Ethiopia // ኧረ በማርያም ይህን የእመብርሃንን ድንቅ ሥራ በእለተ ቀኗ ስሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 07. 2019
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚሁ ቻናል የማስተላልፋቸው ነገሮች እንደ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "

Komentáře • 3K

  • @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
    @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m Před 5 lety +1000

    ድንግል ማርያም የኛ የኦርቶዶክሳውያን መመኪያችን ናት ፣ ክብር ለሷ ይሁን ።

    • @kuwaitthanks1798
      @kuwaitthanks1798 Před 5 lety +26

      ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር. ይመስገን. እመብርሀን. ክብር. ይግባት. እናታችን.

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu Před 5 lety +11

      አሜን አሜን አሜን

    • @addisaweke7444
      @addisaweke7444 Před 5 lety +8

      ኢትዮጵያን አብዝቼ እወዳታለሁ Amen Amen Amen

    • @user-wf9fu7cw4w
      @user-wf9fu7cw4w Před 5 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-jf4xj8tk8v
      @user-jf4xj8tk8v Před 5 lety +3

      Amen Amen Amen

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 5 lety +226

    መራራው አለም የጣፈጠባት ልዩ ወረት ገንዘብ ጊዜ የማይቀይራት የስጋም የነፍስም ዋሳችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ የተመሠገነ ይሁን አሜን

    • @betibeti3720
      @betibeti3720 Před 5 lety +4

      Amen amen amen
      እመቤቴ ቅድስት ድግል ወላዲት አምላክ አንች ምን ይሳንሻል ለኛም ለስደተኞች ድረሽልን ሀገራችንን ሰላም አደርጊልን አንችን ያመነ መቸም ወድቆ አያዉቅም

    • @tinalovetinalove8748
      @tinalovetinalove8748 Před 5 lety +1

      Amen amen amen

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 Před 5 lety +1

      እናቴ እመብርሀን ላንችምን ይሳንሻል

    • @yonasgerachew6698
      @yonasgerachew6698 Před 5 lety +2

      አሜን የአምላክ እናት እመቤቴ ስምሽ የተባረከ ይሁን ስምሽም ከአለም እስከ አለም ለዘለአለሙ ይጠራ አሜን አሜን አሜን

    • @elfuamenamenamenethio4534
      @elfuamenamenamenethio4534 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-cl3yg6vm2o
    @user-cl3yg6vm2o Před 3 lety +46

    👉በጨለመባቹ ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ መዲኃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብረሀን ያርግላቹ~~❤

  • @seetaasll4891
    @seetaasll4891 Před 4 lety +15

    እናት አለኝ የምታብስ እንባ
    አይታለሁ ስወጣ ስገባ
    ክብር ለእናታችን ለድንግልማርይም ይሁን
    ላንተ የደርስች እመብርሀን ለኛም ትድርስልን

  • @seramera9250
    @seramera9250 Před 5 lety +524

    ለአንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን

  • @user-in2ck7bp7e
    @user-in2ck7bp7e Před 5 lety +159

    እምየ ድንግል ማርያም ሁሌም ከጎንህ ትሁን እግዚአብሔር ይማርህ

    • @shaikzahra6304
      @shaikzahra6304 Před 5 lety +2

      ልልልልልልልልልልልለልልልልልምስጋናይጌታድረስንክእማላክንለሰጠን

    • @woinshetshefraw4655
      @woinshetshefraw4655 Před 5 lety +1

      embt weldat marme tkber tmsegn lizelalme

    • @hiwetyemareyamewedaje8578
      @hiwetyemareyamewedaje8578 Před 5 lety +1

      Amen

    • @woinshttemesgen4475
      @woinshttemesgen4475 Před 5 lety +1

      Kebire ldengel mareyam yeune amen

    • @dubaidubai2439
      @dubaidubai2439 Před 5 lety +1

      እልልልልልልልልልልል እመቤቴ አነን ያመነ ምን ይሆናል እግዝሀብሄር አችን ሠለሠጠን ይመሠገን በጣም በጣም ደሠ ይላል አተን የሠማች እመብርሀን ሁላችንን ትሠማን አሜን አሜን አሜን

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 Před 4 lety +5

    በጣም ደስ የሚልነው የድንግል ማርያም አማላጅነት ፈጥኖ ደራሽነት ተአምር ነው የእመቤታችን በረከት ይደርብን እመብርሀን የአክብሮት የፀጋ ስግደት ይገባሻል የአልፋና ኦሜጋ እናት አሜን የቸባረከ !!!

  • @user-tv8qo4mu3g
    @user-tv8qo4mu3g Před 5 lety +8

    ክብር አምላክን ለወለደች መድኃኔዓለም ለሠጠን እመቤታችን። እውነት ነው እናምናለን፡ እንመስክራለን፡ እመ አምላክ ድንቅ ታደርጋለች።
    አይናችን ነሽ ማርይም አንችን አይንኩብን።

  • @user-mx4gy8hk4c
    @user-mx4gy8hk4c Před 5 lety +276

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ! አሜን ገናናው ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን🙏

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu Před 5 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-wf9fu7cw4w
      @user-wf9fu7cw4w Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hfsaghjjbjk9027
      @hfsaghjjbjk9027 Před 5 lety +2

      ቋንቋዬ ነሽ እመቤቴ 💔AMen💞😢Amen😢😢Amen💔💔

    • @sarax123rpa4
      @sarax123rpa4 Před 5 lety +2

      @@Cristina-oo6lu ምንተስኖትለአምላክ

    • @brutkan5129
      @brutkan5129 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +229

    *ነይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ ነይ ያን የእሳት ባህር ክቶ እንዳላየ እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ እመቤቴ የጌታየ እናት ለውሮ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታድርስን አሜን አይዞህ የማሪያም ፍቅር ያስልቅሳል !*

  • @seblegashaw8070
    @seblegashaw8070 Před 5 lety +23

    የኛ እናትኮ ልዩ ናት!ክብር ምስጋና አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም

  • @mesayyifru56
    @mesayyifru56 Před 5 lety +24

    ምን ብዬ ልግለጽ ስለድንግል ማርያም የኔ እናት አዛኝቷ ኡፍ ስለዉለታሽ ምን ልከፈልሽ ተመስገን ከማለት ዉጭ

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 Před 5 lety +93

    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን
    ወንድማችን ላንተ የደርሰችልህ ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድርስልን አሜን ፫

    • @alidubai9692
      @alidubai9692 Před 5 lety

      Ameen Ameen Ameen

    • @youshiindala9948
      @youshiindala9948 Před 5 lety

      እንኳን እመብርሀን የጭንግ አማላጇ የሰማችክ እሷ ገደሏ ብዙ ነው የኔ ታምረኛ ታምርሽ አያልቅም ቢወራ ቢወራ አማን አሜን አሜን

    • @tezetayenatelij4140
      @tezetayenatelij4140 Před 5 lety

      አሜንንንንንን ላተ የሰማች እናት ለኛም ትድረስልን

    • @tasfaayaliw1516
      @tasfaayaliw1516 Před 5 lety +1

      ክብር ልዴ ግል ማርያም አሜን እፁብ ድቅ ነው ስራሽ እመቤቴ

    • @hiwotefekaduhiwotefekadu7437
      @hiwotefekaduhiwotefekadu7437 Před 5 lety

      እእእእእእእእእእእእ

  • @cellabraj7484
    @cellabraj7484 Před 5 lety +70

    እመቤቴ ማርያም ለእኔ ሁሉም ነገሬ ናት ሲይርበኝ ምግቤ
    ሲይደክመኝ ጉልበቴ
    ሲከፋኝ መፅናኛዬ
    ብቻ እመቤቴ ማርያም ለእኔ ሁሉም ነገሬ ናት እኛ የተዋህዶ ልጆች በጣም እድለኞች ነን እመቤታችን ማርያምን የመሰለች እናት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selemonderbew6497
    @selemonderbew6497 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን !!!!እልልልልልልልልል...............
    ድንግል ማርያም አድሜህን ታርዝምልህ፣
    ልጆችህን በሰላም ታሳድግልህ፣
    ሰማያዊት እየሩሳሌምን ከቤተሰቦችህ ጋር ታውርስህ።
    ያመነ የተጠመቀ ይድናል!!!!!

  • @honeymar140
    @honeymar140 Před 4 lety +27

    የእመቤታችን ስም ጠርቶ ያፈረ የለም።😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ስምህ መክበር ይመስገን።

    • @mayalove6467
      @mayalove6467 Před 3 lety

      በትክክል ማንም ስሙዋን ጠርቶ አፍሮ አያውቅም።

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 Před 5 lety +97

    ያጼ ዘርያዕቆብ እመቤት ደብረ ምጽማቅ ስውሯ ጥላት ጻርቃኔ ማርያም ደጓ እናቴ ለሁላችንም ደርሳልናለች ክብር ላንች ይሁን እመቤቴ ያምላክ እናት።

    • @seenaakoo4395
      @seenaakoo4395 Před 5 lety +3

      Eeeeeeeelllllleeelll
      👏👏👏👏👏👏👏👏
      Amen Amen Amen⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ☝☝☝☝☝☝☝☝☝👐👐👐👐☝☝☝☝💓💓💕

    • @user-tz1dn1ld7m
      @user-tz1dn1ld7m Před 5 lety +6

      ኡፍ የአፄ ዘረእያእቆብ እመቤት ሥትባል ውሥጤን ነው ሚወረኘ ከምር ድንግል ማርያም እናቴ በህይወት ዘመኔ ከአንች እቅፍ ልኑር የዘረያእቆብ እመቤት የፃዳቃኔው እመቤት አንች ጠብቂን

    • @soliyanayemariyambb4799
      @soliyanayemariyambb4799 Před 5 lety +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @boruka5364
      @boruka5364 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @birtukanephi2597
      @birtukanephi2597 Před 5 lety +1

      Elllleeellllll🙏🙏🙏

  • @user-gm8xw4nb1j
    @user-gm8xw4nb1j Před 5 lety +79

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ስላም ላገራችን

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety

      አሜንንን

    • @tsihayasyoupya6707
      @tsihayasyoupya6707 Před 5 lety +1

      እልልልልልልልልል.እግዚያብሄር.ይመስገን.ወንድሜ.ላንትው.የደረሰች.ድንግል.ማርያም.
      ምስጋና.ይግባት.አሚን.አሚን.አሚን
      በርታ.በብቱ.ያፅናጅ።

    • @samrawitsamrawit9317
      @samrawitsamrawit9317 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 Před 4 lety +12

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ምስጋና ይገባሻል

    • @tigisttigist8001
      @tigisttigist8001 Před 4 lety

      እልልልልል እመብርሀን ለኛም ትድረሥልን

  • @eyerusalemtube2470
    @eyerusalemtube2470 Před 4 lety +2

    እመብርን የተመሰገነች ትሁን ድንግል ማርያም ጠብቂን!!

  • @user-jf4xj8tk8v
    @user-jf4xj8tk8v Před 5 lety +60

    እግዚአብሄር ይመስገን።
    እመብርሀን እናቴ አማላጄ
    ለተቸገረ ሁሉ ደራሽ
    ምስጋና ይገባሻል።
    አሜን አሜን አሜን

  • @hananavas8903
    @hananavas8903 Před 5 lety +101

    የእኛ እናት እኮ ልዩ ናት የእሷ ያረገን አምላክ ምስጋና ይድረሰው ላንተ የደረሰች የጭንቅ አማላጇ ለእኛም ትድረስልን !!

  • @meselutasew9636
    @meselutasew9636 Před 4 lety +20

    አንተን የሰማች ወላዲተ አምላክ እኛንም ትስማን ታማልደን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ut5ur7hc8n
    @user-ut5ur7hc8n Před 4 lety +16

    እናቱ። እመቤቴ ማርያም እሰይእሰይ እግዚአብሔር ይመሠገን

  • @bettysamsung7648
    @bettysamsung7648 Před 5 lety +61

    የአማኑኤል እናት የጭንቅ አማላጇ ክብር እና ምስጋና ይድረስሽ ድንግል ሆይ ለኛም ድረሽልን

  • @aaasd123alketbi7
    @aaasd123alketbi7 Před 5 lety +43

    ድንግል ማርያም እናቴ ለእኔ ደረሰሽል ደጂሽ ቆሜ ለመመስከርያብቃኝ አሜን፫

    • @edenteshome8775
      @edenteshome8775 Před 5 lety +1

      Kibre limbete min ysainesale ygta ente 😂😂😂

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před 4 lety +2

    እንኳን እግዚሐብሄር ማረህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ ለመቤታችን ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል አሜን ♥

  • @amelmalmengsha5220
    @amelmalmengsha5220 Před 5 lety +12

    እንዴት ታድለሀል የአምላክን እናት ማየት በድንግል እጅ መዳሰስ እስይ እናታችን ተስፍችን ከልብህ ስለሆነ ከተፍ አለችልህ ክብርሽ ከፍ ይበል እመ ብርሀን

  • @user-ee9we1bp6z
    @user-ee9we1bp6z Před 5 lety +32

    እልልልልልልል ክብር የአንድዬ እናት ምን ይሳናታል ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር እሷን ባይሰጠን ምን ይውጠን ነበር 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-cy2rx7rj4h
    @user-cy2rx7rj4h Před 5 lety +42

    ሉሌ ወንድማችን እናመሰግናለን
    ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን
    ወንድማችንዲያቆን ሃይሉ መንግስቴንም እመ አምላክ እንደዚህ ወንድማችን ትዳብሰው በጸሎታችሁ አስቡት ሃይለማርያም እያላችሁ ስቃዩን በቃ እድትለው ድንግል ማርያም

    • @OTHTUBE
      @OTHTUBE Před 5 lety

      emamelak tedereselik

  • @berhegbraysuse3910
    @berhegbraysuse3910 Před 4 lety +2

    ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም እልልልልልልልልልልል በጭንቅ በመከራ ላሉ ዎገናቻችን ትድረስላቸዉ ለኛም ከመከራ ከሰቃይ ሁሉ ትጠብቀን አሜን አምን አሜን

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c Před 5 lety +1

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ምን ይሳናታል የኛ እናት ተመስገን ክርስቲያን እንዲህ ነው በፈተና የሚፀና ተስፋ የማይቆርጥ ነው ደስ ይላል ተመስገን ።

  • @habshweethopoeia8192
    @habshweethopoeia8192 Před 5 lety +64

    ቴዲዬ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰች እመአምላክ ለእኛም ትድረስልን

    • @samiraamira9609
      @samiraamira9609 Před 5 lety

      Amen amen amen

    • @ayaltilaye4322
      @ayaltilaye4322 Před 5 lety

      አይዞህ ወንድሜ እመቤቴን ያመነ ወድቆ አይወድቅም ክብር ለእናታችን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

    • @rahelalemayehu3742
      @rahelalemayehu3742 Před 5 lety

      በእውነት የሷ ስጦታ አያልቅም ከልቡ ለወደዳት ትደርሳለች እንደዚህ ታምራት የተደረገላቸውን ሰዎችን ብታቀርብ ጥሩ ነው

  • @user-qk1uq2hl3f
    @user-qk1uq2hl3f Před 5 lety +65

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እመብርሀን ላንተ እደደረሰችልህ ሁላ ለኛም ትድረሥልን

    • @zx5066
      @zx5066 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @wubittamirat2314
      @wubittamirat2314 Před 5 lety

      እመቤቲ ምንም አይሳናትም እናታችን ክብር ላቺ እናቴ

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 Před 5 lety

      @@zx5066 Amen Amen Amen bwineti uy yesu denke sira mine tengeru yezelkale

    • @amareasfaw3288
      @amareasfaw3288 Před 4 lety

      አምላኬን አይሁት (ሲፈጥር)ሲሰራ ጌታዬን አየሁት ሰፈጥር ሲሰራ ሁል ጊዜ ነጉሥ ነው በጽዮን ተራራ መስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር በጽዮን ተራራ

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 Před 5 lety +13

    አቤት አምላኬ አመሰግንህ አለሁ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ ተመስግን እማምላክ የጌታየ እናት ማርያም አመሰግንሽ ዘድ ምክኒያቴ ብዙ ነው እመ አምላክ። ተመስገን

  • @thanksgod4886
    @thanksgod4886 Před 4 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለንተ የሰማች ለኛም ትስማን ክብር ምስገና ለእመቤታችን ይሁልን

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f Před 5 lety +139

    *ክብር አምላክን ለወለደች **#ለመቤታችን** ለድግል ማርያም ይሁን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን*

  • @ambowerkkuma5331
    @ambowerkkuma5331 Před 3 lety +3

    እንኳን እመቤታችን ፈወሰችህ ላንተ የደረሰች ለእኛም በጭንቀት ማዕበል ውስጥ ላለን ትድረስልን እውነት በጣም ደስ ይላል ለእሷ ቃላት እንኳን ያጥራል ክብር ለእናታችን እርሷን ለሰጠን ለፈጣሪያችን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @shmelsshmels8240
    @shmelsshmels8240 Před 2 lety

    አሜን ስማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ድግልማራያም ልጅ እየሱስ ክረስቶስ ለዘላለሙ ስሚ የቸመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 5 lety +44

    ክብር ምሥጋና ለድግል ማረያም ልጅ ይሁን ላንተ የደረሠችልህ እመአምላክ እኛንም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን አሜን🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇👏👏👏👏👏👏

    • @hfsaghjjbjk9027
      @hfsaghjjbjk9027 Před 5 lety +1

      kidist yemariyam 💖Amenn😢Amen💔Amen 😢😢

    • @moqadasmoqadas4960
      @moqadasmoqadas4960 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @galateeffamadhaammabarabar9649
      @galateeffamadhaammabarabar9649 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @adebabaygoshe5779
      @adebabaygoshe5779 Před 5 lety +1

      @@moqadasmoqadas4960 አሜን አሜን።አሜን

    • @manalebishegesseseggoodbla3747
      @manalebishegesseseggoodbla3747 Před 4 lety

      @@galateeffamadhaammabarabar9649 አዛኝት ድንግል፤ለታመመ መሀሪ፤ሀታረዘ፤አልባሽ፤ለተራበ ።አጉራሽነች።ላንተ፤እንደደረሰ ች፤ለሁሉም። ትድረሥ።አልል፤እልል

  • @belayneshamare5950
    @belayneshamare5950 Před 5 lety +32

    እመ ብርሀን ስሟ የተመሠገነ ይሁን ለእኔም በስደት አገር ከአእምሮ በላይ የሆነ ድንቅ ስራ አድርጋልኝ አለች በእውነት ስለ ማየነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን

    • @tsigereda2906
      @tsigereda2906 Před 5 lety +1

      አሜን ለኔም በስደት አለም ላይ ደርሳልኛለች እመ ብርሀን ሳይሰስት እናቱን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን አሁንም በስደት አለም ላይ የተበተንን የአስራት ልጆችሽን ጠብቂን እመብርሀን

  • @user-it4nl4cu7u
    @user-it4nl4cu7u Před 2 lety

    እመብርሃን የጭንቅ ቀን ደረሽ እንዴት ደስ ይላል እመን እንጂ አትፍራ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ድንግል ማርያም በህይወቴ በቤቴ ተመላለሺልኝ

  • @mengeshaabera2772
    @mengeshaabera2772 Před 5 lety +25

    ሰለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን የመብርሀን ምልጃ አይለየን ከሁላችን ጋር ትሁን እንወድሽ አለን አችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @tighai1186
      @tighai1186 Před 5 lety

      Amen Amen Amen

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 5 lety +1

      ኢመቤቴመሪያሚከጎናቻናነቲለአማናሁሉኢናሚነተላና

    • @afifesaade445
      @afifesaade445 Před 5 lety

      Amenamenamen

  • @kalimola8427
    @kalimola8427 Před 5 lety +30

    ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም
    አንተም ድነህ ስሟን እንደጠራህ ሌላውም ሁሌም ስሟን ጠርቶ ይዳን

    • @ejauae5055
      @ejauae5055 Před 5 lety +1

      እናታችን ድንግል ማርያም ላንተ የደረሰልክ በረከት ለኛም ትድረስ ክብሩ ይስፋለናትና ልጁ

    • @sarateklay5467
      @sarateklay5467 Před 4 lety

      Amen amen 🙏

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Před 2 lety

    ድንቅ ምስክርነት ነው እንደዚህ አማላጅነታን ግለጡት ከእንባ ጋራ ውለታዋን መናገር እንዴት ደስ ይላል ውንድማችን የቅናት መንፈስ ነው ያሳደርክብኝ በዕውነት በጣም ትወድሀለች ሁሌም መስክርላት ያለ እመቤታችን ድንግል ማርያም ያለ ክርስቶስ ክርስትና የለም ዛሬ ዛሬ በጉባዬ ስማን ሳይጠሩት ሲቀሩ በጣም አዝናለሁ ይድሮውን ስማ የሚጠራበትን አውደ ምህረት ይመልስልን ። እናመሰግናለን ዲያቆን ልዑልሰገድ ተባረክ ።

  • @user-ry5kt2nz8h
    @user-ry5kt2nz8h Před 4 lety +1

    ክብር ለእመቤታችን እናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን

  • @user-og5fv3hq6j
    @user-og5fv3hq6j Před 5 lety +45

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እመብርሀን ሁለየም ከጎንህ ትሁን//

  • @user-fj7yr7yb3z
    @user-fj7yr7yb3z Před 5 lety +67

    እር ከመቤቴ ፍቅር ተለይቶ መኖር እንዴት ይቻላል እር እማምላክ ክብር ላንቺ ይሁን እናቴ እልልልልልልልል ካንቺ የራቁትን አስቢያቸው እር እምዬ ማርያም ሁላችንም ስምን እናቴ እኔስ እድለኛ ነኝ እመ አምላክ እናቴ ልጇ አባቴ ነው

  • @ethofriendship3973
    @ethofriendship3973 Před 4 lety +5

    አሜን የመብረሃን ምህረት ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን የመቤቴ ታምራ ድንቅ ነው እማዬ በረከቶ ይድረሰን ምህረቶ በረከቶ ይድረሰን

  • @user-gq2tu3nh7v
    @user-gq2tu3nh7v Před 5 lety +149

    ለሱ የደረሰች ለኛም ትድረስልን አሜን በሉ

    • @sarahadubai4704
      @sarahadubai4704 Před 5 lety +1

      ድንግልሆይ በምነቴ አጥኝኝ ድንግል ሆይ ከምልጃሺ አትለይኝ ያለምናት ሠማይን እና ምድርን የፈጠረዉ ፈጣርያችን እናት ያምላክ እናት እያለሁእሠግድልሻለሁ የመቤታ ታምር መቸ ተነግሮ ያልቅል እኔንም በሥደት አለም ላይ ሁኝ ያወም እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ግን የለመንኃትን ነሥታኝ አታቅም

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 Před 5 lety

      አሜን አሜን

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 Před 5 lety

      Amennnnnnnnn

    • @elizabetmulatu4385
      @elizabetmulatu4385 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @albadr666
      @albadr666 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን፫

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +43

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እመ አምላክ ላመኑባት እጅግ በጣም ቅርብ ናት ፍቅሯ በልቦናችን ጣእሟ በአንደበታችን ያሣድርብን❤❤

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 Před 4 lety +6

    እዉነት አስለቅሶኛል እምነትህም ያስቀናል ክብር ምስጋና ለድግሏ ማርያም ይመሰግን አምላክ

  • @yirgayilma3509
    @yirgayilma3509 Před 4 lety +7

    እግዝአቤሂር ይመስገን ክብር ለደንግል ማረያም አሜን አሜን አሜን

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 Před 5 lety +31

    እልልልልል ሰለማይንገር ስጦታ እግዛብሔር ይመስገን 🌷ክብር ምስጋና ይገባታል 🌷እመቤታችን🌷አሚን አሚን አሚን

    • @kasukkasu85
      @kasukkasu85 Před 5 lety

      Yekarani Hulu ima Amelke tedabese Lela Adersune Askamite inde teayeke

    • @barechentoto7493
      @barechentoto7493 Před 5 lety

      ክብር ለጌታችን እናት ለወላዲታምላክ እሷ ጨርሳትማርክ ላንተ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን

    • @buzeebuzee5661
      @buzeebuzee5661 Před 5 lety

      AMEN AMEN AMEN

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +30

    እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው ኡፉ ተስፍ ሳትቆርጥ ታምነህ በመቆየትህ እመ አምላክ ስራዋን ገለፀችልህ ተመሥገን

  • @kidusdereje6093
    @kidusdereje6093 Před 4 lety +1

    ክብር ለመቤቴ ክብር ይገባታል የጌታችን እናት በዛይት አለም

  • @genigeni2908
    @genigeni2908 Před 4 lety +1

    ክብር ሁሉ ለእመብርሃን ለእናታችን ይሁን የሁላችንም ችግር ትዳብስልን

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 Před 5 lety +93

    The surgeon was dingle mariam .
    ማኅደረ መለኮት እመ ብዙኃን .

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    አንተን የሰማችን በእጇ የዳሰሰች ወላዲተ አምላክ የጌታዬ እናት የመስቀሉ ስር ልዩ ስጦታችን አንተን እንደሰማችህ እኛንም ትስማን ከልጃም ታስታርቀን ከተወዳጁ ልጇን ምህረትን ታሰጥልን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን

    • @meserettesfa9330
      @meserettesfa9330 Před 5 lety

      እም አምላክ አዛኝቱ ለሁላችንም እርዳታሽ አይለየን
      እልልልልልል ክብር ለአምላክ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም
      እናቴ አንች እኮ ለለመነቅ ፈጥኖ ደራሽ ነቀል እሩህሩኋ እናቴ ክእኔም አትለይ😭😭😭

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 Před 4 lety +4

    ድንግል ምስጋና ይገባሻል አንተም እምነትህ ደስ ይላል አሁንም ድንግል አትለይህ ተመስገን እልልልልልልልልልል👏👏👏🙏🙏🙏

  • @wehbecell5902
    @wehbecell5902 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለቅድስት እናታችን ይሁን ወንድሞቼ የአገልግሎት ጊዜያችውን ይባርከው ቅዱሱ እግዚአብሔር አሜን አሜን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 5 lety +33

    ስለማይነገርው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስግን
    ከፍጥረቱ ማሀል በማን ልመስልሽ
    ምሶሌ አጣሁልሽ የለም የሚመስልሽ
    ገፀበረከቴ ድንግል እመቤት
    ሳውድስሹ ልኑር እስከ እለት ሞቴን 🙌🙌🙌

    • @jerrymagna5683
      @jerrymagna5683 Před 5 lety +1

      በሱ ፍቃድ ማርያም አደይ አይትፍለይኒ amen ye kedeste dengel Mariam tamere bezu new. Ayzohe wondemi

    • @yaracell6059
      @yaracell6059 Před 5 lety +1

      Amen tengiro silemayaliqi sixotawi fexare yetmsegeneyuni 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐

    • @emeneshtebekew8906
      @emeneshtebekew8906 Před 2 lety

      እልልልልልልል እመቤቴ አዛኝቱ ለአሱ እንደደረስሽ በየቤቱ ያሉትን ህመምተኞች ፈዉሻቸዉ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ይቅርታዉን አስጭን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን

  • @user-sl4bq8wt4k
    @user-sl4bq8wt4k Před 5 lety +40

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ትላንት የደረሰችው ለእኛም ትድረስልን

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 Před 4 lety +2

    ምንም ቃላት አይበቃም የናታችን ተአምር፣ እውነት የኛ ችግር የእምነት አለመኖር ፣ይሄው ከልቡ እያለቀሰ ጠየቃት አዳነችው። ክብር ለመድሀኒአለም እና ለቅድስት ድንግል ማርያም።

  • @slasftwe7632
    @slasftwe7632 Před 4 lety

    ተመስገ እመብርሃም ምክኒያተ ድህነት አርገህ የሰጠከ አምላካችን ተመስገን ክብር ለወላዲት አምላክ አናቴ

  • @user-xv8fk8pr5x
    @user-xv8fk8pr5x Před 5 lety +74

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አንተን የሰማች ወላዲተ አምላክ እኛንም ትስማን ክብር የአለማትን ጌታ ለወለደችልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን

    • @cdcell2492
      @cdcell2492 Před 5 lety

      ክብር ለድንግል ማርያም መቼም ቢሆን ድንግልን ይዘን አናፍርም ለሱ የሰማች እማምላክ እኛንም ትስማል አሜን አሜን አሜን

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt Před 5 lety +21

    አዛኝቷ እናቴ ምስጋና ይድረስሽ
    እማ ሆይ እኛ ሀጥያን ልጆችሽን አትርሽን
    አቸናፊ ላመነብሽ ተሎ ትደርሻለሽ

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 Před 2 lety

    እግዛብሄር ይመሥገን ወላዲተ አምላክ እመቤቴ የኔ ሁሉ ነገር የሂወቴፋና ክብርና ምሥጋና ይድረሥሽ እልልልልል

  • @dubkhfffkkxhu9048
    @dubkhfffkkxhu9048 Před rokem

    ድንግል ማርያም የኛ የተዋህዶ ልጆች መመኪያችን እናታችን በረከታችን ናት ክብር ምስጋና ለሷ ይሁን

  • @HSH182
    @HSH182 Před 5 lety +15

    እመብርሀን እናቴ የጭንቅ አማላጅ ናት,እግዚአብሔር ይመስገን, መድሀኒአለም ላንተ ምህረትን የላከ ለኛም ይድረስልን..እንዴት ደስ ይላል

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 5 lety +19

    ለእኔም እመብርሀን ተነገሮ የማያልቅ ብዙ አድርጋልኝ አለች እንደሀጢያቴ ብዛት ሳይሆን እንደአማላጅነታ ስማ ይመስገን አሜን።

    • @abrehethagosbezu1741
      @abrehethagosbezu1741 Před 4 lety +1

      Eiendomsmeglere.msgana Legzabiher mnysanewal temesgen👏👏👏😭😭😭👏👏👏👏👏😭😭😭😭👏👏👏👏👏

    • @tezetar3351
      @tezetar3351 Před 4 lety +1

      ከብር ምስጋና ለእመቤታችን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯እግዛብሕር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይትዮጺያ አምላክ ከኛ ጋር ይሁን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 Před 4 lety +1

    ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እናት

  • @selamnegasch3
    @selamnegasch3 Před 4 lety

    እልልልልልልል እመብርአን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ላንች ይሁን ወንድሜ ላንተ የድረሰችህል ለእኛም ለአፀአተኞችሁ ትድርስልን

  • @tezetejerma2281
    @tezetejerma2281 Před 5 lety +5

    እመብርሀን የኛ ናት ልዩ ናት ስሟ እንኳን እንደማር ይጣፍጣል የጌታችን እናት ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን🙏🙏🙏

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን የመቤታችን ጥበቃና ልመና አይለዬን እልልልልልል እልልልልልልልል እመቤቴ ክብርትና ልዕልት ለዘላለም ክበሪልን

  • @tigistmelakehiwot5489
    @tigistmelakehiwot5489 Před 4 lety

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት

  • @hamdall3956
    @hamdall3956 Před 4 lety +1

    እልልልልልልል እመብርሀን አሁንም ጥጠብቅህ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 5 lety +19

    ድንግል ማርያም እመ ብርሃን እመ ብዙሃን የአለም ቤዛ የአለም መዳኛ ከእሷ ውጭ ድነት የለም

  • @user-wn2oq7lq4e
    @user-wn2oq7lq4e Před 5 lety +18

    በጣም ያሳዝናል እማምላክ የሚሳናት ነገር የለም ከኛ የሚጠበቅብን በንፁ ልባችን ለእማማምላክ መገርነው እንኳን ደስ አለክ

  • @amarunega9451
    @amarunega9451 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመሠገን እመብርሐን ምሥጋናይግባት ለአንተየደረሠች ለተጨነቁትሑሉ ትድረሥአሜን።

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před rokem

    በእውነት የእናታችን የእመቤታችን ምልጃ ረዴት አይለየን አሜን አሜን

  • @netsidereje797
    @netsidereje797 Před 5 lety +69

    በውነት ቃላት አጠረኝ ምን ልበል ከማመስገን በቀር ሌላ አይከፈለው እግዚአብሄር ይመስገን
    እናት አለኝ የምታብስ እምባ
    አያታሎው ስውጣ ስገባ
    ክብርና ምስጋና ለመቤቴ ይሁን ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን እንዳንተው ድነን ለመመስከር ያብቃን አሜን
    ልኡሌ ላንተ በሂወት ዘመንህን ደርሳልሀለች ለኔ ለታናሽዋ እህትህ እንድትደርስልኝ ሁሌ በፊትዋ በቆምክ ግዜ በፀሎትህ አስበኝ "ህንፃ ስላሴ" ቴድዬ በድጋሜ እንካን ደስ አለክ ቀሪው ዘመንክን አትለይህ አሜን!

    • @almazjwana4789
      @almazjwana4789 Před 4 lety

      እመብርሐን የጌታችን እናት ምን ይከፈልሻል መ፤ስጋናይገባሻል ያላቺ ማንአለን አንቺ ከብን

  • @user-kh7bl3ds4l
    @user-kh7bl3ds4l Před 5 lety +5

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ላተ የደርስችልህ ለኛም ትድርስልነ የኛ እናት ልዩ ናት እኳንም ደርስችልህ

  • @user-ey8ni4lz2x
    @user-ey8ni4lz2x Před 5 lety +10

    ሰለማይ ነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የግንድ ማርያም ልጅ🙏🙏🙏🙏

  • @tarikwameles8323
    @tarikwameles8323 Před 5 lety +112

    እመሐምላክ ለአንተ የደርስች እናት ለኔም ትድርስ

  • @yoditkahsay9472
    @yoditkahsay9472 Před 4 lety +1

    Egziabiher yimesgen enqan lezih adereseh emebetachin lehulachin tdteslin Amen Amen Amen.

  • @user-yl2jb9iz8w
    @user-yl2jb9iz8w Před 4 lety

    እመብርሃን ሆይ ኣንቺ ያዘ ኣይፍርም በፃናናች ሃይማናታችን እንድፀና ያንቺ ኣማላጅነት ኣይለየን እናታችን💒💒💒🙏🙏

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety +16

    እናታችን ወላድተ አምላክ ልጇ ባከበራትና በወደዳት መጠን ክብርና ምስጋና ይይግባት ወንድማችን ለአንተ የደረሰች እመ አምላክ ለእኛም ትደረስልን አሜን

  • @user-ys7xr5sx9w
    @user-ys7xr5sx9w Před 5 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት በጣም ድንቅ ታምር ነው አንተን የሰማች እኛንም ትስማን አሜን አይዞህ ወንድሜ ማልቀስ የለብህም !!!!!

  • @zbebah2172
    @zbebah2172 Před 4 lety +1

    ከፍቅሯ እርቃችሁ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ እርሷን ለሠጠን ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ከምድር እስከ አርያም ለቸሩ አምላካችን ልዑለ ባሕሪ እግዚአብሔር ይሁን አሜን፫

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 Před 4 lety

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባሽ ለዘለአለሙ።

  • @almasmas104
    @almasmas104 Před 5 lety +7

    አሜን ስለማይ ነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሃን ወላዲት አምላክ ለተጨነቁት ወገን ትድረስልን አሜን

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 Před 5 lety +9

    አሜን አሜን አሜን +++እኔስ አልቅሼ አልውጣልሽ አለኝ ስለእማምላክ ፍቅሯ
    እኔንም በፀሎት አስቡኝ እንዳተ ለምስክርነት ያብቃኝ ብዙ እንቆቅልሼን እንድትፈታ አደራ አስቡኝ ላንተ ያደርገችው ለኔም ታድርግልኝ!!!

  • @Efetah
    @Efetah Před 4 lety

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንተን እንደሰማችህ እኛንም ትስማን

  • @user-sh6wb1rn9h
    @user-sh6wb1rn9h Před 5 lety +5

    ዉይ!!!!
    የአምላኬ እናት ድንግል ማርያም
    ታምሯ ይነገር ይዳረሥ በአለም
    ለአለም የተላከች ብፅኢት እናቴ
    ለኔም ድረሽልኝ ልንፃ ከሀፂያቴ
    ወድሜ ሠላምህን ታብዛዉ ይኸን እድንሠማ የረዳን አምላክ ይመሥገን

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před 5 lety +6

    እሰይ እልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያም መመኪያችን ለወንድማችን እንኳን ደስ አለህ አስለቀስከኝ

  • @user-qx1vm7pf9w
    @user-qx1vm7pf9w Před 5 lety +36

    ክብር ምስጋና ይድረሳት ያንተ የደረሰችልህ እኛንም ከተጨነቅንበት ነገር ታውጣን ሚሳናት ነገር የለም

  • @genimar1609
    @genimar1609 Před 5 lety

    የ ጌታችን የ መድሀኒአለም እናት የፍቅር እናት ድንግል ማርያም ምሰጋና ክብር ላንች ለመደሀኔት አለም ይሁን