ኡስታዝ አቡበክር በማእከላዊ ታስሮበት የነበረውን ክፍል እያሳየ የደረሰበትን ተናገረ መታየት ያለበት ቪዲዬ ልዩ ዝግጅት ሼር ያድርጉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 938

  • @user-dx6nb8ep8j
    @user-dx6nb8ep8j Před 5 lety +197

    ስለሁሉም ነገር የአለማት ጌታ የሆንከዉ አላህ ሆይ ምስጋና ላንተ ይሁን አልሃምዱሊላህ

  • @user-zl1rw5bq6d
    @user-zl1rw5bq6d Před 5 lety +96

    አቡኪ ኡስታዜ እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ። ኡስታዞቸ በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ

    • @zahraseid1558
      @zahraseid1558 Před 5 lety

      አልሀምዲሊላህ ወላሂ የነሱግፍማ መቸምአይረሳ እስታዜ አቦኬ ጀግና እዲሜ ናጤና ይስጣችሁ ☝☝

    • @user-ie9sp8he4f
      @user-ie9sp8he4f Před 4 lety

      አላህ ይጠብቃችሁ እኔ አጀቲን በላሃው አላህይጠብቅህ እንህን ካፊሩችአላህያሳቻው

  • @lobabhlobabh5323
    @lobabhlobabh5323 Před 5 lety +36

    ሙእሚን ሁሌም ይፈተናል አልሀምዱሊላ እነሱ ብቻ አልነበሩም የታሰሩት ሁላችንም ነን ስለሁሉም አልሀምዱሊላ

  • @እማእወድሻለው-ኘ8ሸ

    ከወደዱም አይቀር ይወዳሉ ጀግና እንደ አቡኪ ያለ ላአለማው ያፀና ቃሉን ያላጠፋ! ግፍን ያሸነፈ ብሔራዊ ጀግና ሽዎችን ያቀና።
    አቡኪ!!! አለኩሊሀን አልሀምዱሊላ ለዚ ላበቃን

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 Před 5 lety +101

    የሙስሊም ግፍ መቼም የማይረሳ ነው አልሃምዱሊላህ ማለት ነው ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @user-pv8nr1nb2w
    @user-pv8nr1nb2w Před 4 lety

    ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ አህባሽ የስራቺሁን ይስጣችሁ የአቡበክርን ታሪክ እስካሁን ያስለቅሰኛል

  • @Abay_Tube
    @Abay_Tube Před 5 lety +59

    ሱብሀን አላህ ሁሉም ያልፋል አልሀምዱሊላህ
    እስኪ ውዶቸ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

  • @user-py3ns3hx9k
    @user-py3ns3hx9k Před 5 lety

    የኛ ጀግና ኡስታዜ አንተ ምርጥ ያአላህ ባሪያ ልቡ ዉስጥ የአላህ ፍቅር የጠለቀ ቢሰቅሉት ቢወግሩት ቢያስሩት ቢቆርጡት ቢገሉት ፍንክች አይልም ምሳሌአችን ነህ የኛ ጀግና አላህን ይዞ ድል እንጅ ሽንፈት የለም ኡስታዞቻቻ የኛ ኩራታችን ናችሁ እናንተን እንኳን ስቃይ እሾህም አይንካብን ሲያማችሁ ያመናል ሀባይቢ በተለይ ለኔ የናተ ዉለታ በጣም በጣም ትልቅ ነዉ እድሜ ልኬን ባመሰግን ምንም ባደርግላችሁ ዉለታችሁን አልከፍልም ከጨለማ ወደ ብረሀን የመራችሁኝ እናተ ናችሁ አሁን ላለሁበት ለዲነል ኢስላም ምስጋና ለአላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ከፊትም ከሆላ ይከተላችሁ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ሀባይቢ

  • @user-yw6oh4im2p
    @user-yw6oh4im2p Před 3 lety +4

    ስማሁት ሁሉንም በሁለት ጆሮየ
    😭😭😭😥😥😥😥ይህህህ ነሺዳ ውስጤንንን ሰረሰረኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ኡስታዜ

  • @gccx7734
    @gccx7734 Před 2 lety +1

    ላኸውላወላቅወተኢላ ቢላህ ወላሂልብይነካል ወላሂያማል በርግጥ አላህ የሚወደውን ይፍትናል አልሃምዱሊላህ ኣላኩልሃል

  • @user-oz3on2it7i
    @user-oz3on2it7i Před 5 lety +7

    ወላሂ አላህጀሀነብን መፍጠሩ ደስያለኝ የዛንቀንነዉ እናተንያስቃዩት እዲቀምሱ ኢንሻአላህ አልሀምዲሪላህ ለዚህላበቃችሁ ሁሉንም አላህይጠብቃችሁ

  • @zubakwt6232
    @zubakwt6232 Před 5 lety

    አልሀምዱሊላሀ ፨ላዚህ ላበቃችሁ አላህ ፨ሁሊም ከችግር ቡሃላ ድሎት አላህ ፨ላኛ ሙስሊሞች ይህ ድል ነዉ ፨ሙባረክ ሲየወራ ልብ ይነካል ፨

  • @ajemaajeman3043
    @ajemaajeman3043 Před 5 lety +47

    አላህ ሆይ እስልምናን ጠብቃት

  • @jg2911
    @jg2911 Před 5 lety

    ኡፉፉፉፉፉ ኡስታዝ አቡኪ እንኳን ለዚ በቀህልን አልሀምዱልለሂ

  • @user-dh7bd4gz7w
    @user-dh7bd4gz7w Před 5 lety +24

    በኢስላም መቸም ፈተና ይበዛል አላህ ከለላ ይበለን ለዲናችን ጀግና ታጋይ መሆን እዳለብን ነው

    • @zeynabyasin5806
      @zeynabyasin5806 Před 5 lety +2

      በጣም ያሳዝናል አላህ ይጠብቅልን ኡመተ ረሱል ሰ አ ወ

  • @user-vl1pj5zu1w
    @user-vl1pj5zu1w Před 5 lety

    አላህምዱሊላህ ሁሌም የነብያት መገድ አልጋ ባልጋ አይሆንም ግን መጨረሻም ድል ከኛ ጋር ነው ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይሁን አልሀምዱሊላህ ግን ሁሌም ትዝ ሲለኝ ልቤ ይደማል

  • @zaithunaali1028
    @zaithunaali1028 Před 5 lety +9

    አልሀምድሊላህ የአላህ ምስጋና ይገባው የምይርሳ ነገር ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatmaim8076
    @fatmaim8076 Před 4 lety

    ሱብሀንአላህ ሥንቱአለፈ
    አልሀምዱሊላህአለኩሊል
    ጀዛክላህኸይረንኡሥታዝአብዱሬ

  • @AA-mf8im
    @AA-mf8im Před 5 lety +14

    አላህመድሊላህ ሡመልአላህምድሊላህ የሙሥሊሙ እምባ አላህ ሠምቶታል ፈረጅ አመጣልን አሁንም ሥሠማ አሁንእደሆነያህል ነው የተሠማ አልፍአልፍመራአላሃምድሊላህ

  • @user-pz3oj4hs7t
    @user-pz3oj4hs7t Před 2 lety

    ዑስታዜ መቼም አረሳውም ይህን ስቃያቹ አልኸምዱሊላ ህይወታቹ አላመለጠን ለኛ 😍😍😍😍😍👈

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 Před 5 lety +4

    አላህ ሆይ የመሀመድ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም ኡመቲን አደረ ያረብ 😪😪

  • @ሩሩታቢንትሰኢድ

    ሱባሀን አላህ ያሁሉ ግዜ አለፈ ነገሮች ይገለባበጣሉ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው

  • @moha6171
    @moha6171 Před 5 lety +19

    ሙስሊም ሰላም ነው ሁሌም መቼም አይረሳም
    ሙስሊም እውነትን እንጂ ውሸትን አይወድም
    ኢስላም ነው ህይወቴ እስካላታ ሞቴ
    አሁንም ለሀቅ እንኖራለን ሀገራችንን እናለማለን አብሽሩ እንሻአላህ

  • @brokingheart5796
    @brokingheart5796 Před 5 lety

    አልሀምድሊላ ለዚህ አበቃቸው በሶብር ብዛት ያአላህ ምስጋና ይገባህ

  • @hajertube7004
    @hajertube7004 Před 5 lety +3

    አልሃምዱሊላህ እረቢል አለሚን አሁን ይሄን ላሳየን ላአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው የኛ ጀግኖች ያሳለፋችሁትን ስቃይ መቸም ቢሆን አንረሳም አሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሲነሳ እራሱ በጣም ያማል

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Před 10 měsíci

    አልሀምድልላህ ሁሉም አለፈ ኡስታዜ እጅህ ካቴና ሳይ እነዚህ ጨካኞች

  • @faxumafaxuma8178
    @faxumafaxuma8178 Před 4 lety +12

    አላህ ሆይ ሙስላም ባሩችህን አተጠብቅልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያኢላሂ🌙☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq Před rokem

    ሰለላህ ወአለይ ወሰለም ወአላነብይና ወህቢቢና መሀመድ

  • @user-uv6cv9nj8p
    @user-uv6cv9nj8p Před 5 lety +6

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ ያ ሁሉ ነገር አልፎ ለዛሬ ላበቃን ጌታ ምስጋና የተገባ ይሁን አልሀምዱሊላህ

  • @user-gn5wp8wl4e
    @user-gn5wp8wl4e Před 2 lety

    ሀሩኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ፊዱንያ ወል አሄራ

  • @maremate7863
    @maremate7863 Před 5 lety +28

    ሱብሀነከ ወላሂ ምንእደምላቹ ግራገባኝ እግዲ ከዚዉ የሙስሊም ችግር በቃቹ ይበለን

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 5 lety

    አለሃምዱሊላህ እንደ ጨለመ አልቀረም ነጋ ለሊቱ አላህ ነስሮናል አለሃምዱሊላህ ያ ሁሉ መከራና ስቃይ አሳልፋቹ በህይወት ስለተረፋቹልን አላህን እናመሰግናዋለን ምንዳቹን በጀነት ይካስላችሁ አላሁ ሱብሃነሁ ተዓላ በጥበቡ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግናዎች

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 Před 5 lety +6

    *መቼም አንረሣውም የኡስታዞቻችንንን ሥቃይ ብቻ አልሃምዱሊላህ*

  • @zenitseid8480
    @zenitseid8480 Před 5 lety

    አቡኬ ኡሥታዜ ያሁሉ አለፈ አልሀምድሊላህ አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @MdHasan-cb2zp
    @MdHasan-cb2zp Před 4 lety +6

    የኔ ውዶቼ ኡስተዞች አለህ እዶሜየቹን የርዝምልን

  • @user-gl7lm2ux1d
    @user-gl7lm2ux1d Před 5 lety

    አቡበከርየ. የኔ ጀግና. አላህ. ጀዛአህን. በጀነት ይክፈልህ. እስልምና. ይህም. ያሰዋልና. ልብላለዉሰዉ ሁላችንም. እዳተ. እስልምናን. አፍቃሪ. አላህ. ያድርገን. ምክኒያቱም. አተ. ለእስልምና. ስትል. ነዉና. ብዙ. መፀዋት. የከፈልከዉ. አላህ. እድሜህን. ያርዝምልን. የኔጀግና. የኢትዮጺያ. ኩራት. አብሽርአላህ. ካተጋይሁን.

  • @ZaZdhdhdh
    @ZaZdhdhdh Před 5 lety +12

    وعللايكم سلام ورحمةالله وبركةه አቡኬዋ የኔልዩ الاحمدالله ቢያልፍም አይረሣ ጀግናዉ ሙባረክ ረሂመሁሏህ የተሠዋበት አይ አይረሣም ወላሂ

    • @user-vs2re8re7w
      @user-vs2re8re7w Před 5 lety

      አላህ የርሀም ሙባረክ አደም

    • @ZaZdhdhdh
      @ZaZdhdhdh Před 5 lety

      @@user-vs2re8re7w አሚንንንን ያረብ

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 Před 5 lety +1

    *አብድሬ ትክክል ብለሃል ለምን ፀዳ ለምን አፀዱት ለምን እቃዎችን ተነሡም አቡኬ አንተ ብቻ ጀግና አይደለህም እኮ ውድ ወላጆችህም ጀግና ናቸው እና የልጆችህም እናት እነሡም ጀግና ናቸው ምክንያቱም ከጠካራ ወደ ጠካራ ሤት ታሥፈልጋለች ስለዚህ የኡድ ኡሥታዞቼንም ባለቤቶች/የልጆች እናቶች እንደ እናተም ጀግ 2ቱም የሤት ጀግኖች ኧረ ሙቤና ሽቡኽዲን ወ ዘ ተ ዘርዝሬ አልጨርሣቹም ብቻ ምዳቹህ በጀነተል ፊርዶስስስስ ላላህ ይክፈላቹህ ያረብ ያአን ግዜ አለፈ አልሃምዱሊላህ*

  • @ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ

    ዋሊኩም ሠላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ
    #አቡኪዬ የኔ ጅግና😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔👈#ህይወት ዛሬ ላይ ከባድ ብትሆንም ነገ ዉብ የሆነ ተስፋ እንዳለ ህልም አለን እኛ ሙስሊሙች ተስፊ አንቆርጥም 😢
    ✍…"Ⓝነኝ ስደት ያሰለቸኝ ተስፋ ያደከመኝ"😔

  • @aynalemtefera449
    @aynalemtefera449 Před 5 lety

    አልሀምዱሊላ ሁሉምነገር ለበጎነው ኡስታዞች አላህ ይጠብቃቹህ

  • @rfe3am880
    @rfe3am880 Před 5 lety +3

    አልሀምዲሊላህ ሁሉም አለፈ አልሀምዲሊላህ አሁንም ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ ሀገሬን ሰላም አድርጋት ያረህማን

  • @user-dv4es2qc3h
    @user-dv4es2qc3h Před 2 lety +1

    አልሀምዱሊላህ እዚህ ያደረሣችሁ ጌታችን አላህ ጥራት ይገባው

  • @user-lm7tv1rl3n
    @user-lm7tv1rl3n Před 5 lety +8

    ምነው አብድልመጅድ ሁሴን በህይወት ኖሮ ይህን አይቶ በሆን አላህ ይረሀመው አላህ ጀነትን ይወፍቀው

    • @sufieenana5094
      @sufieenana5094 Před 5 lety

      ቀድር አላሂ ወማ ሻአ ፈአለ

    • @Ballsmer
      @Ballsmer Před 4 lety

      አላህ በጀነት ይሰብስበን አቦ እኛም ለእምነታችን ቁምነገር እምንሰራያድርገን አይዱኒያ😢😢😢

  • @zamuya2182
    @zamuya2182 Před 5 lety

    አልሀምዱሊላህ ኡስታዜእካንምለዚህቀንያበቃችሁ ከችግርምቡሀላምቾትአለ አላህይጠብቃችሁባላችሁበት።

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 Před 5 lety +3

    አልሀምዱሊላህ ያ ሁሉ እባ ደም ፈሱ ለዛሬ ያበቃን ጊታ አልሀምዱሊላህ አለኩላሀል ኡሰታዙቸ መቸም አንረሳቺሁም ሁለየም አእሚራቺን ናቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ያርብ

  • @fatimalubaba449
    @fatimalubaba449 Před 5 lety +1

    አላህምዱሊላህ አለኩለሀል

  • @hayatmohammed3982
    @hayatmohammed3982 Před 5 lety +3

    መቸም አንርሳውም ኡሥታዝአላህባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @muze8700
    @muze8700 Před 4 lety

    አልሃምዱልላህ ሱማ አላሃምዱልላህ እንኳን ላዚቃ ግዜ አቆዬልን አብሽሩልን አውንም ፍትሁ ይመጣልናል

  • @zaretokatamew1771
    @zaretokatamew1771 Před 5 lety +6

    አቡኪ አልሀምድሊላ አላህ ለዚህ አበቃህ የደሴ ህዝብ ለቅሶ የልጆች አምላክ አልሀምድሊላ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 Před 5 lety

      አላህየጀችዉንይሥጣችዉአላህየሙሥሊሙንምቀኘአተሽክፍልንአይሠዉበሠዉጨካኔይሠራችዉ

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 Před 5 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ አቡኪየ ለዚህ ያበቃህ ጌታ

  • @user-om7ht7ly4n
    @user-om7ht7ly4n Před 5 lety +6

    አለኸምዱሊላህ ያን ጊዜ መቼም አይረሳም
    ያን ጊዜ ጠለብ ነበርኩኝ ሁሌ ነበር እማለቅሰው ኡፍፍፍፍፍፍ ብቻ አለኸምዱሊላህ

  • @rahamatrahamat5950
    @rahamatrahamat5950 Před 4 lety

    ያረህማን ድናቺንጠብቅልን ወድሞቻቺን አላህ ይጠብቃቺሁ ያማያልፍቀንየለም

  • @sumayaabdu9359
    @sumayaabdu9359 Před 5 lety +30

    መቸም አንረሳውም ኡስታዞቻችን መክፈልከሚገባው በላይ ለእስልምና ከፍላችሆል አላህ ምዳችሁን በጀነት ይክፈላችሁ

  • @sofiabintlslaam9091
    @sofiabintlslaam9091 Před 5 lety

    ጀግናዬ አሚሬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሁሌም እኮራብሀለሁ our hero♥

  • @emaneman8623
    @emaneman8623 Před 5 lety +3

    ሱብሀንአላህ ስንቱአለፈበስ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሸይ አላህያለው ሁሉም ተፈፃሚነው

  • @user-yr5rm3ey7c
    @user-yr5rm3ey7c Před 3 lety

    አላህ ይጠብቀቹ አላህ አገረችንን ሰለም የድርግልን💯💯💯🇪🇹🇪🇹🙌🙌💯👍🕋🕌🕌👏👏👏🕌🕌👍💯💯🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹💯💯👍👍🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕌👏👏👏👏👏👏👏🕌🕌🕌🕋🕋👍💯💯🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌

  • @እራዲነኚየመርሠዋ

    እህህ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ 😭😭😭😭

  • @user-nt1kp2sp2c
    @user-nt1kp2sp2c Před 5 lety

    አልሀምዱሊላህ አለኩለሀል ለአላህ ምን ይሰጠዋል ከምስጋና ውጭ የላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈላቸው ለድናቸው ብዙ መስዋት ከፍለዋል ወላሂ ከሁሉም በላይ በሴትነቷ የተሰቃየችው እህታችን ሀያተል ኩብራ በጉብኝቱ ላይ ስታለቅስ አይቸ እራሴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሱበሀን አላህ እኛ ግን ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው እደሚባለው እነኝህን የኛ መብት ተሟጋች ጀግኖች ወድሞቻችንን ስንሳደብ ስናቋሽሽ ስም ስንለጥፍባቸው ትንሽ ለህሊናችን የማይከብደን ሰወች አለን ለአዱኒያችን ለምንሰራው መዳማችንን ስንት ስንል የምንውል ለዛውም ጀግናነን እያልን እራሳችንን የምናሞግስ እኳን በጨለማ ቤት ታስረው እየተገረፉ ለድናቸው የሚታገሉ የጀግኖች ጀግኖች ናቸው ለኔ

  • @user-uv6cv9nj8p
    @user-uv6cv9nj8p Před 5 lety +55

    አቡኪ ታስረክ ሳይክ ልቤ እጅግ አዘነ ቢሆንም ግን ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ😭😭

  • @user-xh3ng1re9h
    @user-xh3ng1re9h Před 5 lety +1

    ኡስታዜ አብኪ አህመድ የኡስታዝና የኢስላም ወድማችን እንወድሀል ኡስታዝዋዋዋዋዋዋየየየ

  • @user-bo8wl5kc4c
    @user-bo8wl5kc4c Před 5 lety +6

    የሙስሊች..ግፍ መደል መቸም አይረሳም ብቻ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይአባው

    • @kgkfbkfhh7068
      @kgkfbkfhh7068 Před 4 lety

      አላህ ሆይ እስላምን ጠብቃት

  • @aminayoutubeaminayoutube1124

    አቡኪዬ አብሽር አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው ትልቁ ረሱሉል አሚን ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ እሳቸውም ኢሄ ነው የማይባል በደል ደርሶባቸዋል
    ውድ ኡስታዞቼ በእናተ የደረሰው በደል መቼም አይረሳም ውስጣችን ጠባሳ ሆኖ ቀረ

  • @user-tr7jp1pr2x
    @user-tr7jp1pr2x Před 5 lety +7

    ለምን ታደስ ስራቸው እዳይጋለጥ ነው ያደሱት ይጎበኝ ከተባለ ለምን እደነበረበት አልሆነም
    አቡኬ እድሁም ሌሎች ወንድሞች አልሀምዱሊላ ዛሬ ለዚህ ቀን በቃችሁ ሀቅን የያዘ መቸም አላህ ጥሎ አይጥለውም

  • @halimaomar5001
    @halimaomar5001 Před 5 lety +1

    በእዉነት. በጣምነውየሚሥለቅሠኚ. የሕንባየሁቁጥር. መቸምየማይረሣ ከሆዳችንየማይውጣ ጠባሣነው. ግንአላሕ ሁሉንቻይነው. የኛ ጌታ አለፈ እነሡንም ለዝሕ አበቃቸው. አልሐምዱሊላ. ወደፊትም. አላሕ ይርዳን የኡመተልሙሥሊሚን. በድናችንላይ የሚመጣንነገር አላሕይያዝል ያረብ

  • @user-ge9vo1th7t
    @user-ge9vo1th7t Před 5 lety +11

    سبحان الله እንዴት አንጀት ይላወሳል እሜዬ የአላህ የአላህ

    • @fef1933
      @fef1933 Před 5 lety

      ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ

    • @ygggg7109
      @ygggg7109 Před 5 lety

      Alhmdlilah lil minim alilim inbiy anakan

    • @user-ge9vo1th7t
      @user-ge9vo1th7t Před 5 lety

      የአላህ ፈረጅ ቅርብ ያርግል አሁንም ዳጋግሞ በዱአ እበርታ

  • @user-xm5mq6wi7c
    @user-xm5mq6wi7c Před 5 měsíci

    የአላህ በዝነትህ እስልምናን ጠብቅልን የአላህ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 Před 5 lety +3

    አለፈ አቡዋ አልሀምድሊላ😚😢

  • @user-pk5yc8ov8o
    @user-pk5yc8ov8o Před 4 lety

    ስለሁሉም ነገር። አልሀምዱሊላህ

  • @sahapapdo7432
    @sahapapdo7432 Před 5 lety +4

    አልሀምዱሊላሂ ያርብ አተ ምን ይሳነሀል ሀያል የሆንከው ጌታ ምስጋና ይገባህ እደዛሬ አልቅሸ አላቅም እፍፍፍ አቡኬ ስቱ አለፈ ግን አልሀምዱሊላሂ

  • @fatemhalaill9202
    @fatemhalaill9202 Před 5 lety

    ሱብሀንአላህ አልሀምዱሊላሂለአላህምስጋናይገባውለዝችቀንደረስክአቡኪኪ

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 Před 5 lety +4

    አልሃምዱሊላህ ያም ቀን አለፈ

  • @frah8567
    @frah8567 Před 5 lety

    አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @zinet215
    @zinet215 Před 5 lety +26

    መቸም እንረሳውውው አልሀምዱሊላ። ሱምአልሀምዱሊላህ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 Před 5 lety

      አላህሁይየኡመተልሙሀመድምቀኘአተዉሽክፍልንአላህበቃህበለዉሠዉባገሩመኑርአይችልምአላህየሥራችዉንይሥጣችዉ

  • @nooramohammed3504
    @nooramohammed3504 Před 5 lety +1

    አልሀም ዱሊላ ያሁሉ አለፈ አላህ አገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልና ውስታዜ የኛ ጀግና አላህ ከጠላት ሴራ ተኮል ይጠብቅህ አቡኬ አሚራችን ትናት ዛሬም ነገም እኮራብካለን ውድ የኢስላም ልጅ አቡኬ የኛ ጀግና

  • @user-ys1wy9ui2f
    @user-ys1wy9ui2f Před 5 lety +3

    አቡኬ አንተ ታስርህ ልቤ እንደደማ አሁን ግን አለፈ ኑርልን ሺ አመት

  • @user-wy2mq2rr3f
    @user-wy2mq2rr3f Před 5 lety

    ያሁሉ አለፈ አልሀምድሊላሀ

  • @abdelfetahdelil2916
    @abdelfetahdelil2916 Před 5 lety +5

    ውስታዝዬ ህኔ ለዳኛውም ስትናገሩት ስልነበርኩኝ ውሌም ህኮራባችዋለው አላህ ህድሜ ይስጣቹ

  • @alehsanmida2817
    @alehsanmida2817 Před 4 lety

    ሱብሀን አሏህ

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t Před 5 lety +10

    እነዚ መርማሪዎች ግን ተጠራርገው መታሰር ነበረባቸው ለነገሩ አላህ በሰፈሩት ቁና ይሰፈርባቸዋል ሀቅ አይቀርም

  • @user-hj3xh8hr3q
    @user-hj3xh8hr3q Před 5 měsíci

    ሱብሀን አላህአልሀምዱሊላህ

  • @user-wy1js8sg8b
    @user-wy1js8sg8b Před 5 lety +3

    አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል ሁሉም አለፈ ከችግር ቡሃላ በእርግጥ ምቾት አለ

  • @አብዱልሀሚድ
    @አብዱልሀሚድ Před 2 lety

    አላህ የሚደውን ሰው በዱኒያላይ ፈተና ያበዛበታል!!

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 Před 5 lety +10

    ለምንድን ነው ሰው በሰው እሚጨክነው ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124

    الحمد لله
    الحمد الله
    الحمد لله
    على كل حال ٱستاز ابو بكر الغالي ربي يسعدك ويحفظك الله يطول بعمرك كن فيكون

  • @zebibaibrahim307
    @zebibaibrahim307 Před 5 lety +22

    እንደምን ይረሳል ጥቁር ጠባሳ አሳርፈውምን እንደቀላል የምንረሳው አይደለውም ዝም በሉን በቃ

  • @user-et4de1ck2j
    @user-et4de1ck2j Před 2 lety +1

    ያረህማን አዛኙ ጌታችንን አላህ ነውና አተው ባሮችህን ጠብቃቸው ያረብብብ አተው ጠብቀንንንንን ያአላህህህህህ

  • @hawahabib4940
    @hawahabib4940 Před 5 lety +3

    ውሥታዞች፡አላህ፡ይጠብቃቹ፡ውዶቼ፡ለዚ፡ላበቃቹ፡አላህ፡ምሥጋና፡ይድረሠው፡አልሀምዱሊላ

  • @user-qu4cy4kv2l
    @user-qu4cy4kv2l Před 2 lety

    ኡፋፋፋፋፋፋ ኡስታዜዜዜዜ

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 Před 5 lety +5

    Uuuuuuuuuuuffff inkuwanim yaa qan Alafalin Alhamdulillah😭😭😭

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt Před 4 lety

    ሱብሀና አላህ ስለ ሁሉ ነገር አልሀምዱሪላህ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb Před 5 lety +2

    ሱሀን አላህ. ግን ምን አዪነት ሰዉ ናቸዉ. የህን ያህል እሰዉ ላዪ ግፍፍፍፍ
    አልሀምዲሊላ. አለ ኩለሀል
    ፈጣሪ. አዪጨክንብን. እንጂ. የፍጡር. ጭካኔ. ዪታለፋል

  • @newstube3302
    @newstube3302 Před 5 lety +2

    አልሀምዱሊላህ ማንም አይርሳት ያችን ጊዜ

  • @hidayahidu6643
    @hidayahidu6643 Před 5 lety +9

    ያሱብሀነአላል ያሁሉ አልፎ አሁን እንታሪክ ይወራል አልሀምዱሊላህ

  • @madeenakder3227
    @madeenakder3227 Před 2 lety

    እኔን ኡሰታዚ ውሰጢ ተረበሽሽሽሽሽሽሽ እፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ነፃ ያዋጣል የናተ ሰቃይ የኛ ብራህን ሚዳችሁ ከአላህ ያረብ

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t Před 5 lety +5

    ሱብሀነላህ የሙስሊሙ ግፍና መከራ በቃቹ ይበለን አዎ በነበረበት መሆን ነበረበት ለምን ቀለም ተቀባ

  • @gryjjfgh4775
    @gryjjfgh4775 Před 5 lety

    ሁሉም አለፈ አላህ ይጠብቀቸው ኡስተዞቸችን

  • @newstube3302
    @newstube3302 Před 5 lety +5

    የኢቶ ፕሊስ አላህ ሂዳ ይስጣችው የምር ትምህርት ያስፍልጋቸዋል መርሳትም አልነበርበትም

  • @zinatumuhamade7220
    @zinatumuhamade7220 Před 5 lety

    አላህይጠብቀዉ ያረቢ ኡስታዝ

  • @user-mh8tp4iy1j
    @user-mh8tp4iy1j Před 5 lety +4

    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ወላሂ የሙሥሊሞች ግፍ በችም አይረሳ
    አሁን ግን ያሁሉ አልፎ ታሪክ ሁኖል
    አልሀምዱሊላህ
    አለኩሊ ሀል

  • @LoveLove-gk8qf
    @LoveLove-gk8qf Před 5 lety

    አልሀምዲላህ ምስጋና ለአላህ ይሁን ኡስታዝየ እፍፍ