Dr Abraham Belay was great outstanding intelligent man when he was Engineering student with his work also he is game changer for conformation please ask his batch
Abebe gelaw, dereje, mesay, wendimagegn, fasil...those guys are ZEREGNOCH nachew betam weshetamoch i always folow them during tigrian war with EDF sham on them
Abebe Blew became popular for screaming at Meles. That is all I know about him. The caller can worship him all he wants. That is his right, but I feel sorry for him.
ዘረኞች እባካችሁ ይብቃችሁ። አብይን አልቻላችሁትም። ብትዋሹም ብታድሙም ብትዋጉም አልሆነላችሁም። ምክንያቱም አብዛኛው አማራ እንደኔ አይነቱ ማለትም ብዙሀኑ የሚደግፈው ኢትዮጵያዊነትን እኩልነትን ነው ማለትም አብይን ነው ።❤🎉
አቤ ቶክቻው እኔም ገርሞኛል፣ይሄ ፍልጥ ስንት የተማረ ባለበት እራሱን እንዴት ገምቶ ይሆን።
እኔም እደግፍሻለሁ እነሱ ላማራ እያሉ ለሆዳቸውና ለግል ጥቅማቸው ነው የቆሙት ሲጀመር በሀይማኖት ጦርነት የሚፈልጉ ስዎች ለምንም አጠቅሙ ም ሰውን በመዝረፍና በመግደል ሳያስጨርሱ ተሎ ጌታ ይበትናቸው
ልብሽ እያወቀ ሰዉን ለማስደሰት አይን ያወጣ ዘረኛ መንግስትን ለእኩልነት እንደቆመ አትግደሉን አታግቱን አታፈናቅሉን እንደማንኛዉም ኢትዮጲያዊ እንኑር ያለዉን የአማራ ህዝብን ትግል ዘረኛ አልሽ ለመሆኑ ህሊና አለሽ ?ወለጋ ሄዶ በሚናገረዉ ሌላ ባህርዳር የሚናገረዉ ሌላ ድሬዳዋ የሚናገረዉ ሌላ በአንደበቱ ኦሮሞ ጠል አለ ብሎ የኦሮሞ ፅንፈኛን በወለጋ በሻሸመኔ ስንቱን አማራ እንዲታረዱ ምክንያት የሆነዉ ማነዉ ?የ6 አመት የወለጋዉ እንደ በግ የታረደዉ ዉሸት ነዉ? በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ደም እንደ ጅረት ዉሀ የፈሰሰበት ምስቅልቅሏ ሀገር የወጣችበት እንደ ዚህ ዘመን አላየነም ይህ ፋሽን አልፏል አማራ ነኝ ግን አብይን እደግፋለሁ አባባል አማራ አይደለሽም ግን ይህን ሁሉ ሞትና ግድያ እንኳን ለሀገር ለአለም ያስደመመ አንቺ ግን ለአላፊና ጠፊ ስልጣን ደግፈሽ ሰዉ ሲሞት እንኳን የማይደነገጥ እኩልነት ይወዳል አልሽ የዚህ ሁሉ ሰዉ ሞት ሞት አልመሰለሽም ግን እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ማዘን ትቀምሽዋለሽ ያኔ ተፈናቅለዉ በድሮን ተገሎባቸዉ ህፃናት ተጨፍጭፈዉባቸዉ የሚያለቅሱትን ሰዎች ቸግር ሀዘን ይገባሻል ለህሊናሽ ኑሪ እግዚአብሔር ምን ይለኛል በይ
እነመሳይ ዘፈኑም፣አዘፈኑም፣ አለቀሱም ፣ሜደላይ ተንከባለሉም ዋሹም እኛ ከአብይ ጋር ወደፊት ብለናል
ጋጋላላላ ተከፋይ እነ አቤ ስራቸውን እየሰሩ ነው ተቃጠሉ ጥጥጥንንብብ ጋጋሎሎችች የአእምሮ ደሀ ከጋጋላላ አህያ ፋንድያ ምንም አንጠብቅም
አበበ ገላው በድፍረት መለስ ዜናውን በመዝለፍ አንቱ ያልነው እንደሕዝብ ብሶት ስለነበረብን እንጅ መለስ ዜናዊን እንደዚያ ባለ ቦታ ማዋረዱ እውነት እንነጋገር ከተባለ ያሸማቀቀው እና ያዋረደው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን ነው ።እናም አበበ የተጨበጨበለትን ነውር እንደታላቅ ክብር ተቀብሎ እራሱን አንግሶል ።ይህ ደግሞ አርቆ አላሳቢነቱንና ደካማነቱን የሚያሳየን እውነት ዛሬላይ ከሚናገራቸው መረዳት ቀላል ይመስለኛል ።አሁንም በዓለም አደባባይ መሪዎቻችን መዝለፍ እውቀት መስሎት ብዙ ሲንተባተብ እየሰማው ነው ።
መለስ ዜናዊን በተለያዩ ምክንያት የማንስማማባቸው ነገሮች ቢኖሩም በወቅቱ የአገራችን መሪ በመሆናቸው በዓለም አቀፍ መድረክ መዋረዳቸው ለኢትዮጵያም ጭምር ውርደት ነው።
Batikikil!!!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጂል ህዚብ ስለሆነን ነዋ!
Seretachehu Mebelate yematechelhu Ye Ethiopia Amelake yeferedebachehu Ebakachehune Tewenee
ዳግም ሊያዋርደን ማሰቡ ያው ድንጋይ ራስ መሆኑን የሚያሳየው
የፅንፈኞች ተስፋ መቁረጥ ምልክቱ አበበ ገለዉ አሳየን
Lol, Amen on that...😅
አበበ ገላዉ ተጋዳላይ ገብሬ ደረጄ ሀ/ወልድ ዶዶቄዉ መሣይ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የለላቸዉ ናቸዉ
😂😂😂😂😂😂😂😂
አበበ ገላው From hero to zero እንዲህ እይነት በዘራችሁ አይረስ::😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
አቤዋ ❤🇪🇹👌
አብቹን መቼም አይችሉትም 🇪🇹❤💪
የአበበ ገላውን ስም አበበ ገለባው በልልኝ እብድ ውሾች ናቸው።
መለስ ላይ በለመደው አፉ ነዋ በዐቢዬ ላይ አፉን የሚያላቅቀው እኔ በዚያን ጊዜ ልቤ አዝኖ ነበር ምክንያቱም አገሩን ነበር ያዋረደው ጀግና ጀግና ስላሉት ነዋ ሁል ጊዜ ጀግንነት ያለ መስሎት ተዋረደ ።
አቤ ረታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ሁለን ማወቅ መባረክ ነው እንደሌሎቹ ሀገር ከጂዎች አይደለህምና እናመሰግንሀለን❤❤❤🎉🎉
አበበ ገላው በመከራ ትምህርቱን የጨረሰ በተመረቀበት ብቃት የሌለው ስራ ያላገኘ ብሶት ያለው ኑሮ ግራ የገባው ሰው ነው ያለአቅሙ ትልቅ ቤት ገዝቶ ሊባር ያለ ችግር ውስጥ ያለ ስትረስ ያለበት ሰው ነው ራሱን እንዳያጠፋ አማካሪ የተመደበለት ነውና ይቅርበሉትችግር ላይ ነው ራሱን ካልሰበሰበ እናወጣዋለን
አቤ ቶኪቾ ጀግና አንጀት አርስ።ተባረክ
የመልስ ምትህ አሰደሳች ነው።
ዶክተር አብይ የስንቱን ጭንብል ገለጠው::ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው ደግሞም ለበሽታ ይዳርጋል:: ምንም ብትሉ ዶክተሩ አጥቦ ያስጣችሃል:: ረዳቱ እግዚአብሔር ነው:: ከአቢቹ ጋር ወደፊት!!
አቤ ሰላም ይብዛ አሜንንን የሳቅ ዘመን ይሁንልን በኢየሱስ ስም 😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😂😂😂😂😂😁😁😁😁
ይሄን ድጋይ ራስ ከስዊድን የደወለውን ልኩን ነግረህ ዝጋበት ይሄ አይኑና ጭንቅላቱ የተደፈነ garbage ነው። 💚💛❤️🙏
ከአብይ ጋር ነን
ሀቅነ ሰቅ ሰለምህ ይብዘ
አቤ ቶክቾ በርታ ጀግናው ኢትዮጵያዊ ነህ።
አብቹ❤❤❤❤❤
SALUT 🇪🇹 ሀቅና ሳቅ በርቴ ምርጥ ፕሮግራም ነበረ በርታ
🙏አቤ በርታልን!❤ ኢትዮጵያችን ትለምልም🇪🇹
አቤ ከሲዊድን የደወለዉን እና የአቤ እንባ ጠባቂ ነኝ ባይ ክፍት አፍ ለምን የልምምጥ በሚመስሉ ቃላት ታስታምማለህ ሆዱን ሞልተዉ የላኩት የሚናገረዉን አያቅምና አንዳንዴ ቀይ ካርድ ለማሳየት ሞክር የሌላን አድማጭና ግዜ ባትገድል መልካም ነዉ
ማለፊያ ዉዴ እውነትሽን ነው
በዶ/ር አብይ አህመድ አሊ
ልክ ኢትዮጵያን በልኳ የሚመራ
መሪ በ 100 ዓመት ወስጥ ይከሰታል ብዬ አላምንም አልጠብቅም ።
ስራው ብቻውን ጮክ ብሎ የሚናገርለት መሪ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🏆🙏🏿♥️🙏🏿❤️❤️🌹🌹❤️❤️❤️❤️🌹🌹❤️❤️🌹🌹❤️❤️🌹🌹❤️♥️♥️♥️❤🏆🏆🏆🏆🏆
አቤ እነዚህ እንክርዳዶች የምሉትን ሳይሆን አዳማጮቻቸውና ሰሚዎቹ የህዋነት ነው የሚያሳዝነኝ አበበ ገላው ይሁን መሳይ የሚባለው ቦርቃቃ ሽንተም ቤተሰቡን ሰብስቦ ውጪ ተቃምጦ የደሓዋን እናት ኢትዮጵያዊ ልጆች እያስገደሉ በደማቸው ላይ ገንዘብ ያገበሰብሳሉ አደበታቸው በእውነት የተዘጋ ይሁን።
አቤ ረታ እጅ ግ አመሰግናለሁ :: በሳል ሰው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድሮ ላይ የቆሞና የደረቁ ጉቶዎችን እር ሳቸው ::
Salute 🇪🇹 ሀቅና ሳቅ በርታ
እቤዋ!ይህን ዶቅዶቄ ሰፈር በደንብ አጋልጥልኝ:::እበበ ገላው from here to zero 😂😂😂😂
አቤ ይሄ የአበበ በላው ደቀመዝሙር ምንድነው የሚለን ቱልቱላ በልልኝ
አበበ ገላውና መሳይ አፋቸው እስከ ማጅራታቸው የተሰነጠቀ አምነትና ሀይማኖት የሌላቸው በምድር ላይ ሰው መስለው የተፈጠሩ የሳጥናኤል ተላላኪ ወራዶች ናቸው በተለይ አበበ from hero to zero የተባለው ያንሰዋል፡፡ልቅ አፍ ስድ አደግ ነው፡፡
From hero to zero
Hero to zero shame on Abebe gelawe 😂😂😂
አሜን! አሜን!
አቤ ሰላም ይብዛልህ!
እነዚህ ገለባዎችን አውጣና ፀሐይ ላይ አስጣልን አባቴ!
እንደ አበበና እንደ መሳይ ደረጀን ጨምሮ ማፈሪያ ሰው አይቼ አላውቅም!
ምናለ ቢደበቁ!
አብይን አዋረድን ብለው ተዋረዱ!!
አበበ በላው እጅ ከፍንጅ ተያዘ
አሜን አሜን አሜን
አዜብ ብሯን ሰብስባ ኦጋንዳ ነው የገባችው ።ለትግራይ ሕዝብ አንድ ጤናጣቢያ ገንብታ አላስረከበችም ይህን ያነሳሁት ዝናሽ ታያቸው ከምትሰራው ጋር በንፅፅር ሳየው እንዲያው ግርም እያለኝ ነው ።አዜብ 25ዓመት ዝናሽ በቅጡ 5ዓመት እንኳን አልሞላትም ።አዜብ ካባከነችው 10ቆንጥረን ብንሰጣት አስቡት።ዳሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲህ ያለ አገልጋይ ሲያገኝ በአጭር መሰልቀጥ ያውቅበታልና ሆድ ይፍጀው ።
እነአበበን የሚየምን ማነው አኔ ልንገር በውሸታቸው አብዛኛው አውቋቸዋል ቸፍቷቸዋል በህዝቡ አትላኩ
ሰላም አቤ ❤መሳቂያ ከመሆን ይሰውራችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን
እንደዚህ ያለው ግጥምም ሆነ ዘመፈንና ሙዚቃ በAI (chatgpt) የሚሰራ ነው። እነ መሳይ እና አበበ ገላው ዝቃጭ አተላ አስተሳሰብ ያላቸው ወራዶች ናቸው። ኢትዮጵያንን የመኃይም ስብስብ አድርገው ማየታቸው ምን ያህል ቁሻሻ አስተሳሰብ እንዳላቸው ያሳያል።
ወይ ጉድ የምር አበበ ገላው ነው ይሄ ሰው?
አሞት ይሆን ግን አረ ይማረው
መብሩክ መብሩክ ብለናል ለተሿሚዎች እናመስግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
Birds of the same feather floak together. (Mesay,Abebe Gelaw & Dereje H/Wold + the likes) የልብ ወዳጅ በክፉ ቀን ይለያል። አምልኮተ ንዋይ ያነወዛቸው ከሀዲዎች።
ገኒ በጣም በጣም ኢትዮጵያዊ ነሽ የኔ አንደኛ ነገሮችን የምታይበት አይን ደስ ሲለኝ በእውነት❤❤❤❤
መሳይ መኮንን የሊስትሮዎች ሚዲያ አቅራቢ ይመስላል።
ሊስትሮን መናቅ እንዳይሆንብህ የሌቦችና ቀጣፊዎች ብለህ አርመው
Dr Abraham Belay was great outstanding intelligent man when he was Engineering student with his work also he is game changer for conformation please ask his batch
Abe Tokichaw like it Abebe Gelawe from hero to zero
አሜን የሳቅ ዘመን ይሁንልን
ከኣብይ ጋር ወደፊት
Yes Yes Yes
አቤ "" እንትን "" ቶኪቻው !! አበበ ገላው ማለት በምላሱ ሰው እየነደ ፈ የሰው ደም የሚመጥ "" ቡዳ "" ነው !! የሽማግሌ ቀላል ! ቅናት ቅጥል አደረገው!
አብቹ ❤🎉❤🎉❤🎉❤
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
ሼም ኦን ዩ አበበ ገላው😂😂😂
አቤ ቶክቻው እንወድካለን ❤❤❤❤
Abebe gelaw, dereje, mesay, wendimagegn, fasil...those guys are ZEREGNOCH nachew betam weshetamoch i always folow them during tigrian war with EDF sham on them
ሹም ሽረት በጣም አስፈላጊ ነው
ምክንያቱም ማንም ሰው በአንድ ቦታ ላይ ቁጪጭ ብሎ ሕዝብና የማያገለግል ከሆን እስከ መነሣትም ይደርሳል
Dr. Abreham Wonchin yascherwsu jegnanavhew❤❤❤❤
Shewakena you are best thankyou
በቴክኖሎጂ ዘመን ልሽጣቹ ብሎ ይምጣ ጋሽ አበበ ገላው
መሳይ የጠራኸው መአት በቤትህ ይግባ እኛ በኢትዮጵያ ውሰጥ እኛ እድገትና ብልፅግናን እንጂ መአት አላየንም ዘርተሀልና እጨደው
በነካ እጅህ/ሽ የሌሎቹንም ክፉ ዘር በተለይ በጠቅላይ ሚንስትሩ ላይ የሚዘሩትን እራሣቸዉ እንዲያጭዱ ፀልይልን
አቤ በርታ ከሀቅ ጋር ስለሆንክ እናመሰግናለን
ከክብር ወርደው ዜሮ የሆኑትን የምንመኝላቸው ወደክብራቸው እንዲመለሱ ነው። እንቢ ካሉ ከዜሮ በታችም መሄድ መብታቸው ነው
Selamehi yebeza abe
መንግሥት ለሥራዉ ይመጥናሉ ያላቸዉን ዜጎችንም መርጦ ይሾማል።
Thanks
ሙሉውን ሙዚቃውን ለጥፍልን ሼር እናርገው አቤ
እኔም ሰላም ቢያለሀ በርት
Thank you bro he also working in wenchi project.....
From Hero Zero Shame on you Ababa Gelaw 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የማያፍር ያሳፍራል ይባላል ፤ from hero to zero!!!! ከዜሮም በታች ነው ፤
ዋይ ዋይ ተምሮ ላፈር እንበል
ደረትም ባንደቃ
ለዚህ ባዶ እቃ
በቁም ራሱን ገድሏል
ሞቷል እንበል በቃ
እኖደሀለን
For Abebe Gelaw from Hero to Zero....
አቤ ቶኪቻው የሀገር ልጅ በርታልነ
አሜን
ዘፈን ቢዘፈን ሙሾ ቢደረደር የሚመጣ ነገር የለም ሰዉዬዉ ሥራ ላይ ነዉ ይልቅ በጥላቻ እንዳያብዱ ለራሳቸዉ ይጠንቀቁ እነዚህ ፅንፈኞች👎👎👎
Thanks!
Abebe Blew became popular for screaming at Meles. That is all I know about him. The caller can worship him all he wants. That is his right, but I feel sorry for him.
Abebe Gelaw and Abebe Belew must both be CZcamsrs??? I hear both names but don’t know why they’re famous.
አቤ ከእንደዚህ አይነቱ ዝቃጭ ጋር መከራከር አያስፈልግም ይሄ እኮ በሕልም አለም የሚኖር ቅዠታም የፋኖ ደጋፊ ነው አቤ ልቤ።
Shem😢😢
አቤ ከነአበበ ገላው ጭፍን ደጋፊዎች የሚመጣውን ኡኡታ ቻለው
aአቤ የቁምነገር እና የሳቅ ምንጭ እከ ነክ
በጣም የምትገርም ሰዉ ነህ ሰዉእንደት ትንሺእንኳ ህሊና አይኖረዉም ምንም ማሰላሰል የሚባልነገር የለም
አብይ ማለት ሙሉ በፈጣሪ የሚመራ ነፍሱን የሚጠብቅለት የሚያመልከው አምላክ ማንም ምን ቢያወራ ቢሳደብ ትዛዙ ከላይ ነው ማንም አይነቀንቀውም እሱ በአምላክ እተመራ ይሰራል እንተ ወሬ፣ስድብ ቀጥሉበት አትደርስበቱም
I was dying laughing “shame on you አበበ ጀላው” እውነትም ጀላው!
አቤ ስልክ የሚደውሉትን የሚያቆየው ነገር በጣም ነው ሚጨንቀው ብታስተካክለው ጥሩ ነው አቤ ።
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ፡፡
አበበ ገላው እና ደረጄ ሀ/ ወልድን የኢትዮጵያ ሕዝብ ያም ናቸው ነበር ወይንስ ያምናቸዋል? የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት የትኛው ነው ሶሻል ሚዲያ ላይ ያለው ወይስ መሬት ላይ ያለው?
ሰላም
Hi Abe❤
አቤ እነመሳይ ዘፈኑም አለቀሱም ሰለ እነሱ መስሚያችን ጥጥ ነው እኛ ምንግዜም ከምርጡና እንቁ ከሆነው መሪያችን ጎን ነን ።
ስቄ ሞትኩት ባለስልጣን ማወረድ የለመደ ከ ሂሮ ወደ ዚሮ ሲያንሰው ነው😂😅😅😅😅
Berta abe
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤ የዛሬው ይለያል!!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን አቤ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abiy&Team🇪🇹❤🙏🏽
አበበ ገላው ሳይታጠብ አመት ሞላው😂😝
Mesay Kedada New
❤❤❤❤❤❤❤
💐💐💐💐💐💐💐💐
Abichu king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️