ሴት ኳስ ተጫዋቾች ፆታቸው ምንድነው? | New standup Comedy (የቁም ኩምክና)
Vložit
- čas přidán 23. 08. 2024
- ኢትዮጵያውያን እና ቅጥር ነፍሰ ገዳይ።
በምናለ ያረጋል የቀረበ አዲስ እጅግ አስቂኝ የሆነ የቁም ኩምክና (standup comedy).
ይህ የምናለ ያረጋል ትክክለኛው የዩትዩብ ቻናል ሲሆን ይህ ቪዲዮ የተሰራው ፈገግታን ለመፍጠር ታስቦ መሆኑ እንዲታወቅልኝ እና በቪዲዮ ውስጥ ያሉት ይዘቶች እንደ ትክክለኛ ማስረጃ ሊቀርቡ እንደማይችሉ ለማሳወቅ እወዳለው። ። በዚህ ዩትዩብ ቻናል አስቂኝ ዜናዎች እና የተለያዩ ኮሜዲ ስራዎች ይቀርቡላችኋል። ይህ ቻናል አዲስ ስለሆነ የምናለ ያረጋል (ቡቹ ኮሚክስ) አድናቂዎች ሰብስክራይብ በማድረግ እና ቻናሉን ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑን ዘንድ እንጋብዝዎታልን።
ጠሪ አክባሪዎ - ምናለ ያረጋል።
Social Media
Tiktok: @minale yaregal official
Facebook: @Buchu comics
ተስፋዬ ካሳ፣ ክበበው ገዳ፣ ሀብቴና ደረጄ በአንድ ላይ እየቀለዱትና ያቀረቡት ያክል ነው የተሰማኝ።።።በርታልን ወንድማችን።።።።
በእውነት ይሄ የነ "ዴቭ ሸፔል" እና የእነ "ትሬቨር ኖሃ" መስመር ነው ቀጥልበት!! አማን ቢሰጠኝ እና አንተ ጥሩ ተስፋ አላቹ ወንድሜ፡፡ እረዥም ጉዞ ለመጓዝ በስራዎችህ ኢትዮጵያዊ እሴቶች ላይ እና በእግዚአብሔር ልዕልና ላይ ላለመቀለድ ጥንቃቄ አድርግ፡፡የማህበረሰብ ህጸጾችን ግን ነቅስህ እያወጣህ ቀልድባቸው እላለሁ፡፡ ስራህን በጣም ወድጄዋለሁ!!!እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
❤️❤️❤️🙏
እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
ለምንድነው ግን የድሮ እጩ መምህራንን የሚመስለኝ 🙄🙄
በጣም ጎበዝ ትችላለ በጣም ትልቅ ስታንዳፕ ኮሜዲ ትሆናለ
Waw 🙏🙏🙏🙏 ከዚ የበለጠ መስራት ትችላለህ በርታ።
በእውነት በጣም ትችላለህ ያሰብክበት ያድርስህ እግዚአብሔር እኔስ ለመሳቅም አቅሙ የለኝም ልቤን ታምሚያለሁ ከዚህ diperetion እንዴት እንደምወጣ አላውቅም
Thanks, Wishing you a speedy recovery 🙏
diepertion
ይሄ ነው ኮሜዲ እንደሚያስቅ እንኳን ትኩረት አይሰጥም አንዳንድ ኮሜዲያን እራሱ ቀልዶ ከኦዴንስ ቀድሞ ይስቃል የፊታቸው አክሽን እራሱ አይመችም በርታ አንደኛ ነህ🤝
የመችህ እውነትም አዲስ ነገር ናፍቆን ነበር ደስ ይላል ፈታህ አረከኝ 😂😂😂😂
አንደኛ ወንድማለም በርታልን ጥሩ ተራምደካል ወድጄዋለሁ ይበል የሚያሰኝ ነው🤣🥰
Thank you man for your creativity, this is what a comedy have to look like.
BEST COMEDY IN ETHIOPIAN HISTORY
Betam gobez neh berta !😃👏👏👏
እውነትም አዲስ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂 wow
😅😅😅😅You are number one 👏👌
menale z gr8 wozz yalew keld new keep it up
THE BEST ETHIO STAND UP IVE SEEN IN A LONG TIME...KEEP IT UP BRO
Gobez neh Berta!!
BEST COMEDY EVER, I LIKE HUM.
ሌላው ቢቀር ርእሱ ብቻውን ያስቃል🤣🤣
እናትዬን ጀግና ነህ
ምርጥ comedy
Berta bro
ጎበዝ በርታ bro
This is unique and original!
It is rly funny, I liked it. Good job Menale
Hahaha ha yemecheh Berta bedemb new yesakut
Amazing comedy keep it up
Don't stop bro, keep it up
Mertt new bro....berta you have a great future!!!❤👌🏽
አንበሳ‼ በርታ👍
The best 😂😂😂
አንደኛ ምኔ
ጎበዝ በርታ!
ትችላለህ 🎉🎉🎉
Keep up bro
በርታ
Very funny 😂😂😂
ዋው.በርታ
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ😂😂
Dude am not sure if you know your full potential, if you do i would've know you, I am just a big fan of comedy i can tell quality and you've all what it takes to be professional comedian please keep it up bro i'll expect more of your amazing works you really make me cry ✌🏾😇
Fetari yakberelegn🙏❤️
He is already a professional comedian eko he is very talented.
@@hani76684She means to be an international comedian. I wish to see him on international stage. 😊
It was a brilliant work and I enjoyed every minute of it, just as a suggestion tho it would be better if you lowered the audiences notice and laughter. You Don't need to show us their laughter every 10 seconds we already know you are funny as hell. Keep the good work up👏👏👏
❤️🙏
@@buchucomics8u3à🎉🎉aa🎉a🎉a week🎉 aa qqq😂
💯💯💯💯
Eshe enameseginalen yihen yemesele dinik lij silasayehen🙏
ወይ ቡቹ በጣም ጎበዝ ነህ
Gobez nehhh
Nice Video Editing
Ethiopian Dave chapple😂😂
ትችላለህ ወንድማችን በርታ
የውነት ዋው
የተለይ ስራ በርታ
ክበርልን በርታ💞
በጣም ተመቸኝ
አንደኛ ነው ጓደኛዬ
እኔ ላጥቃ😂😂😂😂😂
This guy is so funny!
The future is yours በርታ!
Fetari yasadegeh. Be amet 5 comedi makreb yemichel akem aleh amnalewu.
Gegenawo
Ante kebad mizan neh hahaha😂😂😂😂😂😂
አንደኛ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ።
Hahaha 😂🤣😂😂🤣😂
ይችላል
በውነት በጣም ገራሚ ነህ
Bro 💥💥💥🙆🏻♂️
Before where are you brow? Wow you are so fanny🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂 ቀኔን አሳመርከው
kemir Tichilaleh
መርጥ ኮመዲ ይለፍልህ አሪፍ ቦታ የድርስህ
Hahaha 😂🤣😂😂🤣😂😂🤣😂😂
ድንቅ ልጅ
ትችላለህ በብዛት! ቀልድ ነው ብለው ከሚንጫጩ ሰገጤዎች ገላገልከን።
በል አብረን እንስራ!
Yoe are amazing and very talented. Keep it up you are gonna be the best comedian in the history of Ethiopia.
So funny 🤣
😂😂😂😂😂.wwwo👌
ዝግጅቱ አድስ አበባ ነው ቱሉ ዲምቱ የተዘጋጀው 🤣🙌 ስራው ግን የሰቀለ ነው በእውነት
ክፉ ነህ የምር 🤣🤣🤣🤣🤣
@@hirutgashaw9206 ምን ላድርግ አንድ ደህና ሰው የለም 🤣🤣
❤
He is genius.
wow bro👍
አይ ምናለ በዜናው ብትመጣ አሪፍ ነበር 🤔
Arif naw chanalikin ba donik tiyub asitawawiq yihen yamasal qalid ayamilixaw
Mndenew Editu ende ayetebkem bezi derja werdooo
😂😂😂
He is created for stand up comedy
በናታችሁ የዝህ ልጅ አድራሻ ለመታደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጎበዝ የት ነበርክ።
ጥሩ ትቀልዳለህ ትጫወታለህ በርታ። ግን የሆነ እንደ ሴት አነጋገር ስታወራ፤ የአሜሪካን ጥቁሮች ስታይል ጭንቅላት ህጥን እያወዛወዝክ የምታወራው ስታይል ማቆም አለብህ፤ ኢትዮጵያዊ አድርገው። ምናልባት ምእራባዊያንን ሆነህ ስት ሰራ፤ እነሱን አስመስሎ መስራቱ ጥሩ ነው፤ ነገር ግን ስለኢትዮጵያኖች ከሆነ የቀልድ ህ ዙሪያ፤ ኢትዮጵያዊ ስታይል አድርገው። ህ
ከኮሜዲ ይልቅ አስተማሪ ነው የሚመስልርው
🤣🤣🤣🤣
ኤልሲ ጠብቂኝኝ አይ ዴቪድ ቻፔል ትችላለህ😂😂...ዴቪድ ቻፔል ግን ፖርን ስታር ነው ማነው??
ታዳሚዎቹ ሲያስጠሉ አንቺ ግን አሪፍ ስራ ነዉ የሰራሽዉ❤
Lemindinw miyasxelut 🤔
ምን አረጉ
የሚያስጠላዉ አይምሮህ ዉስጥ ያለዉ አስተሳሰብ ነዉ
Temelkachu sayhon sound systemu ena camera shoot yetdergbet angel new endeza endtaseb yaregeh.
መምህር እያስተማረ ተማሪዎች መምህሩን ምንም እውቀት የለውም ይሉ ነበር አንተም እንደዛ ነህ
Ahum minu asikuachihu new yemitsqu.
Thanks for the support bro.
❤❤❤
ከጠበቁህ በላይ
Ayasikim
WOw
ትችላለህ ግሩም ነው
በአማርኛ subtitle መኖሩ መልካም ነው።
Dave Chapelle!!!
በነገራችን ላይ ብዙ ሰዎች በመሀል ለማጨብጨብ እና ሳቅ ለማጋባት ተመርጠው የገቡ አሉ እሄን አሰራር እሸቱም ይጠቀመው ነበር እሄ ልጅም እየተጠቀመው ነው በርግጥ በውጪውም የተለመደ ነው ሳቅን የሚጭሩ ሰዎች ተመርጠው ተከፍሏቸው መሀል መሀል ላይ ጣል ይደረጋሉ
Dawit chappelle
This is nice, what's his name?
Comedian minale Yaregal. This is my official CZcams channel. Thanks for subscribing.
Standup comedy የሚለውን ከተረጓማችሁ አይቀር የቁም ኩምክና ከማለት የቁም ቅለዳ አይሻልም