ማርያም እና ማርታ ሊ/ሊ ስምዐኮነ መልአክ simakone sibket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ማርያም እና ማርታ ሊ/ሊ ስምዐኮነ መልአክ simakone sibket
    #new #sibket #ritit_haymanot #education #ስብከት #ethiopian #diakon #ethiopiaorthodox

Komentáře • 29

  • @abiyhailemarkos9816
    @abiyhailemarkos9816 Před měsícem +1

    ሊቁ መንፈሳዊው የእግዚአብሔር ሰው አቤት ዕውቀት ደግሞ ትምህርትዎ ሲገባ ዕድሜና ጤና የድልዎ

  • @AsrteNagese
    @AsrteNagese Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወህት ያሳማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya Před 2 měsíci +6

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን እ/ብሔር አምላካችን አረጅም እድሜ ሰፊ የአገልግሎት ዘመን ያድልልን

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Před 2 měsíci +2

      አሁን አንተ አካልህ ቢጎድል ደስ ይልሃን? ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን 🙏ያሳዝናል ለሁላችነም ዓይነ ልቦናችነን ያብራልን 🤲እ/ብሔር 😭😢💔

    • @mazaadubai
      @mazaadubai Před 2 měsíci

      እዉነት ነዉ ማስተዋሉን ያድለን😢😢

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 Před 2 měsíci +1

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፡፡

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 2 měsíci +5

    በእዉነት ለመምህራችን ለአባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልንን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛንም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን፫
    ግን የተዋሕዶ ልጆች ወዴት ናችሁ ?😢
    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን በእዉነት😢

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ይሠማልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @LijAfomeofficial
    @LijAfomeofficial Před 2 měsíci +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 Před 2 měsíci +3

    ካለ ሕይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቀዊኒቲ ሲማአ ኮነ❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የህይወት ቃል ያሠማልን የእናታችን ማርያምን ፀጋ ያድለን ተባረኩ❤❤❤❤ መምህር ምን እላለሁ

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya Před 2 měsíci +3

    አሜን እውነት ባወቅነውም ባላወቅነውም ስንዘባርቅ እንውላለን አምላካችን ይቅር ይበለን በጸሎት እርዱን አባታችን

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሄር አምላካችን ሆይ ለአፋችን ልጓም አብጅልን! አባታችን ቃለሕይወት አሰማልን! ሕዝበ ክርስቲያን ፍፁም በሆነው በታጋሽነቱ የዛሬን ቀን የሰጠን አምላክ የዋለልንን እናስታውስ ዘንድ፣ ከክፉም እንጠበቅ ዘንድ አስታዋሽ ልቦናን ይስጠን! አሜን ይሁንልን!
    ሁላችሁም ተባረኩልኝ!

  • @hiwothiwi2511
    @hiwothiwi2511 Před měsícem +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před měsícem

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤❤❤

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 Před měsícem

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን ❤❤❤

  • @surafaelaragaw7060
    @surafaelaragaw7060 Před 2 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤

  • @user-ok5vt7op5q
    @user-ok5vt7op5q Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 Před 2 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shawwitzegeyey
    @shawwitzegeyey Před měsícem +1

    እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kaletsidktamre8875
    @kaletsidktamre8875 Před 2 měsíci +1

    አምላከ ማርታ ወማርያም ይጠብቅዎት❤

  • @user-wh2gv5ww8v
    @user-wh2gv5ww8v Před 2 měsíci

    ሰላም እዴት ናቹህ ሰለሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn Před měsícem

    ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 Před 2 měsíci

    ርስቴንእንዳለ
    የሞተው ናቡቴን
    ዛሬም ተደገመ አጣሁ ርስቴን
    ይፍረድልኝ ይምጣ
    ነብዩ ኤርሚያስ
    ውሽትን በእውነት
    የማያለባብስ
    አቤቱታየንም ላንተ አቀርባለሁ
    ርየናቡቴን አምላክ
    ወዴት ነህ እላለሁ::
    czcams.com/video/Olyo0ll7wOM/video.htmlsi=SrytxAJkUHAg1UzU

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 Před 2 měsíci

    Egzhabeher Amlak kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito yestelen

  • @aboaomr5163
    @aboaomr5163 Před 2 měsíci

    አባታችንበእውነትቃለህይወትያስማልንአይበፀሎታችሁአስብኝ😰

  • @surafaelaragaw7060
    @surafaelaragaw7060 Před 2 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤