🔴አትሌት ሐይሌ ገ/ስላሴ ያልተጠበቀ ጉድ አወጣ| ጠ/ሚሩ ወደብ ላይ የተገኙበት አስደንጋጭ አጋጣሚ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የሰበርታ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ ሀይማኖታዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን

Komentáře • 15

  • @negestqueen
    @negestqueen Před 14 dny +6

    ማነዉ እንደኔ አስደጋጭ የሚለዉን ቃላት መስመት የሰለቸዉ???

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li Před 5 dny +1

    የዚች አለም ፈተናዋ የበዛ ሰለሆነ ፈታሪ ሰላምን ያምታልን

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 14 dny +2

    ኃይሌ ገብሬስላሥ ንግግር አይችልም።እና አትቀየሙት።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 14 dny +1

    ሀገር እየታመሰና እያመሰ ለሱዳን መጨነቅ መሰሪነት አይደለምን? ይህ የንጹሐን ደም ያሰከረው ለሱዳን አለሁ ማለቱ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው?

  • @user-wv9cs3mm2f
    @user-wv9cs3mm2f Před 13 dny

    አስደንጋጭና ያልተጠበቀ የሚለውን አባባል ያለቦታው እየደነጎርክ የምታደናቁረን ለምን አንደሆነ አልገባኝም።
    ሁሉም ዜና እንዴት አስደንጋጭና ያልተጠበቀ ይባላል??

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 14 dny

    ሚዲያም ትመናለህ አይበቃህም ላምበርት የማነው????

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 14 dny

    ይሂ አትኩትስ ትክቅነቱን የታለ ህልውናውን ያታ አትሊቲጅስ ነው ይህ ብሎ ስማግሊ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 14 dny

    አትሊቶች እረፉ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 14 dny

    የዚህ ሀሁሉ ተባባሪና ለህዝብም ግድ የሌለው የኦህዴድ ወንበዴጨስብስብ መሆኑ ዬታወቅ።

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 14 dny

    ወዳጂ ቢተጅረስቲያን በመሳሚያህ ያን የጅል አመት ስተሮት የማታውቀውን ሮናከዶን አስተዋውቂሃለሁ አንተ ግን ?????👆👆👆👆

  • @FekaduKerga
    @FekaduKerga Před 14 dny +1

    የራሷ እያረረባት የሰው ታማሥላለች ይባላል

  • @negestqueen
    @negestqueen Před 14 dny

    ጋዜጠኛ, አንተ ደንግጠህ ሰዉ አታሰደንግጥ!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 14 dny

    የራስህ፣፣፣እሳት፣፣ተራምደህ፣፣የሰዉአገርሸምጋዪመሆንአያሳፍርምም፣፣፣ወራዳአብዪ