የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 13 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Oct 6, 2019

Komentáře • 19

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Před 2 měsíci +1

    ፓስተር ጌታ ይባርክዎት የራእይን ትምርት ደስ እያለኝ እንድማር እረድተውኛል ፀጋና እድሜ ይስጥልኝ።

  • @selamyihun9623
    @selamyihun9623 Před 4 lety +6

    ከእርሶ መማር እንዴት ያለ መታደል ነው! ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይስጦት! እኛንም በተማርነው ባወቅነው እንድንኖር ጌታ ይርዳን!

  • @adanesulle195
    @adanesulle195 Před 2 měsíci

    ጌታ ይባርኮት አብዝቶ ተጠቅመናል በትምህርቱ❤❤❤

  • @yonasgebreyohannes
    @yonasgebreyohannes Před rokem

    God bless you abundantly dr.Tesfa

  • @selamyihun9623
    @selamyihun9623 Před 4 lety +4

    እኔ የራዕይን መፅሃፍ ,ለምን እንደሆነ ባላውቅም በጣም እፈራ ነበር:: አሁን በፍቅር እየተማርኩ ነው:: ተባረኩ!

  • @betesamuel6853
    @betesamuel6853 Před rokem

    ሥጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው
    ። ይላል የክህደት መጨረሻ ይሄ ነው ። የክርስትስ ሥጋና ደም አያድንም ብሎ ማስተማር ከእውነት የመጣ አይደለም አንድ ሚልዮን እውነት ተናግረህ አንዱን እውነት ብትስት እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም አምላክ ስለሆነ በዚህ ክህደት የሰይጣን ማህበር አባት ነህ

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 4 lety +3

    ወይ ጉድ ይህን የህይወት ቃል ትንሽ ሰው ነው የሚያየው

  • @rebeccamolla4884
    @rebeccamolla4884 Před 4 lety +1

    God bless &You Pastor dr Tesfa Work keri zemenwote yebarek i start from 1 and now reach 13 betam adregi Egezeabheren amesegnalu Rayen endalferahute eyewededkut metahu be ersewo agelalesena tenetani demo denke yelegal

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před 4 lety +2

    Geya zemenhen yebarkew

  • @meronkassa2812
    @meronkassa2812 Před 5 lety +3

    God bless you Pastor

  • @tgsy836
    @tgsy836 Před 4 lety +2

    God bless you

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 Před 4 lety +1

    👂👂👂👂👂. Yalew yisma 👪👬

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před 4 lety +1

    tebarek

  • @achamyelehgashaw1435
    @achamyelehgashaw1435 Před 2 lety

    Selam neh wondime Acamyeleh workineh negn k adis ababa

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před 4 lety

    Geta zemenhen yebarkew

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 Před 4 lety +2

    Wey megabat gud new.

  • @saramekonen9204
    @saramekonen9204 Před 4 lety +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር የቤተሰቦች።
    ስለ Dr ተስፋ ወርቅነህ ጌታን አመሰግናለሁ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ።
    የዮሐንስ ራእይ ጥናት እየተከታተልኩ ነበር ከክፍል 13 ቀጥሎ ያለውን ማግኘት አልቻልኩም እንዴት ነው ማግኘት እምችለው ? ተባረኩ

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 Před 5 lety

    Pastorye geta yehyweth zemen briiik ybel.
    Pastoterye yezih yerai mexaf tmhrt yexafkew aleh wey? Ene betam yasfelgegnal . Endiet lagegnh echlalehu?

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Před 4 lety +1

    tebarek