Video není dostupné.
Omlouváme se.

እሸከምሻለሁ - በግሩም ተበጀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 09. 2017

Komentáře • 24

  • @rahmakonjo2442
    @rahmakonjo2442 Před 6 lety +3

    ፊልም ላይ ነው የምትሉ ጥግ ያዙልን ምክንያቱም ብዙ ፊልም የማያይ አለና እንማርበት

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 Před 6 lety +2

    እኔ አንብቤዋለሁ ይህን ስለዚህ አልጨረስከውም ወንድማችን እሱ ተመልሶ ይቅርታ ብሎ ትዳሩን ሊቀጥል ሊነግራት ሲመጣ እሷ መኝታ ቤት ሳቅ እንዳለች እስከወዳኛው አሸልባ አገኛት እና በዲ/ን ዳንኤል ክብረት መጽሀፉ ላይ አንብቤዋለሁ

  • @bettybetty2121
    @bettybetty2121 Před 6 lety

    Wow des mele new metsafune anbebute guwadeghocha resu tafache yefeker tarkoche yemele new

  • @alikhalifdh7729
    @alikhalifdh7729 Před 6 lety

    Wuu.Baxamii.dasii.ilalii

  • @limlimlim3209
    @limlimlim3209 Před 6 lety +1

    wooow das yelal alemalyaytahew

  • @slinayenatiemurikegn4399

    wushet nwu Altemalam

  • @yemaryamelje6234
    @yemaryamelje6234 Před 6 lety

    Wow arfi new

  • @user-qf4jp1op6z
    @user-qf4jp1op6z Před 6 lety

    በጣም.. ያሳዝናል

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 Před 6 lety +10

    ፊልም ላይ ተሰርቶል ሰለሞን ቦጋለ ና ሜሮን ጌትነት ሌላኛዋ እረሳሆት ከትዳር ቀምታ የምታፈቅር ሴትም ይሁን ወንድ በጣም እንጠንቀቅ

  • @smartmarrrcorner1482
    @smartmarrrcorner1482 Před 6 lety

    Woow des sil

  • @ehioonelove352
    @ehioonelove352 Před 6 lety

    woooow des yelal

  • @MmMm-hs1bi
    @MmMm-hs1bi Před 5 lety

    ውይ አይ ወንዶች ጉድ ነው እኮ

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 Před 5 lety

    🤔
    ኢንተረስቲንግ
    🙏🏻

  • @yetiworku6785
    @yetiworku6785 Před 6 lety

    እስኪ ዝም በሉ ሜሮንም ኮረጃ ነው ከውጮቹ

  • @sanayjsana4175
    @sanayjsana4175 Před 6 lety

    ታሪኩን ነው እነ ሜሮን የሰሩት ትርጉም ነው

  • @user-eb4hz6qx9m
    @user-eb4hz6qx9m Před 6 lety

    Abay f.m ውስጤ ነው

    • @aljawal7191
      @aljawal7191 Před 5 lety

      ሳራ ፕሮግራማቹ አሪፍነው ቀጥሉበት

  • @mariyahajii7246
    @mariyahajii7246 Před 6 lety

    Wawowowo

  • @user-qk6ow1he5m
    @user-qk6ow1he5m Před 6 lety +2

    እነ ሜሪን የሰሩትን ፊልም ክክክ

  • @sadasada1232
    @sadasada1232 Před 6 lety

    የሰልየን ትኮርጃላችሁ

  • @user-vx8yh7ri6h
    @user-vx8yh7ri6h Před 6 lety

    ጉድ ነው ኧረ ወዶች

  • @user-sq6fd4qz9t
    @user-sq6fd4qz9t Před 6 lety

    አቤት ውሸት አይሸምማቹም ከፊልም ላይ ኮፒ ስታደርጉ ከ21 ከሚለው ፊልም ላይ አቤት አቤት ፉገራ ቲሽሽሽሽሽ በጥራቃዎች