ይቅር ተባባሉ ክፍል1 ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ SEP 9,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 266

  • @user-cl5mw3xg9h
    @user-cl5mw3xg9h Před 5 lety +100

    ይቅርታ
    1 የጽድቅ ጋሻ
    2 የቂም ማርከሻ
    3 የቃልኪዳን ማደሻ
    እየለ ይቀጥላል
    አሜንንን ዮንዬ ቡሩክ ሁን
    😍😍😍😍😍

    • @assefabekana7042
      @assefabekana7042 Před 5 lety +8

      ሌላ ደግሞ
      ይቅርታ የኛ ቤት ጋሻ
      የቂም ማርከሻ
      የቃል ኪዳን ማደሻ
      የክፋት መዶሻ ነው

  • @user-hq8vi6uc8d
    @user-hq8vi6uc8d Před 5 lety +3

    ዋውውውው አሜንንንንንን
    ክበር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ
    ቅዱሰ ለአንድ አምላክ ይሁን ።🙏
    ውድ የእግዚአብሔር ሰው ዮኒዬ ተባረክ በብዙ ጸጋ

  • @aregihappy7117
    @aregihappy7117 Před 5 lety

    የዘመኑ ሀዋሪያው ጳውሎስ ሁሌም ነው የምልክ ያባቴ ልጅ በርታ ሁሌም ባንተ አፍ የጌታ ቃል ስሰማ ውስጤ ሀሴት አርጋለው ፀጋው በጥፍ ተገለጥ

  • @hiweytube8952
    @hiweytube8952 Před rokem

    ዮኒዬ እውነት እግዚያብሄር ባንተ ተጠቅሞ ይናገረናል ጌታ የምህረት ልብ ይስጠን

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 Před 4 lety

    አባት ሆይ የይቅርታን ንጹህ ልብ ስጠኝ በውስጤ ያለውን የቂም ቁርሾ አለቅልቆ የሚደፋ መንፈስህ በሙላት ወደ ይፍሰስ የስጋ ልብን ስጠኝ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 5 lety

    በ2012 የሰላም የፍቅር የጤና የብልፅግና የይቅረታ ዘመን ያድረግልን ሁላችንም አሮጌዉን ትታን በአድሱ ዘመን አደስ ልብስ ሰይሆን አድስ ልብ ገዝታን ከእግዚአብሔር ጋር እንዲንኖረ ጌታ ይረደን ዮኒ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 Před 5 lety

    ዮኒዬ ዘመንሕ ይባረክ ለምልምልን

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e Před 5 lety +12

    ዮንዬ በትምህርተ መጣሂልን ዘመን ይለምልም በማርስል የምታገለግሉ ለዮንዬ ቀኝ እጃቹን የሰጣቹ ቅድሳን እግዚአብሄር ከማያልቀው በረከት ይባርካቹ መልካም አድስ አመት ኢትዮዽያ ውያን በሙሉ l love you all💚💛♥

  • @leliseejeta8269
    @leliseejeta8269 Před 5 lety

    ዋዉ ፣ በዩን ውስጥ የምያልፍ የቃል መገለጥ ፣ ጌታ ያብዛልህ።

  • @matytadesse4496
    @matytadesse4496 Před 5 lety +30

    ዮንዬ ያንተን ት/ት ሣዳምጥ የማዳሜ ሩዝ ያራል የፍቅር ሠው እድሜና ጤና ይስጥክ ብርክ በልልኝ ዘመኑን ፈጣሪ የይቅርታ ያድርግልን አሜንንን

    • @hiyamsalhab1540
      @hiyamsalhab1540 Před 5 lety

      አሜን ዮኒ ጌታ ይባርክህ አሜን

  • @leliseejeta8269
    @leliseejeta8269 Před 5 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፣ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው በዝህ ዘመን ለምናገለግል ሰወች።

  • @misganmngtube1157
    @misganmngtube1157 Před 5 lety +7

    ዋዎ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወልካም ዮኒ የእግዝአብሔር ሰው ዘመኒህን ጌታ ይባርከው💓💓 እስክ ዮኒን የምትወዱ ላይክ👍💓💓

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 5 lety +3

    አልልልልልልል የግዝያብሔር ሰሙ ላዘላለም
    የተባረከ ይሁን ዮንዬ ተበርክ አስይ አስይ ካፍህ የሜወጣውን ቃል ያጣፍጠ አግዚአብሔር ስሙ ላዘላለም ይባረክ አሜን አሜን

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 Před 5 lety +44

    በጣም አመሰግናለው ስለተለቀቀልን ትምህርት ተባረክ ዩኒየ

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 Před 5 lety

    ዘርህ ይበረክ. በረዥም እድሜነ. በእጥፍ ጸጋ ታበረክ ❤🙌

  • @ethiopiaa.a2191
    @ethiopiaa.a2191 Před 5 lety +8

    ዮኒ ሱሴ ሰላም ይብዛልክ ተመስጌን ዮኒ ቱሉ ቱሉ አሰሙን እኔ ህይወት ነው የሰጠኝ ጌታ ሆይ ቃላት የለኝም አምላክ አንተ ዘመኑን ይባርክ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና

    Amen yoniye tebareki geta iyesusi yibariki

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 Před 5 lety +31

    እንኳን አደረሳችሁ💔💚❤🤝 ውድ የአገረ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ይሄ አዲስ አመት ለእናተ ስኬታማ ይሁንላችሁ 2011 ውደ 2012 መልካም አመት

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Před 5 lety

      Amen and God bless you!

    • @hannaamare1755
      @hannaamare1755 Před 5 lety

      ❤️💚❤️ yeh yederget arema new::
      Etiopian yemigelsew💚💛❤️yeh new::
      God bless you 😀

    • @BaluBalu-yz8jp
      @BaluBalu-yz8jp Před 5 lety

      amen

    • @michealgher368
      @michealgher368 Před 5 lety

      ኢትዮጵያዊነት እኮራለሁ ኢትዮጵያዊነት እኮራለሁ Ameen Yoni Geta zemenikin yibark

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 Před 5 lety +3

    ይቅርታ የጽድቅ ጋሻ
    የቁም ማርከሻ
    የቃልኪዳን ማዳሻ
    አሜን ጌታ ይባርክህ ዮኒዬ😍😍😍😍😍

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560

    ነብይ ዮኒ ከምንጬ አጠገብ ነው ያለኸው አሁንም ጠጥተህ እርካ።። ንጉሡ ይብዛልህ።። ኢየሱሳችን ሱሳችን ይባረክልን እንኳን ደህና መጣህ መንፈስ ቅዱስ እንወድሀለን እግዚአብሔር ።።

  • @hehr8458
    @hehr8458 Před 5 lety

    ዮኒ ዘመንህን ይባረክልህ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 5 lety +20

    ዮንዬ እንኩዋን ደና መጣህ 😘🙏
    ይቅርታ ከሁሉም ይበልጣልና ጌታ ይቅር እንድንባባል ይርዳን 🙏መጪው አዲስ ዓመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን 🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏

  • @styoutube2269
    @styoutube2269 Před 5 lety

    የ ይቅርት አምላክ የባርኪ ተባርከ ዮኒ

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 5 lety +79

    መነዉ እንድ እኔ በጉጉትህ ይጠበቀ ለይክህ ግጭንህ

  • @bezae3300
    @bezae3300 Před 5 lety +6

    ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ ይህንን መልክት 2 አይቼዋለው ገና ነብሴ በደንብ እስኪገባት ደጋግሜ አየዋለው !

  • @kidistigoitom3385
    @kidistigoitom3385 Před 5 lety

    Amennnnnnnnn tebarek yoniye ytwededk

  • @user-ic2sk9mp2p
    @user-ic2sk9mp2p Před 5 lety

    Wooow ewunet new ende yikirta yale negeri yelem yoniye andegna tebarek bebizu tsegawun yabizalih zemenh yibarek lebereket hun

  • @adissetaddus5962
    @adissetaddus5962 Před 5 lety

    Yoni tebarek anten yesete geta yimesgen,qim tinish gize yizhiyalehu gin ahun yiqir biyiyalehu ,ahun ine areb hager neyign gin be Ethiopia yalehun yikir biyalehu ,👍❤ thank you yoni🤗🙏🙏🙌🙌

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 5 lety +4

    I miss you ዮኒ ትምርትህ ናፍቆኝ ነበር ሰሞኑን እኮ ቢዚ ሆንክ በጣም ደስ የሚል ነበር ኢትዮ ስገባ የመጀመሪያ አንተ ጋር ነው ምመጣው ♥️

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175

    አድሱ ዓመት የሰላም የፍቅር በለፋዉ ዓመት ከተደሳት በላይ የምንደሰትበት የቅር ከተባበልንበት የበለጣ ሁሉንም ከደረግነዉ በላይ በፍቅር የምናሰልፍበት ዓመት ይሁንልን ሁለችንም ከፋራናዉ ብዙ የምናፋራበት መጽሐፍ እንደምል አንዱም 100 አንዱም 60 አንዱም 30 አፈሩ እንደምል እኛም በክርስቶስ በረከት እኛ ከጠበቅነዉ በላይ የምናፈራበት ዓመት ይሁንልን

  • @medi6292
    @medi6292 Před 5 lety +9

    ዮኝየይይይ ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @malkamphonetastic9699
    @malkamphonetastic9699 Před 5 lety

    አሜንንን ዘመንክ ዩባረክ yoni የፍቅር ሰው

  • @promisepromise5904
    @promisepromise5904 Před 5 lety

    Yoniye ewunet naw yekerta hulun adesh naw geta abzeto yebarkeh yanta yahonewu hulu ba eyasus sem yebark Amen amen amen malkem adis amet yehunelk yagare lejoch lahulachum malkem adis amet yehunelachu Amen amen amen

  • @suhaysuhay7209
    @suhaysuhay7209 Před 5 lety +4

    ሥወድህ እኮ አንተን የወለደች እናት የታባርከች ናት እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 4 měsíci

    Wow yoniye tabarki wedimeee fatar abazitoooooo yibarkiii tkxxx so much ♥️♥️♥️♥️

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632

    ጌታ ሆይ የይቅርታ መንፈስ በእኔ ውስጥ ጭምርልኝ

  • @ፍቅርሽማረከኝእመቤቴ

    ላንተ ምንም ቃላት የለኝም ኑርልን በጤና ዬኒየ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 5 lety +8

    ዬኒዬ የኔ ልዩ እንካን አደረስ እንዴት እንደምወድህ ኢትዮጵያ ለመግባት አላስብም ነበር ሞቴንም ሰው ሃገር ያርገው እያልኩ ነበር የምመኘው ግን ዛሬ ሁሉም ተቀይሮ ለመግባት ወስኛለሁ ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩበት ሰአት አንስቶ ህይወቴ ተቀይሯል ጌታ ስሙ ይባረክ ዘመንህን ይባርከው የእውነት ተስፈ በቆረጥቁበት ሰአት ነው ጌታ ባንተ በኩል የደረሰልኝ ስሙ ይባረክ ባርኩልኝ ይሄን ጌታ ዬኒን ያስነሳ ጌታ ስሙን ባርኩልኝ ቅድሳን

    • @john316beyene8
      @john316beyene8 Před 5 lety +1

      እንኳን ጌታ እረዳቹ 🙏

    • @user-ek2tw9fh3p
      @user-ek2tw9fh3p Před 5 lety

      @@john316beyene8 አሜን አሜን ተባረኩልኝ

  • @meskaremm2157
    @meskaremm2157 Před 5 lety +1

    ዮንዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤
    ሺህ አመት ሙሉ ኑርልኝ❤
    እወዳለሁ ሁሌም 1ደኛ❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletechbekele1460
    @beletechbekele1460 Před 5 lety +1

    Yoniyeeee Tebarek❤

  • @wonde7903
    @wonde7903 Před 5 lety +3

    2012/የሰላም የጤናና የብልጽግና የተለያዩ የምተረቁበት የለጋቡት የምያጋቡባት የጋቡት የምወልዱባት የተማረ የምሢተምሪበት ስዳተኞቺ ወዴ አጋረቻዉ የምመላሱባት ዓመት ይሁንልን።
    ዮንን የምወድ እስት ከእኔ ጋረ 1ኛ ይበሊ

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 Před 5 lety +1

    ሕጂ እሞ ዮናታን ብሩኽ፡ ሙሴ እንድየ ዝብለካ እቲ ምንታይ መስለካ ንህዝቢ ኣብዝጸልመተሉ እዋን ዕራርቦ ንህዝቢ ኣምላኽ ሒዝካ፡ ትሰግር ስለዘለኻ ኣምላኽ ይባርኽካ፡ ኣሁንስ ራሴን ኣገኘሁኝ፡ በርግጠኝነት ትምህርቱ ለኔ ነው የሚያመለክተው፡ እኔ ነኝ ውለታ ከዋልኩላቸው ክረዲት የምጠብቅ፡ ኣቤቱ ይቅር ልል ሳይሆን ይቅር ይበለኝ የጌታ ይቅርታ ጠባቂ ነኝ።ዮናታንየ ሁሌ ተባረክልኝ።

  • @lidaymamire7591
    @lidaymamire7591 Před 5 lety

    Amennnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnn tebareki yoni yekereta line yiseten

  • @ድንቅነሽነሽታም

    ዮኒ ተባረክ ትምርህታቸውን በጉጉት ነው የምንጠብቀው 🙏❤❤❤

  • @Smashville3
    @Smashville3 Před 5 lety

    ዬኒ የሚገርመው የተቀበለውን የአደራ መልእክት📧📧 ለማድረስ የሚሔድበት እርቀት ያስደምማል ፣ ምሳሌዎቹ ድንቅ ናቸው ። 🔊
    ጌታ ለዘመናችን የሰጠን ጳውሎስ ነው የመልእክቱ ይዘት ምንም ይሁን አለመቀበል ይከብዳል ።
    *ለትውልድ ምሳሌ ለመሆን የምትከፍሉት ዋጋ አንተም ባለቤትህም ከጌታ ታገኙታላችሁ! ዘመናችሁ ይባረክ ።✞✟✝
    እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።
    'ወደ ዕብራውያን 6:10'

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před 5 lety +1

    Yoni tebarekligne!!! Betemarinew menor yebizalin Amen amen hallelujah

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 Před 5 lety +1

    አቤት አቤት ትምህርትህ ክምር ከወተት ይጣፍጣል ይቅርታ የፅድቅ ሂወት ጋሻ የቂም ማርከሻ የፍቅር ማደሻ አሜን አሜን

  • @kalyednkal8037
    @kalyednkal8037 Před 5 lety +6

    ውስጥ ድረስ ዝም ብሎ የሚገባ ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀብኝ ተባረክለኝ🙏🙏🙏🙏

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560

    አስተምረኸኛልና ጠቅመኸኛልና አመሰግናለሁ ።።።

  • @እንወደውዘንድደንግባትምየ

    ዮኒዮ ተባረክ እንኳን ደህና መጣክልን ትምህርቱ ሰለተለቀቀ እናመሰግናለን

  • @merrymerry4897
    @merrymerry4897 Před 5 lety

    Yoneya geta zemenk yebarek ena keneged yekeret adergalekalehu keneged gene aledersebekem atedersubegn yalekach gadegnch beteseboch hulu genegnunet eketelalehu yekalu mulat yemolak legnam enedetekores yerdak geta yebarek

  • @user-jt7gh5nb1i
    @user-jt7gh5nb1i Před 5 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርክ ዮኒዬ ደስ የሚል ትምርት ነው ይቅርታ የጽ ጋሻ የቂም ማርከሻ የቃልኪዳን ማደሻ ነው

  • @meseretgetachew1770
    @meseretgetachew1770 Před 5 lety

    Yoniye tebarek medamin ykrta agrekuo

  • @abebaasefayekidanlijnegn5908

    Yes get simu yibaraki ameeeeennnnn
    zamanihik yibarakiii

  • @fikirtehaile9748
    @fikirtehaile9748 Před 5 lety

    Wow ejieg betam yemgerm timehert . Yoni egziabher zemnehne yiberek.!🙌

  • @bezytube1997
    @bezytube1997 Před 5 lety +1

    Bayetignahum akitecha yalachu yegizabher lijoch adisu amet ye selam, ye desta, ye saki, ye erafit, ka asimesayinet woda temiselinat yeminshageribat amet yihun Amen.

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 Před 5 lety +10

    👐እህት ወንድሞቼ 2012 ላይ 👐
    👐የበላቹት ነገር የሚሰማማቹበት👐
    👐የፍለጋቹትን ነገር የምታገኑበት👐
    👐ያሰባቹትን ነገር ሰኬትን የሚያገኘበት👐
    👐የተዘጋባቹ ነገር ሁሉ የሚከፍትበት👐
    👐የለበሳቹት ልሰ የሚያምርባቹበት👐
    ክፋትን ሳይሆን መልካም ነገርን ብቻ የምንሰማበት የተባርከ ዘመን ይሁንልን
    መልካም አዲሰ አመት😍😘

  • @marshtmarsht1053
    @marshtmarsht1053 Před 5 lety

    Bawnt geta zemnahn yabarekaw yawn tabrek yataleqaqaw temret baxem yaberekat zemaneh yabrek egzabhir yanseha yayqarta zeman yahunalen yafeqar yadeseta yahberat yawdequtn yamnanse yatamemun yamnxayeq tewald yaregan geta taberak bawnt babu amen amenan

  • @momomomo8483
    @momomomo8483 Před 4 lety

    Hikirita yhiwoti gasha nati ameni yoni geta yibariki

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 5 lety +1

    ይቅር ብዬ ወደ ቀድሞ ቦታዉ ያልመለስኩትን ሰወ ለካስ ህወቱን አስረዋለዉ ጌታ ሆይ በአንድም በለላም ትናጌራለህ ተመስገን ዛሬ በዝህ ትምህርት ራሰን ማየት ችያለዉ ዮዮዮዮዮዮኒ ፀጋዉ ይጨመርልህ የተወደድክ

  • @cell7153
    @cell7153 Před 5 lety +15

    ውድ የሀገር ልጆች እንኳን 2012 በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የደስታ እንዲዩም የይቅርታ ይሁንልን እወዳቹዋለው

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን 20 12 የይቅርታ የሰላም የፍቅር የብልፅግና ይሁንል ለሁላችንም ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባረክ እንደገና ከፍ የምትልበት ይሁንል 🌄🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 Před 4 lety

    Ameeeeeeee ameeeeeeen Geta chgawen yabzlki temertki eko das yelal

  • @mesiyegetalij9541
    @mesiyegetalij9541 Před 5 lety

    ዮኒዬ እንኳን ደህና መጣክልን አባታችን ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን

  • @ሙሉየጌታልጅነኝኢየሱስያድ

    አሜንንንንን
    እግዚአብሔር ለሁላችንም የ ይቅርታ ልብ ይስጠን👍👍👍ዮኒ ቡሪክ በልልኝ 😍

  • @mesiyegetalij9541
    @mesiyegetalij9541 Před 5 lety

    ወይ ባላለቀ እያልኩኝ አለቀ ኡፍፍፍ አባታችን ኑርልን ጌታ ይጠብቅልን ሺህ አመት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 Před 5 lety +2

    ዮኒ እወድሀለወ ጌታ ይባርክክ እኔም ሁሉን ይቅር ቡያለወ

  • @deboragirma5896
    @deboragirma5896 Před 5 lety

    Tebareki yoni

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o Před 5 lety

    አሀሀሀሀሀሀሀ አጥሚተ ይሆናል ውስጥህ የፈላው አሳከኝ በጣም! ተባረክልኝ 🙏

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 Před 5 lety +4

    Vorgiveness means forget all the past.Amen jesus

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r Před 5 lety

    ዮኒየ ምን እላለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቅዱሳን እንኳን አደረሳችሁ ዘመኑ የሰላም የፍቅር የይቅርታ የቅንነት በአጠቃላይ እንደጥሪያችን የምንኖርበት ዘመን ይሁንልን ጌታ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ

  • @romanaa1575
    @romanaa1575 Před 5 lety

    Amen amen
    Amen amen Amen amen amen AmenA Tabarak ba Babaizuu Zamanikin tsagaaaaaa Yibarkshii 💒💒💒💒🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼📚↩️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏🙏🙏🙏🙏👏

  • @tizitawakene6985
    @tizitawakene6985 Před 5 lety +6

    Wow wow powerful messages
    May god bless you !
    Yoniye andegna
    You are number one !

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 Před 5 lety

    ዮንዬ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም በአተ እግዚአብሔር ለዚዘመን የምንሻገርበት የሒወት ቃልእያፈሰስልን ነው ሰምተን እንድንኖርበት ጌታ ሁላችንንምይርዳ

  • @mobizone7686
    @mobizone7686 Před 5 lety +1

    ዩኔ እንካን ደና መጣክ ምንም የምልክ የለም ጌታ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥክ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 Před 5 lety +1

    ይቅርታ አለመቻል አደለም መተው ነው አንጂ የኔ አንደኛ እኔ በአንተ ትምህርት የተነሳ ጌታ ምስክሬ ነው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሰውን መውደድ እና ይቅር ማለትን ከጀመርኩ ሰነበትኩኝ ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 Před 5 lety

    Yes
    God bless you yhouni 🙏🙏🙏

  • @mohamedebrahemmido5579
    @mohamedebrahemmido5579 Před 5 lety +1

    Amen amen Amen amen

  • @helensam2959
    @helensam2959 Před 5 lety +7

    Yes that’s true god bless you always brother yoni 🌿💕🇪🇷🌿💕💞🌿💕🌿💕

  • @user-qx8ig6yj7b
    @user-qx8ig6yj7b Před 5 lety

    ዮኒዬ ትምርትክን በጉጉት እጠበኩ ነበር ተባረከልኝ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 4 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ጘ7ገ

    በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይለምልም ተከናወን
    ያከበርከው ጌታ ያክብር ተከናወነ
    አሁንም ብዙ ጊዜ ጌታ ያግዝህ

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 Před 5 lety

    የኔ ጅግና ዮኒዬ በእየሰሱ ስም ዝመንሁ ይለምልም ጌታ እየሰሱ አብዝቶ ይባርክሁ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 5 lety

    ዋው ሰለ አንተ ቃላት የጥርኛል አንዲት እንደምባርክህ ዘመንህ ይለምልም ዮኒየ ዳርቻህ ይስፋ ያብዛልን

  • @mebizewde1590
    @mebizewde1590 Před 5 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigestneguse7306
    @tigestneguse7306 Před 5 lety

    Amen amen

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 Před 5 lety +1

    How Blessed you are! I don't have word's may God bless you Abundantly Yoniye with your lovely family ❤🙏"Forgiveness "

  • @bezytube1997
    @bezytube1997 Před 5 lety +6

    Thank you for sharing this amazing preaching I was waiting seriously, May God lead you Yonye, I love you so much! I'm always Thank God about you!!.

  • @eddieasifaw4355
    @eddieasifaw4355 Před 5 lety +2

    ሰለም፣ለሀገረችን፣ዬይቅሪታ፣ልብ፣ፍጣሪልኝ፣፣አምለኬ፣ዮንዬ፣ታበረክልኝ፣Thanku

  • @shibirreemokonin843
    @shibirreemokonin843 Před 5 lety +8

    1000 amte nurelg yoneya

  • @kindyyesusi1085
    @kindyyesusi1085 Před 5 lety

    Yoni mine lebaleki uuuuffffffffff zares yetaleya now 😭😭😭😭😭😭😭😭😭becha tabarekiii teshe seanaka ene le zelelami now sawen yemizagew

  • @jususlorde8309
    @jususlorde8309 Před 5 lety

    yoneye tabarki tsaga yebzale 1gn nhi😘😘

  • @ደሴ
    @ደሴ Před 5 lety +5

    እሰይ ተበረኩልን

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 Před 5 lety

    ትህርትህ ናፍቆን ነበር ተባረክ ዮኒ 20/12 በዪቅርታ በፍቅር እጀምሪለን !!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Před 5 lety +1

    ameeeenn
    Yoniye Geta Tsegahun Yabezali
    Tebarekiiiiiiiiiiii

  • @user-pc4sn2mm2d
    @user-pc4sn2mm2d Před 4 lety

    ውይ እደው ትምርትህን ስወደው ዩኔየ

  • @meherethaile5233
    @meherethaile5233 Před 5 lety

    Beyesu sm ykrta beyalehu
    Amen amen amen
    Tebarek yoni

  • @mitikegetnet9954
    @mitikegetnet9954 Před 5 lety

    O ye esrahal amlaki tlantan yematayi tebarkileg
    Yoni elif Giza tebarkekal ahunim barkotun yichemrlik💙🙏

  • @NansiN-dl6kf
    @NansiN-dl6kf Před 5 lety

    ተባረክ

  • @salamileeethopa1088
    @salamileeethopa1088 Před 5 lety +1

    Yoniye tabarakilin bee bizzu kazzi balayye yee manifasu magalati yaginyi kiffu ayikaki