በህወሓት ቀውስ አሜሪካ ጣልቃ ልትገባ?፣ የኦሮሚያው “የጦርነት” ሰልፍ፣ “ኢሳያስ ይደገፋል?”ጠ/ሚኒስትሩ፣ የአማራና ትግራይ አደጋዎች፣ ኦነግና ኦፌኮ| EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • www.amazon.com...

Komentáře • 344

  • @muluken8661
    @muluken8661 Před 17 dny +70

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ውሉ ሰላምታዬ ይድረሳችው ፈጣሪ ባላችውበት ይጠብቃችው

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 17 dny +10

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tekiomus
      @tekiomus Před 16 dny

      ሞት ለፈኖ ለአህያ ስብስብ አማራየ የደርግ ልጅ ታሪክ ይደገማል ያባታቸውን ኢትዮጵያ ትዉደም ለታሪክ ለቱሪዝም ይቀመጥ የሸሌ የሸርሙጣ ስብስብ

  • @BetiBabuedu
    @BetiBabuedu Před 17 dny +4

    ጸለምት የትግራይ ክልል እንጂ፣የአማራ ክልል አይደለም።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Před 17 dny

      ትግራይ የሚባል ክልል የለም ! * አጋሜ ሪፕብሊክ በሚል ተቀይሯል ✅

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 17 dny +32

    የኢትዮጵያ ህዝብ ፀሎት ያስፈልገናል የእግዚአብሔር ቁጣ እየታየ ነው

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 Před 17 dny +5

    እግዚአብሔር እምላክ ፊቶን ይመልስልን እግዚአብሔር ፀላታችውን ይቀበልልን

  • @MsSm-bw5yr
    @MsSm-bw5yr Před 17 dny +16

    ኧረ መቼ ነዉ ሰዉ በላዉ መንግሰት ከሰልጣን ሚወርድ !!

  • @BrookY-c4d
    @BrookY-c4d Před 17 dny +14

    ኤርትራውያን ሚመቻቸው ሲረገጡ ነው እስራኤል ትክክል ነሽ ወደ ኢሳያስ መሸኘት ነው ያኔ ይገባቸዋል

    • @aexum1597
      @aexum1597 Před 17 dny

      💯💯💯👍🏾

    • @Addismedrek
      @Addismedrek Před 17 dny

      czcams.com/video/AS-ZM-CSHBk/video.htmlsi=WP_KSoCSdCC64aOZ

  • @smd7650
    @smd7650 Před 17 dny +29

    ሕወሓቶች እንደዘንድሮ አሸማቃችሁን አታዉቁም ፈጣሪ ያግዛቹ የተመተተባቹ ካላቹ እግዚአብሔር ይርዳቹ🙏

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před 17 dny +3

      Ye Tigray hizb metet minamin ayawkim. One ☝🏽 God only

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 17 dny

      ጥፋ ጡት ቆራጭ ተኩላ ለማኝ ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል😂

    • @user-hz2bf2km4k
      @user-hz2bf2km4k Před 17 dny +3

      ​@@aronyonas7563ትግራይ በሁለት ተከፍላ አንድ ሚሊየን ሞቶ አንድ ሚሊየን ቆራጣ ሆኖ አንድ ሚሊየን ሴቶች አባቱ የማይታወቅ ልጅ አርግዘው የቀሩት በጀልባ ሲሰደዱ የባህር ሲሳይ እየሆኑ ባለበት በዚ ሰአት ስለአማራ ማውራት አይከብድም😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @smd7650
      @smd7650 Před 17 dny +2

      @@aronyonas7563 ምንድነዉ ምዘባርቀዉ ማንነት ሰጪ ሆንክ ደሞ ተረጋጋ አዋርደዉናል ይሄ ምንም ጥያቄ የለዉም ወሬያም

    • @smd7650
      @smd7650 Před 17 dny

      @@user-hz2bf2km4k ያንተን ማን ያዉራዉ ወሬ ለማንነቱ የታገለ ህዝብ በዚ መልክ ማዉራትህ ምን ያህል ወራዳ እንደሆንክ ያመለክታል እድሜ ላንተ ደፋሪ አሁንማ እነሱ ጠራርገዉ ሲያስወጡህ በሀገርህ መድፈር ጀመርክ አይደል እንሰሳ

  • @tigraithelandofqueenofsheba

    Tigray 🎉❤🎉

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish Před 17 dny +11

    ኣመሪካውያን ያወቁት ነገር ቢኖር ከተጋሩ መነጋገርና ከባዱ ድርድር ከተሳካ ቃል ቃል ነው እስቀመጨረሻ መሆኑ ያውቃሉ። በዚህ ምክንያት ኣመሪካ ከኣካባቢው ትግራይን ታስቀድማለች።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 17 dny +2

      ይፈልጡ እዬም ናይ ትግራይ ህዝቢ ንአብነት ብመለስ ታሪክና ይፈልጡ እዬም መርትኦ አለና

    • @user-hz2bf2km4k
      @user-hz2bf2km4k Před 17 dny

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo Před 17 dny +1

      ​@@aronyonas7563አሜሪካ የምታውቃችሁ አንድ ሚሊዮን ህዝብ ማስጨፍጨፋችሁን ነው አሁንም ብታልቁ ለአሜሪካ ምንም አይመስላትም ዝም ብለህ አትጃጃል ለተረፈው ህዝብህ አስብለት አጉል ፉከራና ቀረርቶ ያደረሰባችሁን ችግርና አካል ጉዳተኛ የታወቀ ነው

    • @አቢሲኒያ
      @አቢሲኒያ Před 17 dny +2

      ሞኝ ኦሮቶዶክስ ጠልና አማጠል ሰለሆኑ የነሱን አስፈፃሚ ሰለሆኑነው እራሳቹሁን አታሙኙ

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish Před 17 dny

      @@አቢሲኒያ ለራስህ ማፅናኛ ይሆንሃል ደሞም ኦርቶዶክስ ኮፕቲክ/ሸዋ የ700 ኣመት እድሜና የትግራይ 300,1600 ኣመት እይሜ ፅዮናዊት ኦርቶዶክስ ትግራይ የሚያገናኘን የለም።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 17 dny +15

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤❤❤

  • @hayatshefraw
    @hayatshefraw Před 17 dny +13

    ድል ፡ ለፍኖ❤❤❤❤❤

    • @AddisFikerlove
      @AddisFikerlove Před 17 dny

      የፋኖን አመራሮች ለማስታረቅ አሜሪካውያን ይመጡ ይሆን?

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 17 dny +1

      @@AddisFikerloveNo , Asrat Woldeyes is going to come from the grave.

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Před 17 dny +20

    ሠላም ናፈቀን ጦርነት ሰለቸን።

  • @miftanurimiftanuri6148
    @miftanurimiftanuri6148 Před 17 dny +13

    ኤርትራውያን ባለጌዎች ናቸዉ

    • @drardrar7665
      @drardrar7665 Před 17 dny +2

      Not all Eritreans. But those who stand with the killer Isayas.

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec Před 17 dny

      Not

    • @degebelay7713
      @degebelay7713 Před 17 dny

      ኢትዮጰያም ተቸግረናል ራቁትበመሄድ በመሰከር አካባቢዉን በመረበሺ ምነዉ ኢትዮጰያም በተከለከሎ

  • @zekointertainment8312
    @zekointertainment8312 Před 17 dny +14

    ኢትዮ እዉነተኛ ሚድያ ይባርክቹ

  • @Kingentertement
    @Kingentertement Před 17 dny

    ፀለምቲ ነው ሚባለው አሰተካክል thanks you’re great journalist love you

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Před 17 dny +4

    Justice justice justice justice for Tigray

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 17 dny +17

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈💪💪💚💛❤️

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 17 dny +25

    #አንድነት ለህዝበ ሰሜናዊያን #ለአማራ እና ለትግራይ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏 #ሰሜናዊነት💪💪🇪🇹

    • @garchotub4652
      @garchotub4652 Před 17 dny +4

      እኔ ከአንቺ ጎን ነኝ ሰሜናዊቷ ሌቦች ይነቀላሉ

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 Před 17 dny +7

      ነብሰበላው ፋኖ ጋር ሰሜናዊያን የሚል nonesense ይዘህ መጣህ?
      ከሃዲ።
      😂😂😂

    • @garchotub4652
      @garchotub4652 Před 17 dny +1

      @@goiteomgezaei9066 ውይ ህውሃት ነሽ ለቃ ጋሼ ደፂ ደህና ነው የወሎዬው ጌችስ??😉 ወደድክም ጠላህ ሰሜናዊያን አንድ ይሆናሉ +ኤርትራ ክልል ምናምን የለም ።

    • @tsehayberhe1063
      @tsehayberhe1063 Před 17 dny

      ​@@garchotub4652Kilil yinoral.

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp Před 17 dny +4

      የአማራ ህዝብኮ የትግራይን ህዝብ በመካድ ኦሮማራ በሚል ጥምረት ፈጥሮ ከሻዕብያ ተባብሮ በሚልዮን የሚቆጠር ትግራዋይ ገድለው በሚልዮን የሚቆጠር ትግራዋይ አፈናቅለው በቢልዮን የሚቆጠር ንብረቱን ዘርፈውና አውድመው በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ሴት ህፃናት ደፍረው ካበቁ በኃላ እንዴት ነው የአማራና ትግራይ ህዝብ አንድ የሚሆነው?

  • @TsigeDagnewMesfin-jf6yh
    @TsigeDagnewMesfin-jf6yh Před 17 dny +12

    የትግራይ ህዝብ እውነትም አልታደለም። በአመራሮች መሃከል ያጋጠመውን መከፋፈልና የስልጣን ሽኩቻ በአሜሪካ መንግስት ለመሸማገል ጥረት መደረጉ የውርደት ውርደት ነው።

    • @MahderAkele
      @MahderAkele Před 17 dny

      Tikekel

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 17 dny +5

      እኔ ግን ካንቺ የተለየ ሓሳብ አለኝ። ውዝግቡ እንዳለ ሆኖ የአሜሪካ ጣልቃ መግባት ግን ከፌዴራልም በላይ በትግራይ ውስጥ ያለው የፖለተካ ሓይል ምን ያህል ጠንካራ መሆኑና ከፈለጉም ጨዋታውን የመቀየር ጉልበት እንዳለው ያሳያል። አሜሪካኖችም የትግራይን ፖለተካ በጥንቃቄ እንደሚከታተለው ነው የሚገባኝ። ይኸው አሁን ደግሞ ወደ ትግራይ አቅንተዋል።

    • @SwingTrader-v9w
      @SwingTrader-v9w Před 17 dny +1

      ​@@woinshetkassaye7174እውነት ነው

    • @kiduteklebrhane62
      @kiduteklebrhane62 Před 17 dny

      ፋኖ እስክንድር ነጋ ወይም ኣገኘሁ ተሻገር ይሻላል እያልክ ነው

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j Před 16 dny

      @TsigeDagnew
      ትክክል ብለሃል/ሻል።የሚያሳዝነው ደግሞ የአሜሪካን መንግሥት ዋናዎቹ የትግራይ ህዝብ ጠላቶችና አሰገዳዮች ለፍረድ እንደማቅረብ አቅፎ በመያዝ አሁን መልእከተኛ ወደ ትግራይ መላክ እንደመቀለድ ነው።አንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ቁጭ ብለው መረዳዳትና ችግራቸውን መፍታት ያልችሉ የትግራይ ፖለቲከኞች በባእድ ሲሸማገሉ ከማየት የባሰ ውርደት የለም።መስዋእት በከፈለው ወጣት ደምም ያለማክበር ይመስላል።ራስህ ያልጠበቅከው ምስጢርና ሽኩቻ አሜሪካ ትጠብቀዋለች ማለት።ምስጢርን ፀሃይ እዲሞቀው ማድረግ ነው።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 17 dny +8

    ኢትዬጵያ ውስጥ ከመሬት መንሸራቱቱ ጀርባ ያለው ሚስጥ ይጣራልን እውነቱን እንፈልግ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጁ ዘንዶው አብይ አህመድ እጁ ያለበት ይመስለኛል? እንጂ በፍፁም ይህ የመሬት መንሸራተት ተፈጥሮ አይመስለኝም ሰው ሰራሽ ሴራ ነው ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ኒው ወርልድ ኦርደር በ2030 እናስፈፅማለን የህዝብ ቅነሳ ላይ እየሰሩ ነው ጦርነቱም የእነሱ ተላላኪ አብይ እርስ በእርስአጨራርሳቸዋለሁ ብሎ የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ ላይ እንደተፃፈው እያስጨረሰን ነው አረ የኢትዬጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ትግሬ አማራ ኦሮም ወላይታ ሶዶ እያልክ አትከፋፈል ዘንዶው ከፋፍሎ ድሽማችንን እየመጠጠ ነው አብይ ምስለ መንግሥት እንጂ መንግሥት አይደለም ባንዳ የምእራባውያን አጀንዳ አስፈፃሚ ነው ነብሱን ለጥልቁ ሳጥናኤል ሸጦ እግዚአብሔርን ክዶ የመጣ አርዬስ ነው የኢትዬጵያ ህዝብ ሆይ ከተኛህበት አዚም ተነስ ንቃ ይበቃል !!!!

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 17 dny

      መጀመሪያ "ትግሬ" የሚለው ቃል አርመው። "ተጋሩ" ወይንም የትግራይ ተወላጆች ብለህ አርመው። በተረፈ ግን ያልከው ዕውነትነት ያለው ይመስላል።

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed Před 17 dny

      Tegray maLat mendenaw chgeru

  • @t.g4082
    @t.g4082 Před 17 dny +22

    Justice for Tigray 💔💔💔

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před 16 dny

    ⛪✝️🕊️እግዚአብሔር ሆይ ለሕዝብ ፊትህ አዙርልን አባት ሆይ ሁሉም የሚቻልህ አምላክ😢🕌🤲🤲🤲⛪

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 Před 17 dny +5

    ሰለም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 Před 17 dny +13

    ችግርን በመካድ ሰላምንና መረጋጋትን ማምጣት አይቻልም! የህዝብ ጥያቄ በአግባቡ መመለስ ብቸኛ መፍትሄ ነው!

  • @SalahHamud
    @SalahHamud Před 16 dny

    Thank u very much abebe bayou from somali region.

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Před 17 dny +3

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @erimyastaye9329
    @erimyastaye9329 Před 17 dny +2

    ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @mdrehabesha6420
    @mdrehabesha6420 Před 17 dny +1

    እኔ በጣም የሚገርመኝ፣ ህወሓት ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም ያላት ሚና እና በአጠቃላይ የፖለቲካ አቅምዋ እጅግ ድንቅ ይለኛል፣ በኦሮሞ እና በአማራ ስንት ውግያ እየተካሄደ አንድ ዜና ሰርተው የማያውቁ፣ የትግራይ ሀይል ትንሽ ኮሽ ሲል ግን በፀሀይ ፍጥነት መቀሌ ከች የሚሉት ምን አይነት ስጋት ቢያጋጥማቸው ነው። ህወሓት ምን አይነት ምትሀት ቢኖሮው ነው???????

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Před 17 dny

      ህወሓት ከሌለ ሰላም ሊፈጠር ይችላል..የአብይ ወንጀል ወደ ፍርድ ቤት ሊሄድ ይችላል...ህወሓት ግን ምንም እንዳልተፈጠረ.. ታረቀ ቀጠለ.. ባርነት ፍትክ የለውም

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Před 17 dny +5

    🙏❤💛

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Před 17 dny +1

    እትዮ ፎረም በርቱ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 17 dny +3

    እግዚአብሔር ክፋታችን ዘረኝነታችን አረመኒያነታችን አይቶ እሔን አረመኔ አገዛዝ አመጣብን ገና በራብ በጦርነት መፈናቀል መሬት መንሸራተት ገና ምን አይታችሁ ኢትዮጵያዊ እጆቻችሁን ወደ እግዚአብሔር ዘርጉ በንፁህ ልባችሁ ።😢

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j Před 16 dny

      ሰው ከሚገዛን ሰይጣን ይግዛን ያሉትና ለጨፍጫፊ የባረኩ ጳጳሳት ሳይጨምር ማለት ነው?

  • @Sileshi-lt8dz
    @Sileshi-lt8dz Před 17 dny +2

    ኣሜሪካ በኢትዮጵያም ሆነ ሌለም ቦታ ለሚሞተው ንፁሀን ግድ የለትም ህወት ግን ሲኒካ እንቅልፍ የለትም

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 Před 17 dny +4

    አይ ኤርትራውያን የዞረባቸዉ! ጥጋበኞች አረፈዉ ለምን አይቀመጡም!!! ወይ የኢስራኡል PM እንዳለዉ አገራቸዉ መመለስ ! እሱም ግራ ገባኝ አለኮ !

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j Před 16 dny

      ካገር ያባረረውን አምባ ገነን ተመልሶ የሚደግፍ የዞረበት ፍጡር ምን ስም ይሰጠዋል።ድንጋይ ራስ!!?

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před 17 dny +12

    ወጥር አማራ! ድል ለፋኖ!!!💪🏻🥰🥰🥰

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes Před 17 dny +17

    ገና በትግራይ ህዝብ ክህደት ተፈፅሞ ኢትዮጵያዊያን ከአረመኔ ኤርትራውያን ሱማሊያውያን አረቦች ቱርክ ራሻውያን ወዘተ አገሮች ጋር በመሆን አንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሽ ንፁሃን የትግራይ ተወላጆች ላይ ጀኖሳይድ ተፈፅሞ እግዚአብሔር የሚተዋችሁ ይመስላችኋል ???

    • @user-eg3mb7cb9c
      @user-eg3mb7cb9c Před 17 dny +2

      አዎ አይተዋቸውም እነኚ አረመኔዎች አከካሞች

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 17 dny +1

      @@user-eg3mb7cb9cno not these amhara cannibals . People who say “ belto Mekedes “ like Worku Aytenew & Debebe Eshetu.

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 17 dny +1

      ክንድርእሞም ኢና ዘይትርርፍ እዩ ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይኮነንን ወሎየ ተኩላ እዩ ናይ ዛዲግ አብርሀ ናይ ቀረባ ቤተስብ እዩ ግንባሩ ክፈርስ እዩ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 17 dny

      ​@@user-eg3mb7cb9cጡት ቆራጭ ተኩላ ለማኝ ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 17 dny

      ጡት ቆራጭ ተኩላ ለማኝ ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ግንባሩ ይፈርሳል አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል😂​@@user-eg3mb7cb9c

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 Před 17 dny +4

    The only solution is to fully implement the Pretoria Agreement. There is no solution outside of that and it will not eliminate the conflict

    • @Eassefa
      @Eassefa Před 17 dny +3

      lol no, የተሰረቀ መሬት የተገደለ ህዝብ በአማረነቱ ፀንቶ ይገኛል ...no western Tigray, ህዝቡ በራሱ ይነጋገር ...

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před 17 dny

      @@EassefaAye Ene #NOMORE 😂🤣

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Před 17 dny

      ​@@Rich-cq8yl አንተ አሽከር.. ባርነት ላይ ሆነክ ታቅራራለክ? አብይ ገድሎክ, ጨፍጭፎክ..ዝም ብለክ..ተቀምጠካል..አሜሪካ እዳዘዘችክ ኑር.:: አብይ እንዲቀጥል ዝም ብለክ ስራ..ሌላ አታውራ..

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 Před 17 dny +2

    በአማራ ክልል" ጠለምት".....?
    ምዕራብ ትግራይ ማለት ነው ወይስ ሌላ ጠለምቲ አለ....?

  • @MedhinAbadi-qh3tl
    @MedhinAbadi-qh3tl Před 17 dny

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆ ማለት አለበት ብልፅግና ይወገዳል

  • @user-li4iz2pg1o
    @user-li4iz2pg1o Před 17 dny +1

    የትግራይ መሪዎች ሰለ ወንበር ሳይሆን ሰለትግራይ ሰላም ይነጋገሩ እኛ ጌቶች አደሉም የተሻለን ሰው የተሻለን ፓርቲ እኛ እንመርጣለን

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 17 dny +5

    Selam ethio forum❤❤❤❤❤❤melkam mishet

  • @AG-py4xd
    @AG-py4xd Před 17 dny +3

    Selamachihu Yibza Ethio-form

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 17 dny +2

    ከአንድ የጎጃም ዲቃላ የሚጠበቅ ንግግር ነው።ዲቃሎች የማንነት ችግር አለባቸውና እድሜአቸውን ለማራዘም የማይፈነቅሉት የውሸት ድንጋይ የለም።

  • @musaalexandra4983
    @musaalexandra4983 Před 17 dny

    እውነትም ቃል አቀባይ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před 17 dny +7

    ብማርያም ኢለኩም. ሳብስክራይብ ጠውቑ thanks❤

  • @AddisuBahretibeb
    @AddisuBahretibeb Před 17 dny +5

    ሠላም ለኢ/ያ

  • @SelamAdiss
    @SelamAdiss Před 17 dny

    ሰላም ለወገኔ

  • @user-cp8sg1wq7v
    @user-cp8sg1wq7v Před 17 dny +3

    Ethio forum best media 🙏❤️🙏❤️

  • @KedirAbdulkader
    @KedirAbdulkader Před 17 dny +6

    ይገባቸዋል 30 ዓመት የየሃደግ ዝገዛ የጨለማ ሲሉ ኣልነበሩም

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Před 17 dny

    Good news

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c Před 17 dny +9

    ሐጥያትና በዚሑ በጃኩም ንፀልይ

    • @Vcinlv23
      @Vcinlv23 Před 17 dny +1

      😢😢😢😢

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 17 dny

      ገዳይ በበቢላዋ የ 8 አመትና የ 90 አመት ሽማግሌ በቢላዋ አንገት ቆርጠህ ስትፎክር ረሳህ የስይጥስን ዘር 😂

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 Před 17 dny +13

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AbebeDebebe-mi6qz
    @AbebeDebebe-mi6qz Před 17 dny +4

    ይሄ ግን የምር ዶክትሬት ተምሮ ተመራምሮ ነው ያገኘው? ቢሆን በዚህ ደረጃ አይዋሽም ብዬ ነው!

  • @Abdslegn
    @Abdslegn Před 17 dny +1

    ሰው ለሆዱ ብሎ በዚህ እድሜው ሲዋሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር ከእንደዚህ ከመሆን ይጠብቀን ለገሰ ቱሉ ስንት እንጀራ ቢበላ ነው ህሊናውን ክዶ እንዲህ የሚዋሸው ?

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 17 dny +2

    ይሔ ነው የመንደርተኝነት ክፍፍልና የሥርአተአልበኝነት መንገሥ፣ መንደርተኞቹ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚባል አይቀበሉም፣ መንግሥት ያሉትን አሥንቀው በቀጥታ ከሚፈልጓቸውና ከላኳቸው ከሚከፍሏቸው ፀረ አፍሪካውያን ሐይሎች ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያደርጋሉ። ያሣፍራል፤ ያሣዝናል የሚደረገው ነገር ሑሉ። ኢትዮጵያ በነኚሕ ባንዳዎች ዕጅ ወድቃ ውሥጧ ያሉ አፍሪካውያን ከሠው ተራ መውጣታቸው ዕጅግ በጣም አሣዛኝ ነው።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 17 dny +1

    ትክክል!

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t Před 17 dny +1

    ሰላም

  • @GeberMekonon
    @GeberMekonon Před 17 dny +2

    ኢትዮጵያ ከምንም በአሁኑ ግዜጸሎትና ምህልላ ያስፈልጋታል

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j Před 16 dny

      ምህለላውን የሚመሩት ግን ሰው ከሚመራን ሰይጣን ይምራን ያሉ ጳጳሳት ከሆኑ ሁላችንም ገሃነብ መውረዳችን ነው።

  • @AddisFikerlove
    @AddisFikerlove Před 17 dny +8

    አሜሪካዊ ያን መቐለ የገቡት ሌስታርቁ ነው ወይስ ማን መሪ እንዲሆኑ ሊመርጡልን?

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 Před 17 dny +1

      ጎይቶኦም ረዳ ካሕሳይ እንጂ ማን ልትይ ታስቢያለሽ ማለሊት Communist ከ ኤስት አፍሪካ ትጠፍለች ልክ እንደ Communist ደርግ አንድ ደግሞ ቀርታለች በ ኤስት አፍሪካ አንድ Communist ራሻ እየሄዴች ሚትፎክር መስቀንጥርዋ አይቄሬ ነው

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 17 dny +1

      ምን አግብቶት አሜሪካ ደንቆሮ ጌታቸው ረዳ ትግራዋይ አይደለም ወሎየ ተኩላ ነው የዛዲግ አብርሀ የቅርብ ቤተስብ ነው ምን ትፈልጋላቹህ ከ ወይዘሪት ሓገረ ትግራይ የግርድና ስራ ዘበኛ ተላላኪ እግር አጣቢ ከብት ጠባቂ ወዘተ የለንም አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር የሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ናቸው ተኩላ የመጨረሻ ምእራፍህ ይዘጋል😂

    • @AddisFikerlove
      @AddisFikerlove Před 17 dny +3

      @@aronyonas7563 የሰሜኑን ህዝብ በየ social media እደተለከፈ ውሻ እየዞርክ ብትጮኽ ላይለያይ የተጋመደውን ህዝብ ልትለየው አትሽሉም የብልፁግና ቡችሎች።

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 Před 17 dny

      @@AddisFikerlove ኖ ሁሉም ሰው ይሁን ብ ሄረሰብ እኩል ነው እግዚኣብሔር የፈጠረው ኢትዮጵያ የምትፈልገው ሕዝብ ጥያቄ የሚመልስ ኑው ኤኔ ነኝ የተመረጥኩኝ ከሌላው ዩሚባል ዘመን ጋርበጅ የተጣለ ነው በዚሕ እመን.

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 Před 17 dny

      ባርነት ቀጥሏል..ፍጭር ፍጭር አትበል..ህወሓት ያለአሜሪካ አይኖርም

  • @eyerusalemgebregiorgis6078

    Ethio forum Telemet is western Tigray not north Gonder

  • @Letish190
    @Letish190 Před 17 dny +3

    People do fight over land and I think they forgot that the land belong to God. God is showing his mercy with patience and warning that every nation ,seem to ignore. God gives us a gifts and life. He could destroy it in a seconds too. He may start all over and new creations in the universe. We need to turn our intention to God and listen those warning. God will turn the world upside down and everything we own will be destroyed .

  • @SebleAsrat593
    @SebleAsrat593 Před 17 dny +14

    ፋኖ ወደፊት ብቻ

  • @NegalignAynaleme
    @NegalignAynaleme Před 17 dny +1

    Future is bright with fanoo

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913 Před 17 dny +2

    Welcome abe❤❤🎉

  • @christinemabratu5053
    @christinemabratu5053 Před 16 dny

    ሕውሃት የአሜሪካ ባርያ ናት እንደ ህጻን ልጅ ለአሜሪካ ማልቀስ አመሏ ነው

  • @ZelalmBulti
    @ZelalmBulti Před 16 dny

    ሰልፊ እያስወጣ ያለው ብልጥግና ነዉ እሱ በይፈቀ ኖሮ ሰልፊ አይታሰብም

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Před 16 dny

    ውስጣዊ ጉዳይ ውስጥ አምበሰደሩ እንዴት ገቡ?

  • @SadamYesuf-i3n
    @SadamYesuf-i3n Před 17 dny +3

    ድል ለፋኖ❤🇨🇬🦾

  • @LovelyMonarchButterfly-yh3pq

    ለማንም ማይጠቅም መንግስት።

  • @klm9872
    @klm9872 Před 17 dny +2

    Selam❤❤❤❤❤❤❤

  • @filmonbirhane1121
    @filmonbirhane1121 Před 17 dny +3

    🎉🎉🎉

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 Před 17 dny

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @BenamBeyana-cm5rj
    @BenamBeyana-cm5rj Před 17 dny

    ፋኖ የሚባል ሽፍታ ግን ኣሜሪካ ጭራሽ ስሙ ኣታውቅም መሰለኝ ስሙ ስታነሳ ሰምቼ ኣላውቅም

  • @ابوابراهيم-ب7ر6ص

    Yaa rabbii nugargarrii 😢😢😢😢

  • @tsegaygkirstosnegash3836

    ትግራይ ትስዕር

  • @berhanemesfin9994
    @berhanemesfin9994 Před 17 dny

    ፀሎት ፀሎት ፀሎት ጥሩ ነበር ችግሩ ጓዳችሁ ሲደርስ አይደለም ፈጣሪ መለመን ገና ሲጀምር ነበር እንጂ ። ቢሄር ሰም እየገደላችሁ ትግራዋይ መቸ ይቅርታ ጠየቃችሁት ። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው የሃይማኖት መሪዎች እንጂ ፖለቲካዊ እማ ...........?

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před 17 dny

    The poll. Amharas, Tigray, Oromo, others together, together , Peace and the rule of law. Unity the source of Strengths !!!

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 16 dny

    አሜሪካኖች እሳት መለኮስ እንጂ እሳት ማጥፋት አይችሉም።በታሪክ የአሜሪካ እግረኛ ጦር ያሸነፈበት ጦርነት አይታወቅም።

  • @sisayasefa8745
    @sisayasefa8745 Před 16 dny

    ❤❤❤

  • @kassagebre
    @kassagebre Před 17 dny

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 Před 17 dny

    እናት ፓርቲ ሆይ!
    ትችቱን እንጋራለን እንበል!
    የእርሰዎ አማራጭ ምንድነው?እስኪ እንስማው?

    • @user-hz2bf2km4k
      @user-hz2bf2km4k Před 17 dny

      የመስማት ችግር አለብህ እንዴ የግል ድርጅቶችን ማስፋፋትና ማሳደግ ከዛም የስራ እድል እንዲፈጥሩ ማድረግ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመቀነስ ሀገር በቀል ምርት ማብዛት ተባልክኮ አንተ ካድሬ😅

  • @temesgenabraham7795
    @temesgenabraham7795 Před 17 dny +1

    ምንም ይሁን ምን OLA ነው ኦሮሞን ነፃ የሚያወጣው

  • @anehadegtitetsba5054
    @anehadegtitetsba5054 Před 17 dny

    ጌታቸው የስልጣን ረሀብተኛ ነው

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 Před 17 dny

    ለገሰ ቱሉ
    ከማንኛውም ጊዜ ቤቴ ውስጥ ሰላም ኣለ ብትል ይሻላሃል

  • @Abeshawit
    @Abeshawit Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይድረስላቹ ለጠለምት ወገኖቻችን

  • @abebekesete
    @abebekesete Před 17 dny

    ጌታቸው ፕሬዝዳንት አደለም አትሳሳት

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun9385 Před 17 dny

    የህውሃት የበላይ ጠባቂ 'ኤ'ሜሪካ!
    ደርግን አስወርዳ ወደ ሥልጣን እንዳመጣችው፣ ዛሬ ለምን እንደተሳናት ይገርመኛል!

  • @abck23
    @abck23 Před 17 dny +1

    Abiy must resign!

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Před 17 dny

    🎉🎉🎉

  • @Keraman_
    @Keraman_ Před 17 dny +3

    Fano

  • @zemenmedi
    @zemenmedi Před 17 dny +2

    አትዮ ፎረሞች በጣም ነው የሚወዳቹህ በሚታቀርቡት ዜና ትንታኔ ግን አንድ ቅር ያለኝ ነገር ስለሄቨን ጥቃት ዝም ማላተቹሁ እጅጋ ገርሞኛል 😒

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv Před 17 dny +1

    ምንድነው ግን የህውሃት እና የአሜሪካን ግኑኝነት እስኪ አስረዱኝ ጒጠኞች?

    • @fiametafilabela1584
      @fiametafilabela1584 Před 17 dny +1

      የምናውቀው ነገር ስለሌለ በመሰለኝ እና ደሳለኝ ወይም ከጥላቻ በመነጠ ብንነግርህ ያስደስትህ ይሆናል።ግን አይጠቅምም

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh Před 17 dny

      እነ ደብረፂወን የአሜሪካን ተላላኪ ናቸው ለዛ ነው እነ ደብረ ፂወን ሀይማኖት የላቸውም

  • @ኣኹሱማዊ
    @ኣኹሱማዊ Před 17 dny

    በኣንድ ፓርት የመከፋፈል ኣደጋ ምክንያት ኣሜሪካ ለሽምግልና የገባችበት በኣፍሪካ ለመጀመርያ ግዜ ሳይሆን ኣይቀርም
    ትግራይ የሚያውቃት ያውቃታል

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn Před 17 dny

    የእወሐት የፈረንጆች ባንዳን አይን ባወጣ መንገድ ማየት እጅግ በጣም ያሣፍራል እንዴት በዚህ መልኩ ለቀኝ ገዢዎች ተንበረከኩ ?

    • @Asefa-wu9bd
      @Asefa-wu9bd Před 17 dny +1

      Ke amara belay banda ale koshasha

    • @Asefa-wu9bd
      @Asefa-wu9bd Před 17 dny +1

      Ye esayas telalaki ena banda ke amara belay ale

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e Před 17 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @haftomteka149
    @haftomteka149 Před 17 dny +9

    ብልፅግና ነውር የማያውቅ ቀሽም ውሸታም ነው የተሟላ ሰላም ነን ይላሉ ኣያፍሩም

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 Před 17 dny

    Telemt is not gonder you need to correct that.we subscribed because we trusted you would tell us the truth.

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 Před 17 dny

    ወዳጄ በአማራና በኦሮምያ መካከል ያለው ሰልፍ ልዩነት የሰማይና የምድር ያህል ርቀት አለው የአማራው በባሕላቸው በቡራኬረዩ በእንገድላለን በሚል የታጀበ ሲሆን የኦሮምያው የድንቁርናው ሥርዓት ከቀበራቸው የገዳ ሥርዓት ትሪፋቶች አንዱ በሆነውና ትርጉምና ከፍተኛ መልዕት ባለው ጨዋነት ለዓለምም ልዩ መልዕት ያለው ነው

  • @abrahamgirmay3044
    @abrahamgirmay3044 Před 17 dny +1

    ፎረሞች ሆይ:
    ጠለምት ምንድነው? የት ነው?

  • @GeorgiaMan-js9ex
    @GeorgiaMan-js9ex Před 17 dny

    Yes