Anchor Media የጎንደር ንቅናቄ ተጠናክሮ እየተካሄደ ነው፥ ጎንደር ተነስቷል፥ የሁለት አባቶች ወግ፥ የአቡነ ሉቃስና የአቡነ ሩፋዔል አባትነት ሲነጻጸር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 379

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před 14 dny +81

    ይሄን የበሻሻ የደሀ ልጅ ፋኖዬ ቶሎ ጎትታችሁ ከሚኒሊክ ቤተመንግስ አስወጡልን ድል ለፋፋኖኖ ❤

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 Před 14 dny +8

      Yes I yes yes 🙏 let it be!? Ohh God see our burden!

    • @Abbatobia
      @Abbatobia Před 14 dny +5

      ቲጂዬ የድሃ ልህ አይባልም። በምትኩ የድህነት ልጅ ወይም ኩታራ በይው። አገራችን ሰው ድሃ የሚሆነው ትክክለኛ መንግስት ስለሌለ ነው። ሰው የአዕምሮ ችግር ስላለበት ድሃ ሊሆን ይችላል።

    • @luelyene8913
      @luelyene8913 Před 14 dny +3

      የኢኮኖሚ ድህነት ሳይሆን የአስተሳሰብ ድህነት ነው ሀገራችንን እየበጠበጣት ያለው ምክንያቱም ሁላችንም በኢኮኖሚ ደሀ ሆነናል ። የደሀ ልጅ የምትለውን አንሻት እና ይሄን የአይምሮ ደሀ በሚለው ቀይረው ።

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 14 dny

      ​@@Abbatobia The poverty in Ethiopia is not a just a result of bad governance. Laziness and bad work ethics of the population is equally to blame. A guy who's ashamed to go and buy bread from a bakery in Ethiopia does not have problem dying in Libya deserts trying to make to Saudi to mop toilets. This twisted mind set is equally to blame.

    • @Abbatobia
      @Abbatobia Před 14 dny

      @@binizmelekot2911 first, you have to admit people are running away overseas because of the government.
      about the work ethics and laziness, both problems exist because responsible goverment do not exist.
      We need a government in Ethiopia.

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 Před 14 dny +38

    እነዚህ ኦሮሙማ ጳጳስ ግን ጌዜ ሲያልፍ የት ሊደበቁ ይሆን ??? ይህ ጳጳስ አደለም ድልብ በሬ የተደፈነ አምሮ ያለው ፣ ወበዴ እንጂ ጳጳስ አደለም ። ፋኖ ዝም ብለህ ዎጥር ብቼኛው የአማራ ፣የኦርቶዶክስና የኢትዮጵያ መዳኛ ፋኖ ብቻ ነው ። ከፋኖ ጋ እውነት አለች ! እውነት ደሞ ራሱ ክርስቶስ ነው !!!!

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 Před 13 dny

      የኔም ጥያቄ እሱ ነው ይህ ቀን እኮ ያልፋል

    • @merrysayfoo4509
      @merrysayfoo4509 Před 13 dny +1

      Mhen eshu bheca khelhubabhoer 40 tgherfho nhew yewta elhubabhoer dero bhebhit mhesrta yhemheta nhew yepiapias kasere bhere nhew

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Před 14 dny +18

    እግዛብሄር አይተኛም አያንቀላፋም !

    • @negatuaadmasu5388
      @negatuaadmasu5388 Před 14 dny +2

      እነትነው እግዚአብሔር ከተገፋ ከተከፋው የአማራህዝብ ጋ ሆኖነው ይሄሁሉ ድል የዳዊት አምላክ ከፋኖ ጋነው !!!!!

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před 14 dny +16

    መሳይና ደረጀ ምን እንደምላችሁም አላውቅም ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጣችሁ ህልማችሁ እውን ሆኖ የኢትዮጵያን ትንሳዔ ያሳያችሁ ያሳየን የጋዜጠኝነት ልክ በእናንተ ውስጥ እያየን ነው እግዚአብሔር ግፈኞችን ከኢትዮጵያና እየተሰቃየ ካለ ህዝብ ጫማ ስር ይጣልልን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před 14 dny +20

    አንድነት አንድነት አንድነት የጥቃት መድሐኒት!!!!!

  • @yelewwosencherinet4306
    @yelewwosencherinet4306 Před 14 dny +17

    51 ክፍለ ጦር በ30 ደቂቃ ጦርነት ነው የተደመሰሰችው

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki Před 13 dny +4

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ አላህ ይጠብቃቹሁ አማራየ የኔገረገር ህዝብ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @beraseble2288
    @beraseble2288 Před 14 dny +10

    ከካድሬው ፓፓስ ይልቅ ዛሬ የእግዚያብሔርን ቃል ከደሬ በሚያምር ሁኔታ ተምሪያለሁ:::
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ደሬ::
    እግዚያብሔር መቼም ይህቺን ቤተክርስትያን እና ኢትዮጵያን አይተዋትም::: ሊነጋ ሲል ይጨልማል::
    ድል ለፋኖ!!!

  • @zebidartube
    @zebidartube Před 14 dny +32

    ህዝባዊ አመፅ በመላው አማራ እንዲቀጣጠል ጥሪ ይደረግ የ መምህራን ግድያ ይቁም ✊🏽

    • @yohannesgmedfu8100
      @yohannesgmedfu8100 Před 14 dny +1

      ይደረግ እንዴ?🤣 ገና ወደተቃውሞው ሠፈር መምጣትሽ ነው መሰል?

    • @meserethailu7647
      @meserethailu7647 Před 13 dny

      ወሳይ እና ደረጀ ምርጥ ጋዜጠኞቾ ሃቀኛ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱልን!!!

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 14 dny +18

    ፋኖ የአማራ ብቸኛው ወኪል ነው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 Před 14 dny +21

    አንተ መባል ይበዛበታል
    ምንም ማባበል አያስፈልግም
    ካድሬ ሩፋኤል

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 14 dny +10

    ቀላል ተለበለበ እንዴ የአብይ ወታደር ገረፉት አጨዱት ከመሩት ወቁት አበጠሩት ምርቱን ከግርዱ ለዩለት እንጂ 😂😂😂😂 ወንዶቹ ድል ለአሳረኛው ፋኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před 14 dny +6

    እናመሰግናለን ሁለታቹሁንንም ቃለሕይወት የሰማቹ።

  • @kopra6447
    @kopra6447 Před 14 dny +8

    መሣይና ደሬ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 14 dny +5

    አምላኬ ሆይ አማራ አድርገህ በዚህ ጀግና ሕዝብ መሃል ስለፈጠርከኝ አመስግንሃለሁ ::

  • @VeleroMedia4952
    @VeleroMedia4952 Před 14 dny +13

    ድል ለፋኖ

  • @fish2008fish
    @fish2008fish Před 14 dny +10

    Two outstanding Jornalist. We appreciate your hard work from the bottom of our hearts.

  • @mesianbesa1887
    @mesianbesa1887 Před 14 dny +13

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 14 dny +11

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @_samsonabebe4853
    @_samsonabebe4853 Před 14 dny +14

    ቤተ እምነት ፣ EOTC ☦️☪️ የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ትልቅ ፈተና ላይ ወድቋል። 😢

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 14 dny +25

    አማራ ቢያንስ 10.000.000 ሚላዮን የሰለጠኑ የታጠቁ ሰራዊት ግድ ይለዋል ከመጥፋት ለመዳን ለዚህም ብቃቱም ችሎታውም እውቀቱም ጉልበቱም አለው

    • @mak.stif.g3672
      @mak.stif.g3672 Před 14 dny +1

      1 million is enough to defeat Oromuma and mentain peace in the rest of Ethiopia.

    • @NatalBruck1948
      @NatalBruck1948 Před 13 dny +1

      As of today, the armed freedom fighters under " Hizbawi GINBAR Amhara - FANO have reached 3,7 million

  • @atnafetamrat2034
    @atnafetamrat2034 Před 13 dny +2

    ደሬ የሚገርም መንፈሳዊ ትምህርት ነው ያሰተማርከን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማህ ወንድማችን

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 14 dny +8

    Well came mesay mekonnoen ❤ & Dera ❤🙏

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 Před 13 dny +1

    ደረጀ ይህንያክል መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውቀት ያለው አይመስለኝም ነበር እኛም በሰጠኸው ወንጌላዊ ቃል ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ለመሳይና ለደረጀ እንዲሁም የቀድሞ የኢሳት አባላት ሲሳይአጌናን ሳይጨምር ለሀገራችሁ ያላችሁ የትግል አስተዋጽኦ ክላሽ ይዞ ጠላቱን ተኩሶ ከሚገድል የትጥቅ ታጋይ ቢበልጥ እንጅ የማይተናነስ ሚና ያላችሁ ውዶቻችን ፈጣሪ ያበርታችሁ

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 Před 14 dny +9

    በርቱ 💚💛❤️ ተባረኩ

  • @user-es8em5qt6e
    @user-es8em5qt6e Před 14 dny +16

    ቄስ በላይም ሊበላ ሲል ነው እግዚአብሔር ያስበላው ሊጠጣበት ነው ገንዘብ የሚለው

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m Před 14 dny +7

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Před 13 dny +1

    ደረጀ ተባረክልን:: ይህ ጳጳስ ተብዩው የእግዚአብሔርን ቃል የማያውቅ ዘረኛና የስይጣን መልእክተኛ ነውና ደህና አድርገህ የእዝአብሄርን ቃል ጠቅሰህ አስተማርከው ግን አይገባውም: ውሃ በድንጋይ ላይ እንደማፍሰስ ነው::

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Před 13 dny +2

    እናመስግናለን መሳይ ደሬ በርታልን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 14 dny +2

    ደሬ በጣም ነው የምናመሰግነው ድንቅ የሆነ ምልክት ነው ያስተላለፍከው💚💛❤🙏💕🌷🌺😘🌹

  • @lkl7489
    @lkl7489 Před 14 dny +2

    በተወዳጆቹ ጋዜጠኛዎች እዉነታዎች እንደዚህ ሢተነተን እንዴት ደሥ ይላል፡፡

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x Před 14 dny +7

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ashebir24
    @ashebir24 Před 14 dny +12

    እኔ ምለው ይሄ ዱርዪ የሀይማኖት አባት ሚባል እውነት መስቀል ይዞ ይሄዳል ወይስ ሽጉጥ

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Před 14 dny +6

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @Sabakebed
    @Sabakebed Před 14 dny +4

    ደርየ ጥሩ ሰባኪ ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-em3ij5ff1k
    @user-em3ij5ff1k Před 3 dny

    ደሬ በእውነት ሙሉ በሙሉ የወንጌል አገልግሎት እውቀቱ አለሕ ከጥዑም ቃልና ከጥሩ አቀራረብ ጋር ታላቁ ኢትዮጵያዊ የመንፈስ ልጄ መሳይ መኮንን የኢትዮጵያንና የቤተክርስቲያናችንን ትንሣኤ ያሳየን ፈጣሪ ዛሬ አርብ ላይ ናት ሀገራችን ይሁዳዎች ዙሪያ እየዞሩነው ግን እሁድ ላይ እንደርካለን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před 14 dny +4

    ድልለፋኖ ኢትዮጵያውያንነዓ አውጪ ሰራዊት

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Před 14 dny +8

    ይሄ የበሻሻ ደላላ እሬሳው ነው የሚጎተተው it’s all about time

  • @alexet12
    @alexet12 Před 14 dny +8

    ቀለህይወት ያሰማል 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Před 14 dny +12

    ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሀይል ፋኖ 💪💪💪💪

  • @SintayehuMoses
    @SintayehuMoses Před 13 dny +1

    መሣይ ደሬ የንጉሥ ልጆች ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ።እኛ የቤኒሻንጉል አማራዎች ህዝብ ሞተ ሲባል የማይወድ ጳጳሳት አናውቅም

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 13 dny

    አቡነ ሩፋኤል ከጉባኤው መገለል አለባቸው !!!
    ምዕመናን በአቡነሩፋኤል ላይ መቃወማችሁን አሳውቁ ግለፁ !!

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 Před 14 dny +1

    What a special program! Keep it up guys.

  • @goalgeba6711
    @goalgeba6711 Před 13 dny

    💚💚💚💚ፋኖ💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛ፋኖ💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny +1

    Tikikil Dereje God bless you both.

  • @Landfill2024
    @Landfill2024 Před 13 dny

    ጥሩ ነው ውይይታችሁ አንዳንድዴ 😢እባካችሁ ከቻላችሁ ኡመርን ጋብዙት ከአገሬ ሚዲያ በጣም በሳል ሰው ነው አመስግናለሁ

  • @asmadirj281
    @asmadirj281 Před 13 dny +1

    ፍትህ ለአማራ ሙስሊሞች

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny +1

    Abune Likas God bless you.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny +1

    He is a cadre he is doing his job. We have to protect and talk to our Abatoch to the true one

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 14 dny +1

    መሳይ ጀግናዬ በርታ አንተ ማለት ብዙ ክፍለ ጦር ነህ

  • @eskinderwoubishet5356
    @eskinderwoubishet5356 Před 13 dny +2

    Your media quality is amazing. Well done Mesay & Dere. Keep going.

  • @TvTv-kq3br
    @TvTv-kq3br Před 14 dny +1

    🎉ዋው!!!! አንከር ሚዲያ በጣም ጥሩ ትምህርት በዕለተ ሰንበት ስለአቀረበልን ለሁለታችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-vh8fd2et4m
    @user-vh8fd2et4m Před 13 dny +1

    ደሬ እናመሠግናለን

  • @Weldemariam
    @Weldemariam Před 14 dny +4

    ፓትሪያርክ በህይወት እያለ ሌላ ስለመሾም ማዉራት ከባድ ሀጢያትም ወንጀልም ነዉ

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 Před 14 dny +1

    Messay and Dera u stand with the truth we appreciate u thanks ❤❤❤❤

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 Před 14 dny +7

    በናትህ ደረጀ አብነ ብለህ አትጥራው ነውር ነው

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 Před 14 dny +1

    ደሬ በጣም ምርጥ ሀይማኖተኛ ነህ

  • @Truth-12
    @Truth-12 Před 13 dny +1

    Mesay ❤Dere❤

  • @nigusieawde8306
    @nigusieawde8306 Před 13 dny +1

    አቡነ ሩፋኤል ተዋህዶን አይወክሉም !!!

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 Před 13 dny +1

    ደሬ ግን መክሊትህ ወንጌላዊነት ነበረ🥰

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 13 dny

    Thank you Mesaye !!

  • @filfiltayachew1660
    @filfiltayachew1660 Před 13 dny

    የንፅሃን አምላክ ቶሎ ይፍረድ በርቱልን እውነት ያሸንፋል

  • @TeA-wn5xt
    @TeA-wn5xt Před 14 dny +1

    Dere, you are amazing!

  • @b.6015
    @b.6015 Před 13 dny

    😢😢😢😢ድል ለነበልባሉ ፋኖ የአማራ ልጅ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Před 14 dny +1

    መሳይዩ ደሬ እንወዳቺሀለን❤🎉🎉❤🎉❤በረቱ ጀገና በረቱ ድልለተበደለወ አማራፋኖ ሀገራቺንንላም ያረጉልን ፀፋኛ የሀይማኖተአተ ባተሊባልአይገባም አባተነተለሁሉምነወ ። ክፋዝቅማድረገዝረኝነ ተ ይወዱም

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 Před 14 dny

    ሁሌም ተጣመሩ ዝግጅታችሁ ደስ ይላል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny

    We need to campaign for Abune Petros to get back to his Church

  • @Realmanziz
    @Realmanziz Před 14 dny

    ❤❤❤ የፍጥረታት መጀመሪያ እናት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 14 dny +1

    VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 Před 14 dny +1

    Bravo ragazzo dere e msay

  • @tamrathailemariam5124
    @tamrathailemariam5124 Před 14 dny +1

    የደረጀ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ዕውቀት በጣም ደስ ይላል

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 Před 13 dny

    እሰይ ወንድሞቻችን !!ሰ❤❤❤መሴ ደሬ

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před 13 dny

    ብርቱ የምወዳችሁ

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 14 dny +1

    #ወንድም #ደረጀ በእውነት ነው የምልህ ከዚህ በርገርና ገንዘብ አምላኪ ከሆነው የብልግና ተላላኪ ካድሬ ብሎም #መንፈሳዊነትንና ፣ #ክርስቶስን ለማያውቅ ሆዳም ማዕረገ ክህነቱን መግለጽ ስለማልፈልግ ነው ምክንያቱም ማዕረጉ አይገባውምና ። በአጠቃላይ ማለት የፈለኩት ከዚህ ሰው ይልቅ ደሬ አንተ #ወንጌልን ታውቃለህ ? ማስተማርም ትችላለህ ? በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ ።

  • @user-ey2nz6ny7n
    @user-ey2nz6ny7n Před 14 dny +1

    ደሬእናመሰግናለን

  • @YitayihBelachew-tf6ix
    @YitayihBelachew-tf6ix Před 14 dny +1

    ኧረ እውነትህህህህን ነው ደሬ ብዙ ተማርኩኝ ስለ መጵሐፍ ቅዱስ :መሳይ እወድሀለው ።

  • @HabtamuNana
    @HabtamuNana Před 14 dny +1

    ድል ለአማራ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny

    Welcome Jegnoch

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv Před 13 dny

    Thanks U DR Abiy the young Leader all of cry

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 Před 13 dny

    ኢትዮጵያዊ ጀግኖች በርቱ

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr Před 13 dny

    “ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!”
    - ኢሳይያስ 5፥20

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 Před 14 dny +2

    አባታችን አቡነ ሉቃስን የትም ቤተክርስቲያን እንዳይገኙ ነው አገልግሎት እንዳይሰጡ ያሏቸው አቡነ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን የሚሄድ ምእመን ትልቅ ፈተና ላይ ነው እንዴት እንዴት እንዴት ካድሬ እና ዻዻስ መሆን ይቻላል?? ጌታ ሆይ በከመ ምህረትህ እንደቸርነትህ ማረን እንጂ ምኑን ቅዳሴ ሆነ አባታችን የትም እንዳይደርሱ ተከልክለው😭😭😭😭 ፍርዱን አንተ ስጥ 😮

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Před 14 dny

    አቤቱ እግዚኦ አባት ከአባታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የእረኝነት ስልጣን የተሰጠዎ እንዲ ፍጥረቱን በዘር እንዲከፋፍሉ ነው ? አቤቱ ይቅር በለን ይቅር በላቸው ማስተዋል ስጠን

  • @girmamoges4848
    @girmamoges4848 Před 14 dny

    Great Dere
    All the true and true brother Thanks keep it up

  • @mekidela6922
    @mekidela6922 Před 14 dny

    እድል ለፋኖ ለአማራ እውናት መጨርሻቺን ናፈቀን አላህ ከአማራጋይሁን አብይስይጣኑስደሥት አመትሙሉ አርደን ይሂንን ጋላመግሥት ፋኖ በቅርብቀን ይደፋዋልኢሻአላ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před 14 dny +2

    Thanks for your efforts both, politically and spiritually no one can beat and confront you, you connected to the topics by examples and referrals from the Bible, the Holy words right to our present situations. Deniers spiritually weak fathers forgot their responsibilities are in such standard swinging left and right their crosses insulting, cursing, talking whatever they want misleaded by their fox leaders is so stomach upsetting to jear and see. May God shorten their terms and lives, Ethiopia and its people have freedom of living free, for these reasons we are praying for success and victory to FANO and the Amara, Ethiopian citizens!? Dear Dere you sre so saturated and educated with your faith, the Orthodox faith,you are equal with those religion leaders!? Thanks 🙏👍 and I /we are proud of you, both for your commitments. Thanks for your efforts,God bless you, Chrstos Tensae Emutan....

  • @solomonteshome1446
    @solomonteshome1446 Před 14 dny +1

    በትክክል መልስ ሰጠአል ደሬ በተለይ በፋኑኤል

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před 14 dny +3

    የሴራ ፓለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!!!

  • @user-lj4in4lc3y
    @user-lj4in4lc3y Před 14 dny

    Thank you Ankara media ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 Před 13 dny

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጅ ከተወሰኑት በቀር አብዛኞቹ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ማትያስን ጨምሮ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሃሳብ አራማጆች ናቸው።

  • @solotad9979
    @solotad9979 Před 14 dny +1

    Ejeg yemegerem weyeyet new. Dere yehen yakel menefesawi hiwot akem endaleh alawekem neber Egzeabeher yebarekeh wondemi Mesayem ejeg enakeberehalen. Wow!

  • @desssiedesssiedesew301
    @desssiedesssiedesew301 Před 14 dny +1

    ሰዉየዉ ትክክለኛ የሀይማኖተኛ አይመስሉኝም ገንዘብ ይወዳሉ

  • @solomongirum5521
    @solomongirum5521 Před 13 dny

    ህዝባዊ አመፅ በመላው አማራ መካሄድ አለበት!

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete7081 Před 14 dny

    ምኑ መነኩሴ ይመስላል የደለበ እግዚአብሔር ይፍርድበት

  • @SintayehuMoses
    @SintayehuMoses Před 13 dny

    ወንጌል የእናንተን ያህ የሚያውቁ አይመስለኝም ኬኛ የምትለዋን ነው የሚያውቁት

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před 14 dny

    ዲፕሎማሲ ጥሩ ቢሆንም ወሳኙ የእኛ የፋኖ የኢትዮጵያውያን ትግል በመሆኑ ከምንጊዜውም በላይ ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን አገዛዙን መጣል ነው።
    ድል ለፋኖ ለአማራ ለኢትዮጵያ
    ውድቀት ለኖሞር ባዮችና ለአገዛዙ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 14 dny

    ለሁላችሁም. ቃለ ህይወት. ያሰማችሁ. !

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Před 14 dny +1

    ደሬ በሁለት በኩል የተሳልክ ነህ በጣም አስተማርከን በእውነት እንዳንዴ መንፈሳዊነትህ ከዕውቀት ጋር ነው እንደው ሲሰሙህ መቼም ማሰብ ከቻሉ shame ነው ለሰውየው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 13 dny

    The cadres not have no power never. Our true Abatoch are there to protect our church.

  • @lolypot7316
    @lolypot7316 Před 13 dny

    ፋኖ የአሸንፋል አትጠራጠሩ