ዶላር በጥቁር ገበያና ምንዛሬው | ስለ ደሞዝ ጭማሪ መልካም ዜና | business news | dollar exchange | salary| gebeya media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ዶላር በጥቁር ገበያና ምንዛሬው | ስለ ደሞዝ ጭማሪ መልካም ዜና | business news | dollar exchange | salary| gebeya media
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Komentáře • 60

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před 22 dny +9

    ፍትሕ ለህፃን ሔቨን!!
    ፍትሕ በግፍ ለተገደሉ ህፃናት !
    czcams.com/video/R21nvUHMJ3w/video.htmlsi=UXcEeenigGiDq23R

    • @selamekongo4441
      @selamekongo4441 Před 22 dny

      @@gebeyamedia እሽ ይቅርታ ሌላኛውን ሚዲያችሁን አላውቀውም ነበር

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Před 23 dny +39

    ለጡረተኞችም ለመንግሥት ሠራተኞች የተደረገዉን የደመወዝ ማሻሻያ መጠን መነሻ ያደረገ ለተጧሪ እናቶችና አባቶችም ማስተካከያ እንዲደረግ ድምፅ እንሁናቸዉ...!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 23 dny

      ትክክል❤❤❤

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r Před 22 dny +1

      የጡረተኞች ጉዳይ በፍፁም ችላ ሊባል የማይገባና ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ ከችግርና ከሰቆቃ በመጠኑም ቢሆን ቢላቀቁ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እርግጥ መንግስት ከፍተኛ ጥረት አድርጓል ግን የገቢያው ሁኔታና የወቅቱ ችግር አሳሳቢ ያደርገዋል ።

    • @Bongichosobra
      @Bongichosobra Před 21 dnem

      የብር የምንዛሬ ዋጋ ከፍ ባለበት ጊዚያት ለተዋጣ የጡረታ መዋጮ ተመጣ ጣኝ ማስተካከያ ማድረግ ይጠበቅበታል!!!ይህ ግዴታው መሆኑን አውቆ ከ ወድሁ ቢዘጋጅ!!!!!

    • @EndriesWaqkene
      @EndriesWaqkene Před 20 dny

      የጢረተች የጡሰታ ማሻሻያ ​@@meseretdibabe8020

  • @sisaytesema8297
    @sisaytesema8297 Před 23 dny +10

    ጡረተኞች ያስቀመጡት የገንዘብ ዋጋ ቀድሞ ከነበረው ዋጋ ማለትም ከ10ዓመታት በፊት ከነበረው value ጋር ሊመጣጠን በሚችል መልኩ ጭማሪው ሊታሰብለት ይገባል የሚል ሃሣብ አለኝ የማህበራዊ ዋስትና አስተዳደርስ ምን እየሠራ ይሆን ?

  • @user-pl6hc2bf4r
    @user-pl6hc2bf4r Před 23 dny +22

    ጡረተኞች በኑሮ ውድነት እየተሰቃዩ ነው እባክህ አጣራና ንገረን

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Před 22 dny +4

    መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀገራቸውንና ወገናቸውን ትናንት አገልግለው አሁን በኑሮ ውድነት በቂ ምግብ ልብስ ሕክምና ባላገኙበት በረሐብ ላይ የወደቁ ኢትዮጵያዊ ጡረተኛ አባትና እናቶች በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ስላሉ የጡረታ ገቢያቸው በ100 ፐርሰንት እንዲጨመርላቸውና ቀሪ ትቂት ዕድሜአቸውን በልተዉ ቢያልፋ ለጡረተኞች መንግስት አንዲጨምርና ለጡረተኞች ድምፅ እንድንሆን አሳስባለሁ።

    • @yyy-dx5lu
      @yyy-dx5lu Před 22 dny +1

      ለጠረተኞች ድምፅ እንሁን።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 22 dny

      @@yyy-dx5lu ለጡረተኞች ድምፅ እንሁን

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Před 23 dny +11

    ጡረታውንም አትለዩት በጣም
    ችግር ላይ ናቸው በአምስት መቶ ብር ጡረታ የወጣ አለ
    ይስተካከልላቸው

    • @zemenutarekegn2613
      @zemenutarekegn2613 Před 20 dny

      እረ ሰውየ 500 ብር ሚባል ጡረታ የለም አትዋሽ

  • @SelamPolar
    @SelamPolar Před 22 dny +6

    ለጥረቶኞች እጥፍ መጨመር አለበት

  • @henokmuhe
    @henokmuhe Před 23 dny +13

    የእውነት ለመናገር በዚህ የኑሮ ውድነት ደሞዝ ምን ቢጨመርም የምንችለው አይመስለኝም። ግን ቢሆንም ለዚህም ተመስገን ማለት ነው ሚሻለው። 🙏🙏🙏

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 23 dny

      እውነት ነው ተመስገን ጥሩ ነው❤❤❤

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Před 22 dny +3

    መንግስታችን ለጡረተኞች በተለያየ ጊዜ መጠነኛ ጭማሬዎች እያደረገ መቆየቱ ይታወቃል ሆኖም ግን ለህዝብና መንግስት ቅን ግልጋሎት ሠጥተው ጡረታ ላይ ያሉ ወገኖቻችን ከሚያገኙት ገቢ አኳያ በከፍተኛ ችግር ላይ ስለሆኑ በጥናት ተገቢው ጭማሪ እንዲጨመርላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን ።

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 Před 22 dny +1

    ,ለጡረተኞችም አበላቸው ለውጥ ይደረግላቸው ።
    በደላር ልክ በቀድሞዎቹ ጠቡት ልክ እየተከፈላቸው አይደለም ።
    የጡረኞችን አንገልት ታደጉ ።

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 Před 23 dny +2

    ይሄ ሚዲያ ለምደነው ለህፃኗ ድምፅ ያልሆነው ከሌላው መረጃ በፊት ሰባውይነት ይቀድማል እኛ በህይዎት መኖር ካልቻልን ቀነሰ ጨመረ ማዲሪ ሹ ምንም አይጠቅምም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 23 dny

      ካላዪ በስተቀር አረ ሆነናል

  • @AbdoAbdurahman
    @AbdoAbdurahman Před 22 dny +5

    ለጡረተኞች የበለጠ ቢጨምር ?

  • @user-tt5lx8ob3u
    @user-tt5lx8ob3u Před 22 dny +2

    ጡረተኛው =ጥሩ ተኛ ከሆነ ትርጉሙ የጡረታኛ ቤተሰብ =አይበላም አይጠጣም አይለብስም አያስተምርም =ባለህበት ሂድ ማለት ነው?

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před 22 dny +1

    ሰላም፣ ለረጅም ዘመናት በአነስተኛ የመወዝ ቀቅንነት አገልግለው አብዛኞቹ ሃያ አምስት ኪሎ ጤፍ በማትገዛ ደመወዝ ኑሮ የሚገፉትን አዛውንቶች አስቧቸው። የምንኖረው እነሱ ባቆዩዋት አገር ሰለሆነ።

  • @henokmuhe
    @henokmuhe Před 23 dny +2

    ተመስገን እውነት ያድርገው ኧረ 🤲🙏

  • @Rimna-pk8pr
    @Rimna-pk8pr Před 22 dny +2

    ፍትህ ለጡረተኞች

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 23 dny +1

    ፍ ት ህ ለሕፃንዋ

  • @basicresearch7516
    @basicresearch7516 Před 20 dny

    የመንግስት ሰራተኛው የገቢ ግብር ይቀነስልን:: 35% በጣም ከፍተኛ ነው:: መንግስት እዚህ ላይ ትኩረት ይስጥልን:: ከፍተኛ የገቢ ግብር ከ15% መብለጥ የለበትም:: ወደ ተግባር ፈጥነን እንግባ:: የመንግስት ሰራተኛው በኢኮኖሚው ኩፉኛ አየታሸ እና እየተጎዳ ነው::

  • @HELLOWORLD-ux7gm
    @HELLOWORLD-ux7gm Před 23 dny +1

    ድርጅቶች እንዳይጨምሩ የሚያደርጋቸው የአገልግሎት ተብሎ የሚሰጠው ክፍያ ነው ስለሆነም የአገልግሎት የሚባል ክፍያ ይቅር

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 Před 23 dny +3

    መቸም ከብላክ እኩል አይሆንም።

  • @ashirekaabidella7387
    @ashirekaabidella7387 Před 21 dnem

    ለጡረተኞችም ይታሰብበት ቤተሰብ አላቸው።

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 Před 22 dny +2

    አሁን የኢቢስን ጥናት እዝህ ላይ ልክ ነው በለሽ ትገልጫለሽ 😅😅😅

  • @mershadefabachew9380
    @mershadefabachew9380 Před 22 dny +1

    ለማነዉ ደመወዝ የተጨመረው በወሬ እንጂ በተግባር አላየንም

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 22 dny

      @@mershadefabachew9380 በሂደት አይቀርም በጀት ከፀደቀ ብዙ ሥራዎች ስላሉት ነው ዝም ብሎ ብር አፍሶ ደሞዝ መክፈል ስለማይቻል መስለኝ

  • @turkihk3961
    @turkihk3961 Před 21 dnem

    ደሞዝ ጭማሪስ መልካም ዜና ነው?

  • @ahmedadimy5134
    @ahmedadimy5134 Před 22 dny

    The exchange rate naturally decreases and increases at this point. But as I said, it is a battle that can not be won. The solutions control export and sharing resources. So far, the export books are not clear. The government also failed publicly declaring the export results. In this case, it is better to create a third party's between producers, traders, and exports. So exporters bring in dollars to buy goods. Goods should be sold in local currency. This would increase the value of the local currency and reduce deflation.

  • @miki-cc9wh
    @miki-cc9wh Před 22 dny +1

    መንግስት አወራ እንጂ መቼ ጨመረ አሁን ሻይ ቤት እንኳ ለመንግስት ሰራተኞች ጨምረናል ይላሉ ልትደመጡ ከፈለጋችሁ አሁንም ማረጋገጫ ስጡን

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 Před 23 dny +5

    እናንተኮ አንዳንዴ ተዋሻላቹ

  • @abebayehumnilu5562
    @abebayehumnilu5562 Před 23 dny +1

    መንግስት እራሱ አወራ እንጂ ገና መቼ ጨመረ እና ነዉ ለግሉ ተቀጣሪ ለጡረተኞችም ምናምን የምትሉት

  • @ahmedadimy5134
    @ahmedadimy5134 Před 22 dny

    ይህ ደግሞ ተጨማሪ የስራ እድሎችን ይፈጥራል። በቤኒሻንጉል ክልል ያለው የወርቅ ድርሻ 3% መሆኑን ስሰማ ገረመኝ ይህ ደግሞ አሳፋሪ ነው።

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Před 23 dny +1

    ስለ ቢዝነስ ላማከራችሁ እፈልጋሉሁ ስልክ ላኩሉኝ አደራ

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 Před 22 dny +1

    Your information is invalid

  • @NolusizoMasango
    @NolusizoMasango Před 23 dny +2

    Ara la turatangochi

  • @TTS-gs1dl
    @TTS-gs1dl Před 23 dny

    Don't say black market. No more black market under a floating exchange rate. Better you call it parallel market.

  • @yezbalemezemene9229
    @yezbalemezemene9229 Před 21 dnem

    መንግስት የሚባል ኢትዮጲያ የለም የምንዛሬ ዋጋ አንድ ዶላር ከሁለት ወር በኋላ 350 ብር ይሆናል

  • @abdulhamidaliyo5539
    @abdulhamidaliyo5539 Před 22 dny +1

    ለጡረተኞችስ ምነው ዝም አላቹ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 22 dny

      @@abdulhamidaliyo5539 ዝም የሚሉ አይመስለኝም

  • @Deon.99
    @Deon.99 Před 23 dny

    👉 puppet government 😢😢😢

  • @zelalemasmare8816
    @zelalemasmare8816 Před 22 dny +1

    False news

  • @SelamPolar
    @SelamPolar Před 22 dny +5

    ለጥረቶኞች እጥፍ መጨመር አለበት

  • @basicresearch7516
    @basicresearch7516 Před 20 dny

    የመንግስት ሰራተኛው የገቢ ግብር ይቀነስልን:: 35% በጣም ከፍተኛ ነው:: መንግስት እዚህ ላይ ትኩረት ይስጥልን:: ከፍተኛ የገቢ ግብር ከ15% መብለጥ የለበትም:: ወደ ተግባር ፈጥነን እንግባ:: የመንግስት ሰራተኛው በኢኮኖሚው ኩፉኛ አየታሸ እና እየተጎዳ ነው::