Real Talk Addis Episode 5

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ለፍቅር ጓደኝነት ገንዘብ አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም?
    "I want to marry a man with the money"
    In this episode we see our hosts and guests discussing about Money and Relationship,
    follow us
    Instagram: / realtalkaddis
    Tiktok: / realtalkaddis
    Telegram: t.me/Realtalka...
    Facebook: / realtalkaddis

Komentáře • 647

  • @asheberrecords1215
    @asheberrecords1215 Před rokem +35

    Let's gooooo welcome back fam✌️n❤️

    • @meskeluberhanu5724
      @meskeluberhanu5724 Před rokem

      🙏👍 Love all of your Guy's respect

    • @dawitkasawun5307
      @dawitkasawun5307 Před rokem +1

      I like belling

    • @eyu956
      @eyu956 Před rokem

      This show is real talks guys keep it up guys really love it from London

    • @Babam-j7m
      @Babam-j7m Před rokem

      The part where you guys make it look like all the other girls arent being real and that one gold digger is being honest isnt fair she got her own thinking and they do too try to look at all the girls have their own opinions and view its a bit upseting tf

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty Před rokem +1

      @@meskeluberhanu5724 ሀበሻ መሆን ቀርቶ የውጭ እስታይል ፣ ይገርማል ነጮች ከሚበሉት አልፈው እርዳታ ይገግሳሉ እነዚ ደግሞ ሀገራቸው ቦረናበርሀብ እያለቁ እነሱ ይላላሳሉ ዘነጡም ተላላጡም ኢትዮጵያዊ ከሆኖ ከርሀብተኛ ሀገር እንደሚባል ባወቁ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆኖ ያዛዝናሉ አማኖኤል ውሰዳቸው

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před rokem +22

    ትክክል I agree with you ብር ጥሩ ነገር ነው ደስታን ይገዛል ያም የሚሆነው የተቸገረን ከረዳን ካበላን ካጠጣን ለታመሙ ከደረሰን እነዚህን ሁሉ ካደረግን እግዚአብሔር በሰጠን ብር ደስታን መግዛት እንችላለን

  • @learnology9304
    @learnology9304 Před rokem +30

    በነገራቹ ላይ ከባዱ ነገር ብር ማግኘቱ ሳይሆን የራስ ሰው አጊኝቶ ልብን ማሳረፍ ነው
    እና ደሞ የመጡት ሴቶች የአመለካከት ብቃታቸው እና ምህዋራቸው አንድ ነው በቂ አደሉም ሌላ ሰው ጋብዙ

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před rokem +29

    ልጅህ ለልጄ የሚለው ባህል በህገ መንግስቱ ተካቶ ግድ ካልሆነ በስተቀር ወንዱም ሴቱም ብርርርርርርር ይወዳል 😅😅😅😅😅

  • @abinetabebe2640
    @abinetabebe2640 Před rokem +12

    እኔ በራፕ ወይም በአር ኤንድ ቢ ሙዚቃ መምጣታቹ ጥሩ ነው አርት ነው ብዬ ልውሰደው ግን የምትወያዩበት እርእሶች ሁሉ የሚወክለው በጣም ሀብታም የሚባሉ ሰዎችን ብቻ ነው ። አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ ደሀ አይወክልም ። ሌላው ሀሳብ አታስጨርሱም አትሰማሙም ጠንከር ያለ ውይይትም አታደርጉም ግን ርእስ ትመርጣላቹ የምሰጡት ሀሳብም እናተም ለርእሱ አትመጥኑም ። ሌላው ውይይቱ አንድ ቋንቋ ቢመረጥለት አማርኛ ወይም እንግሊዝኛ ወይም የተመቻችሁን ቋንቋ ጉራማይሌው ማውራቱ ይደብራል። በነገራቹ ላይ ኢትዮጵያዉያን የገንዘብ እንጂ የአስተሳሰብ የታሪክ የማንነት የሃይማኖት የጥበብ ድሆች አይደለንም። እናንተ ብራንድ መልበስ ብዙ ገንዘብ መያዝ ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ጋር መሆን ለ እናንተ ስኬት ሊሆን ይችላል ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ግን አይደለም። የገዛ ማህበረሰባችሁን ስነ ልቡና እንደማታውቁ ተረድቻለሁ ። ግን ለ እናንተም በገንዘብ ፍቅር ይመጣል ላለችው ሴት እምናገረው ነገር ከሁሉም በፊት ሰው መሆን ይቀድማል ። እና ልጅቶም ከጥገኝነት መንፈስ ተላቀቂ መልካም የሆኑ ከነ ድህነታችን የሚሸከሙንን ሴቶች ሚስቶቻችንን እህቶቻችን አትመርዠብን በሉልን እና እውቀት ስነምግባር ያለው ሰው ጋብዙ ዝግጅታቹ ሁሉም የመሃይም ጥርቅም ነው ያለው ምንም እዚህ ግባ የሚባል ሀሳብ አትናገረም ለስድብ ሳይሆን እድታስተካክሉ ነው የሀብታምነት መገለጫ መሀይምነት ነው እያላቹ ነው ምክንያቱም የጠነከረ በ እውቀት የተሞላ ሀሳብ የላችሁም።

  • @hosahenawoldkidan1156
    @hosahenawoldkidan1156 Před rokem +67

    እውነት ፖለቲካ ባጦዘው የሀበሻ youtube መንደር እንደናተ አማራጭ የሆነ ሀሳብ ይዛቹ ስለመጣቹ ምስጋና ይገባችዋል። በርቱ!!!

    • @rasalem7995
      @rasalem7995 Před rokem

      ቆሴ

    • @bellabell369
      @bellabell369 Před rokem +1

      Yeeesssssss i loved it😅😅😅😅🥰

    • @kiki-jh4he
      @kiki-jh4he Před rokem

      Abo qumta yaregechiw lij bicha haqegna...endeswa lamtalin eneza wate yadisaba shushe wishetamoch ....feta yalech lij

    • @beyim4545
      @beyim4545 Před rokem

      Arif keldegna neh Abo..These guys are totally disconnected from The reality they are living in...

  • @danieladere7086
    @danieladere7086 Před rokem +9

    እባካችሁ ሴቶች ከ ወንድ ልጅ የጥገኝነት አስተሳሰብ ውጡ የወንድ ብር አይቶ መግባት ለኔ ሴተኛ አዳሪነት ነው

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw8896 Před rokem +6

    እረ ተደማመጡ እኛ ሳንጠጣ ሰከርን እኮ🙄🙄🙈

  • @tatovichjr9422
    @tatovichjr9422 Před rokem +9

    The "Hold on" part had me i can't 😂😂😂😂

  • @user-vi4sj7st5l
    @user-vi4sj7st5l Před rokem +8

    ዋናው love ነው አባቴ ገዘብ ይመጣል በራሴ ህይወት አይቻለው ፍቅረኛ ስይዝ ብር ወፍ የለም ፍቅር ግን አጠይቁኝ 8 አመት ቆየን እኔ አረባገር ሰራው እሱም ሰራ ቤትም ኖረን ተጋባን ወለድን እና ፍቅር ካለ የሚሰለች ነገር የለም ያለው ጉጉት ነው አብሮ ለመኖር ❤ ሀብታም አግብተው እኮ የማይስቁ ስንቶች አሉ 🥺

  • @tewodrostshegaye6982
    @tewodrostshegaye6982 Před rokem +26

    በመጀመሪያ ትመቹኛላችሁ በመቀጠል ግን ያው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የምንገኘውን .....😁😁😁 ሞራላችንን እየጠበቃችሁ

  • @abenezerhabte3258
    @abenezerhabte3258 Před rokem +11

    The girl with the white short is for the streets tho 😂😂😂

  • @helinasolomon4661
    @helinasolomon4661 Před rokem +5

    በሚገርም ሁኔታ ወንዶቹም እንደዚህ አይነት ሴት አለች ብለው አያምኑም ግን የሚውሉበትን ቦታ ቢቀይሩ የሚገርም ስብእና ያላቸው ሴቶች ያገኛሉ ።😂😂

  • @Nana2526
    @Nana2526 Před rokem +12

    Pls don’t bring the girl with the blonde hair ever again on this show😤አልተማረሽ ዝም ብለሽሽ የ clubu ተላላኪ ወሬ አመላላሽ ነሽ::🤣🤣

  • @dontube9486
    @dontube9486 Před rokem +9

    the girl with the full black dress have a charisma ,smartness, beauty, respect girl queen 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

  • @demose255
    @demose255 Před rokem +8

    Unfortunately, life won’t give you two easy choices (I.e., No money with love or Rich w/out love). As a Habesha, it’s engrained in every woman’s mind to marry someone who can provide. Therefore, every Habesha woman would at least want to marry somebody with potential. With that in mind, if that potential has already been realized, the guy will definitely has an edge over someone who didn’t make it yet. That’s just reality in almost 95% of the time. Money will make guys more attractive because that person fits the description of what Habesha girls were told to look for growing up.

  • @Abenezer17
    @Abenezer17 Před rokem +1

    The girl that said i don't need money,She is winning my subconscious mind

  • @andamlakabera7079
    @andamlakabera7079 Před rokem +1

    የብራም ወንድ መገለጫ ባህሪያት
    1, ትጉህ ሰራተኛ ነው
    2, አላማ ያለው ነው
    3, አስተዋይ ነው ምክንያቱም ብር ማስተዋልን ይፋልጋል
    4, የ ወሬ ሳይሆን የ ተግባር ሰው ነው። ምክንያቱም ብር በ ወሬ ብቻ አይታሰብም
    5, አማራሪ ሳይሆን አመስጋኝ ነው
    6, ለቃሉ ታማኝ ነው
    7, original አራዳ ነው
    ብቻ ባጠቃላይ ገንዘብ እጇን የምትሰጠው ይህንን እና መሰል ባህሪያትን ላሙአላው ወንድ ልጅ ብቻ ነው
    ሰለዚህ ገንዘብ ያለው ወንድ ማልት በቃ ብዙ መልካም ባህርያትን ያሙአላ ወንድ ማለት ነው ።
    ማስጠንቀቂያ ፦
    ትክክለኛ የ ወንድ ልጅን ማንነት በሚዝናናበት ወቅት (ሲሰክር) መገመት አይቻልም ።

  • @richyeeassefa
    @richyeeassefa Před rokem +7

    ይህ ሁላችንንም አያካትትም: ምናልባት እንደሱ አይነት ቤተሰብ ያለው ይሆናል: እርግጠኛ ሆነ የሁሉም ቤተሰብ ማለት የለባትም(You can just talk about your family, What they want you to marry. You can't speak about the all Habesha parents. You don't know for sure what my Habesha parents want me to marry! 😏)
    love you guys 😍
    My favorite show keep going guys😉

    • @lovekonjo
      @lovekonjo Před rokem

      You’re right, I agree 👏🏽🙌🏽

  • @onelove8524
    @onelove8524 Před rokem +1

    "ብር ይገኛል ብለህ ሁለትና ሶስት ዓመት ብትለፋ ለውጥ ከሌለው ምን ታደርጊያለሽ "ላልካት ጥያቄ መልስ.......ድህነትን ትለምደዋለህ ህይወት ይቀጥላል

  • @haymeyohan7355
    @haymeyohan7355 Před rokem +1

    This show lucks brain!

  • @alfanani778
    @alfanani778 Před rokem +3

    The girl with balck skirt and heel grown up surrounding full of Loveable family protect her at all coast💯

  • @Mercy1Etay
    @Mercy1Etay Před rokem +2

    ከገንዘብ ፍቅር የመረጠችውን ለምንድነው ያሸማቀቃቿት🙄🙄🙄🙄
    ሁሉምን ሴት እኮ በገንዘብ አትገዛም

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 Před rokem +9

    በገንዘብ ጊዚያዊ ደስታ የሚገኘው ወሳኙ ራስን መግዛት ነው ዋናው ነገር

  • @AliMohammed-tx6qu
    @AliMohammed-tx6qu Před rokem +8

    ገንዘብ እንመርጣለን የሚሉት ይታመናሉ
    ፍቅር እንመርጣለን የሚሉት ለምን አይታመኑም ግን?

    • @abelbwm
      @abelbwm Před rokem +1

      ante bezu yekerehal eshi?

  • @makdayemane-kg9wy
    @makdayemane-kg9wy Před rokem +22

    እስኪ part 2 ይሰራልን ምትሉ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před rokem +1

    All opinions lack depth of thoughts...Solution:-Research+read before discussion.

  • @yoditlul5647
    @yoditlul5647 Před rokem +1

    መጀመሪያ በጣም ትልቅ ሃሳብ ነው ምታነሱት ግን ፍቅር ካለ መተሳሰብ ይኖራል ዋናው የዛ ሰው ማንነት ና ስብእና ጥሩ ይሁን እጂ ገንዘብ በጥረት ይመጣል

  • @samuelsleshi3484
    @samuelsleshi3484 Před rokem

    ትክክል ናት ድብቁን እዉነት ለማሳያ የቼለቺዉ ባለነጪቁምጣ ናት ንግግራን የሚረዳዉ ሰዉ ግን ዉስን ሰዉነዉ ለግልፅነትሽ ሳም ፡፡ከተናገረቺዉ በተሰብም ካለዉ ተጠጉ ይሉናል እዉነትሽ ነዉ ምርጥዬ

  • @teddylogos6305
    @teddylogos6305 Před rokem +1

    ፍሪዟ ... ባለቻፓዋ ...ጨፋሪዋ love ya ! crush !😘

  • @fenanwendy4523
    @fenanwendy4523 Před rokem +1

    ""👍👍👍

  • @tatianachica-of3yd
    @tatianachica-of3yd Před rokem +15

    This topic would’ve been more expressed. You guys took the extreme sides of both being poor and rich, but it should have been based on ‘Survival mode’(as most Ethiopians) or ‘Luxurious lifestyles’ vs Love! Enji not the private jet n 5 star hotel in Dubai over Love, come on let’s be realistic. Just sayin 😉
    #loveyourshow ❤

    • @zehabeshatv5836
      @zehabeshatv5836 Před rokem +2

      Unrealistic based on the country they live in.

    • @adiamalem9246
      @adiamalem9246 Před rokem

      And the girls are early 20s so its very unrealistic and no one is taking you on private jet🙈

  • @fanaafkr9612
    @fanaafkr9612 Před rokem +2

    This show became my fav show now its really interesting and fun to watch. Keep it up boys👏🏽

  • @footballhistory2139
    @footballhistory2139 Před rokem +6

    Alex "why dont u make money" WORD!!!

  • @yordanosdawit-jt2jj
    @yordanosdawit-jt2jj Před rokem +3

    Todays topic it's nice but the people u bring is not matured enough for this discussion so we would have love to see part2 but with girls that understand life more ...much love

  • @Roommateforever
    @Roommateforever Před rokem

    ግልፅ ውይይት ነው.ማንም ማንንም ላይ judgment አላየሁም. በጣም ደስ ይየሚል program ነው በርቱ.... ግልፅ ውይይት ያስፈልጋል this generation must talk

  • @funtuzi
    @funtuzi Před rokem +5

    always bring us banger over banger 🥵🥵This show is pure reality.

  • @misterdeevegas7258
    @misterdeevegas7258 Před rokem +4

    The guy with red jacket thinks money is everything. But that’s not always the case

  • @biniboss7533
    @biniboss7533 Před rokem +1

    ገንዘብ ደስታን አይገዛም ለማለት እራሱ ገንዘብ ሊኖርህ ያስፈልጋል

  • @mimigezaw-yg7lx
    @mimigezaw-yg7lx Před rokem +1

    ቤተሰቦቻችን ያለው ጋር ተጠጉ ነው ሚሉን 😢
    እራስሽን. ወክለሽ አውሪ እንጂ ሁሉንም ሴት አንቺ መወከል አትችይም ሆ ምናልባት በችግር አድገች ችግርን ስለምትፈሪ ይሆናል. ከገንዘብ ጋር አብሮ የተወለደ የለም አንቺ ኖሮሽ ከሌለው ወንድ ጋር ብትኖሪም ፍቅር ካለው ላንቺ ክብር ካለው በቂ ነው ወንድ ነው አንድ ቀን ይኖረዋን ቁጭብሎ መቼስ አንቺ forever ሰርተሽ እንድታስተዳድሪው የሚፈልግ ወንድ. አይኖርም ወንድ ስለሆነ ።

  • @zerehunnure8050
    @zerehunnure8050 Před rokem +1

    ጀማው እስኪ ቀጮዋን ቺክ ተስማምታችሁ ልቀቁብኝ!....ግልፅነቷ ንፅህናዋ ስታወራ ይታያል!!

  • @womensbuildingempire2614

    The girl with cut hair ❤️❤️ loved her that how we girls think

  • @kidistasgedom5158
    @kidistasgedom5158 Před rokem +2

    Setochachin gin intellect yigolachewal. Anibibu, zimblo club le club mezor modern ayadergim purpose yinurachu life laay. Aree ye purpose yaleh...

  • @hiwotabejemhirete9210
    @hiwotabejemhirete9210 Před rokem +8

    እንዴ ልጅቷ ጠየቃችኀት የምትፈልገውን ተናገረች ለምን ትከራከሯታላችው እውነቷን ነው ቆይ ግን ሰው ስለድህነት ሲያወራ ነው የምትወዱት የምትደግፉት ሆሆሆ እኔ ግን ገንዘብም ፍቅርም የምቶደውንም አይነት ወንድ ስሜቷንም ምኞቷንም ተናግራለች ግልፅነቷን ወድጄዋለው ግን ወንዶቹ እራሳችው እህቶቻችው ሀብታም ወንድ ብታገባ ነው ደስ የሚላችው አጉል አታስመስሉ ደሀን ማን ይወደዋል አስቡበት ሰው የመሠለውን መምረጥ መብቱነው ዋናው እግዚአብሄር መርቆ ይስጥ ነው የሚባለው አይመስላችውም

    • @abelalemu9280
      @abelalemu9280 Před rokem

      Fara

    • @yosephjo1444
      @yosephjo1444 Před rokem

      Koy esua min alat

    • @mahletsime8850
      @mahletsime8850 Před rokem

      Esua misematn trnagralech I really appreciate but yalewn magbat sayhon erasuan financialy independent madreg alebat lemn edulay depend thonalalech u know what I'm saying

  • @Black-jc1fs
    @Black-jc1fs Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ወንድሞቼ በርቱልኝ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍🤙🤙🤙🤙

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Před rokem +1

    ቶሎ መልስ ያስፈልገኛል ግን እናንተ የምትኖሩት ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ውስጥ ናቹ ፣ ወይስ ይሄ የፈረደበት ዱባይ አልያም አሜሪካ ባረጋቹ አዲስ አበባ ነን ካላቹ በጣም ያዛዝናል ፣ አለም በሙሉ ዜና ብሆነባት እርሀብ ብቸነፈር በጦር ህዝብ እያለው እናንተ እንደ አሜሪካ ስትዝናኑ አዘንኩኝ ቢቻላቹ ቦረናን ብትረዱ ሂዳቹ ብታዋቸው እግዚአብሔር ይረዳቸዋል

  • @abeldebebe4482
    @abeldebebe4482 Před rokem +1

    Keep inviting new people's like this one it's becoming lit🔥🔥🔥🔥🔥🔥ena pls make the part 2

  • @user-td3ef3tt7t
    @user-td3ef3tt7t Před rokem +2

    የ እኔ እናት ተምረሽ ተለወጪ የወንድ እጅ እንዳታዪ ብላ ነው ያሳደገቺኝ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ

  • @Kedamawi_key
    @Kedamawi_key Před rokem +1

    thank you vpn

  • @metiye1984
    @metiye1984 Před rokem +3

    Money buys comfort not love or happiness.

  • @nandan6150
    @nandan6150 Před rokem +1

    The girl with a curly blond hair, want it all 😆

  • @menberebeshada1179
    @menberebeshada1179 Před rokem

    ከንዘብ ከሌለው ምን አባቱ ይሰራል እከካም

  • @hemhem9902
    @hemhem9902 Před rokem +1

    Your show is interesting fr, I wish you make your episodes longer like hour

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před rokem +2

    በነገራችን ላይ ድሮ ሀይስኩል ላይ ሆነን ዕርዕስ ይዘን የምንወያየውን ነገር አስታውሳችሁኛል

  • @temesgentemu2314
    @temesgentemu2314 Před rokem +5

    ይመቻቹ የአራዳ ልጆች እንደዚ ቸከስ እየቀላቀላቹ

  • @natishaleo7933
    @natishaleo7933 Před rokem

    Shoutout to the girl im white short for being honest real talk it iz for her she take the show seriously shoutout to her👏🏼👏🏼

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem

    ለዚሕ እኮ ነው ከወንድ እኩል ነን ብላችው አራሳችሑን ወንድ ነን አላችው እናተ ተማርን ሰለጠንን የውጬን አለም እናቃለን የምትሉ አስቀያሚ ሴቶች ከላይ ብታምሩ ከውጥ አስጠሊታ ሴት የምታገቡት ሴት ከወንድ እኩል ነን ወንድ ያደረገውን መድረግ ጀመራችሑ

  • @change6516
    @change6516 Před rokem +2

    Real Talk rocks 🔥🔥

  • @yonasgoitom886
    @yonasgoitom886 Před rokem +1

    Tekashi 😂”hold on “ 🧢🧢🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @menalabdella5735
    @menalabdella5735 Před rokem

    This episode was real talk. Pls do part 2 loving it so far

  • @yiheyiskifle
    @yiheyiskifle Před rokem +2

    ብር ሊኖረው ግድ ነው የሚያስተዳድረው! u know money add confidence and decision making !
    That is obvious eko our family like rich man!

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem

    በነገራችን ላይ ይሔኛው ኢሹ በጣም ተመቾቶኛል ለስተኛ ጊዜ እ
    ዳየነው አላውቅም ግን በጣም አሪፍ ነው

  • @ayugutema5301
    @ayugutema5301 Před rokem

    Real talk Addis.....betam new miwedachuh lemn endehone takalachu erasachun sile mitehonu .stay safe ❤

  • @etsegenetdemeke6044
    @etsegenetdemeke6044 Před rokem

    Love it guys❤Keep it up 😊

  • @edrakonjo2260
    @edrakonjo2260 Před rokem +3

    If a man don’t have money big red flag 🚩 😂😂😂😂

  • @bezawitgirma9148
    @bezawitgirma9148 Před rokem +18

    ፍሪዟ ልጅ ውድድድ ነው ያረኳት ልክ ናት ጓደኛ ላላት ልጅ ክብር አለኝ

  • @afomiyamuluye
    @afomiyamuluye Před rokem +5

    All the love to real talk adiss for this amazing show

  • @vibe3682
    @vibe3682 Před rokem +2

    The girl with z white Short's is a real 👩‍🚒 💎 ⛏️ ወርቅ ቆፋሪ kepp digging baby u will find 1
    Fresh and fit in Amharic thanks u guys
    awesome keep up

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Před rokem +1

    What is the point, we Ethiopians have our own culture, እኔ ምንም አልገባኝም

  • @ll8432
    @ll8432 Před rokem +1

    Money doesn’t bring happiness. Yes it doesn’t mean it is not important. Great discussion 😮

    • @BUllstore53
      @BUllstore53 Před rokem

      Give me ur money and i will buy ur own house you we be sad I will be happy lol 😂

  • @yohanams-ib4uq
    @yohanams-ib4uq Před rokem +1

    The way you these guys think they are so cool is hilarious 😂 🤣 😸

  • @makitsega7608
    @makitsega7608 Před rokem +2

    የኔ ቤተሰብ እራሴን እንዳሳድግ እና እራሴን ሆኜ እኔው እንዳድግ እንጂ ሀብት ያለው ወንድ እንዳገባ አይደለም anyway setochu kene amelekaket ga alhedulgnm bzu memeles eyechalu alawerutm .........genzeb matter ayaregm

  • @kaleabdereje7163
    @kaleabdereje7163 Před rokem +1

    Damn it's on fire gin more explan bidereg bay negn arif nw just ende mechemeriya hasaboch anyways it's damn good

  • @itsme-mc1xm
    @itsme-mc1xm Před rokem

    why are so many people offended this is real talk if you don't like it leave yall are so insecure just chill
    btw I really like your show

  • @tigisttadessetigisttades-jg7io

    Ayyy the music is on 🔥 welcome back ma niggas💖

  • @rahelcross6053
    @rahelcross6053 Před rokem

    Loved it good job guys

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 Před rokem

    በጣም የገረመኝ ከዚህ ፕሮግራም የምታነሱት ሃሳብ ጥሩ ሁኖ ሳለ ቆንቋ አጠቃቀም ችግር አለ የሀበሻ ፕሮግራም አይመስልም የሆነ አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋችሁ ነው የሚመስለው

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před 7 měsíci

      actually this people are growing aifircan aimercan life style not Ethiopian

  • @lifeonmenorlemen632
    @lifeonmenorlemen632 Před rokem

    Just wowwww Part two please🙏😍

  • @bezawitgirma9148
    @bezawitgirma9148 Před rokem +3

    አረ ገንዘብ ወሳኝ ነው

  • @MaYa-nd7hq
    @MaYa-nd7hq Před rokem

    I like the girl with shorts. she is telling the truth the fact in the world

  • @Mahi-a02
    @Mahi-a02 Před rokem

    I love this topic if u can do part 2 plz

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Před rokem +1

    That woman she’s so crazy woman she’s thinking about money money it doesn’t develop people develop only house in the future you can find any husband or boyfriend. Good luck if you find it.

  • @etstar7625
    @etstar7625 Před rokem +1

    welcome back guys

  • @ibrahimkhader2706
    @ibrahimkhader2706 Před rokem

    Bro when he was like 😂 hind film tayalech I died 😂

  • @ali123456989
    @ali123456989 Před rokem +1

    nappy be like , I ain't got nothing to say. Lol 😁

  • @fbm9001
    @fbm9001 Před rokem +1

    May I know all the guest girls names,please?

  • @husheyvaalyemani8441
    @husheyvaalyemani8441 Před rokem +1

    real content love it

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem

    ዋው በጣም ታምራላችው አድናቂያችው ነኝ ይመቻችው

  • @tofikoumer3062
    @tofikoumer3062 Před rokem +1

    In life the main reason of life is living for the loved ones

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem

    ፍሪዟ ጎበዝ እውነቷን ቁጭ ነው ያደረግሽው❤

  • @KALOBY84
    @KALOBY84 Před rokem

    Every year champ BIG OGs 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +1

    ብር ካለ ፍቅር አለ ፍቅር ብቻዉን ምን ያረጋል

  • @lifeofmecanicsiveco4933
    @lifeofmecanicsiveco4933 Před rokem +1

    ብር ያለውን ነው እምፈልገው ያለችው ልጅ እሷ እውነተኛ ልጅ ናት :: የ እውነት የሷ ስልክ ካለችሁ ?? አትፈራም ለማንም ሳትል የተሰማትን ነው የተናገረችው

  • @brunojack8358
    @brunojack8358 Před rokem

    REAL TALK ,FINALLY WE GOT A SHOW THAT TALKS ABOUT DAY TO DAY REAL STUFF, GOTTA GIVE IT UP FOR THEM,THEY ARE AT LEAST DIVERTING US FROM THOSE SATANIC POLITICS BS,GOOD JOB ,KEEP BUILDING KEEP UPGRADING.

  • @biniyagetachew2284
    @biniyagetachew2284 Před rokem +1

    Seriously ,you guys bring a big topic To the table you don't even talk 10% about it ,anyways its a good start 👌

  • @edenmezgebe7829
    @edenmezgebe7829 Před rokem

    She is right .

  • @gyjghyhfjfh5368
    @gyjghyhfjfh5368 Před rokem

    ገንዘብ ያለው ያልሽ ልጅ ልክ ነሽ ምክንያቱም ለራሱ ብቁ ካልሆነ ለራሱም ምቾት ኣይሰማውም

  • @addisusisaynew7599
    @addisusisaynew7599 Před rokem

    why you all stands against the Lady who selects money over love
    She speaks the truth

  • @messaygebremariam6285

    Alexo big respect...hulachihum hasabachu tiru new...please make it another episode cause this is a serious issue guys.

  • @nathanielentertainment2761

    welcome back guys first comment😉