በትዳር ውስጥ መሰላቸትንና ጭንቀትን እንዴት በብልሃት እንምራ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 73

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  Před 5 lety +9

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

    • @ggbb259
      @ggbb259 Před 4 lety

      Ebkshen lagegnshi benatshi

    • @ggbb259
      @ggbb259 Před 4 lety

      Tedary adega lay new lamakershi felegalku lelemeneshi

    • @simonsimon9677
      @simonsimon9677 Před 4 lety

      ሰላም አይኔ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ ት/ም ነዉ የምታስተምረው አመሰግናለሁ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      Gg Bb contact me via telegram. The link is in the above comment. Or ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
      ወይም በWhatsApp ጥያቄሽን ላኪልኝ at +1 (980) 858-5180

  • @solomondemissie1225
    @solomondemissie1225 Před 4 lety +5

    የመንከባከቡ ጉዳይ እንደሰው ባህርይ የሚለያይ ይመስለኛል ::አንዳንድ ሴቶች /ወንዶች እንክብካቤን እንድልመናና ደካማነት የምቆጥሩም አሉ ::ፍቅርን ለማቆየት አብሮ ያሉትን ፍቅረኛ አእምሮን ማወቅን ይጠይቃል ::ትንሽ ከበድ ያለ ጥበብና ተሰጥኦ ይመስለኛል :: ለሁሉም ምክርሽ ለበጎ ስለሆነ በርቺ ::

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew6936 Před 5 lety +4

    ስወድሽ አመሰግናለሁ

  • @hanaenahaymi1158
    @hanaenahaymi1158 Před 4 lety

    የኔ መልካም አይኒዬ አመሰግናለሁ ምንም ሳልሰራ እዲሁ ያለምንም ይሉንታ የሚወደኝ ፍቅረኛዬን አሁን ለማግባት አስቤአለሁ ስለዚህ ባንች ትምህርት በጣም ተሰርቸለታለሁ ። ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 Před 4 lety

    ሰላም ላቺ ይሁን ማር ለቻናልሽ አድስ ነኝ ግን በዚህ ሳምንት ስከታተልሽ ነበር ምክሮችሽ እጅግ ጠቃሚና ለዋጭ ነገሮች ናቸው የምታስላልፊያቸው በሳምት ውስጥ ብዙ ትምህርቶች ወስጀበታለሁ በርችልን የኔ ውድ ውድድድ

  • @tigialem7645
    @tigialem7645 Před 5 lety +2

    Thank you Ayni, it’s kind of refreshing pls do video more yene konjo, am happy in my marriage but I got a lot of knowledge through you how am gonna handle it

  • @user-nq3dp3vv1b
    @user-nq3dp3vv1b Před 4 lety +1

    ወላሂ ተኝቼ እንቅልፍ ኢቢ ስለኝ ወደ ስልኬ ጎረ አልኩኝ ትደር ዉስጥ ለመግበት አስቤ ነበር ግን ጭንቅ ብሎኝ ምን እንደ ሚያደርግ ጠፍቶኝ ግረ ተገቢቼ ነበር አሁን አልሐምዱሊላህ ቅልል እንድልልኝ ሰበብ ሆነሽኛል አላህ በእዉቀት ለይ እዉቀትይጫምርልሽ ያኔ ሊዩ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      ደስ ይላል:: በርቺ❤️❤️❤️

    • @haphap6231
      @haphap6231 Před 2 lety

      @@InspireHabesha ለለለለለሉለለለሉለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለቨ

  • @selamber1896
    @selamber1896 Před 4 lety +1

    በጣም ነው አስተማሪ ሀሳብ ነው

  • @chuyekebede9398
    @chuyekebede9398 Před 4 lety

    betam ewedishalew! Ayni thankyou so much bizu beanchi mikr tetekimealehu! ahunme Egiziabiher lebzu betesebna tdar meftihe yemihon tibeb kelay yimulabish!! love you!!

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 Před 4 lety +1

    እናመስግናለን አይንዬ

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 4 lety

    እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @hermelat2976
    @hermelat2976 Před 5 lety

    So happy to find your channel betam gobez berch please keep up the good work .

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed7214 Před 5 lety +1

    Yenie konjo betam enamesegnalen God bless you❤️

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 Před 5 lety +1

    እናመሠግናለን

  • @ruthruth6285
    @ruthruth6285 Před 5 lety +1

    Thank you sis

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest Před 5 lety +1

    love ethiopians

  • @tsehaynano5526
    @tsehaynano5526 Před 5 lety

    Enamesegenalen Ayni Tmhertsh Aytgebum Mechem Yihegnaw re'eshish Demo Betam Tekmognal Kewdew Wedetdar Selgeba Men Mahonina Merg Endlebegn Eyetemrkugn Newna Thanks So Much!!

  • @bahlietube1358
    @bahlietube1358 Před 5 lety

    Near to perfect.

  • @zebibgebremedhin7852
    @zebibgebremedhin7852 Před 5 lety +1

    Thank you

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 5 lety +3

    ይገርማል፡ልክ፡የነገርኩሽ፡ነው፡የሚመስለው፡ብርክ፡በይ፡አይንዬ፡ሆሆ

  • @alem6447
    @alem6447 Před 4 lety

    እናመሰግናለን እህታችን ስለምክርሽ በርችልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety +1

    አመሠግናለሁ አይኒ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před 4 lety

    Tebarki mar gobeze

  • @selamhaile3397
    @selamhaile3397 Před 5 lety +1

    አመሰግናለሁ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před 4 lety

    Betammm konjo idea new please America hager lalu setochi ngerilgii this is America eyalu yersachwinm ye sewnm hiwot le biyabelashu edhum baltidarochi ke metfo ena kenatega gowadega rasachwen maraki edalbachwe

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 5 lety +1

    Eheteee betammm eyafekeresh tehut eyehoneshelet enede mistu sayehon enede agelegayu siyayes men yebalal

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety +1

      እንግዲህ ቁጭ ብለሽ መነጋገር ይኖርብሻል::

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 Před 5 lety

      @@InspireHabesha thank u for replying soon. And for answering my call 🙏

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 Před 5 lety +1

    Hi sis tawkeyalesh ka waledeko 2 wera nw yeha neger getmogeal hormon nw masalge bank happy alhonem ebasachalaw zem beya gera gebage

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety +3

      Selam Helen. ያጋጥማል ግን እራስሽን ለመግዛት ሞክሪ:: ስታጠፊ ይቅርታ ጠይቂ:: ይሄን የፈተና ጊዜ እስክትወጪ ባልሽ ይታገስሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::

    • @bezalove5936
      @bezalove5936 Před 5 lety +1

      Ameseginalew yene konjo

  • @firehiwotaklilu7474
    @firehiwotaklilu7474 Před 4 lety

    የኔ ውድ በጣም አክባሪሽ ነኝ። ልጆች ከሁለቱም ወላጆች ጋር መኖር እንዳለባቸው አውቃለሁ። ግን ግድ ከሆነ ወንድ/ሴት ልጆች ከእናት ጋር ብቻ ቢያድጉ የሚጎዱት? እባክሽ የዘወትር ጭንቀቴ ነው።

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 4 lety

      በአንድ እናት ወይም አባት ብቻ ልጆችን ማሳደግ ለልጆቹ ምንም ጉዳት የለውም ግን ለአሳዳጊው ሰው ከባድ ፈተና ሊሆን ይችላል:: ዋናው ልጆችን በፍቅርና በሰላም ማሳደግ ነው::

    • @genetmelese7487
      @genetmelese7487 Před 2 měsíci

      በጣም ጎበዝ ነሺ እኔ ፈቅረኛየ በጣም ጡሩ ሰው ነው ከሚባለው በላይ ትዳር ነበረው ልጅ አለው ልጅቱ በጣም መጥፎ እደሆነች አቃለሁ አሁን ወንድሜ ጋዜጠኛ ነበር ሀገራችን ባለው ችግር ከፍቅረኛየ ጋ ሄደ እና በጣም ከባድ ናት አለኝ አሳሰበኝ እናቶም አፈልጋት​@@InspireHabesha

  • @sarasweet9929
    @sarasweet9929 Před 5 lety +1

    My konjo

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 Před 4 lety

    ዋአዉ

  • @chaltuchaltu9118
    @chaltuchaltu9118 Před 5 lety

    Ena mesgenalen enati

  • @user-oh1br3fs3m
    @user-oh1br3fs3m Před 5 lety +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ውዶች

  • @Tsiontsegey
    @Tsiontsegey Před 4 lety

    ayniye endet endemwedish hule besemash qutur yhone neger agnalew thank you

  • @ananthac6472
    @ananthac6472 Před 4 lety

    What language is this..!!??

  • @kalkedummengesha2785
    @kalkedummengesha2785 Před 4 lety

    Enmsgnaln betim konjo

  • @tirsugezu5971
    @tirsugezu5971 Před 3 lety

    ባለቤቴ በጣም ጠጪ ነው ምን ላድርግ እባክሽ እህቴ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 3 lety

      መጀመሪያ ስታገቢውም ጠጪ ነው? ሰው ሰውን መቀየር አይችልም።

    • @user-yi5ny5jg5i
      @user-yi5ny5jg5i Před 3 měsíci

      አንቺም ጠጪ::ማን ከማን ያንሳል?

  • @getahunteshome9247
    @getahunteshome9247 Před 4 lety

    10Q

  • @jadamac7427
    @jadamac7427 Před 5 lety +2

    አንድ ፡ ነገር ፡ ልንገርሽ ፡ ከትዳር ፡ በፊት ፡ አብሮ ፡ መኖር ፡ የለም ፡ እና ፡ በጣም ፡ ትነፋፈቂያለሽ ፡ ግን ፡ አብሮ ፡ መኖር ፡ ሲጀመር ፡ ሁሌ ፡ አብረሽ ፡ ማድረግ ፡ ትችያለሽ ፡ ሁሉ ፡ ነገር ፡ ስለዚ ፡ አስሬ ፡ መደዋወል ፡ ይቀራል ፡ ለምንድነው ፡ የት ፡ እንዳለሽ ፡ ስለየሚያውቅ ፡ ሀሳቡ ፡ ይቀንሳል ፡ ለምንድነው ፡ አብረሽ ፡ ስለየምትኖሪ ፡ ሰዉ ፡ መሰላቸት ፡ ይመስላል ፡ ግን ፡ አይደለም ፡ በደንብ ፡ አስቢበት ፡

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Před 5 lety +2

      በሰላም ስለሚኖሩት ባልና ሚስት አይደለም እያወራን ያለው:: በመሰላችት ምክንያት ትዳራቸው ችግር ውስጥ ስለሆነ ሰዎች ነው::

    • @MohammadAli-kj1ye
      @MohammadAli-kj1ye Před 4 lety

      T