ያለ ልጅ በ20 አመት ትዳር በፍቅር ብቻ ኖርን |የአርቲስት እስራኤልና የሜሮን የሚገርም ምስክርነት|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሰአሊው እስራኤል ማታ በሰላም ተኝቶ ጠዋት ለመነሳት ሲሞክር እግሮቹ መራመድ አልቻሉም። መቆም አቃተው መንቀሳቀስ ዳገት ሆነበት። ከዛን ጊዜ ጀምሮ እንደልቡ መንቀሳቀስ የማይችል ቤት የሚውል ሰው ሆነ ጀግናዋ ሜሮን ግን መነሳት እንደማይችል እያወቀች ሀገር ምድሩ እየተሳለቀባት ፣ ወንድ አጥታ ነው እያላት አገባችው። እንሆ ይህ ከተፈጠረ ድፍን 20 አመታት ተቆጠሩ። ሰዎች ውሀ ቀጠነ ብለው በሚፋቱበት ዘመን እነሱ 20 አመት እንደወርቅ በእሳት የተፈተነ የፍቅርና የትዳር ጊዜ አሳለፉ። ጌታ ኢየሱስ በትዳራቸው እየከበረና እየተከበረ እዚ ደረሱ። ክርስቲያን ፖድካስት ከስቱዲዮ ወጣ ብሎ ከእነዚህ ወርቅ ሰዎች ጋር በደሳሳ ግን ፍቅር በሞላው ጎጇቸው ተገኝቶ የበአል ቆይታውን አድርጓል ተመልከቱ።

Komentáře • 72

  • @ketemaedo8028
    @ketemaedo8028 Před 4 měsíci +46

    አይዞህ ወንድሜ ልብህን በእግዚአብሔር አበርታ እንዳንተው የእኔም ግራ ጎን ደክሞብኝ ነበር ፣ አሁን ከአስር ዓመት በኋላ በእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት በተከታታይ በማደርገው physical therapy እየተሻሻለ የምሄድ progressive ለውጥ እየተገነዘብኩ ነውና ልምዴን ለማካፈል ፍቃደኛ ነኝ ደግሞም የዘላለም ወንድሜ ነህና በጌታ ፍቅር ላገለግልህ እወዳለሁ ።

    • @betelteshome
      @betelteshome Před 4 měsíci +6

      ጌታ ይባርክ ቅን ወንድም ነህ

    • @dove-light1
      @dove-light1 Před 4 měsíci +2

      Geta mulu fews yadadregelek tebarek

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 Před 3 měsíci +2

    ድንቅ ሴት እግዚአብሔር የባረካት። የእግዚአብሔር እጅ ዳስሶ ይፈውሰው።አሜን።

  • @eskindirtadesseofficial489
    @eskindirtadesseofficial489 Před 4 měsíci +13

    እሰራኤልና ሜሮን ሰላየሁችሁ በጣም ደሰ ብሎኛአል ጌታ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před 4 měsíci +15

    እሰይ በዉሀ ቀጠነ የምትጣሉ ባል እና ሚስት በዚህ ተማሩ ለእናንተ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 4 měsíci +8

    ጌታ ፀጋ ሲያበዛ የማይቻለው ይቻላል። ጌታ ይባርካችሁ አይጥላችሁም! ትልቅ ምስክርነት!

  • @Lore9072
    @Lore9072 Před 4 měsíci +6

    የምትገርም ሴት፣ የሚደነቁ እናትና አባት ናቸው። ብዙ ተማርንበት። በብዙ በብዙ ተባርኩ።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 4 měsíci +7

    እንኳን አደረሳቹ ተወዳጆች ናቹ ሰሞኑን ፓስተር አሊ ቤት በመገረም ነበር የሰማዋቹ ባለቤቱ ሜሮን ድንቅ አስተዋይ ሴት ነሽ ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ውበታቹ ጨምራል የጌታ ጸጋና ሰላም በእጥፍ ይብዛላቹ ለእኛ ሴቶች አርያ የምትሆኚ ምርጥ ሴት ነሽ ተባረኪ በብዙ።❤❤👏

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana5644 Před 4 měsíci +5

    ሜሮን አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ጌታ ኢየሱስ ትዳርሽን ይባርክ❤❤

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 Před 4 měsíci +6

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ!

  • @user-yk7rb2zl9w
    @user-yk7rb2zl9w Před 4 měsíci +6

    ዘመናችው ሁሉ ይባረክ ተባረኩ የልዑል ጸጋ አግዟችኃል አና ጸጋው አይለያችው ክብር ያለበት ትዳር ቀላል አደለም አሪፍ ዘመን እመኝላችኃለው

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 4 měsíci +7

    If u have Lord U have Everything Glory 🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 4 měsíci +6

    ሜሮን አባትሽ የነገሩሽ ታሪክ እውነት ነው: የሠፈሬ ሰዎች ናቸው እንቅፋት(ሣሜት) ሬስቶራንት በብዙ ሰዎች ዘንድ ይታወቃል::

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 Před 4 měsíci +5

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል የድግምትን ሥራ ጌታ ያፈርሰዋል እና ይህ መፍትሔ የሚያገኘው በፀሎት እና ጌታ እንደ ግል አዳኝ በመቀበል ቀሪ ዘመንህን በዕረፍት መኖር ነው የሰላም አለቃ ፍፁም ሰላምን ይስጥ

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 Před 4 měsíci +4

    ጌታ ሆይ ይሔንን ቤት ስላሰብክ አመሰግናለሁ❤❤❤
    ተባረኩ የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @namastetadesse6628
    @namastetadesse6628 Před 4 měsíci +2

    ልባም ሴት ነሽ እኔ በመፅሐፍ ቅዱስ ያየውት አንቺን ነው ተባረኪልኝ።

  • @user-hq5hm3qn4m
    @user-hq5hm3qn4m Před 4 měsíci +4

    ሰላም ያለበት ትዳር እንኳን አደረሳችው ህያው ምስክሮች ናችው

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před 4 měsíci +4

    Wowowo እንዴት ደስ የምሉ ቤተሰብ ነው ፀጋ ይጨመርላችሁ ❤

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 4 měsíci +3

    Almighty God is Ellshadai Hallelujah Glory More Blessings 🙌 🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 3 měsíci +2

    ዋናው ፍቅር ነው ❤❤
    ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ፍቅራችሁን አይቶ እግዚአብሔር በልጆ ይባረካችሁ❤❤❤

  • @Protestantmezmur0
    @Protestantmezmur0 Před 4 měsíci +6

    አቤት የእግዚአብሔር ረዳትነት🥰 እግዚአብሔር ደግ አባታችን ተባረክልን✝️🙏✝️

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 Před 4 měsíci +2

    አይ ፔጤ። እንዴት እኮ እንደምወዳችው ❤️❤️❤️❤️🙌🙌
    I will buy the picture 👏👏👏👏

  • @user-fc6fv7gc5s
    @user-fc6fv7gc5s Před 3 měsíci +1

    ጌታንበእናተህይወትአየው❤❤❤❤❤

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před 4 měsíci +5

    God bless you Christian Tube 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 4 měsíci +1

    ፓሰተር አሊ ጌታ ዘመኑን ይባረክ የተባረከ ሰው ትሁት ነው ተባረኩ እናንተም❤❤❤

  • @lidiyaadugna777
    @lidiyaadugna777 Před 4 měsíci +3

    ተባረኩ ሜሪዬ እና እስራኤል ❤️❤️❤️

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před 4 měsíci +1

    ተባረኩ ደስ የሚል ምሥክርነት ነዉ🙏🙏🙏

  • @evetsegaye3970
    @evetsegaye3970 Před 4 měsíci +4

    What a beautiful couples . Geta yebarkachew ❤❤❤

  • @meseretwakshume7536
    @meseretwakshume7536 Před 3 měsíci +1

    ላምሮት እንኻንም በዚህ ቻናል መጣሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ትዳርቹ ይባርክህ ይሚገረም ቅይቲ ነበር ❤❤❤😂

  • @user-cm1tu3ud3i
    @user-cm1tu3ud3i Před 4 měsíci +1

    ጊዜው ደረሰ አሜን !

  • @gezahegnberato8515
    @gezahegnberato8515 Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ ጌታ ፈውስን ያሚጠልህ በተጨማሪ ነብይ ዛካሪያስ ወንድሙ ቼርች ጎፈ ካንፓስ ፊት ለፊት ሄደህ ይፀላይልህ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 4 měsíci +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ጌታ ያግዛችሁ!!!

  • @mariamawitalemayehu5198
    @mariamawitalemayehu5198 Před 4 měsíci +1

    Esrael min aynet edlega sew neh ,Fetari kemejemeriaw endet edettenkekelh misthn Fetari ybarklh tebareki!

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru Před 3 měsíci +1

    ስላም እልእዛር የዶ/ር ምህላ ክሊኒክ አሁን ደውዬ ወዳጆቼን ያመላከቱኝ ቦታ ባልቻ ሆስቲታል ጀርባ ያለው ህንፃ ነው :::
    ስልክ ቁጥሩን እንዲስጡን ጠይቄእቸው , እሳን የሚያውቃት ስው ወደ ውጭ ሄደዋል ::
    እንዳይዘገይ ብዬ ነው አድራሻውን እንካን ንገሩኝ ብዬ ስጡኝ ቃል ገብቼልህ ነበር እና ቃሌን ለመጠበቅ ነው ውንድሜ
    እግዚአብሔርይማርህ::
    ስልኩን እንዳገኘሁ ደግሞwill update you my dear 🙏🙏🙏🙏

  • @Yewbdar
    @Yewbdar Před 4 měsíci +3

    ላምሪ እርጉዝ ነሽ የኔ እናት 😮🥰

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e Před 4 měsíci

      ባለትዳር ነች እንዴ?

    • @Yewbdar
      @Yewbdar Před 4 měsíci

      @@user-je2od2mh3e አዎን

    • @Yewbdar
      @Yewbdar Před 4 měsíci

      አዎን ​@@user-je2od2mh3e

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 Před 3 měsíci +1

    Ayezoh beshetaw Transverse milytes it happen to me but thank God I’m healed by his stripes Yehosha (Jesus)Christ will heal you. I’m standing walking now I thank the almighty (Elohim) my Elohim be your helper.

  • @user-no2wf1lu8k
    @user-no2wf1lu8k Před 4 měsíci +1

    jegna set nesh tebareki!!!

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před 4 měsíci +1

    Yemigerm Now Yetebareksh Mist Nesh geta yalow aywedqim fetari ybarkachu❤❤❤❤❤

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 4 měsíci +1

    Nice

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 Před 4 měsíci +1

    ❤ዋው❤❤❤❤

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 4 měsíci +3

    enkwan adersachewu wedowch😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ge1xt4cv2s
    @user-ge1xt4cv2s Před 4 měsíci +1

    ወንድሜ እድናለሁ ብለህ አምነህ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄደህ ብትጠመቅ ትድናለህ እግዚአብሄር ለ አለም መዳኛ ብሎ ያፈለቀው ስለሆነ ዛሬ ነገ ሳትል ጎንደር ቃራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄደህ ተጠመቅ

    • @user-ts4rs8ot9t
      @user-ts4rs8ot9t Před 3 měsíci

      መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና. እርሱም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!!!!!!

  • @kiyaweb4312
    @kiyaweb4312 Před 4 měsíci +3

    Lamriko bertu❤ nelkam beal

  • @novacell9751
    @novacell9751 Před 4 měsíci +3

    ተባረኩያአባቴብሩካኖች❤❤❤

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před 4 měsíci +1

    God bless you all God is good all the time

  • @user-jq3ig2tn4i
    @user-jq3ig2tn4i Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 Před 4 měsíci +3

    ❤❤❤......

  • @abetyeamlaksira9912
    @abetyeamlaksira9912 Před 3 měsíci

    Ahun degmo amneh Tsebel bithed tidnaleh

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤🙏🙏👏👏🎉🎉🎉

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru Před 4 měsíci +4

    Dear brother Alazar , My advice to you is please see a Neurologist ,
    If you could Over seas …
    There is a Neurologist , her name is Dr Mehla , her office located near high court /Ledeta there is a clinic.
    If you are interested I can find her number for you ..
    God bless you miraculously 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @artistisrael8060
      @artistisrael8060 Před 4 měsíci

      Thank you so much God bless you i want her phone number pleas

  • @user-ly5xo9sb5q
    @user-ly5xo9sb5q Před 4 měsíci +1

    Esta lewondemachen le Eg/er yemisanaw ngre yelme wolga nkamte wosadute TV. Arara wokayo yemilawn sareche adersachu takatatlhute yedanle!!!!!

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před 4 měsíci +1

    ወንጌል እናንተ ቤት ብቻ ንውአይደል ከንቱ ውዳሴ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 4 měsíci +2

    ላምሮት ድምጽሽ የጋዜጠኛ ናፍቆትን ይመስላል ቀድሞ ebs Yemtseraw

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci +1

    የጴንጤ ነገር ታሳዝኑኛላችሁ! እኔ የማይገባኝ ነገር ምን ማለትነው ጌታን ተቀበለ , ተቀበልኩ??? ከዛ በፍት ማነን ነው የምታመልኩት?

  • @barkotbebete9744
    @barkotbebete9744 Před 4 měsíci +1

    Write d Adress pls

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před 4 měsíci

    The was waiting how did you guys meet? That's what I understand from her body languages 😂😂😂😂

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru Před 4 měsíci +1

    Selam Artist Alazar ,
    I will definitely post the exact Address and the phone number,
    Remain blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ferewoinighebru
    @Ferewoinighebru Před 4 měsíci +1

    Autocorrect….I meant Israeal
    ዶ/ር ምህላ ትባላለች የነርቭ ሀኪም ነች በጣም ትሁት ኢትዬዽያዊት ሄደህ እያት

    • @artistisrael8060
      @artistisrael8060 Před 4 měsíci +2

      አመሰግናለሁ ተባረኩልን አድራሻውን ላገኝ አልቻልኩም

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 měsíci +1

    እምነት ካለህ በቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፅበል ተጠመቅ