ወንድሞቼን ለማግኘት አርቲስት እፈልግ ነበር | የኪዳነ ምህረት ቀን ሁሌም የደስታ ዜና ሰማለው!!! የሸዊት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
    storm-visage-3...
    አንባሻ እና አነባበሮ ለማዘዝ 0926153927
    የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት እንግዳችን ሸዊት ወልደ ገብርኤል ትባላለች ገና በልጅነት እድሜዋ ነበር ወላጅ እናቷን በወሊድ ምክንያት በሞት ያጣቺው የእናቷን ማጣት የከበዳት ሸዊት ገና የእናቷ ሀዘን ሳይወጣላት በ አምስት አመቷ ታናናሽ ወንድሟን እና እህቷን ከ አባቷ ጋር ሆና ወደ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት አስገብተው ከአባቷ ጋር ሆና ወደ ቤታቸው ተመለሱ ሆኖም የእናቷን የሙት ዓመት ተስካር ለማውጣት ዝግጅት እያደረጉ ድንገት ወድቆ ባለቤቱ ባረፈች በዓመቱ አባቷም በሞት ተለያት።
    በዚህ ሸዊት ከነበረችበት የገጠር ከተማ ከ አባቷ የበፊት ባለቤቱ የመኖር ግዴታ ተጣለባት የእንጀራ እናቷም መልካም ሴት ስለነበረች እንደ ልጆቿ ማሳደግ ጀመረች ሆኖም የሸዊት ታላቅ እህት ከዩንቨርስቲ ተምራ ስለተመረቀች እና ስራ አዲስ አበባ ስላገኘች የታላቅ እህቷ ባለቤት ጋር መቀሌ ሆና ትማር ነበር ከጊዜ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ለመኖር መጡ ሸዊትም አዲስ አበባ እደመጣች የጠፉ ወንድም እና እህቷን ማፈላለግ ጀመረች በዚህ በልጅነቷ አርቲስት የመሆን ፍላጎቷ ታዋቂ ሆና ወንድም እና እህቷን ማግኘት ነበር በዚህም አዲስ አበባ እደመጣች አርቲስት ፍለጋ መንገድ ላይ ወታ ጠፍታለች ወደቤቷ ምትመለስበትን መንገድ ይጠፋባታል በዚህ ሁሉ የህይወት ውጣ ውረድ ወንድሟን የሚያፋልጋት ልጅ ትተዋወቅ እና ወደ ፍቅር ትገባለች በዚህም በትዳር ሆነው ቆንጆ የሚያምር ወንድ ልጅ ወልደዋል።
    ከብዙ ፍለጋ በኋላ በአጋጣሚ ዶንኪ ቲዩብ ተቀጥራ መስራት በጀመረችበት ሰዓት የመቄዶንያ የቀጥታ ስርጭት ላይ በህይወቷ የምትጠብቅበትን ቀን የደስታ ዜና ሰማች! ፈረንሳይ ሀገር ወንድም እና እህቷ እደሚኖሩ ተነገራት በዚህም የመገናኘት ተስፋዋ ጨመረ እውነት ከተለያዩ 18ዓመት አመት በኋላ እህትና ወንድሟን ታገኝ ይሆን? አብረን እንከታተል መልካም ቆይታ!
    This inspirational documentary follows the life of Shewit Wolde Gabriel, a woman who has faced immense tragedy and upheaval from a young age. After losing her mother during childbirth, Shewit was forced to leave her younger brother and sister at an orphanage when she was just 5 years old.
    Tragedy struck again when her father passed away the same year her stepmother, a kind woman, took in Shewit's siblings. Determined to make a better life, Shewit studied hard and moved to the capital city of Addis Ababa with her sister's help.
    But Shewit's burning desire was to find her long-lost brother and sister. She got lost trying to return home, but fate intervened when she met and fell in love with a man who would eventually help her reconnect with her family.
    After 18 long years of separation, will Shewit finally be reunited with her beloved siblings? Follow this heartwarming and emotional journey to see how Shewit's perseverance and hope are rewarded in the end.
    Don't miss this uplifting tale of resilience, family, and the power of never giving up.
    ከዚህ ቀደም የአንድ ሰው ህይወት ታሪኮች
    • እንዳይመጣብኝ ያልኩትን ልጅ ቀስ በ...
    • በችግር ጊዜ ያገኘሁዋትን ሚስቴን ብ...
    • ተማሪዬ ያልኳት ልጅ ለካ የዶክተሮች...
    • ቆንጆ ነው : ገና ሳየው ልቤ ስንጥ...

Komentáře • 2K

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 Před 20 dny +541

    ታሪክሽ ልክ እንደትረካ ነው ያደመጥኩት አንዴ ሳለቅስ😢😢 አነዴ ስደሰት😊😊 በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ባንች ውስጥ የብዙ ኢትዮጵያዊ ያን ሴቶች ምን ያህል ልጆቻቸውን ለማሳደግ ብዙ ውጣ ዉረድ እንደሚሳልፋ ተረድቻለሁ ከዚህም የበለጠ ትልቅ ደረጃ እንጠብቃለን አስተማሪ ታሪክ ነው እሼ ስለቀረብክልን እናመሰግናለን

    • @user-hn6if9xf1l
      @user-hn6if9xf1l Před 20 dny +18

      አንቺ ነሽ ጀግኒት ማለት እህቴ !

    • @Stella-fy5ri
      @Stella-fy5ri Před 19 dny +9

      Shewit ihte betam des bilognal siletedestsh tariku ileyal inji ene tarikm miasleks tarik alegn ayzosh kidane mihret kanchi ga thun banchi qorchalehu🙏🏿

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Před 19 dny +5

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Před 19 dny +7

      አንቺ ቆንጆ የርግዚእብሄር ልጅ ትንሽ አስልቀሽኝ የኔ እመቤት እግዚአብሔር እም ልክ እናታችን ማርያም ልመናሽን ስሙቭ የተባረክሽ ውንድምሽ ደግሞ ያሳብዳል ጌታዬ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቀው ወደሃገሩም ተመላልሶ እንዲያያት እንዲኖርባት ያርገው. ቨዊት እንበሳ ነሽ አንቺ አስተዋይ ታሪክ ፅኃፊ ነሽ እህትሽንም እንደምንም ብለሽ አግኚና እስሚን እስለቀሽኝ የአያታሽሁን ስታሳይን ጎበዝ ጎበዝ አንበሳ ነሽ አንቺ ልጅሽ አጎት አግኝቶል በርቺ እሽቱ በጣም እናመስግንሃለን በርታልን ❤❤❤

    • @EteneshShenkute
      @EteneshShenkute Před 19 dny +2

      Bexam xenkaara set adnaaqish nany beeunet

  • @zematube1219
    @zematube1219 Před 19 dny +167

    ይቺን ልጅ ሳይ ሴት ልጅ በመውለዴ ልዩ ኩራት ተሰማኝ 👍
    ጥበቧ , አስተዋይነቷ , ለልጇ የከፈለችው ዋጋ , የእናትነትን ጥግ የተረዳሁባት ድንቅ ሴት ልጂ 👍 በእውነት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ይቅናሽ 👍👍👍

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 Před 22 dny +519

    እኔ የሚገርመኝ የትግራይ ልጆች በብዛት ከብረት የተሰሩ እስኪመስለኝ ድረስ ጥንካሪያቸው መተባበራቸው እምነታቸው ያስቀናኛል። ጎበዝ ናቸው። አማራ ብሆንም ሁለነገራቸው ይማርከኛል። የድሮ ፍቅራችንን እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን። የኔ ጀግና ገና ብዙ ትላልቅ ስራዎችን ትሰሪያለሽ። አንድ ቀን በአካል አገኝሻለሁ። አንባሻ እበላለሁ። ላንችም ለእሸቱም ስላካፈላችሁን ድንቅ የህይወት ታሪክ አመሰግናለሁ። ሰናይ ቀን አሜን

    • @Hyab14
      @Hyab14 Před 22 dny +12

      እናመሰግናለን ❤🙏

    • @Erulov
      @Erulov Před 22 dny +52

      እኔ ደሞ የኣማራ የዋህነት ያስቀናኛል❤❤❤

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před 21 dnem +44

      በሀሪ በዘር አይለካም በአስተሳሰብ ብስለት እንጂ።

    • @rahelmelaku2468
      @rahelmelaku2468 Před 21 dnem +40

      እዚህ ፕሮግራም ላይ ብዙ ጠንካራ ሰዎችን ሰምተናል ከጥንካሪያቸው ተምረናል እንጂ ዘራቸውን አልቆጠርንም ስለዘር የምታውሩ ግን ከደማችሁ እንዲወጣ ፀሎት አድርጉ።

    • @genetgetachew2150
      @genetgetachew2150 Před 21 dnem +24

      አይዞኝ ይመለሳል አንድ ክፉ መንፈስ ገብቶብናል በፀሎት ይወገዳል 85ብሄር ብሄረሰቦች በሰላም በፍቅር እንኖራለን የጦርነት መንፈስ ይወጋ

  • @user-ic1qr2vn1j
    @user-ic1qr2vn1j Před 22 dny +309

    ደሞ ስታምሪ የቆንጆ ቆንጆ የኔ ብርቱ ሴት አሁንም የምትጠሪያት ኪዳነምህረት በነገሮች ሁሉ ትርዳሽ ❤

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 21 dnem +2

      በጣም የምገረም ተርክ ነው ጀግና ኢትዮጵያዊ ለአንች ምንም ቀለት የስሸል እመቤቴ መርየም የቀረውን ህልምሽን ተሰካልሽ❤❤❤❤ የንች ስረ ለእኔ ፅነት ሆነኝ 😢😢😢

    • @user-zn3vi1kx9x
      @user-zn3vi1kx9x Před 21 dnem

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@@ururur6108ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@user-zn3vi1kx9xደምረኛ

  • @yirgsh19
    @yirgsh19 Před 20 dny +123

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ።
    ሸዉት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ።የምትወጃት ኪዳንምህረት ህልምሽን ታሳካልሽ❤❤❤

  • @girumzeleke6262
    @girumzeleke6262 Před 22 dny +214

    የቃልኪዳኗን እመቤት ጠርቶ ያፈረ የለም
    አሁንም የጌታዬ እናት ትቅደምልሽ

  • @abiyugebremichael6038
    @abiyugebremichael6038 Před 22 dny +201

    በሀዘን እንባ ጀምሬ በደስታ እንባ የጨረስኩት ታሪክ ለትዳር ና ለልጅ እጅግ ከባድ ዋጋ የከፈለች በብዙ ፈተናዎች ዉስጥ ጥንካሬን ፣ አልሸነፍ ባይነትን ፣ ዋጋ ከፍሎ ማሽነፍን ያየሁብሽ ጀግና ኢትዮጵያዊት ለትዳር መጨነቅን ለልጅ መሳሳትን መንሰፍሰፍን ያየሁብሽ ሙያን ከቁንጅና ጥንካሬን ከሴትነት አጣምረሽ የያዝሽ ጀግና ሴት አሁንም ኪዳነ ምህረት የጎደለዉን ሁሉ ትሙላልሽ 🙏

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 22 dny +166

    እናቴ ኪዳነምህረት ስምዋን ጠርቶ ያፈረ የለም እህቴ እንኳን ረዳችሽ ጀግና ነሽ ጠንካራ ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለው የቀሩትን ወንድም እህቶችሽን እናቴ ኪዳነምህረት ረድታሽ ታገናኝሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በርቺ

    • @mememekdi6705
      @mememekdi6705 Před 20 dny

      Simun terto yemaysafirewu egzihbhere newu kibir hulu le rvxiybher yihun

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 20 dny

      መናፍቅ እሷ ተደርጎላት ነው የተናገረቸው ኪዳነምህረትን ስለ ጠራች ልጇ ኢየሱስ አይከፋዉም🙄​@@mememekdi6705

    • @user-xh4ik5xe8z
      @user-xh4ik5xe8z Před 18 dny +1

      እውነት ነው ልጄን አድናልኛለች ሰው ሊሞት ነው ሲለኝ የሰሚነሽ ኪዳምህረት ፀበል አዳነልኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@@mememekdi6705ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@@user-xh4ik5xe8zደምረኛ

  • @emawede2064
    @emawede2064 Před 19 dny +53

    እናት ለልጇ የከፈለችው የሚገርም መስዋእትነት ❤ በርቺ የኔ ቆንጆ ደግ ቀን ይመጣል

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před 19 dny +33

    ሴት ማለት የትግራይ ሴት ናት እንድል ሁኜአልሁኝ ምን አይነት አፍቃሪነት ምን አይነት ጥንካሬ ነው ወንዱ ግን ምን አይነት ዱዝ ነው አንቺን ያገባ ምንኛ ታደለ የሚገርም የህይወት አዙሪት ነው ይገርማል ጥንካሬሽ ❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před 22 dny +518

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @EyeyeseFano
    @EyeyeseFano Před 22 dny +345

    ግሩም ታሪክ ነው!! እግዝያብሔር ይመስገን!!!! እሼ ግን ምን እንደምልህ አላውቅም ሁሌ ነው የምታስደምመኝ… ብቻ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከመላው ቤተሰቦችሀ ጋር በተጨማሪ ደግሞ ሸዊት ለነበራት ጥንካሬ ምን እንደምል ቃላት የለኝም ጀግና ሴትም እናትም ናት!! ለወደፍት ለሚሆነው ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ያግዝሽ ኪዳነምህረት ሁሌም ከጎንሽ ትሁን!!!

  • @tiblets4432
    @tiblets4432 Před 22 dny +90

    ስታለቅሺ ሳለቅስ ስትስቂ ስስቅ ነው የጨረስኩት! በነገሮችሺ ሁሉ የምታምኛት ኪዳነምህረት ትርዳሺ!!

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před 18 dny +40

    ምን አይነት ልጅ እናት ሴት ናት የምር ለ3ኛ ጊዜ አይቼው በሶስተኛው ጊዜ ኮመትኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ የኔ ጀግና

  • @tsehaygtsadik7623
    @tsehaygtsadik7623 Před 16 dny +20

    ሸዊተይ አንደኛ ነሽ ጠንካራ በእምነቷ የፀናች ሁልዋም እናት ለልጆቿ ሟች ነች ለማንንም አሳልፋ መስጠት አትፈልግም ህይወትዋ ትሰጣለች።

  • @user-ps7yz2xo2m
    @user-ps7yz2xo2m Před 22 dny +129

    የትግራይ ሴቶች እኮ በጣም ጅግና ናቸዉ❤❤❤❤❤

    • @ethiopiawitethiopiawit1169
      @ethiopiawitethiopiawit1169 Před 11 dny +5

      ዘረቢስ ቢያንስ የኪዳነ ምህረት ስም በሚጠራበት ቦታ እንኳን ዘረኝነታችሁን ብተውት በጦርነት በድህነት በወላጅ ማጣት ምክንያት የተለያዩ ልጆች. እንዲህ ሲደሰቱ ስናይ ሰው መሆን በቂ ነበር

    • @user-ps7yz2xo2m
      @user-ps7yz2xo2m Před 11 dny

      @@ethiopiawitethiopiawit1169
      ደነዝ

  • @user-ip2fn6ew4i
    @user-ip2fn6ew4i Před 22 dny +186

    አኔ የ አማራ ተወላጅ ነኝ አንድ አውነት ግን አለ ሁሉም የትግራይ ዘር ያላቸው ሰዎች ለስራ ክብር ይሰጣሉ አናም ሥራ አይንቁም ሁሌ አሸናፊ ናቸው
    የኔ ጀግና አህት

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 22 dny +3

      ❤በጣም 😊

    • @ወጊድይሁዳ
      @ወጊድይሁዳ Před 21 dnem +3

      ለልመና እና ስርቆት ጨምርበት

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 Před 21 dnem

      😂😂😂😂😂 ሳልፈልግ ሳኩኝ ኧረ ተው እንስማማ አትነቋቆሩ ​@@ወጊድይሁዳ

    • @mulat2224
      @mulat2224 Před 21 dnem

      jil yemilemnut be tornet sletegodu nw sereku yalkew yetabah ayteh nw​@@ወጊድይሁዳ

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 Před 20 dny +6

      ​@@ወጊድይሁዳአይለምኑም በጭራሽ

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 Před 22 dny +213

    ያልተዘመረዛላት ጀግና የዘመናዊ እናት ተምሳሌት እግዚአብሄር ሁሉን ያድልሺ ዘንድ ተመኜሁልሺ::

    • @girmaasres2598
      @girmaasres2598 Před 22 dny

      የሚገርመኝ "ያልተዘመረላት" ወይም "ያልተዘመረለት" የሚለው አባባል.....አድናቆት መሆኑ ነው?....

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@@girmaasres2598ደምረኛ

    • @Igifugjc
      @Igifugjc Před 18 dny

      ማስተዋል ያድለን😢​@@girmaasres2598

  • @Yona-chicken-farm
    @Yona-chicken-farm Před 18 dny +39

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እሼ አመሰግናለሁ ...የ2 ህፃናት እናት ነኝ ..ባለቤቴ ከሰላም ማሳጣት ጀምሮ ቤት ውስጥ የሚያስፈልገኝን ሳንቲም አላገኝም ...ስራ ሰርቼ ህልሜን የማሳካትና የእለት ፍላጎቴን ለመሙላት ከፍተኛ ጉጉት አለብኝ ...አሁን አንድ አንድ እያልኩ 22 ዶሮዎች አሉኝ...እርግጠኛ ነኝ ከህልሜ ማማ ወጥቼ ለሌሎችም አርአያ እንደምሆን ..የሚገርመው ባለቤቴ እና ቤተሰቦቹ ሚሊየነሮች ናቸው ...

  • @haftumelaku8560
    @haftumelaku8560 Před 18 dny +8

    ሸዊት ኪዳነምህረት ኣሁንም ከፍ ከፍ ታድርግሽ በእውነት ኣንቺ ልዩ ሰው ነሽ። እኔም እንዳንቺ ብዙ መከራን ያለፍኩ ሰው ነኝ። እግዚአብሔር ያበርታሽ ሸዊት ሓፍተይ። ካባኺ ቦዙሕ እየ ተማሂረ ጀግና ኢኺ ሓደ ምዓልቲ ኣነውን ናብ ሃገረይ ክኣቱ ከለኹ ከምዝረኽበኪ ተስፋ ይገብር ❤❤❤

  • @TinsaeWondimu-up9nj
    @TinsaeWondimu-up9nj Před 21 dnem +49

    ሽዊ ጀግና ለካስ የሰው ልጅ ሲስቅ ሁሉም የሞላላት ይመስለናል ከሳቅ ጀርባ ብዙ ነገር አለ ሳቅ ለካ መከራን ጭንቀትን ፈተናን መደበቅያ ናት የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት እና እናት ነሽ በርቺ ደሞ ሽዊት አነባበሮና አንባሻ 1ኛ

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 22 dny +156

    የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ተምሬብሻለው ቄርቆስ እስከመጨርምሻ ካንቺ ጋር ይሁን እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ ወንድምሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ❤❤

    • @user-it2ge3so1i
      @user-it2ge3so1i Před 22 dny +4

      በጣም ብዙ ተምሬብሻለሁ የኔ ጠንካራ
      የምትገርም ጀግና ጀግና ሴት❤ ናት

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o Před 21 dnem

      ቄርቆስ ምንድ ነው??

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@@user-it2ge3so1iደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@@Zubyda-gz2kx8gy5oደምረኛ

  • @NatiBoru-gm9kd
    @NatiBoru-gm9kd Před 22 dny +194

    ግሩም ልጅ ናት ፤ በጣም ጀግና!!!! የኢትዮጵያ እናቶች ያላቸው ጅግንነት በጣም ዋጋ ይከፍላሉ

    • @vvtsr9867
      @vvtsr9867 Před 21 dnem +3

      እኔም እናት ጀግና እናት አለችን 5 ልጆችን ብቻዋን አሳድጋ አስተምራ ትልቅ ነገር አደረሰችኝ አልሀምዱሊላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@vvደምረኛtsr9867

    • @Forever-pb2pk
      @Forever-pb2pk Před 13 dny

      @@fatumawasedemerkuh…ants?

  • @alexdejene7508
    @alexdejene7508 Před 19 dny +14

    ያሳለፍሽው ህይወት በጣም አስተማሪ ነው። የምታምኛት ኪዳነምህረት ከጎንሽ ሆና ብዙ ነገሮችን እየጠበቀችሽ ለዚህ አብቅታሻለች፤አሁንም እሷ ትጠብቅሽ። እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ሰጥቶሻል፣ውበት፣ጥንካሬ፣ፅናት፣ሙያ እንዲሁም ማፍቀርን። ለመጭው ህይወትሽ ያሰብሽው A መልካም አፍቃሪ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ። ለምክር ያህል አንቺ ስላፈቀርሽው ብቻ ሳይሆን እሱም ከልቡ የሚያፈቅርሽ መሆን አለበት፤ለልጅሽ አባት የሰጠሽውን ፍቅር ከሱ አላገኘሽም። ሌላው ደግሞ በትዳር መሃል ፈተና የሚሆኑት በሌላ በኩል ያሉ ቤተሰቦች ስለሚሆኑ እነሱንም እንደምታገቢ ያህል በደንብ እወቂያቸው። ምክንያቱም በደስታም ሆነ በሃዘን አብረው መሆናቸውን አስቢ። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን!!!

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 19 dny +10

    ሸዊት በእውነቱ ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው አይዞሽ በርቻ የእናትሽን የአባትሽንም ነብስ ይማር የቀሩትንም እህትና ወንድሞችሽን እግዛቤር ያስገኝልሽ ቀሪውን ዘመንሽን ከነልጅሽ በደስታ ኑሪ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @SintayehuTekle-i8r
    @SintayehuTekle-i8r Před 21 dnem +48

    ነገ እኮ ነሐሴ 16 የዓመት ኪዳነ ምህረት ናት ታሪክሽ ያወራሺበትም ቀን የኪዳነ ምህረት ቀን ነው እንኳን አደረሳቹ ሁላችሁንም ሸዊት በርቺ ❤❤❤❤

  • @FekaduTakele
    @FekaduTakele Před 22 dny +49

    ተስፋ አለመቁረጥን፣ አለመሸነፍን ከ አንቺ ተማርኩኝ። ለ ብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ ኪዳነምህረት ቀሪ እድሜሽን ታሳምርልሽ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o Před 22 dny +80

    በእውነት ከታገሱት ሁሉም ያልፋል!!!እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን!!!

  • @chachakoratu6466
    @chachakoratu6466 Před 20 dny +12

    እኩለ ሌሊት 8:30 የጀመርኩት ያንቺን ታሪክ 10:50 ጨረስኩት.. እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ሳላዉቀው እምባ አነባው.. ኪዳነምህረት ከሁላችንም ጋር ትሁን.. ሸዊት 1gna

  • @AndenetMoges99
    @AndenetMoges99 Před 19 dny +10

    ሸዊት እጅግ በጣም የሚገርም ጽናት ያላት ለበርካታ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌ የምትሆን ነች በርች ።እግዚአብህሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 21 dnem +26

    እንዲህ አይነት ረጅም ቪዲዮችን የማየት ትግስትም ጊዜ የለኝም ሳላስበው ቪዲዮውን ጨርሼ አየሁት ማለቁ የገባኝ ሲያልቅ ነው በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ልጅ ናት መጨረሻው በጣም ደስ ይላል።

  • @chakscell3201
    @chakscell3201 Před 22 dny +52

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የልጂሽ አባት ቀረበት አችን እምትመስል ጀግና ❤❤❤

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před 22 dny +60

    ሸዊተይ ኣዚኺ ጠንካራ ሓፍቲ ኮሪዐልኪ ጅግና ኣዶ ኢኺ

  • @mahiVictoria-bv4eb
    @mahiVictoria-bv4eb Před 21 dnem +11

    እኔ ላንች ቃል የለኝም ፈጣሪ አሁንም ህልምሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ የውነት የምትገርም እናት የምትገርም እህት የምትገርም ጠንካራ ሴት ስራ የማትንቅ የምገርም ዉበት የሚገርም ስብእና የሚገርም የምግብ ሙያ እኔጃ ባልሽ አልፈርድበትም ይሄን ሁሉ ያላትን ሴዬት ይወስዱብኛል ብሎ ነው እንጂ ሊለይሽ አይፈልግም ሸዊትዬ ከልጅሽ አባት ተታርቃችሁ መታችሁ እንድናያቹ ያርገን አሜን የሚገርመው በለተቀኖዋ በኪዳነምረት ነው እና አንችን እደሰማችሽ እኔንም ካለሁበት ጭንቀት ታውጣኝ አሜን ግን ይህን ኮመንት አብበሽ ብርታት በሰጭኝ ደስ ይለኛል በምትወጃት ኪዳነምህረት እለምንሻለሁ አደራ እድታየው like,አድርጉልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ic8zy5bx8i
    @user-ic8zy5bx8i Před 20 dny +22

    እኔም ተፈተንኩ እላለሁ ስንት ጠካራ ሰው አለ ❤❤❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    የሚገርም ታሪክ ነው በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ አንድ ማሰብ ያለብሽ ነገር ግን አርድሻለው አጠፋሻለው ከነ ልጅሽ የሚል ሰው በጭራሽ አጠገብሽ እንዲደርስ ማድረግ የለብሽም ከማሰቡ በድፋረት ማለቱ ተጠንቀቂ ለልጄ አባት እንዳያጣ ስትይ አንቺንም አባቱንም ልጅሽም መጥፎ ነገር አንዳይገጥመው ተጠንቀቂ እራሱን መቆጣጠር የማይችል ሰው እቃ የሚሰባብር የሚመታሽ ጭራሽ ላጠፋችሁ የማል ወጣት የከተማ ልጅ የተማረ ሰው አይጠበቅም በርቺ የበለጠ ስኬት ላይ ያድርስሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 22 dny +66

    ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ የልጅሽ እናት ያድርግሽ ያሰብሽዉን ሀሳብ እመብርሃን ታሳካልሽ🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @helengegziabher3450
    @helengegziabher3450 Před 22 dny +39

    በጣም ጀግና በዛላይ ቆንጂዬ
    ወጣትነትሽን ቁንጅናሽን በሌላ ነገር ሳታቆሽሺ ቁራሌው መስራት በጣም የሚደነቅ ነው👏👏👏

  • @BezawitTilahun-y2z
    @BezawitTilahun-y2z Před 20 dny +10

    ጥንካሬሽ ያስቀናል,እ/ግ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።እሼም ህልም ያላቸውን እና ጠንካራ የሆኑ ሰዎችን ስለምታበረታልን እጅግ እናመሰግንሀለን እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @AaAa-eu1il
    @AaAa-eu1il Před 18 dny +8

    ብጣዕሚ ዝገርም ታሪክ እዩ 😢ናተይ ጠንካራ ጅግና ኢኪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ዛምቤቴይ 🌍💋🔥
    .

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 21 dnem +61

    አማራ ነኝ እንደ አንቺ ገጠር ተወልጄ ያደኩኝ በልጅነቴ ብዙ መከራ ያየሁ የእናቴ እና አባቴ ሞቶ በዓይኔ ያየሁ ከኔ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ ስላለሽ በእንባ ነው የጨረስኩት ዛሬ ላይ ተምሬ ትልቅ ቦታ ደርሼ ከሀገር ወጥቼ ነው የምኖረው ትዳርም ልጆችም አሉኝ ከራሴ ተርፌ ብዙዎችን የምረዳ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።።
    አንቺ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ የምትደርሺ ልጅ ስለሆንሽ አላማሽን ግብ እስከምታደርሺ በጎረምሳ እንዳትታለይ አደራ
    እወድሻለው ሸዊትዬ እንደስምሽ ጣፋጭ እሸት❤❤❤❤❤❤

    • @user-vc1qk4so1p
      @user-vc1qk4so1p Před 20 dny +3

      ጎበዞች ናችሁ በእውነት❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@@user-vc1qk4so1pደምረኛ

  • @SisayAkilok
    @SisayAkilok Před 22 dny +33

    በስመአብ እንደት አይነት ጀግና ልጅ ናት በእግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ታሪክ ረጅም ታሪክ ሁሌም አልጨርስም ነበር ግን ይች ልጅ ጀግንነቷ እና ብርታቷ ፍዝዝ ብዬ ነው የሰማኃት

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Před 22 dny +27

    ባለፈው በዚህ ፕሮግራም የቀረበችው ልጅ ከነባለቤቷ ከጅማሬያቸ አሁን እስካሉበት ታሪካቸው እጅግአስገራሚና አስተማሪ ነበር የልጅቷ እምነቷ መልካምነቷ አነጋገሯ እንዲሁም አገላለጷ እጅግ ደስ የሚል ነበር ትዳርና ልጆቻቸውን እግዚአብሔር ይባርክ
    የእህታችን ታሪክ እጅግ አስገራሚ ነው የሚያስገርመው ጥንካሬዋና የስራ ፍቅሯ ነው በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው ይላል ቅዱስ መፅሀፍ የልጅሽ አባት የነበረው ሰው አይመጥንሽም ዳግም እንዳትመለሽ ልጁን ክቻለ ይርዳ ካረዳ በራስሽ አሳድጊው ብዙ ጊዜ እህቶቻችን ከሚወዳት ከሚያከብራት የተጋጋ ወንድ ይልቅ ዱርዬ ሀላፊነት መሸከም ከማይችል ወንድ ይመርጣሉ ለምን የሚለው ?ጥያቄ መልስ ያላገኘሁለት ነው በጣም ቆንጆ ታታሪ ወጣት ሴት ነሽ የምትመኝውን የምትፈልጊው ቦታ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ይባርክሻል በእምነትሽ ፅኚ በአለማችን የምናያቸው ቴክኖዎሎጂዎች ሁሉ ችግር የፈጠራቸው ግኝቶች ናቸው አንቺም ፅናት እምነት ስለነበረሽ ተቸግረሽ ጠንክረሽ በመስራት ሂዎትን መለወጥ እንደሚቻል በተግባ ያሳየሽ ወጣት ነሽ ተሸንፈሽ ባልሆነ ሂዎት እራስሽን እልጣልሽም ከዚህ በሗላ በቀላሉ በሌላ ወን እንደማትሸወጂ ተስፋ አደርጋለሁ የምታደርጊውን ሁሉ በጥበብ እና በማስተዋል እንዲሁም በጥንቃቄ እንደምታደርጊ ተስፋ አደርጋለሁ ልጅሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እንቺንም ከጤና ጋር ይጠብቅሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይሽ እተማመናለሁ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 20 dny +11

    ሸዊት ጎበዝ ልጅሽ ነሽ ኪዳነምህረት እናቴ ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም

  • @Lealemadis
    @Lealemadis Před 19 dny +9

    አንተ ራስህ ትለያለህ እንዳንተ እግዚአብሄር የረዳው ሰው የለም ለስራው የተሰጠህ ነህ ወጌሻችን ነህ አመሰግናንሀለው እሼ አንቺም ብርቱና ልዩ ሰው ነሽ በርቺ ። 🇪🇹አባትየው🇪🇹

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 21 dnem +14

    ምን አይነት ጠካራ፣ጎበዝ፣ ታታሪ፣እዉነተኛ አፍቃሪ ነሽ ገና ጥሩ ባታ ትደርሻለሽ🙏🏽 ይህ ሁሉ ድካምሽ ለ ልጅሽ ❤ስትይ ነዉ መልካም እድል🙏🏽ተመኝሆልሽ ቆንጂት።

  • @tesfayemisrach2400
    @tesfayemisrach2400 Před 21 dnem +26

    በጣም ጎበዝ ወጣት ናት። ለማድነቅ ቃላቶች እራሱ አይበቁም። ለብዙ ሰዎች አርዓያ መሆን የምትችል ናት፤ እሼ ለዚች ልጅ ለየት ያለ ሽልማት ይገባታል!!

  • @alexwossen1356
    @alexwossen1356 Před 21 dnem +14

    ድንቅ ሴት፣ድንቅ እናት፣ድንቅ ሚስት፣ጠንካራ ሴት፣የሂወት ልጅ፣ጀግና ሴት፣ለብዙዎች ምሳሌ የሆነች። በእውነቱ ድንቅ የሂውት ታሪክ ነው።

  • @sofisofit3890
    @sofisofit3890 Před 21 dnem +7

    የኔ ወርቅ የኔ ጠንካራ ቃል የለኝም ላንቺ ጀግና የሚለዉ ቃል ያንስሻል ምርጥ እናት ብዙ ነገር ተምሬብሻለሁ ከፍ በይ ለሌሎች የምትተርፊ ያድርግሽ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @burhangualkidi3892
    @burhangualkidi3892 Před 17 dny +15

    የትግራይ ሴቶች እኮ ጅግና ናቸዉ ❤❤ጅግና ዛሓፍተየ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @LuwamTesfamariam-i8h
    @LuwamTesfamariam-i8h Před 21 dnem +16

    I am from 🇪🇷 but i really admired her strength keep going ma sis and you will stand at the higher level Bravo❤❤❤

  • @kassahungetachew34
    @kassahungetachew34 Před 22 dny +19

    ይገርማል ላለመውደቅ የከፈልሽው ዋጋ ለፍቅር የሰጠሽው አክብሮት ተደምሮ ዘመንሽን ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር ፍሰሀ ያብዛልሽ...እሼ ፍቅር ተባረክ ከነመላው ቤተሰብህ::
    ሸዊት ወ/ገብርኤል ኮራውብሽ ፍቅር ያሸንፋል...ያሰብሽው ሁሉ ይሁንልሽ ...ሰላም ...

  • @NurhassenMohammedAddiramy
    @NurhassenMohammedAddiramy Před 22 dny +445

    ያ ጀመአ ለአላህ ብላችሁ አግዙኝ አላህ ያግዛችሁ ብርሀናማ ልጆችን ይስጣችሁ ደምሩኝ

    • @NurhassenMohammedAddiramy
      @NurhassenMohammedAddiramy Před 22 dny +1

      ደምሩኝ ደምሩኝ እባካችሁን ለአላህ ብላችሁ አግዙኝ

    • @zeynebzeyneb6504
      @zeynebzeyneb6504 Před 22 dny +8

      እሺ ወንድሜ አብሽር እናረጋለን

    • @betesebyoutube981
      @betesebyoutube981 Před 22 dny +6

      ኢንሻ አላህ እናረሃለን በርያልን❤

    • @batesebyoutube3841
      @batesebyoutube3841 Před 22 dny +5

      አብሽር አይከፈልበት እናረጋለን❤

    • @user-vc5hk3un2b
      @user-vc5hk3un2b Před 22 dny +3

      አይከፈልበት እህት ወንድሞች እናበረታታው

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 Před 18 dny +9

    አቤት ሸዊትዬ እንዴት እንደወደድኩሽ ጌታን!!! ያልማረከኝ ነገር የለም! ታሪክሽ፣ ጥንካሬሽ፣ አተራረክሽ፣ ድምጽሽ፣ ስሜትሽ፣ ባህሪሽ፣ በቃ everything!!! ስሜቴን ከአንዱ ጥግ ወደሌላኛው አሯሯጥሽው እውነት። ሲሻሽ ከት አርገሽ ታስቂኛለሽ፣ የሆነ ጊዜ ደግሞ ታስደምሚኛለሽ፣ አንዴ ደግሞ ታስለቅሺኛለሽ፣ በቃ በጥቅሉ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ድረስ ሁሉንም ነገርሽን እየወደድኩት ነው የሰማሁሽ። በርቺልኝ እህቴ! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ፣ ካሰብሽው በላይ ያሰበልሽን ያሳካልሽ፣ ከመረጥሽው በላይ የመረጠልሽንና ያዘጋጀልሽን ሰጥቶ ያልጠበቅሽውን ደስታ ደግሞ ይጨማምርልሽ። ቅንነትሽንና የዋህነትሽን፣ ታታሪነትሽንም አይቷልና እግዚአብሄር አስቦሻል፣ ራርቶልሻልም። ተባረኪልኝ የኔ ፍልቅልቅ! እውነት በደስታሽ ተደስቻለሁ፣ በሃዘንሽም አዝኛለሁ፣ በስኬቶችሽም እጅግ ረክቻለሁና በህይወትሽ ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ብቻውን ክብሩን ይውሰድ። በዚህ ኮሜንቴ ወደታሪክሽ ከገባሁ ጊዜም አይበቃኝምና ወደእሱ አልዘልቅም። ይሁን እንጂ በመሃል "ስሙ እንዳይጠቀስ የሚፈልግ ሰው እገዛ አድርጎልኝ..." እያልሽ በመሃል ያነሳሽው ሰው ስጠረጥር እሼ ራሱ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ። ወንድምሽን ስታገኚ አጠቃላይ ሂደቱ የፈጠረው ስሜት እጅግ ስሜታዊ አርጎኝ ነበር ሁኔታውን በውስጤ እየሳልኩት። ሳይታወቅብሽ ተመላላሽ ሰራተኛ እየሆንሽ፣ ቁራሊዮ እየሆንሽ ምናምን እየሰራሽ የነበርሽባቸው ታሪኮች በቃ ልቤን እየነኩ ያስቁኝ ነበር። በቃ የተዘበራረቀ ስሜት ነበር የሚሰማኝ።
    ለማንኛውም የቢዝነስሽ ደንበኛ የምሆንበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ብዬ ተስፋ አለኝ። አምባሻና አነባበሮ እበላ ዘንድ ጓግቻለሁ። ስልክሽንም ይዣለሁ። ፍልቅልቋ ሰሜናዊት ጽቡቅቲ አንድ ቀን ላይሽ እናፍቃለሁ በአካል።

  • @dawitdawit3522
    @dawitdawit3522 Před 20 dny +8

    እናቴ የትግሬ ሴት አግባ የምትለው እውነቷን ነበር በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad Před 22 dny +89

    የምትገርም ድንቅ እናት ብዙ መከራ አሳልፋለች
    ግን ከመልኳ ከድምጿ ስትስቅ ራኬብ አለማየሁ የምትመስልብኝ ለኔ ብቻ ነው?

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 22 dny

      አርቲስት ባዩሽ ከበደ(ሚጡ) ትመስላለች

    • @KalKal-x9g
      @KalKal-x9g Před 22 dny +10

      ማርታ ጎይቶምን ትመስላለች

    • @YeAhaduTub
      @YeAhaduTub Před 20 dny +4

      ማርታ ጎይቶም

    • @selamselam2754
      @selamselam2754 Před 20 dny +2

      ማርታን ትመስላለች

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@@tenad7309ደምረኛ

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603

    WOW ተኣምር ዝኮነ ታርክ እንኳዕ ደስ በለኪ በለኩም ኣሕዋተይ ንስኪ ግን ብልፅቲ ጠንካራ ጋል ኣንስተይቲ ኢኪ በርትዒ 🙏❤💛🥰💋

  • @MekesTube-jm9ec
    @MekesTube-jm9ec Před 22 dny +15

    ሽዊት የሚገርም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ዛሬ ያካፈልሽን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የምታስቢውን ሁሉ ያሳካልሽ ምኞቴ ነው የእውነት ደግሞ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በርቺ

  • @melatalebachew-si9yx
    @melatalebachew-si9yx Před 19 dny +10

    አምጠው ሳይወልዱን እናት ለሆኑን እናቶች አምላክ እድሜ ና ጠናን ይስጥልን ::

  • @BemnetTesfaye-yo7et
    @BemnetTesfaye-yo7et Před 20 dny +8

    ወይ የሰው ልጅ ፈተና ምስኪን ጀግና ነሽ እውነት እናትነት ልዩ ስጦታ ነው ❤

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 Před 21 dnem +10

    ድርጅት ቢኖረኛ የመጀምሪያ ተቀጣሪዬ ነበር የማደርግሽ።
    የእናትነሽን ዋጋ በትክክል ነገርሽን በተግባርም አሳየሽን።
    ጀግና ነሽ!!!

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Před 22 dny +24

    ዋው ሰንት ጠንካራ ሴቶች አሉ የኔ ፍልቅልቅ ልብሸ ወርቅ ነው ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግሸ ለብዙዎች ምሳሌ ነሸና❤❤❤🙏🙏🙏💪💪💪💪

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 22 dny +9

    በስመ ሥላሴ አቤት ጥንካሬ 👂ጆረየን ሰጥቸ ተመስጨ ያዳመጥኩት ታሪክ የቃልኪዳኗ ኪዳነምህረት እናቴ አሁንም ደስታሽን ትጨምርልሽ የእኔ እህት❤️❤️❤️

  • @nakachewalemu8007
    @nakachewalemu8007 Před 4 dny +1

    በጣም ቁጭ ብዬ እስከ መጨረሻው እምባዬ ዝም ብሎ እየወረደ ያየሁት ጥንካሬሽ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ያደረገው ነገር በጣም ደስስስስ ይላል ኪዳነ ምህረት አሁንም ከጎንሽ ትቁም በምልጃዋ ትጠብቅሽ
    ይመችሽ

  • @aotali8812
    @aotali8812 Před 4 dny +1

    መጀመርያ ሳያት ታሪክዋ በጣም መስጦኝ ስሰማት ነበረ ምንኛ ጠንካራ ናት ብየ ሳልጨርስ ለካ ትግራወይቲ ሁና ነው የኔ ጀግና ትግራወይቲ ሴት ከወንዱ በላይ በጣም ጠንካራ ናት።❤❤❤❤❤❤

  • @YirgaGebremedhin
    @YirgaGebremedhin Před 21 dnem +19

    ልዩ የሆንሽ ሴት ጠንካራ አሁንም ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před 22 dny +38

    የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ተምሬብሻለው ቄርቆስ እስከመጨርምሻ ካንቺ ጋር ይሁን እጅግ በጣም ጥንካራ ሴት ነሽ

  • @user-mx9od3ee9m
    @user-mx9od3ee9m Před 22 dny +17

    ተጀምሮ እስከምጨርስ ነው ያየሁት የምገርም ልጅናት ጀግና የቀሩትምጋር አላህ ያገላኝሽ የኔህት

  • @eyobbekele
    @eyobbekele Před 19 dny +6

    የጥንካሬና የስኬት ተምሳሌት ሴትነት እንደ ወርቅ ሲፈተን ፈጣሪ ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ ኪዳነ ምህረት አብዝታ ትባርክሽ

  • @TrtiuGTtrryiu
    @TrtiuGTtrryiu Před 20 dny +13

    ጉንጯ ሲያምር የቆንጆ ሴት ዋነኛ መገለጫ ነው ለኔ እስኪ ተመልከቱ ስትስቅ❤❤❤

    • @peace8494
      @peace8494 Před 18 dny +2

      በጣም እኔም ሳየው ነበር ሴቱ ሁሉ በሜካፕ ማምጣት የሚፈልገው እሷ በተፈጥሮ አላት ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ​@@peace8494ደምረኛ

  • @HaytBarhu
    @HaytBarhu Před 22 dny +27

    የመዳም ቅሞሞች ልጂ ያላቹ ፈጣሪ በሰላም ከልጆቻችን ያገናኘን ማርያም በጣም ፈራሁኝ በተለይ እንደኔ ሴት ልጂ ያላቹ ፈጣሪ ከሁሉም ክፉ ነገር ይጠብቃቸዉ

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 Před 21 dnem +7

    እኔ መጨረሻው በጣም ደሥ ነው ያለኝ የምታምኒያት ኪዳነምህረት ሁልጊዜ ካንች ጋ ትሁን I'm proud of you

  • @genetbbbgetu768
    @genetbbbgetu768 Před 22 dny +14

    በእንባ ጀምሪ በእንባ የጨረስኩት ታሪክ ነው!!! ጥንካሪሽ የሚገርም ወድቃ፣ ተስብራ ያልቀረች ምርጥ ነሽ!!! እሺ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን።

  • @fentahunfekadie622
    @fentahunfekadie622 Před 19 dny +9

    የሚገርም ታሪክ ነው ምን ኣይነት የሞራል ጥንካሬ ያላት ድንቅ ሴት ነች!!!

  • @Edenbewnetu
    @Edenbewnetu Před 19 dny +5

    እዉነት ነዉ እሼ አንዴ ስንስቅ አንዴ ስናለቅስ በጣም ጠንካራ እና ጀግና እናት ነሽ። ጨዋታ አዋቂ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ በጣም እርግጠኛ ነኝ ። እግዚያብሔር ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p Před 22 dny +58

    ❤❤❤🎉🎉🎉 🎉እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረልኝ

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc Před 22 dny +10

    በጣም ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ዉይ እናቶች ለልጆቻችሁ የምትከፍሉት ዋጋ ያስደንቀኛል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ልጆቻችሁ አድገዉ ለቁም ነገር ያብቃላችሁለእኛም የተባረከ ትዳር የተባረከ ልጅ ይስጠን ከስደት መልስ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před 22 dny +29

    የእኔም እናት በወሊድ ነው የሞተችው ህመሙን አቀዋለሁ ያሳለፍሽው ታሪክ እጅግ ያሳዝናል አሁን ግን አልፎል በርችልኝ እህት ዓለሜ

  • @fsedfsd-ch9fk
    @fsedfsd-ch9fk Před 13 dny +6

    ተጋሩ አለኩም ዶ ዝፈልጣ ይመስለኒ አሎ ጅግና ዝሓፍተይ መጀመርያ እካ መሕዘኒ 😢እካ እንተኮነ መጨረሽኡ ደስ ይብል ጎበዝ❤

    • @aotali8812
      @aotali8812 Před 4 dny

      ❤ምቅርቲ ኣርቲስት ማርታ ጎይተኦም ትመስል

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 Před 19 dny +7

    ምን አይነት ጠንካራ ልጅ ነሽ ።እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ እማ

  • @yamutiyanafekot6186
    @yamutiyanafekot6186 Před 20 dny +4

    ምን አይነት የህይወት ታሪክ ነው
    ሸዊት ጀግና የጀግና ጀግና ልባም ሴት ቆራጥ አልሸነፍ ባይ ታታሪ የእናትነት ምሳሌ መንፈሰ ጠንካራ የስራን ክብርነት ያሳየሽ
    ኪዳነ ምህረት አሁንም መጨረሻሽን ታሳምረው🙏 እሼ ትልቅ ሰው ክብረት ይስጥልን

  • @RffutgGjd6fgy-ns5ci
    @RffutgGjd6fgy-ns5ci Před 18 dny +6

    ጀግና ሴት ብዪሻለሁ ባላለቀ እያልሁ ያየሁት ነርስ ትግሪውይ ውብ ጠንካሪ ውብ ሁሉን አድሎ የሱጣቸው ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @aselefechfeyissa9417
    @aselefechfeyissa9417 Před 20 dny +4

    በመጀመሪያ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ከዕድሜሽ በላይ የሆነ የህይወት መንገድ በጣም አስተማሪ የሆነ የህይወት ምስክርነት በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር በመልካም ትዳር ይባርክሽ በኪዳነምህረት ስም እውነተኛ የምህረት አምላክ ማወቅ ይሁንልሽ ጀግኒት❤❤❤

  • @abrehamachenef4933
    @abrehamachenef4933 Před 19 dny +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያወራችሁን በእውነት ። አንዴ ስታሳዝኝን አንዴ ደግሞ ፅናትሽ ወደ ደስታ እየወሰድሽን አስደምመሽናል። አሁን ላይ ደግሞ በመጨረሻ እንደዚህ የስኬት መንገድ ላይ መሆንሽ የሚደንቅ ነው። ያን ጭራቅ የሆነ የልጅሽን ባል ግን ለማግኘት እና እሱ ጋር ለመሆን እንዳትሞክሪው። ኪዳኗ እንኳን ረዳችሽ

  • @user-ku5ks2ln3b
    @user-ku5ks2ln3b Před 19 dny +4

    ታሪክሽ በጣም የሜሳዝንና ልብ የሜነካ ነዉ አንደፍልም ነዉ ተመስጭ ያየሁት እና ጠንካራ ብርቱ መልካም እናት ተስፍ ሳትቆርጪ እመቤቴን ይዘሽ እዚ ደርሰሻል ነገደሞ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ከነልጅሽ እንደምናይሽ አምናለሁ ካስብሺበት እመቤቲ ታድርስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 21 dnem +15

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ እና የህይወት ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 22 dny +10

    በስማም ግሩም የሚያደንቅ የሕይወት ታሪክ ነው ሙሉውን በመደነቅ ነው የሰማውት እህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ በሁሉም ነገር በርቺ ተባረኪልኝ ❤

  • @SelammuilatAbija
    @SelammuilatAbija Před 22 dny +8

    የኔ ማር በእውነቱ በጣም ጣካራ ነሽ የመከራተትን እነ የራሀብን ነገር የሚያቅ ያውቀዋል የምር አይዞሽ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፍል ብቻ እድሜነ ጤነ ይሰጠን 🙏🙏

  • @meseganawtezerameseganaw6692

    በጣም የሚያስገርም ታሪክ ነው። እሼ በጣም የማማርር ሰው ነኝ በአንቺ ውስጥ ያየውት ነገር ግን ለካ ሰው ተስፋ ካለው ሁሉንም ያሸንፋል። የምትወጃት ኪዳነ ምሕረት ሁሌም አትለይሽ። መጥተሽ የማታውቂ ከሆነ የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት መጥተሽ ተማፀኛት አመስግኛት።

  • @belaibelai716
    @belaibelai716 Před 15 dny +7

    ወይ ሸዊት ድብልቅልቅ አደረግሽን። በእንባም በደስታም፣ ምን ልበል ለማመን በሚከብድ መልኩ ያሳደገሽ፣ያበረታሽ የጠበቀሽ፣የጋረደሽ አምላክ እንደነገርሽን በእለተ ቀንዋ በልዩ ክስተት የምትጎበኝሽ ወላዲተ አምላክ ኪዳነ ምሕረት አትለይሽ በድል በሃይማኖት ያስፈጽምሽ አሜን።

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 22 dny +8

    አስደናቂ አሳዛኝ ፊልም እሚመስል ታሪክ! እምትደንቅ ታታሪ ጎበዝ ቆንጆ ወጣት!! ጌታ እየሱስ ልጅሽን ያሳድግልሽ ለምልሚ!!🙏😍

  • @Zehara-Tube
    @Zehara-Tube Před 22 dny +15

    አጅብ ወላ ምርጥና አስተማሪ ጠንካራ እናት ነሽ እናመሰግናለን እዳቺ ምርጥ እናት መሆን ነው የምፈልገው

  • @yamraki9426
    @yamraki9426 Před 20 dny +15

    የትግራይ ሴት በጣም ጠንካራ ነች ለፍቅር እስከ ጥግ ነው መስዋእት የምትከፍለው ከወሰነችም በዛ ልክ🥰❤️💛

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle Před 11 dny

      በምንአወቅሽ አቦ
      የኢትዮሴት በሙሉነውእንጂ

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 Před 19 dny +11

    የኔ እሀት ምስኪን ታሪክሺ በጣም ያሳዝናል እናትሺን በአፀገነት ያኑርልሺ🙏 ጠንካራ ነሺ በርቺ ይሄን ፖሮግራም ሳይ ሆድ ብሶኚ ነበር በሰበቡ መምሬ ተሳሙ አደል በህንባ ወጣልኚ 😢😢😢🙌

  • @yibeltaltesfaye9294
    @yibeltaltesfaye9294 Před 21 dnem +7

    መልክ ከስብእና ጋር ፈጣሪ መንገድሽን ያቅናልሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ።

  • @user-qy9jp9jr6y
    @user-qy9jp9jr6y Před 22 dny +42

    አምስት ዓመትና ከዛም በላይ የሥራ ልምድ ያላችሁ የሚለውን ማስታወቂያ ብታስተካክለው:: ትዝ ይልሃል አንተ ተመርቀህ ቀጣሪ ያጥህበት ጊዜ: ታዲያ አዲስ ተመራቂዎችና ሥራ ፈላጊዎችን አሰልጥነህ ብታሳድጋቸው ምናለበት:: አንተ በዛ መንገድ ያለፍከው ችግሩን ተረድተህ ካልቀጠርካቸው: ማን ይቅጠራቸው ታዲያ::

    • @user-hiwot
      @user-hiwot Před 20 dny +2

      ይገርማል እይታ

    • @kidisttefera5402
      @kidisttefera5402 Před 20 dny +2

      እዉነት ነዉ በዚ የግል ድርጅት የሆነዉ እስኩል ኦፍ ቱሞሮ ትዝ ይለኛል በዜሮ አመት ቀጥሮ አሰልጥኖ እድል የሰጠኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @BethelYeab
      @BethelYeab Před 19 dny +2

      Asteway👍

    • @BethelYeab
      @BethelYeab Před 19 dny +1

      Asteway👍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 18 dny

      ደምረኛ

  • @senaitgetachew471
    @senaitgetachew471 Před 22 dny +6

    ወይ ጉድ የሰው ልጅ ፈተና
    እግዚአብሔር ግን ደግ አምላክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Genet.getachew
    @Genet.getachew Před 22 dny +14

    ለኢትዮጵያ እናቶች ሁሌም ክብር አለኝ አባቶች ገን ለልጆቻችሁ ሀላፊነትሊሰማችሁ ይገባል

  • @DawitBerihun-tb2sy
    @DawitBerihun-tb2sy Před 16 dny +6

    እውነት ከተባለ የትግራይ ሴቶች ለትዳር አንደኛ ናቸው

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 Před 21 dnem +4

    የኔ ቆንጅ የኪዳነ ምሕረት ልጅ በጣም በመገረም ጥንካሬ እናት ለልጃ የምትከፈለው ዋጋ በዚ እድመ በጣም እንባ ምለቀይ።እኔ ከጎንሽ ነይ የኔ ውድ እኔ ከውጪ ርዳታ ላደርግልሽ ከጎንሽ ነይ እንኮን ደስ አለሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤