አዲስ አበባ ቤታችን እያለቀልን ነው እንደዛሬ ደስ ብሎን አያውቅም❤️❤️❤️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube#couples #eregnaye
    ቤት ለመግዛት ይደውሉ
    Direct call = 0978501260
    WhatsApp =0939685536

Komentáře • 267

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  Před 4 měsíci +35

    ቀድመው ለሚገዙ 20 ሰዎች በቅናሽ ቤት ለመግዛት ይደውሉ👇
    Direct call = 0978501260
    WhatsApp =0939685536

    • @fatmahammad7547
      @fatmahammad7547 Před 4 měsíci +2

      ግን፣ህጋዉ፣ነዉ

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  Před 4 měsíci +1

      @@fatmahammad7547 አው

    • @wubenahi
      @wubenahi Před 4 měsíci +3

      ​@@PpPp-iv8hq አይባልም የማይረባ የሚባለው የማይረባ ቃል የሚናገር ሰው ነው እሺ😊

    • @serawitwordofa8954
      @serawitwordofa8954 Před 4 měsíci

      ​@@PpPp-iv8hqእቺ ሴት ሚስቱ የልጅ እናት ነች

    • @zizumohammed683
      @zizumohammed683 Před 4 měsíci +4

      ደፋር ነህ ሚስኪን አባትህ እያለቀሱ እድት ይኖርሀል .ጎዳና ላይ ውድቀህስ ቢሆን እዝህ ያድርሱህን አባትህን አሳክም።😢​@@NahiTube1

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +95

    አባትህን ይማርልህ ሌሎቻቹ ቤትም መግዛትህን ትተህ አባትህን አሳክም የምትሉ ከሱ በላይ ለአባቱ መቼም መቼም አታስቡምና እስኪ ዝም በሉ በሰው ህይወት ገብታቹ አትፍረዱ😢 ኮሜንት መፃፍ አዎ ቀላል ነው

    • @user-qx8uc7di6h
      @user-qx8uc7di6h Před 4 měsíci +1

      ትክክል ብለሻል ስውም እርድቶት እሱም ቢያግዝ በጣም መልካም ነበር

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Před 4 měsíci +1

      እውነት ነው

    • @user-wg3vh8rx2f
      @user-wg3vh8rx2f Před 4 měsíci +1

      በትክክክክልልልል😢😢😢

    • @RanaZaidan-os7ux
      @RanaZaidan-os7ux Před 4 měsíci +1

      Tikikil bileshal

  • @netsitube19
    @netsitube19 Před 4 měsíci +25

    የ ሰው ኑሮ ልኑር አላቹ እንሱ ስለ አባታቸው አያስቡም ወይስ ቅናት ነው ምድረ ምቀኛ ናሆሜ & ውብዬ እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 4 měsíci +45

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 4 měsíci

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን❤

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před 4 měsíci +36

    ናሂ ወድሜ አባትህን በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ወስደህ አፀብላቸው እግዚአብሔር ይማርዎት አባታችን ሙሉ ጤናወትን ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ

    • @agizasurakoyomedia
      @agizasurakoyomedia Před 4 měsíci +1

      አዎ እያሰበ ነበር ይወስታቹዋል አራ ናሂና ዉብዬ ለአባታችን ህይወታቸዉን ይሰጣሉ

  • @user-yh5pn8gm5e
    @user-yh5pn8gm5e Před 4 měsíci +14

    ሀበሸ አለኝ ስትል አይዮም ቸግሮኝል ስትል ብቻ ነው ደስየምለው ናሆሜ አለህ ጨምሮ ጨመምሮ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 4 měsíci +24

    ናሒ እባክክ አባትክን በርሜል ጊዮርጊስ ውሰዳቸው ኤልሻዳይ ሚዲያን ተጠቅመክ በፕሌን1500 ነው እባክክ አባትክ የታመሙት መተትነው😢😢😢😢

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 Před 4 měsíci +1

      😂😂😂እናተራሱ ዲግምታም ናቺሁ😏ሟርተኞቺ😂😂😂ቱቱቱ ሱብሀናላህ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 4 měsíci +15

    እግዚኦ ኮመንቶች 😢በሰው ህይወት መግባት ስንወዲ ማስተዋሉን ይስጠን የውስጣቸውን እሚያቁት እነሱ ናቸው

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 4 měsíci +10

    ናሆምየ ቤታቹ ይባረክ ወንድሜ እና ኣባትህ(( በርሚል ጊወርግስ)) ብትወስዳቸው ጥሩነበር ወንድሜ እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +31

    ዱባይ ያላቹ ወገኖቼ ከጎርፉ እንዴት ሆናቹ ፈጣሪ ይታደጋቹ❤

    • @user-yc4wi6xm5e
      @user-yc4wi6xm5e Před 4 měsíci +3

      በእግዚአብሔር ቸርነት ተርፈናል የቀጣዮን ባናቅም

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +1

      @@user-yc4wi6xm5e እሱ ያውቃል አይዞኝ

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 Před 4 měsíci

      አልሀምድሊላ ለዛሬ ተረፍን ለሚቀጥለው አላህ የቃል ብቻ ከባድ ነው​@@user-yc4wi6xm5e

    • @ZabibhDubiq34-ho1by
      @ZabibhDubiq34-ho1by Před 4 měsíci +1

      ተርፈናል ውዴ❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci

      እሰይ ተመስገን❤​@@ZabibhDubiq34-ho1by

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 4 měsíci +3

    እንኳን ደስ አላቹ ናሂ ፈጣሪ ከዚም የበለጠ ይስጣቹ የሰው ደስታ ያስደስተኛል እኔን ማርያምን 🙏🥰🥰🥰

  • @Fatma-rd3hl
    @Fatma-rd3hl Před 4 měsíci +32

    ይሄን ማስታወቂያ ማየት የሰለቸው ማነው ግን ውጭ

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso Před 4 měsíci +1

      ሁሉም ማስታወቂያ እየሰሩ ብር ለመገኛት ቤት ገዘን ይላሉ ዉሸታም ሁሉ

    • @user-jn8gd1ct4m
      @user-jn8gd1ct4m Před 4 měsíci

      እኔ

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by Před 4 měsíci +15

    ኮመታሮች እናተምን አገባችሁ የውስጡን በምን ታቃላችሁ አባትህ እምትሉት ዱኣ አርጉለት አላህያሽረው አባቱን ❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +1

      ንገሪልኝ እስኪ ከሰሙሽ

    • @agizasurakoyomedia
      @agizasurakoyomedia Před 4 měsíci

      በትክክል የምር

    • @agizasurakoyomedia
      @agizasurakoyomedia Před 4 měsíci +2

      ​@@yeshumethiolove275 የሹምዬ ይህ ለናሆሜና ዉብዬ አይገባቸዉም የምር ኮሜንታተሮች እባካቹ ስሙኝ እኔዝ ልጆች እንደዚህ መሰደብ የለባቸዉም ቅረቡና ተረዱዋቸዉ ከመሳደባችን በፍት

    • @user-ot7kd5nj8g
      @user-ot7kd5nj8g Před 4 měsíci

      በጣም ከልጃቸው በላይ እኛ እናውቃለን አሉ እኮ ወይ ጉድ ስንት ነገር ሲያደርጉ አልነበረም

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci

      @@agizasurakoyomedia ከግዛዬ በጣም ነው ያመመኝ በኮሜንቶች

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo Před 4 měsíci +30

    ቤት ከመግዛትህ በፊት አባትህን ደና ሀኪም ቤት ወሰደህ አታሳክም።አባትህ ቢሞቱ አይቆጭህም።እህትህ አባቴ ለማሳከም ፈልጌ ነበር የተሰደድኩት ብላ ደም እንባ እያለቀሱ አንተ እርሊስቴት ለመግዛት ትጠራራለህ።መጀመሪያ የአባትህን ሀቅ ተወጣ አሳክማቸው

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před 4 měsíci +15

    እስይ እኳን ደስ አላችሁ የስላም የደስታ ይሁንላችሁ በስላም ለመግባት ያብቃችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን

  • @wwee-vs3mk
    @wwee-vs3mk Před 4 měsíci +13

    ሰባሃን አሏህ የቂማ ቀን መልክቶች በጣም እየታዉ ነዉ እና ሀቢቡና ነብዩ ስለላሁ አለይህ ወሰለምን መላኢካዉ ጅብሪል ስለቃሚያ መልክቶች ንገርኝ አላቸዉ እርቃናቸዉ የነበሩና ፈየል ጠባቂ የነበሩ ህፃን ለመስራት ቲሽቀዳደሙ ቲያቸዋለህ አሉ አገራችን ባሁን ሳዓት እንዳለ ፎቅ ነዉ የተገነባዉ አሏህ መጨረሻችንን ዪሳምረዉ

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n Před 4 měsíci +2

    ዋው ደስ ይላል የደስታ ያርግላችሁ አባትህን ፈጣሪ ይማረው

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Před 4 měsíci +36

    አባትህ ታሞ ያለቅሳል አንተ ቤት ገዛው አለቀ ብለህ ትቦተረፋለህ መጀመሪያ አባትህን አሳክም በዋላ እንዳይቆጭህ ደነዝ

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl Před 4 měsíci +15

    ኮሜታተር በሙሉ አባቱን እንርዳው የምትሉ❤❤❤❤❤

    • @sakahjahik3566
      @sakahjahik3566 Před 4 měsíci

      የማነሺ ጂል ልጁ ትቶት አዴዬ ቤት አደዬ ሰርግ አደዬ ቤተሠብ ትዉዉቅ ምናምን እያለ እደልቡ እየፈነጬ ገዘብ ሳይቸግረዉ አባትየዉ ብቻዉን ኩርምት ብሎ እየዋለ ምንም ግድ ሳይኖረዉ የዉብየን ቂጥና ቦርጭ ሲያገላብጥ እየዋለ ምን ቤት ነን እኛ እምንረዳዉ የመጨረሻ ሞኝ ነሺ ባለዝህ ኮሜንት😂😂

    • @f.2834
      @f.2834 Před 4 měsíci

      ​@sakahjahik3እጀት አርስብየሻለሁእህት ስትጠያቂየለለው ወገንአለንበወለጋየተፈናቀሉ😢😢😢 566

  • @MasratT
    @MasratT Před 4 měsíci +1

    ቤትም ቀስ ብሎ ይደርሳል ልጅም ይተካል አባት ካመለጠ ከይት ይተካል እድሜ ላባትህ ቦታ ስጥ መጀመር እኔ በስደት አባቴን አይቼ የእግር ሳት ሆኖብኛል😢

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 4 měsíci +2

    እኳን ደሰ አላችሁ 💚💛❤ በሠደት የምትኖሩ ለእኛም ቀን ይወጣለን😢 እሰኪይ
    በቅንናት አበረታቱኝ እህታችሁ አደለው

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 Před 4 měsíci +3

    የሠላም የጤና ያርግላችሁ ናሂ ወብዬ❤❤

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 Před 4 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ ናሂ እና ውብየ በእድሜ በፀጋ በፍቅር ያኑራችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ መልካምና ቀና ስ ወች ናቸሁ ይገባችኋል በጣም ነው የምወዳችሁ ት 😍😍😍

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Před 4 měsíci +3

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ምርጥ ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛልሽ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን❤ ሰላም ለውዷ ሀገራችን❤ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን❤በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 Před 4 měsíci

    ውቤ መልካም ሴት ናት ❤ ያባት ነገር ያሳስባል በሳቸው ዙሪያ እባክ አስደስተን 🙏🙏🙏

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 Před 4 měsíci +1

    ነሆም ዉብዬ መጀመረ አበተቹን አሰኪሙ ከገረ ዉጪ ሊሸለዉ ይችለል ኢኘም አከዎት ይለቀቅልን ከለሀ በተች ቆም ኢዲሄድ ኢነድርገዉ ቤቱ ጤነ ከለ ይገዘል ተበብረን ኢነሰክመቸዉ የየኔም አበት ኢደዘነዉ በሲደት ኢድሜ አለቀ ኢየሰከምኩትነዉ ሂለት ጊዜ ወፕረሺን ተደርጎወል ዱወ አ። ኘድረጉለት ሁለቸዉም አለ አፊየቸዉ ይመሊስለቸዉ

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j Před 4 měsíci +2

    ዉብዬ አለባበስሽ wow እንኳን ወደኛ አአ መጣችሁ ደስ ብሎናል

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 Před 4 měsíci +8

    14 ምልየን አላለም ያለ አቅምየ ብድር ገብቸ በሃስብ ቁጭ ብየ ላድረ ነው😂😂😂😂ሆሆሆ አልፈልግም ያስደገችኝ ጭቃ ና ቆርቆሮ ቤት ይሽለኛል😂😂😂😂😂

  • @samira7639
    @samira7639 Před 4 měsíci +2

    ዉቤዬ እና ናሂዬ ምርጥ ሰው ስወዳቹዉ የዉብዬ አለባበስ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadahabesha2943
    @seadahabesha2943 Před 4 měsíci +2

    በነገራችን ላይ ባረብ አገር ያላችሁ እህቶች ለሁለትም ቢሆን ግዙ ትጠቀሙበታላችሁ ተረክክለኛ አሰራር ነው ሚሰሩት አረኔም ያሰብኩት እንድሳካ በዱአችሁ አስታውሱኝ

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  Před 4 měsíci +4

      እግዚአብሔር ያሳካልሽ🙏

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 Před 4 měsíci

      እስኪ አስረጅኝ ማሚ እኔ እፈልጋለሁ

    • @seadahabesha2943
      @seadahabesha2943 Před 4 měsíci

      ​@@medinatube5989 10 ፐርሰንት ክፍያ እንዳቆምሽ አለ ከስቴዶ ጀምሮ 500 ሽ ነው 10 %ፐርሰንት እና ከዛ በየ 6 ወሩ 15 %.15/% 15% 10% 10% 10% 10%ከዛ መጨረሻ ላይ ቤቱን ስትረከቢ 5% ትከፍያለሽ በ9 ዙር ያልቃል ክፍያው 3 አመት ድረስ ነው እና እውጭ ከሆንሽ እዛ የሚከታተልልሽ ሰው ታማኝ ካለሽ በራስሽ ስም መግዛት ትችያለሽ ውሉን በድኤች ኤል ይልኩልሽና ፈርመሽ ደሞ አንች ትልኪያለሽ ከዛ በየስድስት ወሩ መክፈል ነው

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 4 měsíci +1

    የኛ ስው ቅናት ለምን ቤት ገዙነው አባሺ ምቀኛነው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +1

    እሰይ ይለቅላቹ የሰላም ደስታ ቤት ይሁንላቹ ❤ የድካማቹ ውጤት ነው በሰላም ለመግባት ያብቃቹ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 4 měsíci

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን❤

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před 4 měsíci +1

    ምርጥ ጥንዶች አለህ ፍቅርቹን የብዘልን የመደም ቅማሞች አለህ የተሰመረዉን ትደር ይስጠቹ🤲✅

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 4 měsíci

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን❤

    • @Luluyemadamambulance212
      @Luluyemadamambulance212 Před 4 měsíci

      @@AddisFamily23 ለመይከፈልበት እሺ አብረን እኒደግ

  • @user-jy2ue9sr1v
    @user-jy2ue9sr1v Před 4 měsíci +1

    ማሻ አላህ ጎበዞቺ አላህ ያበርታቺሁ🎉🎉🎉

  • @siaw5419
    @siaw5419 Před 4 měsíci

    እንደዚ ሰዉ ባገሩ ላይ መኖር ከተቻለ ለማን ስደት አስፈለገን ያዉም ናሒ ብቻ እየሰራ ጥሩ ነዉ

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u Před 4 měsíci +2

    ምንም አይገባኝ በስንት ጊዜው ያልቃል እስከስንትስ ይጨርሳል መልስልኝ ናሂዬ🙏

    • @NahiTube1
      @NahiTube1  Před 4 měsíci

      በሶስት አመት

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib Před 4 měsíci

      ​@@NahiTube1ናሂ አድመኝታና አድሳሎን ስት ብር ይጨርሳል እዳታልፈኝ መልስልኝ ናሂ

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳን እኔም ባለ 3 መኝታ ግዝቻለው

  • @user-ij3md3hc5w
    @user-ij3md3hc5w Před 4 měsíci +12

    መጀመሪያ አባትህ ብታሳክም ጥሩ ነበር

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 4 měsíci

      Min takaleshe achi kenesu belayi labatachew asibeshe new

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 4 měsíci

    ፈጣሪ ያሳካላቹህ መጨረሻውን ያሳምረው ቶሎቶሎስሩና እኔም ልምጣና ልጎብኝላቹህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @s.b-mp1tz
    @s.b-mp1tz Před 4 měsíci +1

    Menayenet gel newo set set ser abthen askmwo asmsay mesthen tethe

  • @TamruZinash
    @TamruZinash Před 4 měsíci +7

    ሴት ናት ሁሌም ለቤተሰብ ምታስበው ሄለን ውጪ ወታ አባቷን ለማሳከም ሞክራ ነበር

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 4 měsíci

      besew hiweti batigebu minale 😢😢😢

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 Před 4 měsíci

      ስለምቀኑ ብዙ እያወራችሁ ነው ምቀኛ ሁላ

  • @Mimi-eo9hw
    @Mimi-eo9hw Před 4 měsíci

    ያቃል ያሳከመአቸዉ አደልዲ ጣልቃ አትግቡ በሰዉ ሂወት❤🎉🎉🎉

  • @TesfeyeGetasew-pz9jb
    @TesfeyeGetasew-pz9jb Před 2 měsíci

    እንኳን ደስአላቹ❤❤❤❤❤❤❤ እወዳቺዋለሁ

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk Před 4 měsíci +10

    የደላክ መጀመሪያ አባትክን አሳክም ቤቱ ይደርሳል ደፋር ለሄሉ ብቻ ነው እንዴ አባትነቱ ብር ካለክ አሳክመዉ ድርም ወንድ ልጅ የሴት ቂጥ ከቀመሰ ቤተሰቡን ይረሳል ይባል እንደአንተ አይነቱ ነው ለካ😏😏😏😏😏😏

    • @user-yz3ky3jh8b
      @user-yz3ky3jh8b Před 4 měsíci

      ክክክክክክ

    • @aisamahammod9547
      @aisamahammod9547 Před 4 měsíci

      ቅናታም በምን አወቅሽ. ማሳከሙን

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 Před 4 měsíci

      yes😢😢😢😢

    • @user-ot2tq9sb3w
      @user-ot2tq9sb3w Před 4 měsíci

      ወረኞች እናንተ ቤተሰቦቻችሁን የረዳችሁ ትመስላላችሁ ምን ታውቃላችሁ ስለነሱ ሁሌ በዩቱብ ስለምታዩዋቸው በቃ አብራችሁዌቸው የምትኖሩ መሰላችሁ የሚያደርጉትን ምን ታውቃላችሁ

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 Před 4 měsíci

      ክክክክክየተመታ ኮምንት😅😅

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 4 měsíci

    የዱኒያቤት አያመረሥ፠አባብሀነአሳክም ካለህ አባትህታመዉ ምንደስታአለህ መቼእንደምንሞት አናቅም ጥለነዉ ለምኔድ አጅሩ አባትህናቸዉ ወላሂ አሳዝነዉኛል

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s Před 4 měsíci +1

    ቤት መግዛትህ ደሰይለናል ግን አባትህ ይቀድማል

  • @user-th6rx4hw8b
    @user-th6rx4hw8b Před 4 měsíci

    አይ ኮሜታተሮች ማስታወቂያ ሊሆን ይችላል ግን የአባቱ ህክምና በአንደየ የሚከፈልነው ይሄኛው እየስሩነው እሚከፍሉት ግንታማችሆል ልበል የምር ውብየ ምርጥ ሚስት ናት ቤተስቡን እድረዳእዲያኖር መፍቀዶ እስኪ እራሳችሁን በውብየ ፈንታ አስቀምጡ ሴቶች. ነገን አታስቡም?

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Před 4 měsíci +1

    ግን አባትህን ብትሳክም ጥሩ ነበር ቤቱ ይድርሳል ቀስ በቀስ

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Před 4 měsíci +2

    አባትአልጋላይ ተኘቶያንተቤትደሞ

  • @lisen888
    @lisen888 Před 4 měsíci +3

    አባትክን አሳክም

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Před 4 měsíci +3

    አዲስ አበባ ነፃ ቢሰጡኝ አልገባም😂😂

    • @Bzu632
      @Bzu632 Před 4 měsíci

      አይሰጡሸም ችግሩ😂😂😂

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 Před 4 měsíci

      ​@@Bzu632😂😂😂😂

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 4 měsíci

    ምን አለ ዝም ብትሉ ያሳክም አያሳክም ምንም ሳታውቁ ስው ላይ አትፍርዱ ለአባቱ ከዚህ በፊት ቤት ገዝቷል ለእናቱም ሱቅ አስጀምራል ብዙ ሆኖል እንደ ልጅ እናንተ ይህን ሃሳብ ስትፀፋ አባትህን አሳክም ስትሉ እናንት ለቤተስብ ምን አድርጋችሁ ነው እሱን የምትናገሩት ስለዚህ ዝም በሉ ያልበላቹን አትከኩ

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 Před 4 měsíci +1

    የማዲም ቅምምች እኛም ይህን ይወፍቃን የምትሉ ደምሩኝ

  • @user-io8vv1df1x
    @user-io8vv1df1x Před 4 měsíci +2

    ማሥታወቂያ ሠለቸን

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Před 4 měsíci

    😢ኦኮ፡አይ፡ድሮም፡ወድልጅኮ😢ወደሜስቱ፡ነው፡😢አባት፡በህይወት፡እያለ፡ዋጋ፡ክፈሉ😢🥺🥹😭❣️🙏🙏💞

    • @meram123
      @meram123 Před 4 měsíci

      😂😂❤ማስታወቄያ ነወ

  • @user-ni5yo4wm1u
    @user-ni5yo4wm1u Před 4 měsíci +1

    አባትህን ለምን ወደ ዉጪ ወስደህ ለምን አታሳክምም 😢😢 አባትህ እኮ ገና ወጣት ናቸዉ

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km Před 4 měsíci

    ሲጀም የሚኖሩበት ቤት ገዝተው ነው የሚኖሩት ማስታወቂያ ነው የምሰሩት 😂

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před 4 měsíci +2

    ኮሜታሮች ተረጋጉ ናሂኮ ላባቱ የቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው ስለዚህ ፕሊስ ዝብላችሁ አታውሩ በርግጥ ለፋዘር አስባችሁ ነው ነገር ግን እሱ ከኛ በላይ ማድረግ ያለበትን ያውቃል

  • @Samri-u
    @Samri-u Před 4 měsíci +1

    Abatk bitakemu ayishalem mekdemhun askedim

  • @ገብርኤል-nc8qk
    @ገብርኤል-nc8qk Před 4 měsíci +1

    Wawwwwwwwwwwwwww bexam Des yilal egziabher yimesgen ❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 Před 4 měsíci

      በፍቅር ቤተሰብ አድርጉን❤

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před 4 měsíci

    እንዲህ እያላችሁ ማስታወቂያ ስሩብን 😅😅😅

  • @user-pm3jl2hh4m
    @user-pm3jl2hh4m Před 4 měsíci

    ውብዬ እና ናሕ በጣም አዲናቂ አቹነኝ ደሥ ትላላቹ እኒ ወደ ፎሬ ነኝ ሥመጣ ላገኛቹ እፈልጋቹሐለሁኝ

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l Před 4 měsíci +1

    መጀመሪያ አባትህን ብታሳክም

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Před 3 měsíci

    Berantem bet mastaweqeya new kkk

  • @user-ib2kn5xh3e
    @user-ib2kn5xh3e Před 4 měsíci +1

    እንኮን ደስ አላችሁ ዉዶች

  • @feker8687
    @feker8687 Před 4 měsíci +2

    እረ ቅድሚያ አባትክን አሳክም ሁሉም በኋላ ይደርሳል

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem Před 4 měsíci +10

    ያሳዝናል አባቱ እጥፍ ብለው ተቀምጠው እህቱ አባቴን ለማሳከም ስደት ልሄድ ነው ትላለች የ አንድ እናት ልጆች የሁለት አለም ሰው መሆናቸው ግሩም ነው 👉 በሂወት ቤት አስፈላጊ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው 👉 ግን የሰው ልጅ ሂወት ይቀድማል እኔ ለናሂ ተሸማቀኩ አባትን ያህል ነገር እንደዛ ታመው በትንሽ ነገር ሆድ እየባሳቸው እያለቀሱ እያየን እኛ እንኳን ተመልካች ልባችን እየሰበረ ነው ግን ቤት በማስቀደምህ ደስተኛ ነህ ናሂ ??

    • @meram123
      @meram123 Před 4 měsíci

      😂😂😂ማስታወቂያ ነወ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 4 měsíci +1

    እንኳንደስአላችሁ

  • @salamdasash2160
    @salamdasash2160 Před 4 měsíci

    ለታመመ አባታችሁ እግዚእብሔር መህረት ይላከላቸው
    ዋሳብ ሰልክ ቁጥራችሁን እፈልጋለሁ ውብይ❗❗

  • @user-yh5pn8gm5e
    @user-yh5pn8gm5e Před 4 měsíci +1

    በሉ መሻአለህ አለህ ይጨምርልህ👌

  • @SameraSamera-ym5ww
    @SameraSamera-ym5ww Před 4 měsíci

    ቆይ ግን ብሩን ስትጠሩት አትፈሩም በልቶ ማደር ብርቅ በሆነበት ሀገር ሚሊዬን መጥራት😢😢

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 4 měsíci +1

    ባለ አንድ መኝታ ስድስት ሚሊየን እናተ ራሱ ከየት ታመጣላቹ ይሄ ላለው ነው

  • @zed8788
    @zed8788 Před 4 měsíci +1

    አቤት ኮሜንት???ኸረ ከሱ እናነተ ለአባቱ አሰባችሁለት???ሲጀመር ቤቱ በዱቤ ነው እኮ የሚፈራረሙት ሌላው ማሰታወቂያ ነው ብየ አስባለሁ
    ታድላችሁ ለሌላ ሰው ይሆን ያህል ጣልቃ ከገባችሁ ከሀሳብ ነፃ ናችሁ ማለት ነው
    ኤጭ የራሳችንን ሂወት ብቻ እንምራ

  • @user-jx1ke9cy3j
    @user-jx1ke9cy3j Před 4 měsíci

    ዋውእንኳን ደስአሌች

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l Před 4 měsíci

    እንኳንደስ አላችሁ ዉዶች🎉🎉🎉

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w Před 4 měsíci

    እንካን ደስ አላችሁ ውዶች 👌👍❤

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 Před 4 měsíci +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤ደሰ ይላልእንኳን ደሥ አላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @Yahuiawork
    @Yahuiawork Před 3 měsíci

    Me too

  • @user-zr8tw7jw4f
    @user-zr8tw7jw4f Před 4 měsíci

    ካሜታተሮች ለመፍረድ አትቸኩሉ የቻሉትን አሳክመዋል አይደለ እነሱም ሳያስቡት ቀርተው አይደለም የራሳቸው ሂወት አላቸው እኮ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Před 4 měsíci +3

    ሁሊ ነዉ ቤት ገዛን እምትሉት 🤔

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 Před 4 měsíci

    Yegna Sew Eko Abdal
    Dersew Yesewin Bet lead enaderig Yelal
    Zim Bilachu Yerasachehun Nuro Nuro
    Gedel Yegba Manim Bihon
    Egizabher Amelak Abatachehun Yemarelachu

  • @user-gk4uu8xe7k
    @user-gk4uu8xe7k Před 4 měsíci

    ማሻአላህ ጀግኖች አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @ruthjemal7810
    @ruthjemal7810 Před 4 měsíci

    Tesadabewochi men agebachu koy yesew deseta miyandedachu belu aynachu eyaye a.a yegebalu entebekalen

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Před 4 měsíci

    በጣም ደስ ይላል እንኳንም ተሳካላችሁ ቅመሞችየ እንዲህ ያማር ትዳር ያድለን ውብየ አለባባስ ዋውው ነው ግን ናሂየ ከቤቱ በፊት አባትክህን በቻልከው መጣን እና እርዳታ አርገህ ወደውጪ ወስደህችው ብታሳክም መልካም ነበር ማህሪው አንድ እግዚአብሔር ነው ግን የቻልከውን ብታደርግ መልካም ነው ወጣት አባት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @Gadiseetube
    @Gadiseetube Před 4 měsíci

    Congratulations nayi🎉🎉🎉❤❤❤ & hubiyee

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 4 měsíci

    እርኮሜታተሮች ምነው ስርአትአጣችሁ አባትክን አሳክም አባትህን አሳክም የምትሉት እሱእኮበተቻለውአቅም እየታገለነው ወይስ ሁሉንም እሚዲያ ማውጣትአለበት ደሞ ነሆም ለቤተሰቡ ለሚስቱ ትልቅ ክብር ያለው ጀግነ ወንድነው ልጁንተውት አጨቅጪቁት ምንታውቃላችሁ

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h Před 4 měsíci +8

    አባትህን አሳክም መጀመሪያ ጉረኛ ላተብዙ መሰዋትነት ከፍሎልሀል😢😢

    • @adee4662
      @adee4662 Před 4 měsíci +1

      ያልበላውን የሚያክ ሰው

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 4 měsíci

      Min takaleshe kekamara wuchi silenesu min takaleshe yerasoa arobati yesew tamasilalechi wuba nahom betam yetebareku lijochi nachew

  • @nahimiyatube9483
    @nahimiyatube9483 Před 4 měsíci

    Egzbiher yasakakach betam desi yilali ❤❤❤

  • @adee4662
    @adee4662 Před 4 měsíci

    ኮመንት ሰጪዎች ግን ከአንደበታቹ ጥሩ ነገር ካሎጣ ዝም ብትሉስ ለምን ኑራቹን እኛ እንኑርላቹ እያላቹ እኮነው በቃ ዝም በሉ

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @GkhFuh
    @GkhFuh Před 4 měsíci

    ለሄሉ ስትሉ አባታቸውን ተረዳድተን እናሳክምላቸው በቀደም ሄሉና አባቶሲያለቅሱ አጀቴንበሉት እናተደጋግ ሰዎች እኒህን አባት እዩአቸው አባት በዚህ ሁኔታ ማየት ይከብዳል😢😢

    • @bezaalemt5612
      @bezaalemt5612 Před 4 měsíci +5

      አሽቃባጭ ሁሉ 😏😏 የርስሽን ሂወት ኑሪ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před 4 měsíci

      ​​@@bezaalemt5612 ዝም አትያትም ለሀብታም ጂኒ ገብር ትል ነበር አያቴ ምድረ አሽቃባጭ ለራሣቼዉ ምንም የለላቸዉ እኮ ናቸዉ ብራቼዉን በየቦታዉ እሚበትኑት ቀፎ ሁላ።

  • @FetileFeti
    @FetileFeti Před 4 měsíci

    Nahi&wubiye bemejemeriya dingil maryam abatihin tifewusilih bemeketel betachihu memetate ayikereim bewunet Addis kemetachihuuuu.......betammmmmmmm.....new yemiwodachihu beteseboche behonu kemilachew sewoch andu nachihu

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 Před 4 měsíci

    Yeha appartements ye ethiopia lay leminoru yamakele aydelme birru betam wede new

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 Před 4 měsíci

    ይመቻቹሁ

  • @user-el6ip1db8r
    @user-el6ip1db8r Před 4 měsíci

    ማሻአሏህ
    ጎበዞች

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 Před 4 měsíci

    እንኳን ደስ አላቹ ናሂና ውቤ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před 4 měsíci +1

    ቤቱንንን ትተክ አባትክ በህመም እየተሰቃየ እናተ ትጃጃላላችሁ
    ልብ ካላችሁ አባትህ አሳክም

  • @user-fw5dn1ix4j
    @user-fw5dn1ix4j Před 4 měsíci +1

    ገደልግባ አሥቀያሚ አባትክ ይሠቃያሉ ይቺዝተት እያቀfክ ቤታችልገባነዉ ትላለክ ልክሥክሥ

  • @user-el6ip1db8r
    @user-el6ip1db8r Před 4 měsíci

    እኔ
    ጎረቤትእሆንሻለሁዉብዬ
    ግዙልኝ❤❤❤❤

  • @user-qo3cl3jm9c
    @user-qo3cl3jm9c Před 4 měsíci +3

    ምንም ደስ አላለኝ ለምን መጀመርያ አባትህን ደህና ህክምና አትወስዳቸውም ኤሎ ስደትን የመረጥሁት ለአባቴ ህክምና ነው እያለች አይደል ይገርማል😢