Video není dostupné.
Omlouváme se.

GEBEYA: ገራሚ የሆነ የአረቢያን መጂሊስ ዋጋ በደሴ ከተማ || Amazing Arabian Majlis price in Dessie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024
  • ለበለጠ መረጃ ☎️ 0914076463
    ☎️ 0900799797
    ይደውሉ
    GEBEYA: ገራሚ የሆነ የአረቢያን መጂሊስ ዋጋ በደሴ ከተማ || Amazing Arabian Majlis price in Dessie
    On This Video's provided GEBEYA Media PLC
    Videos uploaded at GEBEYA are copyright protected.
    👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
    👉 Website; www.chalagelchu...
    👉 Twetter; / chgtube
    👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
    👉Telegram page t.me/chalabusi...
    👉 my youtube channel- / chgtube
    #ገበያ#ArabianMajlis#የአረቢያንመጂልስ#የመጂልስዋጋ

Komentáře • 587

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před 3 lety +36

    በጣም ተወዳጅ የሆኑ የባህል አልባሳት ዋጋ || Price of the most popular traditional costumes czcams.com/video/BKNEe6FEYRA/video.html

    • @user-qg6ns4co7v
      @user-qg6ns4co7v Před 3 lety +1

      እስኪ ኬሚሴ ሁሉነም ነገር አስየን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 3 lety +4

      አሳይተናል እኮ

    • @user-qg6ns4co7v
      @user-qg6ns4co7v Před 3 lety

      እስኪ ኬሚሴ ሁሉነም ነገር አስየን

    • @user-qg6ns4co7v
      @user-qg6ns4co7v Před 3 lety

      የባህላውይ ልብስ አስዩን

    • @ake654
      @ake654 Před 3 lety

      ኣረ በይዛኻ የጭላ ባዶ መሬት ክንደይ ከም ዝሽየጥ ጠይቀለይ።

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 Před 3 lety +47

    የኪችን ካቢኒት ንገርን የምትሉ ላይክ ደሴ ከተማ ውስጥ

  • @user-cb6tt3tv9f
    @user-cb6tt3tv9f Před 3 lety +36

    ዋው ደስ ሲል ሀገሬን መሆኑ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ስሄድ እገዛለሁ ኢንሻ አላህ

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 Před 3 lety +45

    ጥሎብኝ የአረቢያን መጂሊስ እውዳለሁ በጣም ደስ ይለኛል

  • @user-fv1ej2rd4r
    @user-fv1ej2rd4r Před 3 lety +47

    የኔዋ ደሴ 👉❤
    የደሴ ልጆች በቅርብ ወደደሴ እህዳለሁ ተከተሉኝ👉💃💃💃💃

    • @user-kf4wk8qs3c
      @user-kf4wk8qs3c Před 3 lety

      እሺ ያገሪ ልጅ. ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወድሽ

    • @aminatahmid631
      @aminatahmid631 Před 2 lety +1

      ኢሻኣላህ እኔ እከተልሻለሁ

    • @rahmamob5553
      @rahmamob5553 Před rokem

      እኔም እገባለሁ እቤት እጠራሻለሁ

  • @yashlemyashlem3313
    @yashlemyashlem3313 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ አቀራረብ ነው ሚያቀርብልን ላይክ ሴር ሲያንሰው ነው ውዶች ላይክ አርጉ አያስከፉልም

  • @zeharaalimuhamed1546
    @zeharaalimuhamed1546 Před 3 lety +12

    እናመሠግናለን ወድም የደሴልጅ ነኝ መረጃውን ስላካፈልከን በጣም እናመሠግናለን ስፈልገውነበር ግን ውስጡ እውነት አስተማማኝ ከሆነ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 Před 3 lety +10

    በጣም ጥሩ ዋጋ ነው ከሌሎቹ አንፃር ደሴ ውቢቷ የፍቅር ሀገር ናፍቀሽኛል😘
    ሜልሻ ህንፃ ግባና የቤት እቃዎችና ኤሌክትሮኒክስ አሳየን

  • @vcr7z46
    @vcr7z46 Před 3 lety +54

    ጎበዝ ደሴ ሄድክ በል ዞርዞር ብለህ የቤትእቃ አሳየን ኦቭን የልብስማጠቢያ ፍሪጂ የመሳሰሉትን

  • @yeneneshalene3373
    @yeneneshalene3373 Před 3 lety +22

    የግድግዳ እስቲከር ካለ ጠይቅልን በደሴ ከተማ

  • @user-rl4tf5ho5g
    @user-rl4tf5ho5g Před 3 lety +6

    አረ በጣም ደስ ይላል የምን ካርጎ ነው ከንግዲህ ካርጎ እግር በላ ከዚህ በፊት የተሸወድነው ይበቃል ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እህቶቼ አንድ እቃ ከአረብ አገር እንዳገዙ ወጋው እጥፍ ነው አረቦች ራሳቸው አያመርቱም እነሱም ከውጭ ነው ሚያሰገቡት ብሩ ውድ ነው ብሩ ይጠፋብኛል ካላቹ በምታኑት በጋደኛም ሆነ በቤተሰብ ወስናቹ አስቀምጡና አገራቹ ዘና ብላቹ ሳትጨነቁ እንቅልፍ ሳታጡ መርጣቹ ትገዛላቹ

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ ሲያምር ዋጋውም ሀሪፍ ነው 1900 ሺ አይቸ ደንግጨ ነበር ከዚህ ከመጎተት እዛው እንገዛለን 38 or 52 ምርጥ ዋጋ ነው መጨረሻ ወንድማችን በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @user-ys4qc4fh7h
    @user-ys4qc4fh7h Před 3 lety +3

    በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገዉን ነዉ ያቀረብከዉ 👍👍👍💖💖💖💖💖💕

  • @user-uz7tl1dw5p
    @user-uz7tl1dw5p Před 3 lety +2

    ማሻአላህ እንገዛለን ቤታችንን እናስጨረስና ለምትልኩልን መረጃ በጣም እናመሰግናለን

  • @susulovetube1360
    @susulovetube1360 Před 3 lety +9

    ደስይ ሲቲይ አልሀምዱሊላሃ ስቲይ ደገግማሽ መሻ አላህ

  • @JPrime-kl9pq
    @JPrime-kl9pq Před 3 lety +1

    ማሻአላህ በጣምምም ደስ ብሎኛል ሀገራችን አድጋልናለች እንሻአላህ በአላህ ፍቃድ እገዛለሁ ከናተ

  • @Najeba1990
    @Najeba1990 Před měsícem +1

    መሸአለህ

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg Před 3 měsíci +1

    ወይኔ የአሁን መሥሎኚ ደሥ ብሎኚ ነበር ከ4አመት በፊት ነው የተለቀቀው እፍ

  • @samsungduos1777
    @samsungduos1777 Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @emumehamediemumehamedi3281

    አሁን ጎበዝ ሆነሀል ወደ ወልዳየም ወደ መረሣም ዘወረወረ ብለህ ከቤት እቃ አሥከ ምኝታቤት ሀልጋ እና ዱላብ አሠየን ወንድም ከይቅረታ ጋረ እጠይቃለሁ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 Před 3 lety +12

    ዋው በጣም እናመሰግናል ወንድሜ በደሴ መጣህልን የሀበሻ ቀሚስ ጋቢም ጠይቅልን ካለ ደሴ በራያ ያሳየህን ሀሪፍ ነበር ግን እሩቅ ነው ለኛ

    • @sameras4965
      @sameras4965 Před 3 lety

      አወያሳየንወለሎየወችደሴነውየሚቀርበን

    • @selimtube404
      @selimtube404 Před 3 lety

      አቅርባል ገብተሽ እይ

    • @rehimaxtube-
      @rehimaxtube- Před 3 lety

      ወደ ቤተሰብ እንሁን

  • @rahemaabdul1537
    @rahemaabdul1537 Před 3 lety +3

    በጣም ነው የምናመሰግነው ወድም

  • @user-pp1wb4sx7c
    @user-pp1wb4sx7c Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ ውዶች ኑሩልን

  • @user-yo9ko4nu4o
    @user-yo9ko4nu4o Před 3 lety +5

    እሰይ ሥፈልገው ነበር ጎበዝ በርታ

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 Před 3 lety +1

    Masha allah

  • @zebibamohammed7843
    @zebibamohammed7843 Před 7 měsíci

    ማሻአላህ እቃው ጥራት ካለው ዋጋው አሪፍ ነው

  • @saadaethiopian1274
    @saadaethiopian1274 Před 2 lety +1

    አገራችን መጣልን ማሻአላህ ደስይላል ኢሻአላህ ላገራችን ያብቃንጂ

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p Před 4 měsíci

    ማሽአላህ

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737 Před 10 měsíci

    እሸ ወድም በጣም እናመሰግናለን እኔ ኢንሻአላህ እፈልጋለሁ

  • @rahmamob5553
    @rahmamob5553 Před rokem

    ኢሻአላህ ስመጣ እገዛለሁ ከሶስት ወረ በኃላ እመጣለሁ አገሬ ስለሆነ ደስ ብሎኛል

  • @rabiyahali2716
    @rabiyahali2716 Před rokem

    ማሻአላህ በጣም ያምራል በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @hawastube6905
    @hawastube6905 Před 3 lety +2

    በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ደሴ ስለሆነ
    ኢንሻላህ ሀገር ስመለስ እገዛለሁ

    • @user-xf3jd8nk9b
      @user-xf3jd8nk9b Před 3 lety

      እኔም ደሴ በመሆኑ ደስ ብሎኛል ቤቴ ለተሰራበት ከተማ ቅርብ ቦታ ደሴ ነው ይሄ ራሱ ነው የምፈልገው የገነብ አይነት👍👍

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg Před 3 měsíci +1

    እሥኪ አሁን ጠይቁልን ደሴ

  • @user-lu7tl7vk8h
    @user-lu7tl7vk8h Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እናት አለም ደሴ ኢንሻ አላህ ቤቴ ይለቅ እና እገዛለሁ

  • @samiraali3569
    @samiraali3569 Před 3 lety +1

    በጣምእናመሰልናለን

  • @masiizuuizuuukoo4014
    @masiizuuizuuukoo4014 Před 3 lety

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله

  • @user-zk9qq3ld9f
    @user-zk9qq3ld9f Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለህ ወንዲሜ ደሴህዲ ስንለህ ህደህ ስላሰየሀን በጣም በጣም አናመስግናለን

  • @ethiopia2164
    @ethiopia2164 Před 3 lety

    ማሻ አላህ በጣም አሪፍ እቃ ነው ልጁም አጠያየቁ በጣም አሪፍ ነው ተባረክ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 3 lety

    ማሻአላህ በጣም ያምራሉ መጅሊሶቹ ዋጋቸውም አሪፍ ነው ጥራቱ አሪፍ ከሆነ ዋጋው ጥሩ እናመሰግናለን ሰመረ

  • @sadiayesufahmed1234
    @sadiayesufahmed1234 Před 2 lety

    እናመሠግናለን ወዲማችን አሏህይስጥልን በርታታታ

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ወንዲሜ ያዘዝኩህን ስላቀርብክልኚ

  • @ShewayeMelkamu
    @ShewayeMelkamu Před 3 měsíci +1

    ወግዲ አዲርሱልኝ❤

  • @user-ep6mw6cr8r
    @user-ep6mw6cr8r Před 3 lety

    ማሻአላአሪፍነውበርታ አዲሳባምጎራበል

  • @MaryamIbrahim-dz2ro
    @MaryamIbrahim-dz2ro Před 6 dny

    መጅልሹ በጣም ያምራል ስልካችሁን ላኩልኝ የት እናግኛችሁ

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ኢን ሻ አላህ

  • @kadigah656bi7
    @kadigah656bi7 Před 3 lety +2

    Masha allah 👍👍👍👍

  • @Aa-nx1xj
    @Aa-nx1xj Před 3 lety

    ማሻአላህ ተባረካልህ በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን ወድማችን

  • @user-mk6xg9dm5x
    @user-mk6xg9dm5x Před 3 lety +2

    እናመስግናልን ቆቦ በታሳይን

  • @jamilamohamed4708
    @jamilamohamed4708 Před 3 lety +1

    መሻአላ በጣም ያማምራን እናመስግናለን ወደም

    • @user-vm7gx7hp3t
      @user-vm7gx7hp3t Před 3 lety

      መሸአላህ በጣም ።ስዪላል ቁጥረ ላክልኛ

  • @nuretube2288
    @nuretube2288 Před 3 lety

    እናመሠግናለን ኢንሻአላህ የምፈልገውን

  • @makimamaki434
    @makimamaki434 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ደሥ ይላል ዋጋው እራሱ ሌላ ቦታ አይቼ ዋጋው 140/120 ሺ ነው አናቴ ዞሮ ነበር

  • @nxkdjdjdj4946
    @nxkdjdjdj4946 Před 3 lety +1

    ዋውይህበጣምአሪፍነውኢሻአላህእንገዛለን

    • @abebeyirsaw7436
      @abebeyirsaw7436 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም እናመሰግናለን

  • @user-ir1ob3yk5y
    @user-ir1ob3yk5y Před 3 lety

    በረታ እናመሰግናለን

  • @user-fx1oj2wg1i
    @user-fx1oj2wg1i Před 3 lety +1

    Woooow

  • @saraa5936
    @saraa5936 Před 3 lety

    እናመሠግናለን

  • @sikosilo8474
    @sikosilo8474 Před 3 lety

    ማሻአላህህ

  • @ummusudes28
    @ummusudes28 Před 2 lety

    Masha Allah 😍 tabarakallaa

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Před 3 lety

    ማሻአላህ 24ሽ አላለችም የምትለብሰው የላት የምትከናነበው አማርት አለ ያገሬ ሰው በጣም ውድ ነው ሆሆሆሆ እንዴት ነው የኢትዮጵይ ህዝብ የሚገዛው

  • @mekyayoutueb1793
    @mekyayoutueb1793 Před 3 lety

    ሀገሬ ደሴ ውቢቱ ሀገሬ ማሻአላህ

  • @user-tr1bq4zs5u
    @user-tr1bq4zs5u Před 3 lety +1

    እናመስግንአለንወንድምለመርጃህብርድልብሥምጠይቅልን

  • @kedijamussa5693
    @kedijamussa5693 Před 3 lety

    Ena efalegalaw batam yamral mashallaah tabarakallaah

  • @user-xb3xg4oj5r
    @user-xb3xg4oj5r Před 3 lety

    በጣም ሥፈልገው ነበር እናመሠግናለን

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 Před 3 lety +3

    ምንም አይልም ውስጡ እና የእቃው ጥራት ነው ደሞ ይበልጥ የሚያኮራው እናመሰግናለን ብሮ

  • @haleemahsaeed4232
    @haleemahsaeed4232 Před 3 lety

    ጀዛከላህ ወድማችን

  • @user-ry1vj5iy4f
    @user-ry1vj5iy4f Před 3 lety +1

    በጣም አሪፍ ዋጋ ነው

  • @umeamera9571
    @umeamera9571 Před 3 lety

    Mashallh slkhen lkle

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 Před 3 lety

    Ensha allah egezalehu

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety

    ዋውውው ያምራል መሸአሏ ደስሢል

  • @heyat830
    @heyat830 Před 3 lety

    ይመችህ አቦ በጣም እናመሰግናለን

  • @habibasaid2826
    @habibasaid2826 Před 3 lety

    ሽኩረን

  • @sofyasaeed6992
    @sofyasaeed6992 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ሲያምር ውቢቱ ደሴ ሀጉሬ

  • @saadaethopia9033
    @saadaethopia9033 Před 3 lety

    ማሻአላህማሻአላህ ከምንም በላይ ደስይላል

  • @Ahmed-ol4fx
    @Ahmed-ol4fx Před 3 lety

    እናመሠግናለን ብራ

  • @meryemyoutube9235
    @meryemyoutube9235 Před 2 lety

    ማሻአላህ አላህ ይሥህ እኔም ፈልጌነበር

  • @user-jo9mw8mn5c
    @user-jo9mw8mn5c Před 3 lety +1

    እናመሰግናል ብሮ ሀገራችን ቅርብ ነው እዚህ ድረስ ህደህ ስላሳየህን ክቀርልን አገላለፅ ከኮፊደንስ ጋር አብራርተህልናል በርታ

  • @zuzubentendris1122
    @zuzubentendris1122 Před 3 lety

    የምር የጫላን አይቼዋለሁ ግን ማሻ አላህ ይህ ልዩ ነው እናመሰግናለን

  • @halim5731
    @halim5731 Před 3 lety

    መካነሰላም ያደርሳሉ

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m Před 3 lety +1

    ሀሪፍነዉ ዋጋዉ እኔ ዉድ ይመሥለኚ ነበር አረቢያ መጂልሥ ኢሻአላህ እገዛለን ቤትእንሰራ እና

  • @silve1247
    @silve1247 Před 3 lety +3

    ሠላም ወዲሜ እዴትነህበያለህበትሠላምህይብዛ ጫላ ወየትሄዴአምጣው

  • @HayatHayat-fp7ue
    @HayatHayat-fp7ue Před 3 lety

    ዋው

  • @Aande621
    @Aande621 Před rokem

    ማሻአላህ ወሰጡ ጥራት ታለው አረፍ ነው
    እኔ እፈልጋለሁ. ግን ወሰጡን እንደት አውቃለሁ

  • @urjiioromoo7736
    @urjiioromoo7736 Před 3 lety

    Mashllaa

  • @user-jf1oy6zp2n
    @user-jf1oy6zp2n Před 3 lety +1

    Masha allah das yilal wede walaga malak yichilalu isti shuk baliny

  • @haninhaninhaninhanin4866

    ጥሩ ነው ያምራል

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላል በአገሬ ደሴ ይህንን ካገኝን ምን እንፈልጋለን ቁጠጥ ብለን ሰርተን መግዛት ነዉ በቃ ብር ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ እናመሰግናለን ወድም

  • @halimatoyibiammusilmalmd5647

    Tenkyou

  • @fatumajabe1141
    @fatumajabe1141 Před rokem

    መሻ አለህ ነዉ በርቱ

  • @user-gv6pj4se2j
    @user-gv6pj4se2j Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @user-ec5dc5qu3i
    @user-ec5dc5qu3i Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወዲም አሪፍ ነው

  • @mstaybah7069
    @mstaybah7069 Před 3 lety

    ማሻአላህ ሳምር

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 3 lety

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 Před 3 lety

    እናመሠግናለን ወንድሜዋ በጣም የምፈልገው ነበር

  • @fl8363
    @fl8363 Před 3 lety

    እኮን በደሴ ገባልን አላሀምዲሊለላሂኢሻአላህ እገዛለን

  • @user-zn9hj5sz3w
    @user-zn9hj5sz3w Před 3 lety

    ዋውዋውሥጠብቀውየነበርነው።ዋውደሥይላል

  • @sernasern5770
    @sernasern5770 Před 3 lety

    Wawu

  • @user-sh7hs5sf2e
    @user-sh7hs5sf2e Před 3 lety +9

    እስኪ ምጣፎች አቅርብልን ኦቨር ሎክ የሚሰሩትን

  • @user-cp2md8dd2z
    @user-cp2md8dd2z Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @dgffhffh3823
    @dgffhffh3823 Před 3 lety

    ማሻላላ

  • @user-dk9de2hw3t
    @user-dk9de2hw3t Před 3 lety

    ሹኩረንንን

  • @ncgvgbbbv7189
    @ncgvgbbbv7189 Před 3 lety

    ዎዉ ደስ ይላል