selam mitastemerachew electronics temertoch bedenbe yetebraruna kelele yalu selehonu des yilalu berta amesegenalehu enem jemari technician negn ena TCL CRT TV standby hono meto neber ena wede flyback power dersual gen input/output 97 Volt new power section lay check sarege main cap negative lay meltimeter selekawe power 140 volt ena posetive lay 40 volt yanebal Main capacitorun keyerewem yaw new STR power transisterun check saregewe Normal new keyere gen almokerkutem power ic akababi yaluten negeroch check sareg mnm alhonum chegeru mn lihone yichilale melsehen etebekalewe ??
ሃሪፍ ነዉ በጣም ደስ ይላል
በርታልኝ
በርታ በርታ ብሮ you are smart !
በርታ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን🙏
አንደኛ ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ነዉ በርታ ሙሉ ፖወር flow diagramun eske አሳየን
Good keep it up
ደስ የሚል ትምህርት ነው ከቻልክ የፕሪንተር ፎርማተር ቦርድ እንዴት እንደሚጠገን ብትሰራ
Bro bertalgn gen la andande merja selken betaskmtelen arif niber
በርታ በጣም ጥሩ ነው
አሪፍ
Thank you
good
Tnxs
በጣም አሪፍ ነው ብሮ.......እዚጋ ግን ከopto ጋር ሚገናኝ ኬብል(gray/green) አለ እሱን ግልጽ ብታደርግ ......እና ደግሞ universal ያስፈለገበትን ምብክንያት ማለትም ምን ሲሆንብን እንደምንጠቀም ...10Q
ቢጫ እና ሰማያዊው ከH.diode input እና ከcapacitor -ve ጋ ነው
ጥቅሙ power transistor ገጥመን እምቢ ሲለን ነው የምንጠቀም
Betam arif nw berta wendme neger gn tnsh ye msl trat yasfelgewal
arif temhert temeriyalew bertalen
Goood
NICE
NICE YOU R SO TOP BANANA
bro arif new gen endet 110 endmnaderg alasyhm endehu ketgteme ower yebezal
ሶኬት ስንሰካ በአንቴናው በኩል ጭስ ይወጣል ምስል አያሳይም ብዥ ይላል solution kal
Timihirti betam tekami new,,, enna esti mewe REHD01 reciever 12 volt adabtor sigetim output 1.2v bicha new enna agetamtemun asayen niway
👍
Wedme bertalin abren mesirat echilalen wolkite negn yalehut dish getami negn silk lakilgn
55inche power supply board በ 50 inch ብቀየር ይሰራል?
Main filter capacitor volt የለውም . የት ጋር ነዉ power switch module የሚቀጠለው
የሶኒን ቦርድ ለቻይና እስክሪን ማድረግ እንችላለን ወይ ?
Ye flyback chgr senore weyme seblash betseralen arf new
TV power Yale led ayebaram TV power ayaracham
የ ሻርፕ ቲቪ ጥገናን አሳየን 🙏
Bro berta tru video new mtlkln
Thank you bro. 1ጥያቄ power module በዚሁ መሰርት ቀይሬ ሲሰራ ነበር አሁን ግን horizontal diode short አረጓል ደግሜ ስቀይር አሁንም ደገመው ምን ይሆናል
Diode nekleh check adrgew nekleh check staderg diode short kanebebe Horizontal cap and transistor abreh keyrlet
Hi
ትንሽ ስታብራራ ብሮዬ አቸኩል በተረፈ ይመቻል በዚሁ ቀጥል🤙
❤
አንድ የቻይና ቲቪ ልክ እንዳበራኸዉ ወዲያዉኑ 2499 ያቃጥላል መፍቴዉን በትነግሩን ከአክብሮትጋር
Ye tv acksiser yetnw magny
Arifnew Berta xiru timertnew
Gobeze
የእኔቲቪsonyነው:ግን:ፓወርላይቱ:ይበራል:ግን:በሪሞትቢሞከርም:በፍፁም:አይከፍትም:መፍትሔውን:ብትጠቁመኝ
ይህኑ tv power supplay ገጥሜለት 1,ማይካው በጣም ይግላል ac ከ ኢንዳክተር ቀጥታ ማይካው ጋር ይደርሳል በመሀል ምንም ኮምፖነንት ስለሌለ 2,ምስል አይሰጥም horizontal ሁሉንም ቸከሰ አድርጌ ኖርማል ነው መፍትሄ ካለው?
ማይካ ጋ Ac መድረሱ ልክ ነው ግን መጋል የለበትም ቀይረው ከዛውጭ power supply ላይ ቀይ ሊይት አለ እሱ ካልበራ በትክክል አልገጠምከውም ወይ ደግሞ ሌላ ችግር ያለበት እቃ አለ
@@nwaytech ቀይ ላይት አለ ማይካዉን ቀይሬው ነበር እንደዛው ነው ሆሪዚታል ላይ ወደ ዲፍሌክሽን ከሚገባወ አራቱ ሁለቱ 110ያነባል የ ቨርቲካሉ 14 አያነበም
Barifu teredtenhal .... choper agetatem demo beketayi btasayen 2 tegna lela chopr 110 la H ..lay
Jegna berta
Bertalin
selam mitastemerachew electronics temertoch bedenbe yetebraruna kelele yalu selehonu des yilalu berta amesegenalehu
enem jemari technician negn ena TCL CRT TV standby hono meto neber ena wede flyback power dersual gen input/output 97 Volt new power section lay check sarege main cap negative lay meltimeter selekawe power 140 volt ena posetive lay 40 volt yanebal Main capacitorun keyerewem yaw new STR power transisterun check saregewe Normal new keyere gen almokerkutem power ic akababi yaluten negeroch check sareg mnm alhonum chegeru mn lihone yichilale melsehen etebekalewe ??
አመሰግናለው
Power mogule yet yeshetal wandeme 'sent birr new
የት ነው ምትገኘው ስልክህን ላክልኝ
power supply power mojul ኬት አገኛለሁ
Hi neway tech በጣም ጥሩ ነው
የሆነ crt ቲቪ ነበር እና LEDዋ ትበራለች ነገር ግን ምስል የለውም ለ ካፓሲተሩ 108 v ይደርሰዋል ፊውዜብል ረዚስተሩም ያስተላልፋል ።
ለፍላይ ባክ ሀይል ይደርሰዋል እሱም ለትራንዚስተሩ ያስተላልፋል ። ሆሪዞንታል ትራንዚስተሩ ነቅየ ስሞክረው በሁሉም ገጥ አይጮህም ነገር ግን የሚያጠራጥረኝ በአንድ እግሩ 45-59 ያነባል ። ከዚህ ውጭ ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል ።
flyback keyreh check adrgehal
Transistorum open lihon slemichel keyreh eyew lelaw vertical chigrm and ande ensezih yadergal vertical ic nekleh check adrgew
@@nwaytech
Ok bro thank you
LG smart tv power on አይሆን ብሎ የማይሰራ ከሆነ የምን ችግር ነወ chi
ባለ3 ገመዱን ሰራልን
እባክክ ብሮ sharp tv red light bicha berto kere mn ladrg
1. Be remot check adrg lock adrgo kehone
2. horizontal transistor(2499) check adrg be multimetr
3. horizontal diode, flyback, eza akababi yalu diode cap check and replace
voltage tracing asayen
ይህንኑ ቲቪ power supply ገጥሜለት ብሊንክ ብሊንክ አድርጎ ምስል አይሰጥም እስከ ሆሪዞታል አይሲ ዲሲ ፓወር ይደርሰዋል ሜን ካፓሲተሩ ዲሲ ከ196 በላይ አይሄድም እስኪ መፍትሄ bro
ሠለምነው ወንድሜ መጀመረያ ቨረቲካል አሥምሮ ነበረ ነገረግንቨረቲካል አይሲ ቀይሬ ስሞክረው ቀይ ላይት አብረቶ ዝም አለ ምላረገው ወንድም
Resistor problem new resistor check adrg
14ኢንች ናት ሐይል ሲሰጣት ፊውዝ ታቃጥላለች ለምን
ኮንካ ቲቪ ላይ 29ኢንች ሞጆል እንዴት እንገጥማለን
ተመሳሳይ ነው ብሮ
Sle finder sralun
gray otocoplur ic huuuuuuuuuuu
ት/ት በጣም አርፍ ነው:: ፓውር አሲ መቀጠል አለመቀጠሉን እንዴት ነው ቼክ ምናረገው?
በመልቲሜትር ኮንቲኒቲ ቼክ ስታደርግ short ያነባል ስለ electronics component የሰራውት ቪዲዮ አለ እሱን እየው መልስ እዛ ታገኛለህ
43" ፍላት ቲቪ እንዴት እናስተካክላለን
ምንድነው የሆነብህ
እኔ ጀማሪ ቴክኒሻን ነኝ በየሰፈሩ እየዞሩክ እሰራለሁ ። እንዱ ቤት ህጄ 43" ኤጂ ቲቢ ባክ ላይቱ ይሰራል ግን ምስል የለውም ?
@@kassayegetnet5308 1. Screen power medresun check adrg 2. Eprom keyreh check
የኔ TV 32 inch primer ነው እየሰራ እያለ ስልክ ቻርጅ ሳደርግበት ጸጥ አለ። ፓወሩ አይነሳም ቀዩ ላይት ከስር ይበራል
ቻርጅ እምታደርገው ቲቪው ጋ ነው?
ሞጂሌተር አገጣጠም አሰይን
የመኪና ነው
የምን ሞጁሌተር
@@nwaytechአዎ የመኪና
በጣም ቀሽም ነህ እዳጋጣሚ ነው የሰራልህ እንጅ samsung እደዚህ በቀላሉ አይሰራም
ጠጋኝ ስትሆን ቶሎ ተስፋ መቁረጥ የለብህም አለበለዚያ ከባድ ነው እያልክ ለማጅ ሆነህ ነው የምትቀረው