የደብረጺዮን ቡድን በአዲሳአባ፣ "መሰብሰብ አይቻልም"፣ መውጫ መንገዱ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የደብረጺዮን ቡድን በአዲሳአባ፣ "መሰብሰብ አይቻልም"፣ መውጫ መንገዱ?
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Komentáře • 88

  • @SeifeHagos
    @SeifeHagos Před 22 dny +4

    ኤርማስ እነ ደ/ፅዮን አ/ኣበባ እንዳልሄዱ 100% ላረጋግጥልህ

    • @abdonasir-le8fb
      @abdonasir-le8fb Před 21 dnem

      የሄደዉ ስራ አስፈጻሚዎች ብቻ ናቸዉ

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz Před 22 dny +3

    እኔ የምገርመኝ የትግራይ ህዝብ አስከመቼ ነው የምሞተው ፍላጎት፣ፍርሃት፣ ወይስ ድንዛዜ፣ወይስ ተደግሞበታል ለምን ድምፁን አያሰማም

  • @hussiensafeno8598
    @hussiensafeno8598 Před 22 dny +1

    You are rational Journalist.

  • @fiseha435
    @fiseha435 Před 22 dny +2

    ኤርሚ ስለትንታኔው እናመሰግናለን አንተ ያልከው መአት በትግራይና ብህዝቡዋ ስለማይሆን ጌታዬን አመሰግናለሁ አንዳች አይፈጠርም በንግግር ይመልሱታል

  • @user-pm6hd5gv4k
    @user-pm6hd5gv4k Před 22 dny +1

    ኤርሚያስ ጥሩ ተመልክተሀል ህወሀት የክልል ገዢ ነው ስለዘህ እሱን ከሚመስሉ ጋር እንደ ሽኔ ፣ጃዊሳው ና መሠሎቹ ተሠባስበው ትልቅሀገራዊ ድርጅት በመሠረቱ ለሀገራችን መልካም ይሆናል ጦርነት ትተው አንተም ሀሳብ ሰጣቸው

  • @yohannessisay5474
    @yohannessisay5474 Před 22 dny +2

    በመጀመሪያ አስተካክለህ ጻፍ ጹሁፍ እንደንግግር አይደለም፡፡ አዲስአበባ እንጂ አዲሳአባ ተብሎ አይጻፍም፡፡

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso Před 21 dnem

    Since recently I have been following your media. I wish to meet you physically as things favour and let the almighty God will for everything.

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 21 dnem

    Ye - TIGRE politics
    " BiYaxbut - YeMaytseda " nw❗️
    Which is a liability for Mama Ethiopia 🇪🇹

  • @fissehatiumzgi5090
    @fissehatiumzgi5090 Před 21 dnem

    ኤርሚ በሀገር ሽማግሌና በሐይማኖቶ አባቶች እርቅ ስ ቢጠነቅስ ? ፍሽ

  • @biniamhabteslasie2359
    @biniamhabteslasie2359 Před 21 dnem

    After prioritera thye asks about the federal election and registration

  • @lovenature8388
    @lovenature8388 Před 21 dnem

    ኤርሚ በደንብ እየው ይህ አካሄድ አንተ እንደምትለው አይመስለኝም

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184 Před 22 dny +1

    We need peace for all I think diaspora is adding fuels on the issues. Please calm down

  • @biniamhabteslasie2359
    @biniamhabteslasie2359 Před 21 dnem

    With out internet connection tegray no body can distinguish

  • @abdonasir-le8fb
    @abdonasir-le8fb Před 21 dnem

    ከገታቸዉ እዉቅና ዉጭ ምንም ማድረግ አይችሉም እሪምጃ የመዉሰድ በቂ ስልጣን አለዉ የክልሉ አስተዳደር እስከሆነ ድረስ

  • @stifmg8885
    @stifmg8885 Před 21 dnem

    በትግራይ ያለውን ሁኔታ በት/ቤት መማሪያ መጽሓፍ መሰረት የሚተነተንም፡ የሚወሰንም አይደለም። መማሪያ መጻሕፍት ጥቅል እውቀት እንጂ ለየአንዳንዱ ልዩ ሁኔታ፡ በተለይም ከ17 በላይ ተላዋዋጭ እስት (variables) ባሉት የኢት. ሁኔታን ለመተንተንም ሆነ ለመተንበይ አያስችልም።
    እናስ?
    ጥሩም ይሁን መጭፎ ግርግሩ ተፈጥሯዊ ዑደቱ እንዲሄድ መልቀቅ ብቻ ነው። ለነገሩ ከዚህ ተፈጥሯዊ ሂደት የሚያቆመውም የለም።
    በነገራችን ላይ የፋኖ አመራሮች መሃል የተፈጠረውም በምክርና በምልጃ ሊሰተናገድ ያልቻለበት ምክንያት እንያን የማይታዩ ተለዋዋጭ ቫይራብሎች ከግምት ማስገባት ስላልተቻለ ማለትም ከሰብዓዊ አዕምሮ አድማስ ውጭ ስለሆኑ ነው።
    ሌላው ቀርቶ፡ ሁለቱ ወገኖች ለውይይት ሲቀርቡ፡ ጥዋት የበሉት ቁርስ መጠንና ዓይነት፡ የውይይቱ ውጤት ላይ የራሱ ጫና አለው።

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 21 dnem

    ህግ አልባ ህግ የግሉ የሚገዛበት መሳሪያ እንጂ ተገዝነት የጎደለው ሪ አክሽነሪ ልምድ ነው ማንን ነው የምትመክረው ?

  • @reflection9636
    @reflection9636 Před 21 dnem

    Was Getachew trying to stop an embarrassing situation
    Given the fact that TPL.F had not been recognized by the election board and the PM is not willing to comply with the Pretoria agreement and give it recognition. A trap has been set up to discredit TPLF. The Debretsion group have moved prior to getting the party recognition based on the Pretoria agreement. The question now is what will be next?

  • @biniamhabteslasie2359
    @biniamhabteslasie2359 Před 21 dnem

    Tegray there questions pritorya Questions only

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 21 dnem

    ጌታቸው እረዳ የገዝው አካል ተቀባይነት ሃላፈነቱ ወይም አስተዳዳሪ ነውህዋሃት ሁለተኛ እቅዱ ነው ውሸታም ፓለቲካቸውን አታዘናጋ ይልቅ ልትግራይ ህዝብ ምጀመሪያ ችግሩን ፉቱ ብለህ ንገራቸው !

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 21 dnem

    እልልልል በል ወልቃይት!!!!❤❤❤❤❤

  • @samm4508
    @samm4508 Před 22 dny

    Is it Legal ነው ወይ ነው እንጂ PM ባህሪ እያነበቡ ማስተካከል ያለባቸው አይመስለኝም::

  • @hussiensafeno8598
    @hussiensafeno8598 Před 22 dny

    Yes you are right the boiling frog story 🐸|| decide when to jump or adjust || demic story
    by the Shelby

  • @SudaniDriver
    @SudaniDriver Před 21 dnem

    YEGAREMAL SERA YALEHEM TULTULA

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 21 dnem

    A good number of Tigreans are skeptic of him just he is from ( Raya - Wollo ) ❗️
    They didn't know that he is more Catholic than the pope ❗️
    He is is not like others " Zadik " ---
    That is the problem of the Tigres.
    Anyone will come to his real identity at the end of the day.
    They know he is from Amharay - Raya - Wollo ❗️🛑

  • @biniamhabteslasie2359
    @biniamhabteslasie2359 Před 21 dnem

    Tegray kongress they discussed about it

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 Před 22 dny +1

    ኤሪሚያስ አገልጋይነት በግልጽ እያስመሰከርክ ነው!ሕህዋት ጭራሹኑ መሰረዝ ያለበት!!!

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat Před 21 dnem

    እባክህ አሁን ደም አዲሰ በሽታ በዚች መከረኛ አገር ገጠኛነት ሌላ አሁን የገጠመን ሌላው ፈተና ነው

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před 21 dnem

    ይህ የትግራይ ህዝብ በጣም የተጎዳ ህዝብ ምክንያቱም ያመራር ድክመት ህዝቡ በጣም ተጎድታል እውነት ምድሪታ ህዝቡም ተጠምታል ሰላሙንአውርዱለት ?

  • @dabazewdie2607
    @dabazewdie2607 Před 22 dny +5

    Ermias nice observation

  • @mehari1315
    @mehari1315 Před 22 dny +2

    አርሚ ኣድናቅህ ነኝ:: በርታ

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 Před 21 dnem

    TPLF internal disputed groups future alliance will be clear in the coming soon ahead! But, the role of TDF is appreciated for being neutral still although ahead is in question!

  • @girmayyohannes
    @girmayyohannes Před 22 dny

    TDFን ባለመንካት ያልከውን እስማማሎ ።care taker leader should be a good solution

  • @girmayyohannes
    @girmayyohannes Před 22 dny

    ፖርቲው የበለይነት ያለው የለም የበላይነት ሊኖራቸው የሚችል ምርጫ ቦርድ ኣንዳቸው እውቅና ሲሰጣየው ነው።ማንሳትም ኣይችልም

  • @ashashu5313
    @ashashu5313 Před 21 dnem

    Be fair Ermiyas
    Ethiopia government agreed with TPLF . not Getachew . only one TPLF . Dine

  • @girmayyohannes
    @girmayyohannes Před 22 dny

    ከምንም በላይ የትግራይ ህዝብ ካድሬ ትክሻ መላቀቅ ኣለበት በተለይ ከህወሓት ካድሬ ።ከነዚህ ፍንካች ካድሬዎች።

  • @behailutamiratk4919
    @behailutamiratk4919 Před 21 dnem

    አአ የመጣ የደጺ ቡድን የለም ተብሏል

  • @lovetigray8288
    @lovetigray8288 Před 22 dny +1

    ጥሩ ነው የ አዲስ አበባው መንግስት አልቀበልም አላነጋግርም ማለቱ ካሁን bihuala ትግራይ ራሷን የቻለች አገር ለመሆን እድል የሚፈጥር ነው. እነ አማኑኤል asefa ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ የ አዲስ አበባ መንግስት እንደማይቀበላቸው ያውቃሉ eiyawekum ነው የሄዱት የዚህ ነገር ጦስ ለ ኢትዮጵያ እንጂ ለ ትግራይ አይሆንም.

    • @ethioethio4061
      @ethioethio4061 Před 21 dnem

      ገና ከጦርነቱ በፊት ነበረ የሚያዋጣ ቢሆን ይሄን የሚወስኑት እንደማያዋጣ አብጠርጥረው ስለሚያውቁት ነው

  • @Gochu1132
    @Gochu1132 Před 22 dny +1

    DR ASHEBER ?

  • @mulugetamehari9468
    @mulugetamehari9468 Před 22 dny

    when all opposition parts in all regional states reject the gove of PP is not acceptable. when gov in Tigrai by TPLF party is opposed acceptable.in Ethiopia Law is conditional

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 Před 21 dnem

    የትግሬ ተገንጣይ ቡድን ከእነ ተላላኪዎቹ በቁሙ ሙቷል አሁን የክልል ፓርቲ ነዉ ይብላኝ ለትግራይ ህዝብ ከክልሉ ወጭ አንድ ኢንች መራመድ አይችልም ዘተኝነት መጨረሻዉ ራስን ነዉ የሚበላዉ ሌላዉ በብሔር የተደራጀም ከዚህ መማር አለበት

  • @evatube7918
    @evatube7918 Před 21 dnem

    Eእኒ ያልገባኝ ከአንዴም ሁለቴ ቲፒሊፍ የክልል ፓአርቲ መሆኑን አላውቅም ስትል ሠማሁኝ ግን አቶ መለስ ሆነ የቲፒኤሌፍ ሠዎች ወደ ክልላቸው አየሄዱ ሲወዳደሩ ምን እያደረጉ ነው የሚመስልህ እሺ ኦፒዲዮ ቢያደን ምንድኖቸዉ ብለህ ነው የምታስበው እኔንጃ እንግዳህ አባባልህ አልገባኝ እንደሆነ

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 Před 21 dnem

    የገዳ ስርዐት ይጠቀሙ ኤርሚ ? 😀😀

  • @solomonkidane3869
    @solomonkidane3869 Před 22 dny

    ትክክለኛ እና ብቸኛ አማራጭ ስለሆነ የትግራይ ህዝብ ም ሆነ የፌደራል መንግሥት ትኩረት ሰጥቶት ቢሰረበት ከቀውስ መዳን የሚቻል ይመስለኛል ።

  • @girmayyohannes
    @girmayyohannes Před 22 dny

    በዚህ መልኩ ስትተነትን ልቤነረ ታርሰዋለህ። ከሙታን መንፈስ ጋር እንደመኖር ነው ። በሌላ ኣመራጭ ሌለው ግን ትግራይ ኣገር መሆን ብቻ ነው። እስከዚያው ግን በኢትዮጵ እስከቆየህ ኢትዮጵያዊ መምሰል ብቻ መሆን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ መሆን ነው።

  • @user-vt2uk8xy4c
    @user-vt2uk8xy4c Před 21 dnem

    የመንግሰስት ሰራተኛ ነዉ ስራ ትታቹሁ ስብሰባ እንዳታካሂዱ የተባለዉ ምነዉ እርሚያስ አጣራ መጀመርያ ዝም ብለህ ካለህ ጥላቻ አትተንትን ወይስ ጦርነት እንዲነሳ ነዉ የምትፈልገዉ

  • @Light51178
    @Light51178 Před 21 dnem

    ኣየ ኤርምያስ ደስ እያለህ ኣይደለም?!!
    ህወሓት ለሌቦች ኣጀንዳ ሰጥታለች፡ ያለ ህወሃትስ የኣቢይ የፈራረሰው ፖለቲካ እንዴት ይሰራል?
    ምን መዋቅር በፈረሰች ኢትዮጵያ ያስፈልገዋል?

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df Před 21 dnem

    Ermias, don,t bring unnecessary theories and analogies. And, don,t put gasoline on the fire.

  • @Abrom-gg
    @Abrom-gg Před 22 dny

    የትግራይ ባለስለጣን ሆነህ :-ከአማራ ኣክቲቭስቶች ;ዩቲዩበሮች እንዲሁም ብለፅግናና ኢዜማ ድጋፍና ጭብጨባ ከተቸረህ! ኣስተውል - የትግራይ ህዝብን የሚጎዳ ነገር እየሰራህ ነህ ማለት ነው።

  • @mesgnawabebe3071
    @mesgnawabebe3071 Před 22 dny

    Eremi...yemengest sera telachuh atesebesebu new Getachew Yalew::

  • @Tayebogale252
    @Tayebogale252 Před 22 dny

    አዲስ አበባ የሄዱት መከልከላቸው ትክክል ነው። ከጉባዔው በፊት መንግስትም ሆነ ምርጫ ቦርድ በግልፅ ህገ ወጥ ናችሁ አናውቃችሁም እያላቸው መሄዳቸው እራሱ አስቂኝ ነው።

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b Před 22 dny +2

    ኤርምያስ ፍጹም አገር ወዳጅ ለእውነት የቆመ በእውቀት የተሞላ❤❤❤❤❤❤

  • @ammanino
    @ammanino Před 21 dnem

    You're still learning, unleaning, and relearning. Imagine this: DebreTsion et al or whoever can not force a legally null-&-voild (i.e. unenforceable) move. Try to flip-flop.

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 Před 22 dny

    ጌታቸው ተሳሳቷል ተሳሳቷል ።ቸኩሏል ትግራይን ሊያጋልጥ ነበር ኦረዲ ችግር ውስጥ ያለው በተለይ ግትርና ሊቀመንበሩን አልሰማ ያለበት ግን ደፂ ግን መስመር ለማያስዝ አየሞከረ ነው ።

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 Před 21 dnem

    TPLF is like a Frog in the boiling water!

  • @dawitegirma
    @dawitegirma Před 22 dny

    ሓውልቲ የሚባል ሳይሆን ሓውልቲ ነው ኤርሚያስ

  • @AsegidBelachewH
    @AsegidBelachewH Před 22 dny

    ምነው ይዳን አልክ ኤርሚ?

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 21 dnem

    ❗️ DORO INA TIGRE BEQEN HULET GIZE YABDALU❗️
    Yetebalew leka Iwnet nw ‼️😃😃🤣

  • @zerihunrorisa8485
    @zerihunrorisa8485 Před 22 dny

    ቅዠት እና ቅዠት

  • @michel-ik5kj
    @michel-ik5kj Před 22 dny

    ኤርሚያስ ስለ ሄበን ምንም አሰተያየት አልሰጠህም

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 21 dnem

    Ermias " Futaf - Neqay " 😁😁🐖

  • @hssshggg8145
    @hssshggg8145 Před 22 dny

    my you busy 😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @KidaneHadush-y4l
    @KidaneHadush-y4l Před 22 dny

    ኤርምያስ ኣሁን ኣንተ ራስህ የደነገጥክ ትመስላለህ ስትጠብቀው የነበረው እኩል ጎራ ተለይቶ ለረዘመ ሞባደን ጠብቀህ ነበር ኣሁን መንግስት ይህ ለማቆም የወሰደው ኣስተዳደራዊ እርምጃ ኣስደነግጦሃል። ያንተ ምክር መያዣ መጨበጫ የሌለው ኣደናጋሪ ነው ይልቁንስ የኢትዮጵያና ትግራይ ግንኙነትና ልዩነቱ ኣልገባህም ገና ተማር ኣላወቀኸውም።

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 Před 22 dny

    ፀረ ዘረኛ ነህ ኑርልን ኤርሚ አንተን የሚጠላ ሰዉ በርግጠኝነት የዘቀጠ ዘረኛና በጥላቻ ካንሰር የታመመ ብቻ ነዉ

  • @biniamhabteslasie2359
    @biniamhabteslasie2359 Před 21 dnem

    It not your problem

  • @efremmengisteab5391
    @efremmengisteab5391 Před 22 dny

    I don't think you have the right information regarding Addis visit by Debrsion and his team. You are doing Biltsigna propaganda by disseminate false information

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 22 dny

    ደብረጽዮንና ዓቢይ አህመድ እጅና ጓንቲ ናቸው። ሁለቱ የሚጣሉት ፋኖ ከተሸነፈ ብቻ ነው። ኤርሚያስም እጅ እጅ የሚለውን የኢሕአድግ ትንታኔህን ጋብ ብታደርገው።

  • @girmayyohannes
    @girmayyohannes Před 22 dny

    ያንተ ሃሳብ መሆኑ ምንም ኣልተጠራጠርኩም ቀጥልበት ። ኣንዴ የኣቋም መዋጨቅ ይታይባሃል ሆን ብለህ ፖለቲካው ትገድለዋለህ ይህንን ኣይገባም ።እንዲህ ወጣህ ብለህ የራስን በራስህ ለመተንተን ምንም የሚያንስህ ነገር የለም ።ዶ/ር ባርነባስ የተናገረው የሁለት ዓመት ብቻ ሳይሆን የብዙ ዓመታት ችግር በማንሳት ነው ። ከጋምቤላ ጋር ከሌሎች ብሄርና ብሄረሰብ በማገናኘት የትግራይ ሀዝብን ኣደጋ ላይ እንዲወድቅ የሚደረግ የፖለቲካ ትንታኔ ግን መጠንቀቅ ኣለበት።ለምሳሌ በ360 ሁነህ የተናገርካቸው ንግግሮች በጣም የሚወገዙ ናቸው ። ግን ያኔ ስካር ስለነበር ካለህ የፖለቲካ ንቃትህ የሚመልስ ኣይደለም ግን consistent ኣቋም ሊኖረህ ይገበል ለኣሁኑ ጥሮ ሃሳብ ኣስተውሎት ነው እኔ የሁለት ፍንካች ደጋፊ አይደለሁም ግን ስለ ትግራይ ህዝብ ያሳስበኜል እንደ ትግረዋይነቴ።

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l Před 22 dny

    ተቆርቋሪ መሠል ቸ በለው How are you

    • @NuredinSeid-g8l
      @NuredinSeid-g8l Před 22 dny

      መንገድ መሪው አቀሳሳሪ ደህና ነህ

  • @hssshggg8145
    @hssshggg8145 Před 22 dny

    my you busy kkkkk*(

  • @AlemayehuShikur
    @AlemayehuShikur Před 22 dny

    አንተም አሮጋንት ነህ ኦህዴድ ወይም ብሀዴን የሚባል የለም ያለው ብልጽግና ነው አንተም እንደደብረፅዮን ተቸንክረህ የቀረህ ነህ ዋጠው

  • @SeifeHagos
    @SeifeHagos Před 22 dny

    እነ ደ/ፅየን ኣ/ኣበ ባ እንዳልሄዱ እርግጠኛ ሁኜ ልንገር ኣርሚ ሌ ላዉ እንደየ ኣቋማችን

  • @hssshggg8145
    @hssshggg8145 Před 22 dny

    go ahead comes around Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkk

  • @efremmengisteab5391
    @efremmengisteab5391 Před 22 dny

    You are very contradict with yourself with your thoughts and views .poor analysis by distorting facts.

  • @netsanetwodajo4471
    @netsanetwodajo4471 Před 22 dny +1

    ኤርምያስ ከህወሓት በላይ ውስጥህ አረረ😂

  • @AronYohanis
    @AronYohanis Před 22 dny +1

    ኣየ ኤርሚያስ ለገሰ ከበሰበሱ ዝናብ አይፈሩ አይነት አካሄድ በመከተል ጭራሽ ትርፋአንጀት ሁነህ ቀረህ። እንደ ተራ ኣክቲቪስት በውሸትትርክት እንጀራ ለመብላት ስትላላጥ ማየት ያስቃል።

    • @girmayyohannes
      @girmayyohannes Před 22 dny

      እርሚያስን የሚረታ እኛንም የሚያሳምን ሃሳብ ኣምጣ ።ጭፍን ካድሬ ኣትሁን።

  • @getachew983
    @getachew983 Před 22 dny

    ሰላም ኤርሚ ሕወሓት ስልጣን ርስት ነው ያደረገው
    ከጠባብ አስተሳሰብ እና ከቁማር ከህግደፍ ጋር ሴራ ከመሸረብ መቆጠብ አለበት።ስለ ስልጣኑን ብቻ የሚያስብ ቡድን ነው።

  • @SudaniDriver
    @SudaniDriver Před 21 dnem

    YEGAREMAL SERA YALEHEM TULTULA