼር ብናረግ ምናለ እንጠቀምበታለን እንጂ አአንጎዳም ገንዘብ አናወጣበት ሌለላ ነገር ቢሆን ስንት እይታ እንዳለው ታዘብኩ ያማል እረ መልካም ነገርን እናበረታታ።

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs1500 Před 2 měsíci

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕርዬ

  • @samirawetisamirey7484
    @samirawetisamirey7484 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JannetMax
    @JannetMax Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹👏👏👏

  • @MisiMisi-je8tk
    @MisiMisi-je8tk Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @kokokoko-rs8vl
    @kokokoko-rs8vl Před 2 měsíci

    ❤❤❤