ክራር መሰንቆ በገና ዋሽንት ለሁሉም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ክራር መሰንቆ በገና ዋሽንት ለሁሉም #የአንቺ ሆዬ ቅኝት መዝሙሮች ስብስብ # kirar mesenko begena washint #anchihoye kignt

Komentáře • 30

  • @Araraytube_2128
    @Araraytube_2128 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ቀጣይ በሌላ ቅኝት የመዝሙር ስብስብ ስራልን

  • @solomongirma8858
    @solomongirma8858 Před rokem +1

    ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @birhanugobena2401
    @birhanugobena2401 Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ስቸገርበት የነበረ ጉዳይ ፈታህልኝ በቃ ከልብ አመሰግናለሁ ሌሎቹም በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @yemekeleyayeliji886
    @yemekeleyayeliji886 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ዝማሬ መላክት ያሰማልን እረጅም አድሜን ያድልልን

  • @yihuntemese1223
    @yihuntemese1223 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት በዚሁ ይቀጥል።
    በቀጣይ:- ትዝታ፣አምባሰል፣ባቲ ማይነር መዝሙሮችን ብትሰራልን 🙏🙏🙏
    በተረፈ ድንግል ማርያም ባለህበት ትጠብቅህ

  • @bizualemtesfa6882
    @bizualemtesfa6882 Před rokem +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  Před rokem

      አመሰግናለሁ

    • @kade3265
      @kade3265 Před 6 měsíci

      ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
      ረጅም እድሜና ግልጋሎት ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏
      የዘመርክበት አንቺ ሆይ በF ነው በማንኛው ሜዠር ነው ከአውራ ጣትህ ወይስ ከየትኛው ጣትህ ነው አንድ ብለህ የጀመርከው?
      አመሰግናለሁ

  • @user-gk1lj4rp9v
    @user-gk1lj4rp9v Před rokem +1

    ወንድም ሄኖክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በተለይም መዝሙሮችን ለይቴ ማቅረብ ተመችቶኛል ፈጣር ያክብርልን በዝዉ ቀጥል

  • @kidestgetachewz4475
    @kidestgetachewz4475 Před 10 měsíci +1

    ፀጋውን ያብዛል

  • @bayissaalemayehu6693
    @bayissaalemayehu6693 Před rokem +1

    Henokiyye wudde kelibachin nek

  • @nitsuhmekonnen1771
    @nitsuhmekonnen1771 Před 9 měsíci

    Can we have the song in numbers so that we can practice it ??

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  Před 9 měsíci

      which song would you like to practice?

    • @nitsuhmekonnen1771
      @nitsuhmekonnen1771 Před 9 měsíci

      @@henokbegenakirarmesenko719 the one you are singing at the beginning. I can read the lyrics but I can't practice it because it's not in numbers

  • @nahommele45dr6
    @nahommele45dr6 Před rokem +1

    ሰባቱ መንጦላይት ምን ቅኝት ነው ወንድሜ ?

  • @ethio12702
    @ethio12702 Před rokem

    የቅኝቱን በፊደል ብትነግረን አንተ የቃኘውን

  • @MilyonAbrha
    @MilyonAbrha Před 5 měsíci

    እየዘመርኩ ለመደርደር ተቸግርያለዉ ሁለቱንም በአንድ ላይ እንዴት ማስኬድ እችላለዉ