Komentáře •

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ታላቁ ሀዋሪያ መምህራችን። እግዚአብሔር ይስጥልን ።በፀሎትዎ አስቡኝ አፀደ ማሪያም እና እህተገብርኤል ነን ። ወስብሀት ለልዑል እግዚአብሔር ፣ ወለወላዲቱ ቅድስት ድንግል ማሪያም ወለመስቀሉ ክብር።።።።የስማነውን በልቦናችን ያሳልብን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před měsícem +1

    አሜን (3)❤❤❤🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን የሰማነው እንድነሮዉ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před rokem +2

    አባታችን ፀገዉን ያብዛልን እግዛብሄር ይመሥገን አባቶች አያሣጣን አገራችን አይማኖታችን ይጠብ ቅልን ፈጣሪ💚💛💐💐💐💒💒💒💒

  • @elisdemeke1799
    @elisdemeke1799 Před rokem +12

    አሜን. እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @balemualgetachew235
    @balemualgetachew235 Před rokem +20

    ያለ መምህር ያልተውን ቅዱስ እግዚአብሔር ለክቡር ስሙ ምስጋና ይገባል

  • @ayelechayelech2304
    @ayelechayelech2304 Před rokem +1

    የቅዱስ መርቆርዮስ ጥበቃው አይለየን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 Před rokem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
    እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመሥገን በእውነት

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Před rokem +31

    አባታችን ትምህርትዎ እጅጉን መልካም ነው የእግዚአብሔር ቃልን እንድንሰማ እንድንቀየርበት የሚመክሩን ምክር እኔን ከነቤተሰቤ ነው ህይወታችንን የቀየረው አሁንም በዚህ በኩል ስለመጡልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 Před rokem +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የቅዱስ መርቆርዮስ በርከቱ ምልጃው ፀሎቱ አይለየን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን፫!!!

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před rokem +1

    ኣባታችነይይይይ ወይይይይ!!!!!ዕንቁ ስላሴ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ።ወይይይይ መታደል🇪🇷

  • @hopolapos
    @hopolapos Před rokem +22

    ላይክ አድርጉ ሼር አድርጉ ሰብስክራይብ አድርጉ የእግዚአብሔርን ቃል ተማሩ

    • @betitube1185
      @betitube1185 Před rokem +1

      እህቴ ደምሪኝ 🙏

    • @hopolapos
      @hopolapos Před rokem

      @@betitube1185
      ለሚያስፈልጋቸው እህቶቼ ወንድሞቼ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ

  • @YeshimebetNigat
    @YeshimebetNigat Před 2 měsíci +1

    Abatachi edma ketna gar yistwet kale hiwetn yasmaln mastwalun yadlen ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Eyesus2727
    @Eyesus2727 Před rokem +7

    እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክቡር አባ ❤

  • @user-yi3sq3jd9i
    @user-yi3sq3jd9i Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታች ፀጋ በረከትን ያብዛያሁ❤❤❤❤

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před rokem +2

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen

  • @SsS-sk5lg
    @SsS-sk5lg Před rokem +1

    አሜን አባታችን ቀለ ህይወት ያሰማልን 😓😓😓🙏

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Před rokem +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን የሠማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሣድርብን አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቅን

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v Před 2 měsíci

    አባታችን ለዚህ ዘመን መውጫመግቢያው ግራ በገባን ዘመን ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት ስለአስተማሩን ፈጣሬ ጣፋጭ ዘመኖትን ይባረክለን

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱስ መርቆርዬስ በረከት ይደርብን አሜን

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zahraabrha1296
    @zahraabrha1296 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 9 měsíci +1

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem +1

    ቃለሕይወትያሰማልንአባታችንረጀምእድሜይስጥሆ

  • @marykenashnefnadenahajj41

    ⛪⛪⛪⭐🌟🇻🇳☝️🖐️👏👏👏🤝🤝♥️♥️♥️♥️♥️♥️ድንቅ፡ድንቅ፡ውድ፡አባት

  • @user-sz9cw2pb2z
    @user-sz9cw2pb2z Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 Před 2 měsíci +1

    Kale hiyiweti yasemalin abatachin

  • @user-vv9er8jl2j
    @user-vv9er8jl2j Před rokem +3

    ቃል ህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
    ቅደለስ መርቆሬዎስ ባለ ውለታየ በጭንቅ ቀን የደረሰልኝ ውለታው ብዙ ነው እግዚአብሔር ባከበረው መጠን ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Před rokem +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před rokem +2

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @KT-vl9qc
    @KT-vl9qc Před rokem +1

    ye Aba yohannes sejaj ena zemari bedenb smu ..

  • @betitube1185
    @betitube1185 Před rokem +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጥናጋ ይስጥልን

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs Před rokem +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sndayoaberha6132
    @sndayoaberha6132 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @richrich1215
    @richrich1215 Před rokem +1

    የዘመኑ ቅዱስ ጳዉሎስ አባታችን ዕድሜ ከጤና ይስጥለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ድንቅ ትምህርት::

  • @EmebetNegash
    @EmebetNegash Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ስብከቱ የተደረገበት ቀኑን ብትፅፋልን መልካም ነበር

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Před rokem +1

    መፅናኛየ አባቴ ቃለህወት ያሠማልን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ያለ አባት ያለ መምህር ያልተዉን እግዚአብሔር ይመስገን ያቆይልን አባታችን

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye Před rokem +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    "ጌታ በእውነት ተነሥቶአል"
    ሉቃ 24÷33
    🌹ክርስቶስ ተንስአ እሙታ፣
    🌹 በአብይ ሐይል ወስልጣን።
    🌷አሰሮ ለሰይጣን፣
    🌹አግዓዞ ለአዳም።
    🕊ሰላም
    🌹እምይዕዜሰ።
    🌹 ኮነ
    🌹ፍስሐ ወሰላም።
    "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። "ሉቃ 24፥5
    የኃያላኑ ኃያል የጌቶቹ ጌታ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሞት እዳችንን ከፍሎ በትንሳኤው ሞታችንን እርሱ ሙቶ ሽሮልናል ፡፡
    መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንልን፡፡ ትንሳኤው የምህረት የድህነት እንዲሁም የይቅርታ ይሁንልን አሜን!
    መልካም ፋሲካ፤መልካም ትንሳኤ።8/8/2015ዓ/ም
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tegadeshidebashi3260
    @tegadeshidebashi3260 Před rokem +5

    ለአባቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @azwarimedia3491
    @azwarimedia3491 Před rokem +6

    አባታችንን እረጅም የአገልግሎት ጊዜ ያድልልን !!

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 Před rokem +1

    ቃለህዪወት ያሰማልን አባ

  • @eshetuwondired7939
    @eshetuwondired7939 Před 4 měsíci

    እኛን ለመለወጥ የተሰጡን አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Před rokem +4

    Amen Egziabhere yistelen Abatachen 🙏 kalehiwot yasemalen 🙏

  • @AsdAsd-cg3bh
    @AsdAsd-cg3bh Před rokem +3

    ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት

  • @mekdesfrezewd267
    @mekdesfrezewd267 Před rokem +2

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @hanahailu4368
    @hanahailu4368 Před rokem +1

    Ebakoten Kenya yemetu

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před rokem +3

    አባ❤🙏

  • @tekleabmrach102
    @tekleabmrach102 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 Před rokem +2

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 Před rokem +2

    Amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @dawittiguh2394
    @dawittiguh2394 Před rokem +1

    ያለ መምህር ያልተውን ቅዱስ እግዚአብሔር ለክቡር ስሙ ምስጋና ይገባል!!!
    አሜን.

  • @sisayabebe0912
    @sisayabebe0912 Před 2 měsíci

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hsjejkwkeo5830
    @hsjejkwkeo5830 Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 Před rokem +1

    Kala hiyewotene yesamlen

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለእባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-nq3eh8tm8l
    @user-nq3eh8tm8l Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ይሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @tigist1146
    @tigist1146 Před rokem +6

    Please 👍 adrgu wegenoche lehulme Endedrse

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Před rokem +3

    የሕይወት ቃል ያሰማልን አባታችን

  • @MORETOM222
    @MORETOM222 Před 2 měsíci

    ቃለሕይወትያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 👏

  • @aelbetesebmedia8432
    @aelbetesebmedia8432 Před rokem +1

    ለእግዚአብሔር ሁሉም ምስክር ነው በምንም ጊዜ በየትም ቦታ ምስክር አለው እግዚአብሔር ሕፃናት፣ ፅንስ፣ ድንጋይ ሁሉ ምስክር ነው ከጥፋት ጎን የእግዚአብሔር ምስክር አለ ከጣኦት አምላኪዎች በካራን ሕዝቦች መካከል አብርሃም ምስክር ነበር፣ በሰዶም ሕዝቦች መካከል ሎጥ ምስክር ነበር፣ ከጣኦት አምላኪዎች ከባቢሎን ሕዝቦች መካከል እነዳንኤል እነሕዝቅኤል እነሰለስቱ ደቂቅ ምስክር ነበሩት እግዚአብሔር!

  • @slmeasfa8536
    @slmeasfa8536 Před 6 měsíci +1

    😥🙏

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-uw6sr2hj9t
    @user-uw6sr2hj9t Před rokem +12

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!
    የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ፈውስ መንፈሳዊ ጉባኤ ቤት CZcams ነው። subscribe እያደረግን የአባታችንን ትምህርት እንከታተል።

  • @melesenigatu8022
    @melesenigatu8022 Před 8 měsíci +1

    አልጠግብም!

  • @Beth-wn7tz
    @Beth-wn7tz Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalin le Abatachin. SEMAETU KIDUS MERKERYOS lenem tseloten be kitsbet semtognal e'na EGZIABHIER YIMESGEN

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem +1

    🥰🥰💓💕💞💓🥰🥰🤲🤲

  • @h.a9977
    @h.a9977 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-me5bk3wm5e
    @user-me5bk3wm5e Před rokem

    ❤❤❤

  • @basazenfentie2523
    @basazenfentie2523 Před rokem +1

    ሬሬ

  • @sintayehubirkneh698
    @sintayehubirkneh698 Před rokem +1

    በርቱ እውነተኛውን ምንጭ ለምታጠጡን ....

  • @basazenfentie2523
    @basazenfentie2523 Před rokem +1

  • @basazenfentie2523
    @basazenfentie2523 Před rokem +1

    666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666666ረ

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb Před 5 měsíci +1

    ❤በስምአባብ❤ወወለድወመንፈስ❤ቅዱስ❤አሀዱ❤አምላክ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 Před rokem +1

    ወንቅሸትን የተቃወማችሁ እፈሩ

  • @amanuelasfaw7113
    @amanuelasfaw7113 Před rokem +1

    ለምን ተረት ታወራለህመጀመሪያ bible አጥና እግዚአብሔርን አታሳዝነው

  • @182960la
    @182960la Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Před rokem +4

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před rokem +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @user-en2oe3md1e
    @user-en2oe3md1e Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን