#Zaramedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/support-zara-med...
    gofund.me/6229ecd0
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
  • Zábava

Komentáře • 401

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Před 23 dny +12

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @user-br4ez3me7z
    @user-br4ez3me7z Před 22 dny +9

    እስታሊን የምትናገረው እኮ ልክ ነው ግን እነዚ ሰዎች መቸም ሊገባቸው አይችልም ምክንያቱም የትግራይ ህዝብ ላይ ትልቅ ጥላቻ ኣላቸው

  • @SolomonYikunoamlak
    @SolomonYikunoamlak Před 23 dny +10

    thank you for your service zara media

  • @danealabay3756
    @danealabay3756 Před 23 dny +19

    እግዚአብሔር አምላክ ምሳኻ❤ይኹን ክቡር ሓውና እስታሊኒ ጅግና ኽደግሞ እየ ጅግና ኢኻ

  • @hadasbrhane2238
    @hadasbrhane2238 Před 23 dny +29

    ትርክት የሚል ቃል ከነሱ ነው ያወቅኩት የህወሃት ስተት አማራ ትልቅ ክልል እና ትልቅ ህዝብ አድርጉ መስራቱ ነው

    • @ethiozegba7532
      @ethiozegba7532 Před 23 dny +4

      ቅጫማም እናንተም ክልልና ህዝብ ሆናችኃል ይህ አይነት ትርክትና ትምክት ነው 1 ሚሊየን በላይ ወጣት ያስበላችሁት የናንተ ትርክት ነው ለኢትዮጵያ የተረፈው

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q Před 22 dny +3

      @@ethiozegba7532 በመሳደብ PHD የሰራህ ይመስለኛል ቁም ነገርን ትተህ ስድብ ይቀድመሃልና

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 22 dny

      @@ethiozegba7532 ደደቡ ትግራይ በጦርነቱ 52,000 ወታደር ነው ያጣችው፡፡ ጠቅላላ ትግራይ ሰራዊት 270,000 አልፎ አያውቅም፡፡ ትናንት ለአብይ እና ለ ኢሳያስ አየታላለከ በስድስት ተከታታይ የክተት አዋጅ ሚሊየኖችን ያስበላው የአማራ አሊት ነው ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርተም ይህን ነው የሚያሳየው፡፡ዛሬ ብአዴን ፋኖ እያላቸሁ ክልሉን ወጣት አልባ አረጋችሁታል፡፡

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 22 dny

      @@user-eq5mb3nu3q መጀመሪያ ከላይ ሕዝብ ሚሰድበውን የራሳችንን ጉድ ለምን ዘለለከው

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j Před 21 dnem

      ​@@ethiozegba7532አረ ተው! ስድብ የጋለሞታና የሴት አዳሪ ልጅ ቋንቋ መህኑን አታውቀም? መሳደብ ነውር ነው።

  • @kidantub
    @kidantub Před 23 dny +11

    እውነት እኔ አማራ ነኝ ግን ለህሊና የቆምክ ትልቅ ሠው ነህ

  • @isurafelkif
    @isurafelkif Před 23 dny +16

    እነዚህ የፋኖ ትግል ሊያበላሹ የመጡ ጀነራሎች ሆነ ብሎ የተላከ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለባቸው የሰሜን ፍኖ የጎንደር ፋኖ የጎጃምፋኖ የሽዋ ፋኖ አ አማራሮች ተጠቀቁበት ለማኮላሸት ነው ተጠቀቁበት

  • @MaqaaDurii
    @MaqaaDurii Před 23 dny +23

    I am not Tegaru but an Oromo. Please recognize that we are supporters of this media,

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil Před 23 dny +5

    እኔ ሁልግዜ
    እከታተላሎዉ የአማራ ሚዲያዎችና
    በትግርኛ የምናገሩ ሚዲያዎች
    እወነት ለመናገር የአማራ ትግል ደጋፊ ናቸዉ የፋኖ ደጋፊ ነን የምሉት አማርኛ የምናገሩ ሚዲያዎች ገና ያልነቁ ሠዎች ናቸዉ የትግራይ ህዝብ
    ባሳለፈ ነዉ 3 አመታት በደረሠዉ ጉዳት እስከ አሁን ድረስ አላገገመም
    ህወሃትም ልላ ሥራ ላይ ነዉ ሠላማዊ ትግል እያደረገ ነዉ ያለዉ እና
    ፋኖ እስከ አሁን ድረስ ጥሩ አካሄድ ስሄድ ነዉ የቆየዉ አሁን ግን ትግሉን
    መስቀለኛ መንገድ የቆመ እመስላል

  • @danealabay3756
    @danealabay3756 Před 23 dny +11

    ❤በሎም ምድሪ ትርፍራፋት ዘይረብሑ እዮም በቲ መዓር ላዛኻ ስታሊኒ

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 Před 23 dny +15

    ሳታሊን thank you my brother you always work to make peace among people and I appreciate you because it is not easy on very divided society 🙏🏽🥰

  • @daniboy2293
    @daniboy2293 Před 23 dny +14

    ከብር ኣለን ስታሊን በርታ

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Před 23 dny +6

    ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T. D. F ✝️☪️❤️💛💪💊😍👌💘

  • @abdiali1159
    @abdiali1159 Před 23 dny +5

    ኢስታሊን ሰላምህ ይብዛ።

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Před 23 dny +5

    እባካቹሁ ኢተጲያውያን አንሸዋወድ ሁለቱ. ጀነራሎች ፋኖን. ለማሰተማር ወይም ለድል ሊያበቁ. ሳሆን በመንግሰት. ድርድር ሊኖር. ይችላል ብለው ሽማግሌዎቹ. ጀነራሎች ድርድሩ. እሰኪጀመር በአህያና በበቅሎ ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ ለድርድር መቅረብ. ነው

  • @abrhamkelali9038
    @abrhamkelali9038 Před 23 dny +6

    Stalin hwna the hero journalist, we tegaru and TDF we rsepect u

  • @user-hn8gv3zp4y
    @user-hn8gv3zp4y Před 23 dny +11

    ሰታሊን ጅግና ብኣኻ ንኾርዕ ❤

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 Před 23 dny +1

    Thanku. So. Much. My. Hero. Brather❤. I am. PROUDE OF ❤️. You.Yessss You Telling the Turuth 🙌.

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd Před 23 dny +10

    Both generals who recently joined Fano were the two most notorious perpetrator of the Tigray genocide. We will Never Forget

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 22 dny

      Oromia Prosperity Party Planned and Sponsored Tigrai Genocide Amhara's and Eritreans were Second actors !

  • @TsegaTsegaGerezihar
    @TsegaTsegaGerezihar Před 23 dny +5

    Egzabiher amlak tselaei hzbi tigray yetfeaeyom amen

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 Před 23 dny +3

    ስራሕካ ሰናይ እዩ ግን ዝርደአኦም ህዝቢ ኣይኮኑን።

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 Před 23 dny +26

    ስታሊንየ ኣታ ኣንበሳ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ

  • @danielnegussie472
    @danielnegussie472 Před 21 dnem

    Stalin, we understand your frustration about the General's interview. You're doing whar smart, and visionary lesser would do in these days of uncertainties. We appreciate your flexibility and political acumen.

  • @user-ix4qy8re8g
    @user-ix4qy8re8g Před 23 dny +7

    ትክክል አባቴ በርታልን

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie Před 23 dny +3

    እዉነት ነዉ

  • @user-is1yp6el5e
    @user-is1yp6el5e Před 23 dny +5

    ስታሊን አንተ ጀግናና እውነተኛ ሰው ነክ የሰው ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም ቀተቻለህ አቅም የአማራንና የትግራይን ህዝብ አስማማ ያንየ ኢትዮጵያ የዘልአለም ሰላም ታገኛለች

  • @user-jb6pr7xw8s
    @user-jb6pr7xw8s Před 23 dny +1

    thank you

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 Před 23 dny +3

    እነዚህ ስዎች ከዚህ በፊት ተላላኪ ነበርን አሉ አሁን ደግሞ ጀነራል ነኝ ባዮ ስው የስጠውን ዝም ብሎ የሚያነበው ምን አይነት አእምሮ ነው ያላቸው መጠናት አለበት።እኛ ለስላም ብለን የፈፅሙትን ወንጀል በህግ እስከምንፉረዳቸው ድረስ ዝም ብለን ስላም እየስበክን ነው እነሱ ግን እንዳበደ ውሻ እዛም እዚም መናከስ ነው ስራቸው ።ታጥበው የማይፅዱ ሽንፍሎች

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu Před 23 dny +1

    We know
    Important Things we need correction

  • @tsedalgashegebre7264
    @tsedalgashegebre7264 Před 23 dny +6

    ወደድክም ጠላሕም የትግራይ ሕዝብ እና የአማራ ሕዝብ በአንድነት ይኖራል

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh Před 23 dny +1

    Welcome 🙏

  • @haftombeyene4546
    @haftombeyene4546 Před 22 dny

    ትችላለህ 👏🏻

  • @user-wx6gt8xb9u
    @user-wx6gt8xb9u Před 22 dny +3

    እነዚህ የ አማራ ስቃይ ሞት ጦርነት ለማራዘም ነው የገቡት

  • @birhanunega4981
    @birhanunega4981 Před 23 dny +2

    We will discuss and settle the matter about the two region .

  • @marbettube8870
    @marbettube8870 Před 23 dny +3

    ውነት ነው በትርክት ነው እሄ ሁሉ ችግር የፈጠረው 15:11

    • @user-ix4qy8re8g
      @user-ix4qy8re8g Před 23 dny

      @@marbettube8870 እስታሊን ለምን አስተየት እንዳልፅፍ እንቢ የሚለኝ ላንተ

  • @Mogessie842
    @Mogessie842 Před 22 dny +1

    የፋኖ አደረጃጀት ወታደራዊና የፖለቲካ አመራር መለየት አለበት። አለዚያ ትግሉን ሁለት ወደፊት አንድ ወደ ኋላ ነው። ሁሉም እየተነሳ ካወራ ችግር ነው።

  • @meharidesta-nr3wk
    @meharidesta-nr3wk Před 23 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ix4qy8re8g
    @user-ix4qy8re8g Před 23 dny +9

    አሁን እስታሊን በርታ ሁሉም እንዳንተ ቢገባው ኖሮ አብይ አይፈነጭምነበር አማራና ትግራይላይ

  • @weykefetek3020
    @weykefetek3020 Před 23 dny

    Amazing analysis ❤❤❤

  • @STAMA123
    @STAMA123 Před 23 dny +3

    ጀነራል ተብዬው መሀይም ነው እሚለውን አያውቅም መዶለት ይላልንዴ ሽንታም😊

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Před 23 dny +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 22 dny

    Ye Tigray hezb wede serawe Gebtwale. Ytefersewn eygeneba lejochun eyastemare newe. Staline “0ne in million “ korahubehe!💪🏾💪🏾❤️❤️❤️❤️🙏

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Před 23 dny +1

    የቕንየልና እስታሊን።...

  • @AyniyeAbayu
    @AyniyeAbayu Před 23 dny +2

    እውነት ነው ስተት ይኖራል ግን ከጀርባህ ብዙ የአማራ እውነተኛ ደጋፊ አለክ ....እውነት ያሸንፋል አንተም የምንወድህን ያህል አንተም ህውሃትን ስትደግፍ በጣም ቅር ይለናል ከአማራ ህዝብ የሡዳን ይሻላል ,,,ከአማራ ህዝብ ሂሳብ እናወራርደው....እንዴ እረ ስንቱን ...ተው እስታሊን እናከብርሀለን እንወድሃለን .....የያዝከውን ቅዱስ ሀሳብ ቀጥል ስተት ቢኖርም የአማራ ህዝብ ያስተካክላል ....ህውሃትን ግን ስትደግፍ ይቅርታ አድርግልን ማፈር አለብህ ህውሃት እና ብአዴን የህዝብ ነቀርሳ ናቸው

    • @peaceforall7959
      @peaceforall7959 Před 23 dny +3

      እናንተ ስዎች ግን ምንድን ነው ችግራችሁ??? አይገባችሁም እንዴ ተደጋግሞ እየተነገራችሁ ጉድ እኮ ነው ሱዳን ይሻለናል የተባለበት ምክንያት አሸሼ ገዳሜ አብይ መጣልን ከመሽ እያላችሁ ተጋሩን ከአማራ ክልል እየዘረፍችሁ እና እየገደላችሁ እግሬ አውጭኝ ብሎ ግማሹ ህዝባችን የሱዳን ህዝብ ስላስጠለላቸው ነው ይሄ እኮ ሳይንስ አይደለም መመራመር አይጠበቅባችሁም ለመረዳት

    • @user-qg4sv5lw9b
      @user-qg4sv5lw9b Před 23 dny

      ሰለዚ ህውሃት ትክክል ነው ብላቹ ትደግፋላቹ​@@peaceforall7959

    • @AyniyeAbayu
      @AyniyeAbayu Před 22 dny

      አንተ ክልስ ከአንተ ጋር ያወራ የለም....ስታሊን ሠው ስለሆነ ከሰው ጋር ነው የማወራው

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd Před 23 dny +3

    Really the country is cursed. How could a big country has like these generals as chief of police commisioners of the region. They are nonsense and merciless mehayim. Both were notorious especially Tezera who had committed a lot of atrocities jointly with Eritrean fascist army. He and his comareds have looted and destroyed the livelihood of innocent Tegaru in western, southern, NW and other parts of Tigray.

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 22 dny +1

    የጀነራሉ ባለቤት ማን ይባሉ ይሆን?።በቀይ ባህር ውስጥ በቁምጣ ሲዋኙ የታዩት ሴትዮ ናቸው?ለማወቅ ያህል ነው።

  • @AsmelashAregawi-lc6ym
    @AsmelashAregawi-lc6ym Před 22 dny

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 Před 23 dny +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 Před 23 dny +3

    ሳታሊን ሗወይ እዛም ሕዚቢ እዚዐም ተሗፂው ለይፀሪ ሺንፉላ እዬም ምሲ እዚአቶም ሀመይ እልኻ ሀምልንበር እንዲዒ 🤔🤔

  • @user-wp8qp4pl8e
    @user-wp8qp4pl8e Před 23 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 Před 23 dny +1

    ካልደከመህ እስክትሞት ድረስ በሚመችህ መንገድ ነሮችን እያንጋደድክ መተርጎም ትችላለህ በርታ ,ጀነራሉ ያሉት ግልፅ ነው ህወሓት መርዝ ነው ለትግራይ ያተረፈው ስቃይ ነው በአዴን ለአማራ ችግር እንደሆነው አንተ ህወሓት ሲባል የትግሬ ህዝብ ተባለ ትላለህ keep going brother Stalin !

  • @user-ix4qy8re8g
    @user-ix4qy8re8g Před 23 dny

    አሪፍ ቶሎ መቅጨትህ አሪፍ ነው

  • @chakabayisa8187
    @chakabayisa8187 Před 23 dny +1

    Anyone can struggle for its right. But Amhara's struggle mainly focuses on the restoration of land

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Před 23 dny +1

    እንዴት እንደወሰዳችሁት ንገረን

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Před 22 dny +1

    አማራ ከሰልፍ ወደ ሰይፍ ሂዷል።አማራ አላማውን ያሳካል።

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 Před 22 dny

    🙏🙏🙏❤️

  • @user-rf3yy9qr2d
    @user-rf3yy9qr2d Před 23 dny +3

    Viva stalin great man

  • @meharidesta-nr3wk
    @meharidesta-nr3wk Před 23 dny +1

    🎉

  • @mdhanwbet940
    @mdhanwbet940 Před 22 dny

    Jigna estalen ❤

  • @user-oi3if8wp7r
    @user-oi3if8wp7r Před 23 dny

    ጥሩ ነዉ ስትል አልነበረ

  • @betiiberii1698
    @betiiberii1698 Před 22 dny +3

    ተፈራ ማሞ ሚስቱ ሻዕብያ ናት፡፡ ለሻዕብያ ተላላኪነቱን እያስመስከረ ነው፡፡

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu Před 23 dny

    Tkkl 100 100

  • @ejiguabebe-kb4sn
    @ejiguabebe-kb4sn Před 22 dny

    እዚህ ላይ ይበቃናል ስታሊን።ተጨፍነህ ፋኖን ሰው ይሆናል ብለህ ስትደግፍ በእኛ ላይ እየፈረድክብን እንደሆነ ይግባህ! ለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l Před 23 dny +3

    ስታሊን ፈታዊ አዱ ህዝቡ ሀቀኛ ለያዳልው ይበል

  • @tewodrosworku7346
    @tewodrosworku7346 Před 22 dny +2

    Tigrai is a brother. But TPLF is enemy at least for all Amhara people.

    • @haftombeyene4546
      @haftombeyene4546 Před 22 dny

      There was no nation known as #Amhara till #tplf came to power and recognized it. So you must salute TPLF.

  • @selamlehulum5944
    @selamlehulum5944 Před 22 dny

    Reslect. Good Zara.

  • @axamsam490
    @axamsam490 Před 22 dny +1

    STALIN YOU ARE SMART

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 22 dny

    Ye Tigray hezb weredu! Lebachehu yewred!😢💔

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 22 dny +1

    በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሴት አዳሪ ጳጳሱም፤አዝማሪውም፤ ፖለቲከኛ ና ሌላውም ማህበረ ሰብ የተባበረው የትግራይን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ነበር።በፈጣሪ ሃይል ግን አልተሳካላቸውም።ታድያ ላጠፉት ጥፋት እንኳን ይቅርታ ለማይጠይቅ ህዝብ በህግ እንደመጠየቅ እንደገና እጅ መንሳት አይከብድም? "ቡኻርያ መንኹሳ መድገምያ(ጉልዒ)አሲራ"እንዳይመስል።

  • @user-iv5hr6vw6v
    @user-iv5hr6vw6v Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinaweZewege
    @ZinaweZewege Před 23 dny +2

    Koy enante mn agebachihu enante mn agebachihu sle fano sle tdf atawerum endi

  • @noorworldyoutube9809
    @noorworldyoutube9809 Před 22 dny +2

    ስታሊን እነዚህ ባለጌ ጀነራል ተብዬዎች በተልዕኮ ነው ፋኖ የሆኑት ::

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu Před 23 dny

    Till 100

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 Před 23 dny +1

    Abiy chiginu enqan sewen feterin yemiwash sew New

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 22 dny +1

    ❤የፈደራል ና የግል ሚድያ እና የኢትዪጵያ መከላከያ የህዝብ ድምፅ አይደሉም ። የአቢይ አህመድ ደም ጠጪ መሪ ድምፅ ናቸው❤

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu Před 23 dny +1

    Staly mejemeria hwat anweyaym
    Tnat ykahed hzbawi wsane tblo biteyek no blual
    Tplf
    Main point is we have to learn our mistakes

  • @fasilalemu5906
    @fasilalemu5906 Před 23 dny +2

    ስታሊን ስለአየመንገድ ያነሳህ አየህው የዘረኝነት መጨረሻው ይህ ነው በህዋት ጊዜ አስታውሳለሁ 25 ሆስተስ ሱመረቁ 24 ትግሬ ናቸው ተብሎ አገር በሰአቱ አገር ተንጫጫ
    ስታሊን ዘረኝነት የአስተሳሰብ ሚዛን ያስታል
    ከአዙሪት አሁንም ያውጣን

  • @user-rh8fw1tf8i
    @user-rh8fw1tf8i Před 23 dny +3

    ዝተኸበርካ እስታሊን ገብረስላሴ ከመይ አለኻ።ተጋዳላይ ስዩም በርሀ ኪዳነማርያም እባሃል ወዲ ፷፮ ዓመት እየ፭ ርእሰይ በረኻ ወፂአ ሕጉስ እየ።ግን ካብዳንፉር አምፂኦም ዝአሰርዎም ተጋሩ ወታደራት ኢትዮጵያ ዝነበሩ አብ ሃዋሳ ጥራሕ ፲፭ኮነርየላት ተጋሩ ፳ ሓለቃ ፼ተጋሩ። ፳፯ ሓለቃ ፻ ተጋሩዝቀረዩ ካብ ሓለቃ፲ ክሳብ ምክትል ሓለቃ ፻ አለው በዝሖም ካብ ፬ ፦፳፮ ዓመት ዝተፈረደሎም አብ ቃልቲ ባህርዳር አዋአርባ ጅግጅግጅጋ በደብረታቡር ወዘተ ብአማኢት ዝቁፀሩ ተጋሩ አብእሱር ይሳቀዩ አለው ካብአቶም ሓደ በኹሪ ወደይ አሎ ።ግምት ግን ማዓትገበን ጆኖሳይድ ዝፈፀሙ ግምት ወይ ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ንደቅና ምንም አብግምት ዘየእተወ ብነፃ አሳናቢቱዎም።እዙይ ናይግፍዒግፍዒ እዩ

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 Před 23 dny +6

    ጀነራሎቹን ያለአግባብ መዉቀስ ትግሉን በሞያቸዉእንዳያግዙ የመከፋፈል ሴራ ይመስለኛል ።ፋኖዎችና የአማራ ህዝብና ደጋፊዎች በትኩረት ልትከታተሉት ይገባል ባይ ነኝ።

    • @berihunderbew3201
      @berihunderbew3201 Před 23 dny +3

      ስጋትህ/ሽ ይገባኛል ነገር ግን ጀነራል ተፈራ ለትግራይ ህዝብ ያስተላለፈው መልእክት ''ከህወሓት ድሎታ 'ወጥተህ' ማለት አይገባውን ምክንያቱም ትላንት ፈዴራል መንግስት ለህወሓት መሪዎች ፋኖን እንምታና መሬታችሁን አስመልሱ ሲላቸው እኛ ከአማራ ህዝብ ጋር ዳግም ደም አንቃባም ሲሉ መመለሳቸው ጀነራሉ መርሳት አልነበረበትም በተጨማሪ ህወሐት እና የትግራይ ህዝብ መለየት አይቻለም

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria Před 23 dny +3

    ድሮም ያረጀ አህያ የደፈጫ ፀር ነዉ
    ኰአብይ አህመድ ተልኮነው የመጣ

  • @Riverspet
    @Riverspet Před 23 dny

    Estalin outstanding analysis ,ena fanonen edgfalew .anten eytahen adenkalew yetgray hezeb lefano yagzal enje fanonen aywegam 100% .

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Před 23 dny +1

    Ethiopian airlines and hotel bulshet..

  • @gebrekristosgebreselassie2155

    ትክክል ነው ጀነራል ተፈራ ማሞ ተጽፎ የተሰጣቸው ነው የሚመስለው ሲያነቡ ያስታውቃል

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu Před 23 dny

    If tplf not involved means it’s good for both

  • @belaywelu8678
    @belaywelu8678 Před 23 dny +2

    ስታሊን ሌላ ቢሰጠው ተፈራ ደጋግሞ ሳያነባው ነው ያነበበዉ እያልከን ነው?የማንም ሳይሆን የራሱ ነው።

    • @Dats09
      @Dats09 Před 22 dny +2

      If that is his handwriting, why is he struggling to read it ?

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 Před 23 dny +1

    Ayy Meles yee Ethiopia hizzeben eyaznana neber yemiyastedaderew yee ahunu fishka demo eyegedele cheginge yeteklal

  • @czenebechernet756
    @czenebechernet756 Před 23 dny

    No, Stalin.

  • @hi-lz3fq
    @hi-lz3fq Před 22 dny

    Hahaha 😝 Tefera is our hero that is it

  • @GidenaAmare-o2i
    @GidenaAmare-o2i Před 23 dny +1

    10q ketlbet tgraway endezih new hakun awttehewal

  • @fasilalemu5906
    @fasilalemu5906 Před 23 dny +3

    ስታሊን ምን እንደዚህ አናደደህ አንተም እኮ ህዋትና ብልጽግና ምን እንደተባባሉ አታውቅም
    ከዛ ይልቅ እነዚህ እርስ በርሳቸው ቢነጋገሩ ስታሊን አንተ የህዋት ተወካይ አይደለህም ይህን የምትለውን ነገር ህዋት በአደባባይ ይውጣና ያስተባብል
    አየህ ዘር ሲስብህ
    አይ ኢትዮጽያ ሁሉ ነገር የሚመዘነው ሃሳብ ሳይሆን ጎጥ የሚዛን ብቻ መለኪያ ስትሆን
    በቃ አዙሪት
    ከአዙሪት ያውጣን

    • @fidleytube
      @fidleytube Před 22 dny

      ህዋሓት እኮ የትግራይ እኮ ነው ህዋሓት እኮ ነው ብልፅግና አብረን ለፋኖ እንውግው ሲለው ኖ አልገባበትም ያለው እና ከዚ ያለ አለ እንዴ ኧረ እናንተ ለእግዚአብሔር ፍሩ🤔

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus Před 22 dny

    እኔ ጀነራሎች ብጥርጣሬ መታየት ያለበት ነው በዚህ ብትሰሩ።
    ተገዝተዉ ሊሆን ይችላል ልብ ማለት ነው።
    ተፈራ መፃፍ ይቅርና በቅጡ ማንበብ ኣይችልም። ተልዕኮ ይዞ ካልሆነ።

  • @noorworldyoutube9809
    @noorworldyoutube9809 Před 22 dny +1

    ተሳስተሃል ስታሊን እኔ ኦሮሞ ነኝ አዳማ ላይ ተጋሩ አልተገደለም ለተጋሩ ህዝብ መንግስትን ስንቃወም ነበርን እኔ በግሌ በተጋሩ ላይ በደረሰው በደል ወላሂ አልቅሻለው .

  • @wendosanwoldie6831
    @wendosanwoldie6831 Před 22 dny

    Ola mendnew

  • @HaileHagos-v5m
    @HaileHagos-v5m Před 22 dny

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየሰራው ያለው ጉድ ማለቅያ ያለው አይመስልም የነዚህ ተበዳይ እንስት ወጣቶች ችግር ሳይፈታ አሁን ለቀጣይ ሳምንት Vaccacy አውጥቷል፡፡

  • @tesemmasenbetu1503
    @tesemmasenbetu1503 Před 23 dny

    ለስንት አመት:ነው? መስዋእትነት የከፈሉት?

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Před 22 dny +1

    ትግራይ የሚባል ወልቃይትና እራያን ያጠቃለለ በታሪክ የለም።እስታሊን።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 22 dny

      ታዲያ የማነው መሬቱ ታሪክ ካለ አምጡታ

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 Před 23 dny

    ወልቃይትን ለቀቁእንዴ ?????????

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Před 23 dny +1

    Fano. Stalin Eshi

  • @halafimegedi
    @halafimegedi Před 23 dny +3

    I can tell he didn't write the script nor did he rehearse before the camera. He had hard time reading it clearly. What a disgrace!!!

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria Před 22 dny

    ስታሊን ዑንቂ ናይ ሚድያ ሰብ ኢካሞ ክብሪ ይግበአካ