ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ - አቶ ጌታቸው ረዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ - አቶ ጌታቸው ረዳ

Komentáře • 616

  • @TDKB4263
    @TDKB4263 Před rokem +66

    ከአሁን በኋላ ጦርነት የሚባል ነገር ማየትም መስማትም ይብቃ። በተፈጥሮ የታደለች ለሁሉም የምትበቃ ምርጥ ኢትዮጵያ አለችን። ችግሮቻችንን በሰለጠነ መልኩ በመነጋገር መፍታት ነው ያለብን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክልን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @eliasalemseged3553
      @eliasalemseged3553 Před rokem +3

      እንድናምናችሁ ሁኑና አሳዩን !😊

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 Před rokem +7

      ገንቢ ሀሳብ ነው የለገስከን እግዛብሄር ይባርክህ::

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před rokem +5

      የተባረከች ምድርስ ነበረችን። ግን የተባረኩ ብዙ ዜጎች የሉንም፣ እንዲሁም በክፋት፣ በስንፍና እና በጥላቻ የተመረዙ ዜጎች ግን በዝተዋል እንጂ።

    • @abelseyfuyirgashwa2156
    • @jusplay7309
      @jusplay7309 Před rokem +2

      Amen!

  • @namusabdella2852
    @namusabdella2852 Před rokem +57

    ለዚህ ቀን ላበቃን አላህ ምስጋና ይግባው

    • @kuKu-bd5gv
      @kuKu-bd5gv Před rokem +3

      በሰዉ ደም ነፍስ ተጫዉቶ እደኖርማል

    • @user-dl2jp7rh9w
      @user-dl2jp7rh9w Před rokem

      @@kuKu-bd5gv አሁንም እኮ የእውነት ታርቀው ሳይሆን አማራን አብረው ለመሰልቀጥ ነው።

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 Před rokem +2

      ለፓለቲከኞች ግጭት ህይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችንስ ምን የምትለው አለህ?

    • @eliafa9654
      @eliafa9654 Před rokem +1

      ነገም የነሱ ድርሰት ተዋናይ መሆን ይሰለቻል

    • @semret859
      @semret859 Před rokem

      አሜን

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 Před rokem +34

    ሌላ ምንም አልልም በሙሉ አፌ በሙሉ ልቤ እግዚአብሔር ይመስገን
    ክብርለርሱ ብቻ

    • @hellokids6335
      @hellokids6335 Před rokem

      አትቸኩሉ አላምናቸውም የኛን ፖለቲከኞች

    • @1yibeltal-ከ100
      @1yibeltal-ከ100 Před rokem +2

      ​@@hellokids6335 አለማመንህን(ሽን) እግዚአብሔር ይርዳህ(ሽ)

    • @melakutizazu7532
      @melakutizazu7532 Před rokem

      ይኸ ነው አምላካችን እግዚአብሔር። እንደ አያቶቻችን ዘመን እንበላችኋለን ባሉት ዂሉ ፊት እንደገና ሳንበላ አለን። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ሕዝባችን በየዕምነቱ ጸለየ። የኅያላን ኅያልም ሰማን። ክብሩ ይስፋ።

    • @bayushalemu6234
      @bayushalemu6234 Před rokem

      አይ ፖለቲካ ነፍሰህን አይማረው

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 Před rokem +19

    Great message! I hope they hold their words. Peace for all! God bless!

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Před rokem +24

    እግዚአብሄር ይመስገን!!!!

  • @nebil45
    @nebil45 Před rokem +16

    አላህምዱሊላህ ለዚህ ቀን ላበቃን።
    Thank you Dr.Abiy,Geche and all individuals participate in the peace treaty. It is a good example for all Africa. ✌️✌️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před rokem +86

    ከዚህ ንግግር ሆነ ሁኔታ መማር የምንችለው ፓለቲከኞች በሚፈጥሩት ትርምስ ውዝግብ ህይወታችንን አለመክፈል
    ነው::

    • @mmn6040
      @mmn6040 Před rokem +1

      ትክክል

    • @habtomoqubatsion3307
      @habtomoqubatsion3307 Před rokem +1

      100%

    • @eri-dairyeritrea1377
      @eri-dairyeritrea1377 Před rokem +1

      100%

    • @user-lw5ki8eh7l
      @user-lw5ki8eh7l Před rokem +4

      አዎ እነዚህ ነፍሰ በላ አውሬዎች የነሱን ስልጣን ለማስቀጠል የስንት የደሀ ልጅ አፈር በላው ጉድ ምን አለ ፈጣሪ በተሰበሰቡበት እሳት አውርዶ ምድሪቱ ን ሰላም ብታገኝ

    • @kahsayabreham1609
      @kahsayabreham1609 Před rokem

      ከጦርነት በሗላ ፖለቲከኞች ይታረቃሉ ሃብታሞች ከሰጡት በላይ ይቀበላሉ ደሃዎች የሞቱ ልጆቻቸውን መቃብር ስፍራ በሃዘን ይጎበኛሉ።😢

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +20

    አብቹዬ እግዚአብሔር የረዳው ሰው ሰላምን የምትወድ ብርቱ ጀግና ነህ እንኩዋን ሰላም መጣ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před rokem +30

    ጌታ ሆይ ሰላም ለምድሬ ይቅር ለመባባል ለምድሬ ሀይልህን አፍስላት የሀገሬ ህዝብ የማንም ዘር አይሙትባት ብሄር ብሄረሰቦች ተከባብረዉ ተሳስበዉ እንዲኖሩ የፖለቲከኞችን ልብ ለሀገሬ ህዝብ የሚራራ አንጀት ልብ ግጠምላቸዉ በቃቹህ በለን የዘላለም አምላክ እና አባቴ ምህረትህን እና ቸርነትህን ለሀገሬ አፍስስላት አሜን በሉ እስቲ

    • @1yibeltal-ከ100
      @1yibeltal-ከ100 Před rokem

      አሜን የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @hdhdhehr6833
      @hdhdhehr6833 Před rokem

      አሚን አሚን አላሁመ አሚን

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 Před rokem +33

    እኛም ለትግራይ ህዝብ የሰላምና የፍቅር መልእክታችን ይድረሰው እንላለን

  • @genetgebremichael4126
    @genetgebremichael4126 Před rokem +12

    እውነት ከደረገው የ እግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን:

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před rokem

      Lol, by Faith, it is real😊 praise God!👏

    • @semret859
      @semret859 Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ethiopia5337
    @ethiopia5337 Před rokem +19

    Accountability & JUSTICE FOR ALL THOSE WHO DIED.

    • @thealchemist4627
      @thealchemist4627 Před rokem +2

      Just think of them as a sacrifice for this peace. No need of remembering that weird scenario .

    • @bekab5162
      @bekab5162 Před rokem +2

      ​@@thealchemist4627 You wouldn't be saying this had it been your own siblings who died. የሰው ህመም እንደራሳችን ሊሰማን ይገባል። እንዲህ ሊተቃቀፉ ያለፈው አልፏል የሞተው ሞቷል ስለዚህ let's forget about it ማለት ለፈራጅ ቀላል ነው። በሚሊዮን ለሚቆጠሩ እናት አባት እህን እና ወንድም ለሞቱባቸው ወገኖች ግን ከባድ ነው። It was a pointless war and those who started it should be brought to justice!!

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem +26

    ጌቾ እግዚአብሔር ይመሰገን ለሰላም መድረሳችን የሆነው ሆኖ ደሰ ይላል ❤

    • @jdjjfjjr4379
      @jdjjfjjr4379 Před rokem

      የመተ የተቆመጠ አህይሁነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😆😆😆😆😆😆😆👎👎

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 Před rokem +18

    ይብላኝ ለተሠውት ምሢክን ሕዝብ

    • @abm1344
      @abm1344 Před rokem

      ድርቅ ብለን ከቀጠልንማ እንደ ሩዋንዳ እንሆናለን።ይኽው ሰላም ሆነው ውስን ያነሳ ውሻ ነው ብለው ዘር እንኳን አይናገሩም ምን ይድይረግ

  • @beletedaniel
    @beletedaniel Před rokem +9

    ሰላም ለኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 Před rokem +8

    ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ሌላው መከላከያችን ትክብር ይገባዋል ።ጌቾ ተባረክ ብቻ በርታ።

  • @abdilabbat
    @abdilabbat Před rokem +35

    በምንም መልኩ ቢሆን ለሰላም እጅ መስጠት ትልቅነት ነው።

    • @semret859
      @semret859 Před rokem

      በጣም

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Před rokem

      If it was true we all would be happy but it not!

    • @abdilabbat
      @abdilabbat Před rokem +1

      @@iloveethiopia3049 የልብን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው ነገሩን በመልካም ማሳብ አይከፋም።

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před rokem +15

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ነገር አደራ አንተ ጣልቃ ግባ 🙏🙏🙏 ጌታቸው ረዳ አገላለፁ በጣም አረፈ ነው 👍👍👍👍 ብረታ 🙏

    • @melakutizazu7532
      @melakutizazu7532 Před rokem

      ገብቶ እኰ ነው በጦረኞች አፍ "ሰላም፣ ሰላም" ሲባል የምንሰማው። ክብሩን ብቻ አንርሳ።

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před rokem +8

    የኔ መሪ! ጦርነቱን ሊጀምሩ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ታገሰ፣ ፈሪ ነው እስኪሉት ድረስ ለመናቸው።
    ሲጀምሩ ማንም ከኋላቸው ሆኖ በተለያየ ሁኔታ ቢያዋክቡትም ልክ አስገብቶ አሸነፋቸው።
    አሸነፍኩ ብሎ አለርህራሔ ከመጨፍጨፍ ይልቅ እርቁን በሚገርም ሁኔታ የሀገሩን ክብር አስጠብቆ አሰፈጸመ።
    እውነትም አብይ መምራት 'አልቻለም'

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Před rokem +12

    የተከበሩ አቶ ሙስጠፌ ዘመኖትን እግዚያብሔር
    ከነ ቤተሰቦት ይባርክ እጥፍ እጥፍ

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ውሌም ሰላምሽ ይብዛ እናት አገሬ 👏👏👏👏👏

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před rokem +12

    እረ ተመስገን ነው ትላንትና ያዙኝ ልቁኝ የሚል
    ሰው በሰው ፊት ቀርቦ ሰለ ሰላም ማውራት
    ታአምር ነው ለአምላክ ክብር ምሰጋ ይሁን

    • @senaittesfaye9536
      @senaittesfaye9536 Před rokem +1

      Betam new yegrmegn

    • @semret859
      @semret859 Před rokem +1

      ለሁሉም ጊዜ አለው

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 Před rokem +1

      ፎጤው ምን አገባህ አንተ ጽንፈኛ ፋኖ ሱሪውን እየፈታልህ ነው

    • @melakutizazu7532
      @melakutizazu7532 Před rokem +1

      @@senaittesfaye9536 አረ እግዚኦ ነው እንጂ። በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ በተሳለቁበት ሕዝብ ፊት "ሰላም ሰላም" አሉ አይደል? በእርግጥ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ስለሆነ እኰ ነው። ይመስገን

  • @abebeyilma8471
    @abebeyilma8471 Před rokem +7

    What amazing speech only Peace is the best. keep if up

  • @mela1567
    @mela1567 Před rokem +6

    “ሰላም ሰላም የሚል ጨዋታ እየተጫወትን አላማችንን እንመታለን!”
    ጌታቸው ረዳ
    ጌታቸው ረዳ በአንድ ወቅት የተናገረው ንግግር!

  • @user-dl2jp7rh9w
    @user-dl2jp7rh9w Před rokem +4

    የአማራ ህዝብ ንቃ አስልተው ሊሰለቅጡህ ተስማምተዋል ንቃ አማራዬ😭

  • @ahi_bab
    @ahi_bab Před rokem +1

    ያረቢ እጥፍ ድርብ ምስጋና ይድረስህ

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Před rokem +2

    የዶሮ ዘመቻ ጎሮ ድረስ ነው ይላል የሐገሬ ሰው እኔ የሚሳዝነኝ በየበረሀው የለቀው ሕዝብ ያሳዝናል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +5

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eri-dairyeritrea1377
    @eri-dairyeritrea1377 Před rokem +3

    ኣመሪካውያን ያሉበት መድረክ ዘላቂ ሰላም ማምጣት ሕልም ነው።
    ኮመድያን ጌታቸው ረዳ ተመችቶኛል።

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 Před rokem +7

    የጠፉ ወንድሞቻችን እና የሞቱትን ወንድሞቻችንን ካሳ ማናው የሚከፈለው አላህ ከምድረ ገፅ ላይ ያፀፋቹሁ ሁላቹሁንም

    • @ethio-fact4896
      @ethio-fact4896 Před rokem

      ባለጌ። ይቅርታ የሚያደርግ ልብ የለህም

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Před rokem

      እኔ አማራው አሳዘነኝ 😭😭😭
      ጦርነት ከፈቱበት😭😭

    • @amanu78
      @amanu78 Před rokem +2

      እዚ የደረስነው እኮ መስዋት ተከፍሎ ነው በፈጣሪም አርዳታ ለሀገራቸው ሞተው ወደማይቀረው ሄዱ ለሀገራቸው በመሞታቸው አትርፈዋል በበሽታ ከመሞት

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Před rokem

      @@amanu78 በመጀመሪያ ትግራይ ለምን ይዋጋል ማን ምን በደለው ?የትግራይ ህዝብ ጠላቱ ማነው?🤔🤔🤔

    • @addi787
      @addi787 Před rokem

      ዘረኛ እሮሞ እሮሞ ፍሪ ከንትሪ ? ድሮ ምን ነበርክ?

  • @jemal769
    @jemal769 Před rokem +4

    Ma sha Allah......this is what Ethiopian needs from you

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 Před rokem +4

    Congratulation for whole Ethiopian people.

  • @alem2627
    @alem2627 Před rokem +9

    ሰላም ሰላም ጨዋታ እየተጫወትን ኣላማችንን እንመታለን ያልካትን ቃል ጌቾ ሆይ እኔ ኣልረሳትም::
    ኣላምንህም::

  • @cherenttesfaye1403
    @cherenttesfaye1403 Před rokem +4

    የሰላምና የፍቅር ግዜ የሚሆነው አማራ መንስቴን ሊገለብጥ ነው በሚል በጅምላ ማሰር ና ማሳደድ ሲቆም የራያና የወልቃይት ጉዳይ ያለምንም የፓለቲካ ሽርሙጥና መፈታት ሲችል ነው ጌታቸው ደጋግሞ አብይ በድፍረት ውሳኔ ይስጥ በዋነኝነት ይህንኑ ጉዳይ መሆኑ ግልፅ ነው

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 Před rokem +4

    ተመስገን አምላኬ

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Před rokem +5

    በኢትዮጵያ አምላክህ ይቼህ አለም ከንቱ ናትኝ ያለፍውን ትውት አርገን እርስ በራሳችን እንዋደድ በቃን ማንባት ዝቅ ማለት ምንም ማለት ምንም ማለት ሰላምሽ ይብዛ እማማ ኢትዮጵያውያ

  • @hshyeue1967
    @hshyeue1967 Před rokem +1

    አልሀምዱሊላ አሁንሰ ሰላምነዉ የናፈቀን

  • @ottawadev
    @ottawadev Před rokem +1

    ይህ የሰላም እና የፍቅር መልእክት ሳይሆን፣ የስላቅ እና የፖለቲካ ሴራ መልእክት ነው!
    የትግራይ፣ አማራ እና አፋር እና ሌሎችም ሰዎች በመቶ ሺዎች ሞተው ፣ ከዚህ በላይ በነእርሱ ላይ መሳለቅ የለም!

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Před rokem +8

    ይሄ የእግዚአብሔር አጣት ነው ክብር ለሰላም አምላክ ይሁን ማን ያምናል ያሁሉ የጦርነት ወሬ በቃ አለ ጌታ እናመሰግናለን 🙏

  • @azebnigusse884
    @azebnigusse884 Před rokem +2

    ወይ ጉድ!ንጉስ ይታረቃል፤ ወታደር ይሞታል፤ የደሀ ልጅ ያልቃል፤ለአውሬ ይሰጣል አሟሟቱም አያምርም። ከዚህ በኋላ ለማን ብለን እንሞታለን ለኑሮአችን ብቻ እንሞታለን። ምን አገባን።

  • @hangma8983
    @hangma8983 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you

  • @EzanaWolde
    @EzanaWolde Před rokem +3

    Thank God we are here, may peace prevail on Earth

  • @Galax77792
    @Galax77792 Před rokem +5

    ጎቾ አንበሳው ❤
    ሠላም ለሁሉም ✅

  • @geressugendesho3295
    @geressugendesho3295 Před rokem +19

    ገቾ እሽ ጦርነት ይብቃ እንዳልክ ይብቃን!🇪🇹

  • @wonilali2274
    @wonilali2274 Před rokem +12

    አቤት አቤት እሽ የኛ ሰላም ሰባኪወች እስኪ እንየው!

  • @maab5093
    @maab5093 Před rokem +5

    ዶክተር አብይ ሙሉ ጤና ይስጥህ😍🙏❤️

  • @merhawittefera
    @merhawittefera Před rokem

    Amen 🎉

  • @getsolomon
    @getsolomon Před rokem

    በጣም ጥሩ የሠላም ጥሪ ነው።ኢትዮጵያ ሰላሟ ከሰሜን ከምስራቅ ከምዕራብ ከደቡብ ብዝት ይበል!!!

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před rokem +9

    ሁለት ዓመት ከመዋጋት ሀያ ዓመት መወያያት ይሻላል።ፖለቲከኞች እባካችሁ ለፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እና ጊዜያዊ ጭብጨባ ለማግኝት ከመሮጥ ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ለመወያየት መሮጥ ጀምሩ

    • @amanu78
      @amanu78 Před rokem +1

      ወደኋላ ተመልሰሽ አስታውሽ ከመንግስት በላይ ጦርነት የተጠማው ህዝቡ ነበር ሠንግስት ዘገየ እየተባለ አልነበር እንዴ

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta Před rokem +1

    መሰንበት ደግ ነው
    ብዙ ድንቅ ነው ያሳያል
    እግዚአብሄር ይመስገን ይህን መስማት ቀላል አይደለም

  • @jibrilabebejibril8986
    @jibrilabebejibril8986 Před rokem +2

    ይብላኝ ለሚስኪኑ ህዝብ በየዱሩ በየጫካው ወድቀው ለቀሩት ወገኖቻችን ፓለቲከኞችስ ሰውነታቸውም ኪሳቸውም ደልቧል😢😢😢😢😢😢😢

  • @abrahamtsehaye3817
    @abrahamtsehaye3817 Před rokem +5

    ሰላም በምድር ሁሉ ይሁን!

  • @getanehandualem2654
    @getanehandualem2654 Před rokem +1

    WE ARE UNITY AMHARA & TIGIRAY & OROMIYA.......WE ARE UNITY FOR ETHIOPIA

  • @soresa5238
    @soresa5238 Před 11 měsíci

    ጦርነት ትርፍ የለውም ኪሳራ እንጂ እንንቃ ሀገራችን አይደለም ለኛ ለሌላም ትበቃለች ፍቅር ይስጠን ሰላም ይስጠን አሜን ::

  • @yeshewaalayu4800
    @yeshewaalayu4800 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሸላምሽ ይብዛ

  • @amhaassefa4720
    @amhaassefa4720 Před rokem +2

    እዝጋብሄር ይመስገን የሰላም ዋጋው ብዙ ነው ስለሰላም ሲነገር ከመስማት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም ፈጣሪ ሰላሙን አብዛልን

  • @bizuayehuarega
    @bizuayehuarega Před rokem +3

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ድመት መልኩሳ አመሏን አትረሳ።

  • @senietestfanos4009
    @senietestfanos4009 Před rokem +2

    ሰላሙ መልካም ነው ልጂሽ የማተብሸ እናት እግዚአብሔር ያጽናሽ

  • @enjoy901
    @enjoy901 Před rokem

    አሁን ዬምቀራው አማራ ፋኖ ሰው በላውን ማፀዳት ብቻ ነው

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Před rokem

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ለህዝባቺን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ከዚ ቦሀላ የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ወጥቶ መግባት ይሁን 😘💯💯💯👏👏👏👏👏

  • @kedsay99
    @kedsay99 Před rokem +3

    ትሸነጋገሉት የለም እንዴ😂😂😂

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 Před rokem +2

    ወይ!!! አብቹ የሚርዳክ ፈጣሪ ነው ❤❤❤

  • @anteneh41
    @anteneh41 Před rokem +5

    አይይይይይይ

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 Před rokem +11

    የአመቱ ምርጥ ኮሜዲ ዛሬ ተነገረ!

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Před rokem +2

    አይጉድ አሁን ምን እንበል የሞቱትን ነብስ ይማር ጉድ እፍረት የሚባል ጠፍ

  • @abohussam6936
    @abohussam6936 Před rokem +3

    ሠላም ,ከናተ ከመጣ, ማን ይጠለላል ,እንየው የሚለል የለም, ሠላም የሚጠላ የለም,,በጥባጭ እናተናችሁ

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Před rokem

    ♥♥♥♥👌ማንጂረ ወዲ ረዳ

  • @muhamedabdi8078
    @muhamedabdi8078 Před rokem +3

    እናተን በማቋቋም እኛን ረስተን ኑረናል ባዳ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před rokem +6

    ጊዜ ዘኩሉ !እግዚአብሔር ታላቅ ነው !የሞቱን ነፍስ ይማር በናንተ ጦስ እናንተንም በሰላሙ የምትፀኑ ያድርጋቹ🙏

  • @user-gy6re9hb2u
    @user-gy6re9hb2u Před rokem +2

    አልሀምዱሊላህ እንካንም ለዚህ አደረሰን

  • @Lula2090
    @Lula2090 Před rokem +1

    He is very excited 😊

  • @Addisgold
    @Addisgold Před rokem +3

    Bravo!

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Před rokem

    nice information!
    💪

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq Před rokem +2

    Alhamdulila we becomes one

  • @sese6060
    @sese6060 Před rokem +1

    ያ ሁሉን አለፈ ቀሪው ከሁለቱም በኩል ለተበደሉና ለተጎዱ አካላት ፍትህ ተጠያቂነትና ካሳ ያስፈልጋል።

  • @hope21933
    @hope21933 Před rokem +2

    How can we believe you - the politicians? the politicians are really the gamers.

  • @ephrembahiru622
    @ephrembahiru622 Před rokem +2

    ጌቾ Thank you very much .....

  • @ttyy2973
    @ttyy2973 Před rokem

    አማራ፣ዝም፣ማለቱ፣የጤና፣ይመስልሀል

  • @sble9721
    @sble9721 Před rokem +2

    የዎድሞቻችን፡ዴም፡እናስመለልሳለን።

  • @ET_24
    @ET_24 Před rokem +3

    ፈጣሪ ይመስገን!

  • @beakelmamo3396
    @beakelmamo3396 Před rokem +1

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @paradimelanguageschool
    @paradimelanguageschool Před rokem +4

    ጌታቸዉ ረዳ እንደዚህ አይነት የሰላም፣የፍቅር፣ የአንድነት ፣የመተሳሰብ ንግግር ያደርጋል ብየ በጭራሽ በሂወቴ አስቤ አላቅም ነበር። እልልል ወደ መሻገር እየተጠጋን ነዉ። ኢትዮጵያየ ተስፋ አለሽ።

  • @1yibeltal-ከ100
    @1yibeltal-ከ100 Před rokem +1

    መጀመሪያ ለዚህ ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው!!! በመቀጠል ዶ/ር አብይ አህመድ ክበርልኝ❤ ለዚህ ሰላም ስትለፉ ለነበራችሁ ለሁሉም የፖለቲካ አመራር አመሰግናለሁ!!! እባካችሁ በየሚዲያው ጦርነትን የምትሰብኩ የእውነት ለህዝብ የምታስቡ ከሆነ እንደማይጠቅም ትርፍ እንደሌለው ተረድታቹ ችግሮቻችሁን በመነጋገር ፍቱ🙏🙏🙏

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 Před rokem

    Elelelelelel keber legeta yehun

  • @akemanu48
    @akemanu48 Před rokem

    አይይ የኛ ሀገር ኮሜዲያን::
    ከጦርነት ባህላዊ ጭፈራ ነው ወደ ሰላም አማራጭ የሌለው ምርጫችን ነው:: የአዞ እምባና ፀፀት ::
    ከእናንተ ምን እንማር ?

  • @abdellateka9835
    @abdellateka9835 Před rokem +17

    ለሰው የማይቻል ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል በሠላሙ እግዚአብሔር ከብሮዋል ዲያብሎስ አፍሮዋል እንኳን ደሰአለን

    • @melakutizazu7532
      @melakutizazu7532 Před rokem +1

      በዕውነት ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእስራኤል አምላክ ይሁን።

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 Před rokem

    ስህተት በስህተት አይታረም ። ስህተት ምንም ያህል ቢያቆስልና ቢያሳምም ይቅር መባባል ግን ብቸኛ ፈውስ ነው። ልበ ሰፊ መሆን ስልጡንነት ነው። ጠ/ሚ ዓብይ አሕመድና አጋሮችህ በርቱ። ይህንን በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @surafeldemissie3587
    @surafeldemissie3587 Před rokem +1

    በተግባር ያልታየ ሰላም ምንም ነው፡ ከተንኮልና ከቂም፡ እንዲሁም ከዘረኝነት ከወጣን ትልቅ ድል ነው።

  • @yibekalbelachew2589
    @yibekalbelachew2589 Před rokem +2

    ወደህ ሳይሆን ለሰላም የተንበረከከው ያንን እብሪትህን ያስተነፈሰውን ብርቱ ክንድ ነው። ከአፍ ይልቅ ልባችንን እንመን።

    • @lelehussan3891
      @lelehussan3891 Před 11 měsíci

      መልካም ንግግርን ከስምህ ተማር

  • @HaruunDigriyow
    @HaruunDigriyow Před rokem +2

    ጀግና ጌቾ

  • @AbduHayat-be9dc
    @AbduHayat-be9dc Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Před rokem +3

    ጌታቸው እረዳ እውነት ተናገረ 👉የዶክተር አብይ ጀግንነት የማካድ ሀቅ ነው የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጥላት የሆኑት ምእራባውያኖች ሳይቀሩ ህሊናቸው አስገድዶቸው የመሰከሩት እውነታ ነው ።

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 Před rokem

    Gech andegna👍

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před rokem

    ይህንን ቀን እንዳይ ያደረግህ አምላክ ስምህ ለዘላለም ዓለም ይባረክ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @addis1395
    @addis1395 Před rokem

    ምን ምርጫ አለን ይሁን ማለት ብቻ ነው ለሰላም ሲባል በዚህ ምላስ ስንት ሰው አለቀ

  • @arbuoumer3811
    @arbuoumer3811 Před rokem

    እውነትም ተምረሃል ማለት ነው

  • @ethiomidia8057
    @ethiomidia8057 Před rokem +1

    ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሚስኪኑ ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @nicebeautiful5830
    @nicebeautiful5830 Před rokem +6

    Wow amazing speech 💪💪💪💪💪💪💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Před rokem

    ጌችእግዝያብሔርይጠብቅህእውነትልብህንፅነው🙏