Video není dostupné.
Omlouváme se.

በቀል ቂምን ቋጥሬ ያባትሽን ግፍ አልነግርሽም😥 - ድንቅ ትወና በታሪክ አስተርአየ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    #tobiyapoeticjazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Komentáře • 218

  • @fentekebede5099
    @fentekebede5099 Před 11 měsíci +38

    ታሪክ እውነትም ታሪክ ነሽ። ድንቅ የሞያው ባለቤት ነሽ።ሞያና ባለሞያ ሲገናኙ ይበል ያሰኛል ።

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 Před 11 měsíci +44

    በጣም ልዩ ተሰጥኦ 👌 አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልን የጌታዬ እናት እመ-ብዙሐን የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ሰላም አድርጊልን🙏😢 መከፋፈል እና ጦርነት በቃን🙌😢

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 11 měsíci +47

    ሀገሬ ታማለች እመሟ ፀንተዋል አምላክ ምህራቷን ይላክላት እንጅ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሟን አንድነቷን ለኛ ለልጆችሽ ፍቅርን ያድልልን!

    • @gtrgtt4097
      @gtrgtt4097 Před 11 měsíci +3

      ፍትህ ለንፅኃን ለአማራ ህይወት

    • @kassalisa746
      @kassalisa746 Před 11 měsíci +2

      Amen Amen Amen

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 11 měsíci +19

    እናት ሀገሬን በቃሽ ይበላት ወደቀድሞ ክብርሽ ትመለስ እንባሽ ይታበስ 💚💛❤🕊🕊🕊

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 Před 11 měsíci +42

    ፍትህ ለንፁሀን ዜጋ ለአማራ እህብ እዴኔ ታሪክን ሚወዲ ላይ ያርግ ታሪክ እንወዲሻለን እንቁ ኢትዮጵያዊ ነሺ❤❤❤

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 11 měsíci +23

    ፍትህ በያለጥፋቱ በማንነቱ ለሚገደው አማራ አረ ፍትህህህ 😢😢😢

  • @user-nt6ez2yi5y
    @user-nt6ez2yi5y Před 11 měsíci +9

    ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ለሰላምሽ እፀልያለሁ ሰላምሽ በጣም ናፍቆኛል 🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹

  • @fentekebede5099
    @fentekebede5099 Před 11 měsíci +58

    ደራሲዋ ምን ያህል የኪነጥበብ ጥልቅ እወቀትና ችሎታዋን አስረግጣለች አሳይታናለች። እናመሰግናለን።

    • @aids906
      @aids906 Před 11 měsíci +3

      ደራሲዋም አቅራቢዋም እሷ ነች እኮ❤

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 Před 11 měsíci

      ​@@aids906ደራሲዋ ምሥራቅ ተረፈ ነች :: ስክሪኑ ላይ ተፅፏል::

    • @abebawandualem9054
      @abebawandualem9054 Před 11 měsíci +1

      Amazing actor.

    • @user-eg2cq9zr8c
      @user-eg2cq9zr8c Před 11 měsíci

      No doubt!

    • @semegnbrowne3068
      @semegnbrowne3068 Před 11 měsíci

      Era dresate yamelawe Meserake Tarefe new
      Tawanaye degemo Tareke Asetasireya yelale

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 11 měsíci +2

    ክብር ይህንን ታጋሽ የላቀ ባለ አይምሮ ለአገሩ ሲል የሚቀልጥ የአምሃራ ህዝብ ለሰጠን አምላክ እንደሚወርድበት ውርጅብኝ እኛም እንዳላየ እንደምናልፈው ዓለምም እንዲጠፋ እንዳቀደው ከእጁ የበላ ከርስቱ የተካፈለ ባንዳ ሆኖ ደጋግሞ እንደካደው እየገደለው እንደሚሳለቅበት እንደሚደረግበት ልክ ልመልስ ብሎ ቢነሳ ሶሪያ በምን ጣዕሟ ያሰኘን ነበር። ድል ለአምሃራ ፋኖ በሰላም በድል ያምጣችሁ ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ መዳኛዎች 💚💛❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 11 měsíci +20

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @user-sp8be9hv2v
    @user-sp8be9hv2v Před 5 měsíci

    ኢትዮጵያዊነት እኮ በእጃችን ይዘነው ናፈቀን ድንቅ ትወና

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 11 měsíci +6

    ጦብያዎችን ብቻ ሳይ የኢትዮዽያ ተስፋ ይታየኛል ታሪክ ሁሌም ትገርሚኛለሽ ዛሬስ😢😢😢😢😢😢ምስራቅዬ እንወድሻለን ምርጥ ድርሰት ነው ተባረኪልን❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 11 měsíci +19

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለሀገራችን ስላምን አምጣልን ይቅር በለን 🙏🏾

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Před 11 měsíci +8

    😭🇪🇹ወይ ሃገሬ ወይ ህዝቤ እግዚአብሔር ብቻ ይየው😭😭

  • @behailuasgdom1101
    @behailuasgdom1101 Před 11 měsíci +19

    ፍትህ ለሰሜኑ ጀግና ህዝቦች የእምነት እና የባህል እኔዲሁ የባለታሪኮቹ አባት እና ባለቤት የሰሜኑ ልባም ህዝብ ትግራይ ከወንድሞቹ የአማራ ልባም ህዝብ ጋር በፅናት ከደረሰብን ግፍና መከራ በድል ይወጡታል እመኑን ወደ ልቦናችን ፈጣሪ ይመልስልን

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 11 měsíci

      አማራ እና ትግራይ ላይገናኙ እኮ ተለያዮ አልሰሜህም 😥😥😥

    • @kalmes2007
      @kalmes2007 Před 11 měsíci +3

      ​@@user-fz9ie5ih8mላሁኑ ሊመስልህ ይችላል... ግን ግን... የማታ የማታ.... ታየዋለህ ::
      ሁሉም ያልፋል!

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 11 měsíci +1

      @@kalmes2007 እስኪ በተስፋ እንጠብቃለን

    • @ysolnet
      @ysolnet Před 11 měsíci +1

      ​@@user-fz9ie5ih8m ፖለቲከኞች እንጂ ህዝቦቹ አንድ ቤተሰብ ናቸው መቼም አይለያዩም ።

    • @sarahabesha5949
      @sarahabesha5949 Před 11 měsíci +1

      እግዚአብሔር አንድ ያድርገን 🙏😍

  • @user-me2ee2dt9s
    @user-me2ee2dt9s Před 11 měsíci +11

    ድንቅና አስተማሪ ትወና፣ከበሳል አይምሮ የፈለቀ።

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před 11 měsíci +8

    ፍትህ ነጻነት ለተነፈገዉ የዐማራ ሕዝብ 🖤 ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ንጽሃን ፍትህ በግፍ ለሚገላቱ ንጽሃን ፍትህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ💚💛❤💪 ድል ለዐማራዉ ፋኖ ድል ለዐማራ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪💚💛❤ ዛሬም ነገም ለዘላለምም አንድ ነነ አንድ ሕዝብ አንድ ሐገር🇪🇹 ኢትዮጵያ 🇪🇹💚💛❤💪💪💪💪

    • @wossentessema267
      @wossentessema267 Před 11 měsíci

      ትክክል ብለሀል ወንድሜ

    • @Tube-um9px
      @Tube-um9px Před 10 měsíci

      Leman new feteh yemenelw semi eko yelem menegeset neber esum lematefat tenesetual wed egezahaber enchuh eyalelesen enlemenew hatiyatachin yeker yelen zend mefetehew kesu new

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 7 měsíci

    ፈጣሬ ዕድሜሽን ያርዝምልሽ የኔ ኢትዬጵያዬ💚💛❤💪💪ሙቼነው የምወድሽ ሰው ማለት አንች ነሽ

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 Před 8 měsíci

    ምስራቅዬ ተባረኪ!ዘርሽ ይባረክ።

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 Před 11 měsíci +5

    የክልል ባንድሪያ ባይኖርበት ጥሩ ነበር ግን በርቱ ሀገራችንን እግዚአብሄር አንድ ያርግልን

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር እንደልብሽ ያድርግልሽ አገራችን በሰላም ውላ ትደር የናፈቀኝ ይኔ ቀን ነው።

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před 11 měsíci +3

    አንዳንዲ ሰው ፈጣሪ የሰጠውን እርዝቂ ለግፍ ይጠቀሙበታል እንደ አለመታደል አብይ ትልቁን የአማራን ና ኢትዮጵያን ያምሰዋን

  • @Ele_Simri11
    @Ele_Simri11 Před 11 měsíci +10

    How do you Stop from crying when you watch this with opening Heart and Mindful.?
    And How do we Stop to Hate each other? The Answer is with in our mindset🙏🙏🙏🙏

  • @seifu5603
    @seifu5603 Před 3 měsíci

    እንዬን በህዝብ ለህዝብ መተኪያ የሌላት የባህል ውዝዋዜ መድረክ እስካሁን ፈርጥ እንደሆነች ያንችም ንፁህ ኢትዮጵያዊነትን በተላበሰ የአተዋወን ጥበብ ፈርጥ ነሽ ምንም የሚነቀስ ነገር አላየሁም እያደር እንደሚጣፍጥ ወይን ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያን የሚሰብክ ቁመና ለሰጠሽ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው እደጊ በርቺ።

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před 11 měsíci

    😢😢 Ethiopiaye yeselam Amelak medanihalem selameshen yemelesew

  • @LiveLoveLaughKitty
    @LiveLoveLaughKitty Před 11 měsíci +5

    ፍትህ በግፍ ለተገደለዉ በጅምላ ለተቀበረዉ፡ አማራ ነህ ተብሎ ሀብቱ ለተዘረፈዉ፡መጤ ነህም ተብሎበሜዳ ለወደቀዉ፡በድሮን በታንኩ ደሙ ለሚፈሰዉ፡ አንድ ኢትዮጵያውያን ብሎ ለራሱ ላልሆነዉ፡ አዎ አማራ ነን በግፍ ተቀስቅሰን የተሰባሰብነዉ። ድል ለአማሖራ 💪🏽

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Před 11 měsíci +1

    ለተረዳው ጊዜውን የገለጠ ቅኔ ያለው ተውኔት ድንቅ ድርሰት የረቀቀ ትወና ታሪክ እንደስምሽ እውነት የምትናገሪ ታሪክ ነሽ እግዚአብሔር የጥበቡን ፀጋ ያብዛልሽ ይጠብቅሽ።

  • @user-vp1xw7ob5c
    @user-vp1xw7ob5c Před 3 měsíci

    በጣም የሚያምር ተዉኔትነው በቃል ከገለፅኩትበላይ ይሄንልጅ ለተመልካች ቡትሰጨሠጭዉ ልዪትኩረት ይኖአው ነበር

  • @toybajemal913
    @toybajemal913 Před 10 měsíci

    ታሪክ በርችልኝ ስራ ወችሽ ላይ ስትስቂም ስቄ ስታለቅሽም አልቅሻለሁ❤❤❤

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 11 měsíci +2

    ሰላም ሰላም ሰላም
    ለሀገረ ጦቢያ፣
    ዙሪያ ገባው በሁሉ አቅጣጫ🙏

  • @endalkmuche2687
    @endalkmuche2687 Před 2 měsíci

    ስምን መላዕክ ያወጣዋል ማለት እንዳንች ነዉ
    እዉነትም ታሪክአስተርየ

  • @goldenprince4239
    @goldenprince4239 Před 11 měsíci +3

    እጅግ በጣም መአዛ ያለዉ የጥበብ ስራ የሚገርም ነዉ ከአለባበስ ጀምሮ ገራሚ ተስዕጦ👌👌👌

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před 11 měsíci +6

    የእኔ ውድ እንዴት እንደምወድሺ አገራችን በዘር በሺታ ታማለች የድንግል ልጂ አባት ሆይ ይበቃል በላት ኢትዮጵያን 😭😭😭😭😭😭በእውነት በጣም ያማል

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před 11 měsíci +3

    ለታሪክዬ ላንቺ ቃል የለኝም❤ ፈጣሪሆይ ማረን ይቅር በለን ወደቀድሞ ፍቅራችን መልሰን💚💛❤🙌

  • @yayabest5512
    @yayabest5512 Před 11 měsíci +2

    Amlke hoey Etiopan Marat 🙏😭😭😭😭😭

  • @abebazewdu5739
    @abebazewdu5739 Před 11 měsíci

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ አስባት በቃል በለን

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 10 měsíci

    😢😢ሀገሬ፣ታማለች፣ትልቅ መቅስፍት፣በሀገራችን ፣እንደ ምጥ እንዳያዛት ሴት ሆኗላች፣እግዚአብሔር አሮጌው አመት፣ይብቃቹሁ በለን፣ይኽ ቅጣታቹሁ ነብረ በለን፣በቃቹሁ በለን ጌታ ሆይ፣በአዲሱ አመት፣ጌታሆይ፣መሪዮቻችን፣ልቦና ስጥልን፣ይህዝብ፣ሞት፣ግፍ ስደት ፣ቅንጣትብእንዲኖራቼውብ፣ጌታ፣ሆይ እጅህንብዘርገተህ፣ይብቃቹሁ በልልን የእሥራኤል እምላክ ወረድ ፍርድ፣ፍራድ፣ተዛብታልች፣ምንግስት፣መሪዎች በሙስናብ፣የተጠመቁትን መንታ ውግራቼው።

  • @abebazewdu5739
    @abebazewdu5739 Před 11 měsíci

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማራት ሀገሬ ኢትዮጵያ ን

  • @benseattle1767
    @benseattle1767 Před 9 měsíci

    ሰሜኖች ሆይ ንቁ የእናንተ አንድነት የኢትዮጵያ መዳን ነውና። ንቁ! ንቁ! ንቁ! እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።ደራሲው(ዋ) እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ምርጥ መልእክት ነው።❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 11 měsíci +1

    በጣም የምትገርሚ ነሽ የመድረክ ብቃትሽ ትወናሽ በቃ ምን ልበልሽ ጆሮ ያለው ይስማ ህዝቤ ሆይ ከተኛህበት ተነስ ተነስ ተነስ እንነሳ እስከ መቼ ተገድለን ታፍነን ታርደን ተፈናቅለን ተቃጥለን እስከመቼ እስከመቼ ከዛሬ አራት አመት እስከዛሬ ስንቱ በኦሮሚያ ተገደለ ተቃጠለ ታፈነ ተፈናቀለ ? ስንቱ ስንቱ ጆሮ ያለው ይስማ...

  • @sarahabesha5949
    @sarahabesha5949 Před 11 měsíci

    ውበት ባህል እምነት ከሰሜናውያኖቹ ዋው እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን ❤

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 11 měsíci +2

    ኣይ ኢትዮጵያጵ ኣሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ 😢💔💔😢😢😢😢😢💚💛❤😢❤💛😢

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Před 11 měsíci +2

    እናት እናት ናት ሃገርም ሃገርም ናት ።

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j Před 11 měsíci +2

    ታሪክ የምደኑቀው ባንቺ ሁሌም

  • @tewodrosmamo6034
    @tewodrosmamo6034 Před 11 měsíci +2

    God bless! you all and my dearest country - ETHIOPIA.

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 Před 11 měsíci

    የሀገርልጆች ምርጦች ሳላስበዉ ምንእምባዬ እንዳመጣው አልገባኝም ገላን ዉርር እሚያደርግ ሰውመሆን!!!!!!!!

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 11 měsíci

    ኡፍፍ አይ ሀገሬ አይ ወገኔ የማያባራ መከራችን ከመጽናቱ የተነሳ አልቃሻ ሆንን 😢😢😢

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Před 11 měsíci +4

    ድንቅ ነው Amazing !

  • @ysolnet
    @ysolnet Před 11 měsíci

    ታሪክዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ። ምስራቄ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ።

  • @tesfareda2166
    @tesfareda2166 Před 11 měsíci

    በጣም ድንቅ የሆነ ድራማ ከአገራችን ወቅታዊ ሁናቴዎች የሚገጥ ውብ ድራማ::

  • @bereketchala6121
    @bereketchala6121 Před 11 měsíci

    እግዚሐብሆር እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 11 měsíci +2

    በዘር ጠባችሁ ፣በገዳይ ጎጆ ሰፍራችሁ ህዝብን ከህዝብ የምትከፋፍሉ ፣የጥላቻ ዘር ዘርታችሁ የምታጋድሉ ፣የአንድነት ጥቅም የማይገባችሁ የዘመኑ ተኩላወች ከእነዚህ የህጻን አዋቂወች መልእክት ተማሩ

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před 11 měsíci

    ወይ አገሬ ተስፋ ቆረጥኩብሽ እኳ😢😢😢😢😢😢😢😢
    አቤቱ እስከ መቼ ዝም ትላላህ😢😢😢😢😢

  • @Bekalumaserye-yc7dt
    @Bekalumaserye-yc7dt Před 11 měsíci

    ❤በጣም ❤ውብ በጣም❤ ምርጥ በጣም ቆንጆ ድርሰትና አገላለጽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በምህረት አይኑ ይይልን

  • @tsedeyhailemariam8469
    @tsedeyhailemariam8469 Před 11 měsíci

    ለሀገራችን ሠላምን ያምጣልን ያአውዳመት አምላክ

  • @wogu437
    @wogu437 Před 11 měsíci +4

    የሚገርም ፣ ጮክ ብሎ የሚናገር ፣ ነገን የሚፈውስ ድርሰት ፣ ዝግጅት እና ትወና ነው ።

  • @rahel6129
    @rahel6129 Před 11 měsíci +1

    Egzhabehir hoy hagerachin selam aderegelin

  • @hgplaysyuh
    @hgplaysyuh Před 11 měsíci +2

    ይሄንን ፕሮግራም የምታዘጋጁ በሙሉ እናመሰግናለን (ጦጵያ )❤❤❤❤አይዞአችሁ ወገኖቼ ቅርብ ናት የድሮው አድነቱ ፍቅሩ ተመልሶ ይመጣል ይ

  • @HBSH16
    @HBSH16 Před 11 měsíci +3

    ታሪክ💚💛❤

  • @dimaamarelenjiso9592
    @dimaamarelenjiso9592 Před 11 měsíci

    እጅግ እጅግ ልዩና ድንቅ ወቅቱን የዋጀ ትወና። ትችላላችሁ። በዚሁ ቀጥሉ።🎉

  • @meharikidanemariam9524
    @meharikidanemariam9524 Před 11 měsíci

    It sound best art that sent the message to have peace of mind…

  • @ashenafimeshesha7959
    @ashenafimeshesha7959 Před 11 měsíci +20

    የኢትዬጵያ መሰረት የሆኑትን ትግራይን እና አማራን ያጋጫችሁ መርዘኛች ለፍርድ የምትቀርቡበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።

  • @solomongetachew1636
    @solomongetachew1636 Před 5 měsíci

    ታሪክ ... ታሪክ

  • @hagostewolde8856
    @hagostewolde8856 Před 11 měsíci +1

    ይህ ጦብያ የሚሉት የኣማራ ሚድያ በትግራይ ጦርነት ተጋሩን ሲጨፈጨፋ ፣ ሲታረዱ ፣ ሲዘረፋና ሴቶች ሲደፈሩ ዋንኛ ደጋፊ ነበር ።።።ሰላም ለሰው ልጅ

  • @zerihuntemesgen5077
    @zerihuntemesgen5077 Před 11 měsíci

    የሃገር ባንዳ ፤ የዘር ባንዳ የጅህን ይስጥህ እንዲያ በፍቅር የሚኖረውን ህዝብ እርስ በርሱ አጋጭተህ ምን ሊጠቅምህ ይሆን? ግን ደግሞ እንደ ታሪክ አስተርዕየ ያሉ ምርጥ ተዋንያን ፣ጠቢባን ፣ምሁራን ፣አስተዋይ የሆኑ ታሪክ አዋቂዎች የእምነት አባቶች የመሳሰሉትን ባናገኝ ኖሮ ከገፀ ምድር በጠፋንም ነበር፡፡ ታሪክዬ እንወድሻለን እንዳንቺ አይነቱን ሀገር ወዳድ ሰው ያብዛልን፡፡ ኢትዮጵያን በዚህ መድረክ እንመስላት እና ተመልካቹ ደግሞ ህዝብ ቢሆን እስኪ አስቡት ሀገርም በፖለቲከኞች ሳይሆን በጥበብ ሰዎች ብትምራ ምን ያህል ደስ እንደሚል!!!

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před 10 měsíci

    ከባድነው እየሆነ ያለው አላህ በቃችሁ ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sewlesew601
    @sewlesew601 Před 11 měsíci

    ሁሁሁሁሁፍ ቃላት የለኝም ሰላም ለኢትዯጵያ

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před 11 měsíci

    Emamaye Ethiopia 🇪🇹 sefi nat

  • @alinalin6408
    @alinalin6408 Před 11 měsíci +1

    ምስራቅየ አንቺ እኮ የሀገር ቅርስ ነሽ😢😢

  • @fentekebede5099
    @fentekebede5099 Před 11 měsíci

    በርች የድሬ እንቁ ታሪክ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před 11 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢በባ ጀምሬ በባ ጨረስኩት አቤቱ ታረቀን ፈጣሪ

  • @user-kj8mq2ju4s
    @user-kj8mq2ju4s Před 11 měsíci +1

    ድንቅ ድርሰት

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před 11 měsíci

    ሀገሬ!😢😢😢😢

  • @saday1261
    @saday1261 Před 11 měsíci

    ዋው በጣም የሚገርም ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት እውነት ትግራይ ላይ የተሰራው ግፉ ብዙ ቢሆንም እውነት ነው ይህ ጥሩ ጅምር ነው አንድን ምስኪን ያፅናናል ምነው ከጥላቻ ወጥተን ይቅርታ ባልን ልባቸውን በጠገንን ስንት የተደፈሩ አሉ

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 11 měsíci

    ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹😘😘

  • @emebetAbegaz
    @emebetAbegaz Před 11 měsíci

    ❤ Good gob keep up

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před 11 měsíci

    ተመልካቾች የሚያስለቅስ እኮ ነው አንዳንዶቻቹ ደንዝዛችዋአል

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 11 měsíci +1

    እንደው አንቺ ልጅ ቅመም የሆንሽ ጥበብን ታሪክን አንቺ ላይ አየኋት የታደልሽ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
    ፍትህ በሀገሩ ባይተዋር ለሆነው ለአማራ ህዝብ

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 Před 11 měsíci +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በቃ በቃችሁ ይበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @walelignagergizat5283
    @walelignagergizat5283 Před 5 měsíci

    yene werk!

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 Před 11 měsíci +2

    ምን ይደረግ የፖለቲከኛ ልብ ከድንጋይ ነው ስሪቱ አይራራም አያዝንም እእእእእእእእእእእእ

  • @123ADINO
    @123ADINO Před 11 měsíci

    ድንቅ ትወና!

  • @hayath8505
    @hayath8505 Před 11 měsíci

    ቃላት አጠረኝ ከልቤ ነው ያስለቀሳችሁኝ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እውነት

  • @abuibrahim9550
    @abuibrahim9550 Před 11 měsíci

    በጣምታማለቺሀገሬ

  • @tsegayedessie1849
    @tsegayedessie1849 Před 11 měsíci +1

    Addis Abebaye kuch beleh eyetebelah new tenes tenes Be kin tebeb aseregeta eyenegerecheh new wofajie

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 8 měsíci

    የትግራይ ህዝብ ብዙው አማረን አይወዱነም ይንቁናል እውነቱ እሄ ነው ያሳዝናል ከግዲህ በኋላ እነሱ እና እኛ ሆድና ጀረባ ነን 😢እነሱ ንግስቶች እነሱ ጀግናወቸ እነሱ ባለፊደሎች እነሱ እነሱ እነሱ እኛ ደግሞ ፎጣ ለባሽ ባላገር ደንቆሮ አህያ ነን ግን ካሁን በኋላ እንደዚህ ብሎ ነገር የለም እኛም ታሪካችን አውቀናል የምወዳችሁን ያህል ነው ጥልት ያረኳችሁ !!!😢😢

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před 11 měsíci

    Woweeeee🎉

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 11 měsíci +1

    😢😢አልቅሼ ሞትኩ ጨቅላዉ አለቀ

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 Před 11 měsíci

    Uuuuuuuuufffffffff Tewaahidoo koo ❤❤❤❤❤❤

  • @DemelashTadesse-rv5oy
    @DemelashTadesse-rv5oy Před 11 měsíci

    አባአክህ አቢይ እባአክህ ከሰው ነው የተፈጠርከው ሰው አይለቅ

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před 11 měsíci

    Sewedesh❤

  • @user-gp8rh6ht1e
    @user-gp8rh6ht1e Před 11 měsíci

    Asmesay hula ke 2 amet befit ezi medrek layyyyyy.......

  • @Yonatube1988
    @Yonatube1988 Před 11 měsíci

    Waw misrak terefe min aynet Ye hager fikir aleshi aslekesishigni

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před 10 měsíci

    ፍትህ ለተጨቋኙ አማራ😢😢 ድልን ሀይልን ጥንካሬን ለአማራ ፋኖ❤

  • @fentekebede5099
    @fentekebede5099 Před 11 měsíci +2

    የአማራ የትግራይ ህዝብ የባህል የስና ልቦና አንድነት አይቸበታለሁ እናመሰግናለን።የህች ጭፈራና ግጥም ትስተካከል
    " አበኑሴ አንች አበኑሴ እርግፍግፍ እንደ ቀሚሴ" ነው የሚባለው።።

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 11 měsíci

      አርትስ የጊዜው ፖለቲካ ጋር እየተሰከከ የሚሸቅል ቀፋፊ ሚዲያ ነው😂

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 11 měsíci

    ይሄን ህዝብ ነው ለጥምቅማቸው ሲሉ የሚያናክሱት ኢትዮጵያ ያለትግራም ምንም ናት ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ

    • @ethiopianculturalfoodanddr761
      @ethiopianculturalfoodanddr761 Před 11 měsíci

      Aye minem madreg aychalm hiwahat yemibal merzi yezer ginb atrolin ahunm bezawu azurit eyeteshikerekrn beyetera malek new yehe hige arawit eskaltekedede manem beselam ayinorm yasazinal yegna neger

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 Před 11 měsíci

    wow

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 11 měsíci +2

    ጦቢያ የሚለዉ ቀለሙ ተቀየሩ

  • @tizitatsegaye9456
    @tizitatsegaye9456 Před 11 měsíci

    ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kirubelkiflu7830
    @kirubelkiflu7830 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤