ወደ ኢትዮጲያ ስትመጡ ተጠንቀቁ ካርጎ ቀርጥ አያሳልፉም እቃ ብዛት ጓደኛዬ እቃዋን ጥላ መጣች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 198

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ Před 2 lety +6

    እንኳን ሻይ ያለ ምግብም ትኖሪያለሽ😀😀 ልክ ነሽ ከዚህ በቀን 2 ጊዜ ሻወር ተለምዶ የአረብ ሀገርን ኑሮ ወደ ሀገራችን መውሰድ አንችልም የፈለገ ብንለፋ ስለዚህ ያደግንበትን አስታውሰን አንድ ደረጃ 2 ደረጃ ከፍ ካልን ያለችነን አጣጥመን መኖር ነው ሺ አመት አይኖር ላጭር ሂዎት ምነው ሸዋ

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 Před 2 lety +3

    ዉይ ሳቢና እዉነትሺን እኮ ነዉ ይዩልኝ እንወዳለን እደፒሊፒኖቺና እደእዱኒዢያወቺ ብንሆን አገራቺነ የት በደረሠቺ

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Před 2 lety

    ስለ ካርጎ እዉነትሽን ነዉ እኔም የዛሬ 3 አመት ላኪም ተቀባይም ራሴ ነበርክ ካርጎ ሳደርግ የልብሱ በጅ ነቅየ ነበር የላኩት የቤት እቃዎችም ብዙ ይዤ ነበር ግን የደረበት 360 ብር የፈታሾች የ4 ካርቶን 400 ብር ብቻ ነዉ የከፈልኩት እና ኤሌክትሮኒሰ የያዙ ብዙ ሲያሰከፍሏቸዉ ነበር ነጻ ወረቀት ለማጻፍ እዚ ያለዉ ቆንጽላ ደዉየ ስጠይቅ ለማጻፍ 40 ዲናር ጠየቁኝ ለትልልቅ እቃዎች እንጂ ለልብስ ለቤት እቃዎች የሄን ያህል አያስከፍሉሽም አሉኝ ወረቀቱ ለማጻፍ ክፍያ ስላለዉ መኪና ፍሪጅ ቲቪ አልጋ የመሳሰሉት ትልልቅ እቃዎች ለሚልኩ ነዉ የሚሆነዉ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +1

    የእኛ የኢትዮጵያውያን ፀጉር የሚስማማው በራሳችን የፀጉር ይዘት የሚዘጋጅ ብዙ አይነት ትሪትመንትና ሻምፖ ሞልቷል ትርፊ ኪሳራ ነው ወሳኝ የሆነ ነገር ካልሆነ እቃም ቢሆን ሃገራችን ውስጥ ሞልቷል ሳባ ትክክል ነሽ መምጣት ያለበትን እና የሌለበትን መለየት ይኖርብናል

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Před 2 lety +3

    ኢቶቢያዉያኖቸ ሁሉነገር ኢቶቢያ መልቶ የአረብ ኮተታኮተት እየሠበሠብሽ ቀረጡ ከገዛሽዉ በላይ እጥፍ ነወ 👍👍👍👍

  • @signalsignal2069
    @signalsignal2069 Před 2 lety +2

    kkkkkkk Wone ሰባዬ በእውነት በሳቅ ሞቱኩ እበክሽ ዉዴ ስለ ቴሌቭጂን ኢትዮጵያ ይሻላል

    • @meseretyazieyazie7469
      @meseretyazieyazie7469 Před 2 lety

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እንዳመር በቅንነትczcams.com/video/eBrz4FQbRO8/video.html ጀማሪ ነኝ

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 2 lety

    ሳባየ ሁለት ሻጣ አምሳ ኬሎ የሜሆን ካርጎ ባደርግ እና እንደገ በእጀ አንድ ቴቬ እና አስራ አምስት ኬሎ ብይዝስ ችግር የለውም

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 Před 2 lety +2

    ወሬታበዛለሽ አባ የመጣሽበትንጥያቄ ቶሎማቅረብሞክሪ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je Před 2 měsíci

    እውነት ነው አገራችን ንፁ ምንም ኬሚካል ያለገባው ብና ወተት እምዬ አገሬ

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ Před 2 lety +1

    ሣባ እዳው ደህና ገባችሁ እኔ ከጀረባችሁ ያለው ሠውየ ፈረቼ ነበር ሣትሠረቁ ተገባችሁ እቤታችሁ

  • @z.d7914
    @z.d7914 Před 2 lety +1

    ወይ ሳባየ ያገሬ ልጅ ዛሬስ የሌለ ነው የተናገርሽው ቅመም እራሱ ያመጋሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @madina3096
    @madina3096 Před 2 lety +1

    liv ሰትገቢ ጀወል ሰይለት ተደርጎነው የሚገበው ሰልክ እዬጎረጎርሽ አዴለም ሰራሺን ከጨረሽ ቡሀለነው መክፈት ዛሬ በቻ አዴለም ሁልገዜ አይሻለሁ 🙄

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 Před 2 lety +2

    አሰላም አለኩም,ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምእኳን ደህና መጣሽጤና ይሰጥላኝ

  • @ethiopia8545
    @ethiopia8545 Před 2 lety

    የኔውድ እህት ሳባዬ ልክነሽ ቅቤ ብንገዛበት ይሻላል ወላሂ ሀቅነውግን እኔ ቅቤም ቅባትም መቀባ ት አልወድም እኔም ልመጣነው ከዱባይ ዝግጁት ላይ ነኝ ሳባ እኔ እቃ ሳሽግ የገዛሁበትን ዋጋው እዛው ላይ ሆኖ አላነሳሁትም እቃ የቤት ካስል ሆኚ ስለምመጣ የነፃ ወረቀት አፅፋለሁኝ ብያለሁኝ

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 2 lety

    ውይኔ ሳባ ቤዛ ከመወደዴ የተነሳ ካርጎ ላደርግ ነው ኮመቶች ኮኮ ይዛቹ ኑ የምበላው ቦታ ኢትዮ ኤሬፖርት ሰምታችዋል😂😂😂

  • @meseretdanel7698
    @meseretdanel7698 Před rokem

    ሰላም እህቴ ጆርዳን ካርጎ አለ እንዴ ካለስ ስንት ነው ኪሎ

  • @user-yr1gn7kp2b
    @user-yr1gn7kp2b Před 2 lety +1

    አይ ሳባዬ የልቤን እኮ ነው የምትናገሪው😅😅😅😅😅😅

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 Před 2 lety +1

    ካርጎ አትላኩ እህቶች እኔ ሰትዩ የሰጠችኝ ጫማ እና ልብስ ሰጣኝ ሃገር ቢገባ ይጠቅም ነበር ፣ ግን አሁን እንዳለ ልጥለው ወስኛለሁ ካርጎ ከምከፍል ይቅርብኝ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 2 lety

      ልብሱ ሀገር ሲገባ ዋጋ የለውም ምንም ነገር እህቴ ሰብስክራይብ አረጌኝ ዉዴ

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 2 lety

      እረመግዛቱን ትተሽየሰጠችሽን በኪሎሽ አስገቢው አድማስ ከሆነ

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 Před 2 lety

      እንዴ እኔ እኔም አራት ሻንጣ እኔ 6 አመቴ ምን ላርገው መንታ ልብ ሆኛለሁ

  • @m.o3412
    @m.o3412 Před 2 lety

    እረ ሳባ በተያዘ ስው እቃ መላክ አሁን ላይ ያስከፍላሉ እንደድሮው አይደለም

  • @azmera.assefa.demrew4969
    @azmera.assefa.demrew4969 Před 2 lety +2

    ሀይ.ሳባየ.እንደት.ነሺ.ሳባየ.አድስ.ኢትብር.ነኝ.አስተዋውቂልኝ.

  • @user-lb5fz2xx4n
    @user-lb5fz2xx4n Před 2 lety

    ወይ ሳባ ምን ሆነሽ ነዉ የደረቀ እንጨት መስልሻል እኮ

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 Před 2 lety

    ሳባ አመሰግናለው ባለፈው ጋደኛሽ ስትመጣ ቢድዮ ዳግሚያ ስለዚህ ብትሰራልን እያልኩ ነበር tanks

  • @user-zj5kz7zt8x
    @user-zj5kz7zt8x Před 2 lety

    ሳባ ለምን ከሳሺ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety +1

    ቡላ አህያ መስየ አላለችም ክክክክ ገና ዛሬ ቁም ነገር አወራሽ

  • @selamneshmuluneh1526
    @selamneshmuluneh1526 Před 2 lety +1

    Lik nash sabaye bizu ihtoch iyasadabun nawu

  • @kidistdemssie95
    @kidistdemssie95 Před 2 lety

    ሙድ ትይዣለሽ እዴ

  • @zumitube
    @zumitube Před 2 lety

    ሳቢዬ ቡላ አህያ መስዬ ትያለሽ በሳቅ ሞትኩ

  • @user-uv3dn5qk2r
    @user-uv3dn5qk2r Před 2 lety +1

    እኔስመገድ በተከፈተ ነበር ጭራሽ እናቸውንም አልፈልግ ብር ብቻ ነው

  • @marrybintaboha8017
    @marrybintaboha8017 Před 2 lety +2

    ለገና ገብቼ ነበር ካርጎ ልኬ ምንም ቀረጥ አልከፈልኩም ብዙ እቃ አመጣው

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 Před 2 lety

      እደወ በናትሸ እኔም ማአት ልብሰ ነበረኝ ልተወዉ ይሁን ቀረፁ አዳዱቹ ሲናገሮ ያሰደነግጣል

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před 2 lety +1

      @@fantayoutube8854 እኔ የዛሬ 4 አመት ልኬ ከዚያ ወዲህ ትቻለሁ ቀረጥ እደዚያ መሆኑን ባቅ አሌክም ነበረ በካረጉ ነበረ አንድ ኤሌክትሮንክስ የለውም ግን ከዚህ ስልክ 2300 ሪያል መላኪያ ኢትዮጵያ ማውጫ 17500ብረ ከአዲስ አበባ ባህረዳረ ሰባትሺ ፍጀሁ በጥቅሉ የላኩት እቃ 2መቶ ሺ ይሆናል ሳሰበው ከዚያ ሲደረስ ቤተሰብ ምን ቢሉ ጥሩ ነው የተላከው ኮተት ነው እቃው ከብረድልብስ ውጭ አሉኝ እና ሁሉ ነገረ ከዚህ ምልቶ አሉ ቲቪ ኤራሱ አትውሰዱ ከዚህ ለምን ብትሉ ያረብ ሀገረ ቲቪ ሀገረ ገብቶ ከተበላሸ መስተካከል አይችሉም ብዙ ጋደኞቼ ከሰሩ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety

      @@samiragzachew8903 ሳህ ጎበዝ

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 2 lety

      @@samiragzachew8903 ብርድ ልብስ ቡዙ ከሆነ ይቀርጣሉ

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Před rokem

    ስልክ ስት ይፈቀዳል

  • @saadahussein3755
    @saadahussein3755 Před 2 lety +3

    ሳቢ ዛሬነዉ የጠየኩሽ መልሽልኝ እህት

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 Před rokem

    Salam sabaye ewnetsnu hulh bagerach aleh hageracnh atasadibh 😁😁😁😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fentaye6957
    @fentaye6957 Před 2 lety +1

    ኧረተይ ደና ልብስ ልበሽ

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Před 2 lety +1

    ከዚህ ስንመጣ እንከፈል የለ እንዴ ለያዝ ነዉ ነገር ኢትዮጵያ ደሞ ሁለተኛ ነዉ እምንከፍለዉ

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 Před 2 lety +1

    ሳባየ ሰላም ነው እህቴ እንዴት ነሽ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Demerige mari🇪🇹

    • @delleorks903
      @delleorks903 Před 2 lety

      ሰላም ነው

    • @meseretyazieyazie7469
      @meseretyazieyazie7469 Před 2 lety

      @@yordi8453 እንዳመር💝czcams.com/video/eBrz4FQbRO8/video.htmlበቅንነት ጀማሪ ነኝ

  • @martatame8977
    @martatame8977 Před 2 lety

    ሳባየ እህቴ እንዴት ነሽ እኔ ምለው በ40 ኪሎ ሁኖ ሻንጣ መምጣት አይቻልም ወይስ ሁለት ሻንጣ ከመያዝ 40ኪሎ በአንድ ሻንጣ አስቤ ነበር እስቲ ንገሪኝ እና ደሞ አንድ ላፕቶፕ እና 3 ስልክ አስቤ ነበር እና ምይዛቸዉን አስረጅኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ Před 2 lety

      በትኬት ከሆነ የምትወስጀረው 20 20 ኪሎ በሚይዝ ሻንጣ አካፉሊው ከ 25 በላይ አይሄድም በፈለዋል

    • @martatame8977
      @martatame8977 Před 2 lety +1

      @@ሪምቲዩብከወሎ አወ በትኬት ነው እኔማ ሁለት ሻንጣ ላለመያዝ ነበር እሽ ዉዴ አመሰግናለሁ

  • @Birabiro1663
    @Birabiro1663 Před 2 lety

    ሳባ እንዴት ነሽ ከቀረጥ ነፃ ወረቀት ጠቅልለው ለሚገቡት አደል ሚፃፈው በቅርቡ ስለምገባእስኪ ግልፅ አርጊልኝ ለተመላሾች ነፃ ወረቀት ይፅፋሉ እንዴ?ኮመንቴን እንዳታልፊ አደራ መልሺልኝ

    • @ritatube9434
      @ritatube9434 Před 2 lety +1

      ኢትዮጵያ ኤምባሲ ሄደሽ ባለሽበት አገር ከቀረጥ ነፃ አፅፊ

    • @Birabiro1663
      @Birabiro1663 Před 2 lety

      @@ritatube9434 አመሰግናለሁ ከልብ 🙏

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 2 lety

      @@ritatube9434 እረ ለጭራሽ ለሚሄድ ነው ብለዋል የሚፅፉት አትንከልከይ

    • @ritatube9434
      @ritatube9434 Před 2 lety

      @@m.o3412 አዎ አውቂአለሁ ጠቅልለሽ አንድኛሽን ስትገቢ ነው የምታፅፊው።ለደርሶ መልስ አይሆንም

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ Před 2 lety +2

    ከሳኡዲ እስከ ኮምቦልቻ ቀጥታ ባንድ ጊዜ ትኬትመቁረጥ ይቻላል ወይ?የምታውቁ መልሱልኝ ዋጋው ስንት ይሆናልበ 1 ሰው?

    • @user-te9he4rx7y
      @user-te9he4rx7y Před 2 lety

      ከሰማሽ ፃፊልኝ ውዷ እህቴ በቅርብ ለመሄድ አስቤያለርምሁ።

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ Před 2 lety

      @@user-te9he4rx7y እሽ እህቴ የት ነሽ እኔ ገና ልጄምር ነው ጅዳ ፕሮሰስ ፓስፖርት አለኝ በሀጅ ነበር የመጣሁ ት ወደሀገር ለመግባት ፈልጌ ነበር

    • @user-te9he4rx7y
      @user-te9he4rx7y Před 2 lety

      @@ሪምቲዩብከወሎ ኦ ዱባይ መስለሽኝ ነበር።እኔ ዱባይ ነው ያለሁት ትውልዴ ደግሞ ኮ/ቻ ነው።

    • @user-rn7op4jj2d
      @user-rn7op4jj2d Před 2 lety

      ከስማችሁ ለኔም ንገሩኝ ከዱባይ ኮምበልቻ

    • @user-te9he4rx7y
      @user-te9he4rx7y Před 2 lety

      @@user-rn7op4jj2d መርሀባ ከእኔ በኋላ የምትሄጅ ከሆነ ከሄድኩ በኋላ እንድነግርሽ የማገኝብሽን አድሬስ ስጭኝ?

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu Před 2 lety +1

    ዱቄት, ስኳር, ሻፖ, ኮንድሽነር 🤣🤣

  • @nomoretube
    @nomoretube Před 2 lety

    እውነትሺን ነው ሳባየ

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 Před 2 lety +1

    ሳባ ካርጎ አስከ ስንት ኪሎ ነው የሚላከው

    • @ritatube9434
      @ritatube9434 Před 2 lety

      እስከፈለግሽው ትችያለሽ ብር ካለሽ

  • @saadahussein3755
    @saadahussein3755 Před 2 lety +1

    ሳቢ ሰላምነሽ ኮይት ስንት ኪሎነዉ የሚፈቀደዉ ካርጎስ በኔስም ቀረጥ አለዉ ስልክስ ስንት ይዞመምጣት ይቻላል ሳቢየ መልሽልኝ

    • @user-fr6um6uw5r
      @user-fr6um6uw5r Před 2 lety

      ማሬ ደምሪኝ

    • @user-cg4oy3rp2e
      @user-cg4oy3rp2e Před 2 lety

      47 ኪሎ ይፈቀዳል ስልክ ስንት እንደያዝኩ አልፈተሹኝም

    • @ethlive351
      @ethlive351 Před 2 lety

      አዲስ ዘመን ችግር አለባት ትለኝ አያጠፋውም

    • @marrybintaboha8017
      @marrybintaboha8017 Před 2 lety

      አቺ ካወጣሽ ካርጎ ቀረጥ አትከፊም

  • @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ

    እየበላሽ አታውሪ ስራ አለብን ቶቶሎ አውሪ ኮመትም መልሾ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před 2 lety

    ሳባዬ ለኔ በሪታትሽ በጣም ጎበዝ

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 Před 2 lety +1

    hi Saba how are you I really miss you the funny video the way you make as funny we love you 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @danishtube7488
    @danishtube7488 Před 2 lety

    Sabya dehnanesh way ay ykargo ngar tey

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 2 lety +1

    እማነው ነው በርቺ ጎብዝነሽ

  • @tigstethiopian6040
    @tigstethiopian6040 Před 2 lety

    ኧረ እያወራሺ አትብይ ሳባ ትን ይልሻል

  • @user-fu2pd8ic1z
    @user-fu2pd8ic1z Před 2 lety

    ሳብይ እዴነሽ ካርርጎ የሚሊኩ ሰእ አዲስ ልብሱን ወረቀቱን ማንሳት አለባቸው

    • @user-go1ye7tc5l
      @user-go1ye7tc5l Před 2 lety

      አው በጣምይቀርጣሉ ይሸጠታልብለውስለሚያስቡ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety +1

    ሳብየ ወዴ ምግብ ብይ እና ሀሳብ አታብዢ የምር ሰዉነትሺ አለቀ

    • @foziamangistu9805
      @foziamangistu9805 Před 2 lety

      Sawuko Wado Ayedelem . Madam Bet hogne Lik Endesueanewu Yakesawut😢

  • @user-ko5lh5iy9z
    @user-ko5lh5iy9z Před 2 lety +2

    በማርያም ከቢሩት ስት ኪሎ ነው የሚፈቀድው ውድ በናትሽ

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Demerige konjo

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +2

      ሀያ ሶስት ሀያ ሶስት አርባ ስድስት በእጂሽ ደሞ አስር ነው ማር ቤሩት ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😘😘

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w Před 2 lety +3

      አገሩም ይለያያል እደ ዱባይ 46 ኬሎነው እሜፈቀደው ባጅ እሜያዘው 7ኬሎ ነው

    • @user-bm8vg5kl7v
      @user-bm8vg5kl7v Před 2 lety +1

      ኧረ ከዛው አረቦችሽኮ ትኬት ሲቆርጡልሽ ይነግሩሻል በነገራችላይ እኔ ጨመር አርገው ቆርጠውልኝ ነበር አችም እደዛው ሊያረጉልሽ ይችላሉ

    • @user-ko5lh5iy9z
      @user-ko5lh5iy9z Před 2 lety +1

      @@selamtube1319 ማር ግን ትክክል ነሽ ውድ በእውነት አመስግናለሁ ግን አዶ ምን አልችኝ ሀያ ሶስት ሀያ ሶሰት ብቻ ነው አለችኝ

  • @fatimanigus3261
    @fatimanigus3261 Před 2 lety

    ይኒቢጢ።አሁንቀይርኩ።3ሰትሰራትኛቀይርች

  • @halimahabeshayoutub2762

    ሳቢቲየ እንደት ነሽ

  • @user-fk9en4cm5f
    @user-fk9en4cm5f Před 2 lety

    ሳባ እኔ ልመጣነዉ በጅ 46። ኪሎ ነዉ የሚፈቀነዉ ገን የፈትሻሉ አይፈቱሽም ሳባየ ንገረኝ

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 2 lety

      ቢፈትሹ ምን አሻሽ ስልክ ክሆነ ይፈቀዳል ግን በገስቱር አድርጊው

  • @user-mj2lk6et1b
    @user-mj2lk6et1b Před 2 lety

    ሰላም እህት ስትኩሎነው የሚፈቀደው

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 Před 2 lety

    edet nesh saby nech bahirzaf yelem ede lemin esun akekilum enet ena keberch yeabuyetsim achisu minim athonum

  • @fatamalmnfy3177
    @fatamalmnfy3177 Před 2 lety

    Saba. Ene kuweta neng. Eletarika. Kelelawoo. Ametalshalawo. Kesamita. behala

  • @ሀያትአላህነዉወኪሌ

    ግን ሀሊብና ንሥከፊ ካርጎ የሜደርግ አለ

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 2 lety

      ምን ችግር አለውደ

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 2 lety

      የልብስ ማጠልጠያ ሁሉ ይወስዳሉ እላግ የሜሉት

  • @marrybintaboha8017
    @marrybintaboha8017 Před 2 lety

    ኤሌትርክ ነገር ብዙ አመጣው

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 Před 2 lety

    ክክክክክክሣቢ አሣቅሽኝ ውነትሺነው ውደ

  • @waanofiikoo8597
    @waanofiikoo8597 Před 2 lety

    ሰላም ወዴ😍😍😍

  • @talitalefa6169
    @talitalefa6169 Před 2 lety +1

    ያስከፍል ይሆናል ወረቀቱ ኮድ አለው ኮንቢተር ላይ ዬሚወጣ

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974

    Tabaraki Sabiye 🙏❤😍

  • @alemtube8741
    @alemtube8741 Před 2 lety

    Ena Kuwait Nan gen kiloyea over naw sabyea

  • @fadilaf4644
    @fadilaf4644 Před 2 lety

    Eshi mare tevi vini yasekafelali yoye

  • @safinashsultan6597
    @safinashsultan6597 Před 2 lety

    እኔ አሁን ልመጣ ነው ኩት ነኝ

  • @sinkineshmamo7087
    @sinkineshmamo7087 Před 2 lety

    ሰላም እንዴትነሸ እንግዲ ምንታረግያለቨ ካልገባት አንዴት ታደራጋለሸ

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety

    😁😁😁😁ኮተት ምንም አያረግም

  • @etagengalidana8851
    @etagengalidana8851 Před 2 lety

    ከ ዱባይ ከ ትከቱ ጋር ስት ኪሎ ይፈቀዳል ንገርን

  • @user-jb4rn1be7c
    @user-jb4rn1be7c Před 2 lety

    ትክክክልልልልነሽእህት

  • @user-df8dc3tp4u
    @user-df8dc3tp4u Před 2 lety

    አረ ሆደ ቆሰለ

  • @tigisteticha1226
    @tigisteticha1226 Před 2 lety

    ስላም ሳባ እዴት ነሽ ከስያ ልገባነው ከቀረጥ ነፃ ላፀፍነው ቀረጥ ይከፍላል

  • @gdjhg8867
    @gdjhg8867 Před 2 lety

    እደው በማርያም መልሡልኝ ሣኡድ ሥትኪሎነው የሚፈቀደው ከሣምንት ቡሀላ ልገባነው በጅሥ ሥትነው የሚፈቀደው

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 Před 2 lety

      ውዴ ወላሂእኔ በቅርቡ ነው ደርሼ የመጣውት 23 23ሁለት ሻንጣ አንድ ላይ 46 ኪሎ ማለት ነው አብሮሽ ፕሌን ውስጥ እስከ 9ኪሎ ይዘሽ መግባት ትችያለሽ

    • @gdjhg8867
      @gdjhg8867 Před 2 lety

      @@firewarekzeyede1526 እሽ የኔውድ አመሠግናለሁ

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 Před 2 lety

      @@gdjhg8867 ❤❤❤

    • @user-jg3fd3vh8v
      @user-jg3fd3vh8v Před 2 lety

      @@firewarekzeyede1526 እረ ወንድሜ ሳምንቱ ነው 26 26 የጁ 12 ኪሎ አልፎለታል ወላሂ

  • @saadasada9693
    @saadasada9693 Před 2 lety

    ሰላም የአገሬ ልጅ

  • @tirngomola6956
    @tirngomola6956 Před 2 lety

    እውነት ነው ክክክክክክክክ

  • @ududejjrri3638
    @ududejjrri3638 Před 2 lety

    ትክክክክል

  • @maryama6706
    @maryama6706 Před 2 lety

    አምሳምሰት እጂ ዪቻላልወይ

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b Před 2 lety

    ሳባየሠላምነዉ መሲጠፍተሻልሳ

  • @selamneshmuluneh1526
    @selamneshmuluneh1526 Před 2 lety

    Awo

  • @user-tr1bq4zs5u
    @user-tr1bq4zs5u Před 2 lety

    ሻምፖቢመጣምንችግርአለውሳይበዛ
    ሹሀዳምክር

  • @eyuaragayoutubelakiadirigu9066

    barichi inamasaginaleni

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 Před 2 lety

    🥰🥰

  • @user-vh8bs5jo7e
    @user-vh8bs5jo7e Před 2 lety +1

    ሳብየ የኔ መልካም ቴሌቭዥን ቀረጥ አለው ወደኢትዩጵያ

  • @damitutube6779
    @damitutube6779 Před 2 lety +1

    🥰🥰🥰😂😂

  • @tigistgetachew3198
    @tigistgetachew3198 Před 2 lety

    20 ዳራል ነው

  • @selamneshmuluneh1526
    @selamneshmuluneh1526 Před 2 lety +1

    Sabaye assaqishign

  • @sayigal7360
    @sayigal7360 Před 2 lety

    ፊሪጅና ቀሳላሳ ንገሪኝ እስስኪ

    • @user-jg3fd3vh8v
      @user-jg3fd3vh8v Před 2 lety

      እረ በጣም ውድ ነው እህቴ ሁለቱ በጣም ጨምሯል

  • @user-dd1ki9hd3y
    @user-dd1ki9hd3y Před 2 lety

    ሰላም ነው

  • @yaqoobyusaf5018
    @yaqoobyusaf5018 Před 2 lety

    😅😅😅ሀብበቲ፣👍

  • @መክያወሎየዋ
    @መክያወሎየዋ Před 2 lety

    ክክክክክክክክክ

  • @negestemetku226
    @negestemetku226 Před 2 lety

    💌👌👍

  • @ethioyoutube3073
    @ethioyoutube3073 Před 2 lety

    ሰላምውድ

  • @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ

    ሳባ ኮመት መልሽ

  • @fentaye6957
    @fentaye6957 Před 2 lety

    ይቹልጂ በጣም ከሳች አትበላም እዴ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 Před 2 lety

      ሀሳብ ነዋ ዉዴ ብቻዋን ናት አላገባችም የሜንከባከባት ባል የላትም

    • @wedinish7137
      @wedinish7137 Před 2 lety

      እያየሻት ለምግብ ፍታየለም አይጠጋትም እንጅ

    • @user-jg3fd3vh8v
      @user-jg3fd3vh8v Před 2 lety +1

      @@wedinish7137 እረ አይባልም ብላፊያ መሸአላህ ትብላ

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv Před rokem

    💝💝💖💖💖💖💞💞💞💞💞

  • @user-uh3wq9bj1j
    @user-uh3wq9bj1j Před 2 lety +1

    ሀሀሀሀሀሀ ወላሂ ኑዝ ካፌ እማ አመጣለሁ ደፍር

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před 2 lety

      😀😂😂😂😁😁ይመችሽ የኔ እህት ይዛ ህዳ አገሩ ሲቀየረ ጣሙ ይቀየራል አለች አይጣፍጥም🤔

    • @user-qc8lb1yr2t
      @user-qc8lb1yr2t Před 2 lety

      ቡና ሞልቷል ሀገራችን. ትርፉ ቀረፅ ብቻ

    • @user-ut1ci5jx2x
      @user-ut1ci5jx2x Před 2 lety

      እኔም ይዠ እገባለሁ

  • @betiTub
    @betiTub Před 2 lety

    Kkkkkkkkkkk are besak gedelshig ihte

  • @user-uv3dn5qk2r
    @user-uv3dn5qk2r Před 2 lety

    ጭራሽ አፈር ብሉክክክክክክ

  • @misrackyoutube9325
    @misrackyoutube9325 Před rokem

    Kkkkkkk

  • @user-df8dc3tp4u
    @user-df8dc3tp4u Před 2 lety

    በሳቅቅቅቅ