ጠላን በቀላሉ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ጠላን በቀላሉ እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል

Komentáře • 115

  • @user-et2fm7hm1f
    @user-et2fm7hm1f Před 4 lety +3

    ጋዜጠኛዋ ማህተብሽ ያምራል ተባረኪ ቆንጆ ጠላ ነው ያስታውቃል ከለሩ

  • @fekiryadnal8068
    @fekiryadnal8068 Před 5 lety +14

    የምር ኢትዮጵያዊት ውብ ጋዜጠኛ አንቺን ነው ያየሁት ተባረኪ ሀገራችንን የሚያሣየንን እናከብራለን የቅድስቲቷ በረከቶች ናችሁ እና

    • @user-no4yu8hl7s
      @user-no4yu8hl7s Před 5 lety

      አደል አበሳሽው

    • @fekiryadnal8068
      @fekiryadnal8068 Před 5 lety

      ምኑ ነው የበዛው አላየህም እንዴ ከሀገሯ አንዱን ቀለም ለማሣየት ወፍጮ ቤት ገበያ ለገበያ መዞሯን ሤትዮዋ ቤት ለቀናት መመላለሧን ካሜራ እና ባለሙያውን ይዛ እና ለድካሟ መሸለም ሲያንስ እንጂ አይበዛም

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 Před 3 lety

    ዋው ጠላው ያምራል ለናቶች እረጅም እድሜ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f Před 5 lety +7

    *ዬኔ ጣፋጭ በጣም እናመሰግናለን ሌላ እንጠብቃለን ውዴ በነገራችን ላይ ጠላ እንዴት እንደናፈቀኝ ከቀመስኩ አመታት አለፉ ዬናቴ ጠላ ናፍቆኛል*

  • @zamedkunaaa1940
    @zamedkunaaa1940 Před 5 lety +21

    ወይኔ ጋዜጠኘዋ ወደድኩሽ ማይተብሽ እግዚያብሄር። ይጠብቅሽ

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 Před 5 lety +2

    ምነው ፀጉርሽን ቆርጥሽው ቆንጅዬ
    በዚም ታምሪያለሽ💜

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 Před 5 lety +1

    Wow xeya betami konjo enami enilamidalene

  • @addisalemhailesilassie1365

    አሜን ለናታችን እድሜ ጤናዎን ይስጥልን የኔ ውብ ህታችንንም እናመሰግናለን በጣም

  • @tsegad5188
    @tsegad5188 Před 5 lety +7

    እር ወዲያ አያ ይህ ጠላ ነው የሚባለው በስማአም እር ሀገሬ ጎንደር ይግደለኝ የጎንደር ሶስተኛው ቅራሪ ይበልጣል ከዚህ ጠላ

    • @user-jc8ts5to3v
      @user-jc8ts5to3v Před 5 lety

      ትክክል

    • @user-jc8ts5to3v
      @user-jc8ts5to3v Před 5 lety

      የገበሬ ልጀ መሆኔ ደስተኝነኝ

    • @tsegad5188
      @tsegad5188 Před 5 lety

      @@user-jc8ts5to3v በጣም ይህም በጠላ ስም ይጠራል የጎንደር ድፍድፉ ብቻ ያርካል እኮ

    • @user-jc8ts5to3v
      @user-jc8ts5to3v Před 5 lety

      እግዚያአብሔ ይመስገን የግበርልጀነኝ ለናቴ እድሚናጤና ይስጥልኝ ከጥሩጠላ እስክ ኮርፌ አስተምራኝ አለች

    • @tsegad5188
      @tsegad5188 Před 5 lety

      @@user-jc8ts5to3v እውነት ነው ማር ፈጣሪ ይመስገን በጣም

  • @ኢትዮጵያየጋራናት

    በትክክል የእኛ የሆኑ ክዋኔዎችን በዚህ ሁኔታ ማቅረባችሁ የምታቀርቡት መሰናዶ ምን ያክል ታስቦበትና ሐላፊነት በሚሰማው ሁኔታ የኛ የሆኑ ባህላዊ መጠጦችን አዘገጃጀት የሚያሳይ መሆኑን ደስ ያሰኛል። አዘጋጅና አቅራቢዋን አደንቃለሁ!!! እናቴ ጥሩ የሐበሻ እናት ማሳያ ነዎት። እንወድዎታለን!!!

    • @mamytarakin8197
      @mamytarakin8197 Před 5 lety

      በዉንት በጣም አሰተማሪ ነገረ ነው እኔ አልችልም ነበረ

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 Před 5 lety +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ በተለይም ወፍጮ ቤት ሄደሽ እራስሽ ማስፈጨትሽ በጣም እንዳከብርሽ አድርጕኛል በርቺ መልካም ስራ ነው የሰራሽው።

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 5 lety +2

    ጎብዝ ጋዜጠኛ ነሽ እናመስግናልን ብርች

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +1

    Enameseginalen

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 Před 5 lety +20

    እኔ የላ ጠምቄ ሸጨ ነው ያደኩ የከተማው ታዋቂ ጠላ ቤት የኛ ቤት ነበረ እደኔ ጠላ ሽጣሽሁ ያደጋችሁ ላይክ

  • @martamekonen2702
    @martamekonen2702 Před 5 lety +8

    ከጽዳቱ ጀምሮ እስከ እህሉ አዘገጃጀት የጎጃምን ጠላ የሚመስል የለም ማንም ደሞ አያቅበትም እደኑሱ

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge Před 5 lety +1

      በትክክል እደጎጃም ያለ፡፡ ጠላ፡፡ የትም ክፍለሀገር የለም በጣም ዋው ነው ፡ አየር ንብረቱም ቅዝቃዜው ጋር በጣም ይመቻል እኔ በሂወቴ ጠላ፡፡ አልወድም ነበር ግን ጎጃም ስገባ በጣም ገረመኝ ጠጣሁት፡ እደኩድ ድፍድፉ፡ ማር፡፡ ነው የዛሬን አያርገውና እደው፡፡ እኔ ወሎየ፡፡ ነኝ ግን ጎጃም ውስጤ ነው የባለቤቴ፡ አገር ነው ወልደናል ስንፋታ ወደወሎ፡፡ ሄድኩኝ ግን ጠላው ካይኔላይ አለ አድግዜ፡ ድፍድፉን ይዤ ወሎ ገባሁ ላሳያቸው ግን አስተምረውኛል ያው ያለሁት በስደት ባለም ናፍቆቶ፡ እየረበሸኝ ነው ትዝታው የባእሉ፡ እሽታ ቅቤው ማሩ ቄጤማው፡ ኧረ ስቱ፡፡ ሆድ ይቻለው የጎጃም ናፍቆት ቤተሰቦቼ እደጎጃም አይናፍቁኝም

    • @martamekonen2702
      @martamekonen2702 Před 5 lety +1

      @@Samee-ie4ge እውነት ነው በሰላም እግዚአብሔር ወደ ምድራችን ይመልሰን እና ሁሉንም እናጣጥመዋለን

    • @user-ue7go6rd6r
      @user-ue7go6rd6r Před 5 lety

      ጉርኛ ሁላ ጎጃም ጎንደር ምን ትመስላላችሁ ሌላውን ዙርሽ ያየሽ አትመስይም ቱ

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge Před 5 lety +1

      @@user-ue7go6rd6r ኧረ እደ፡ጎጃም ጠላ፡፡ የለም የተመሰከረለት ነው ሀቅ ካወራን ምክያቱም ጌሾ አይበዛ፡፡ እህል ነው እሚበዛ ልገርሽ ከፈለግሽ ድፍድፉ፡ ብቻ ለስስት፡ ወር ለስድስት ወር የሚቀመጥ ነው የአድወርም ማስቀመጥ ይቻላል ከቤት ምግዜም ጠላ፡፡ አይጠፋም ደሞ ተብጥብጦ አያድርም ለመጠጣት ሲፈለግ ይበጠበጣል ድፍድፍ ቀንሰሽ፡ የሚስፈልግሽን ያህል ትሞያለሽ እኔ አገሬ አይደለም ወሎየ፡ ነኝ ግን ስላየሁ፡ ነው የጎደርም ቆጆነው አይቸዋለሁ ግን ማን እደጎጀ አስራሩ ይለያል ቂጣውኳን እደዳቦ በጀራ፡ ምጣድ ነው የሚጋገረው በጣም ወፍራም ነው ቂጣው፡፡ አያርም በጣም ዋው ነው

    • @user-et2fm7hm1f
      @user-et2fm7hm1f Před 4 lety

      በመጀመሪያ ዶሮ ወጥ መስራት በቻላቹ ዝርክርኮች ለማያቃቹ😆😆

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 5 lety +2

    I also learned from this episode wow thanks a lot

  • @user-bs4sr3lf6m
    @user-bs4sr3lf6m Před 5 lety +16

    እረ ያደኩበት ነዉ ጠላ መጥመቅ አይኔ እስኪጠፍ ነበረ እንኩሮ የማነኩረዉ አሻሮ ስቆላ ጭሱ አይጣል ነዉ ግን ጊዜ ለወጠዉ እና በጠላ ፋንታ ቢራ ይደረድራሉ ቱ ማንነትን መረሳት ይህ ነዉ እኔ ግን ቤታችን ጠላ ከአልተጠመቀ አመት በአል አይመስለኝም

  • @yemethio6961
    @yemethio6961 Před 5 lety +1

    wow

  • @sablework6012
    @sablework6012 Před 5 lety +2

    ወይ ጎድ አሪፍ ነው ግን ሁሉም አበሮ ቢጠነሰሰ በጣም አሪፍ ጠላ ይሆናል እጨት ለበቻ በቅል ለበቻ በዙም አይደል

  • @hiwet5
    @hiwet5 Před 5 lety +1

    እድሜ ለእናት በእጣንነቴ ሁሉንም አስተምራኝ አለች

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 Před 5 lety +2

    በጣም ጥሩነው ግን እንደ የአካባቢው ይለያያል ጠላ አጠማመቅ እኔ የገረመኝ በጥንስስ እንኩሮ ታሽቶ ሲጨመር የመጀመሪያ ግዜ አየው ።በእኔ ባለሁበት አካባቢ የጠላ አጠማመቅ ሶስት አይነት ነው ። ማለትም ጥንስስ እንደዚሁ ተጠንስሶማለት ነው ።እንድ እንኩሮ ሳይገባበት በቂጣ ብቻ ውሃ ይሞላል ሁለተኛ እንኩሮ ተነኩሮ ውሃ ይሞላል ሶስተኛሁ ፊሊተር ጠላነው እሱ ደሞ ለየት የሚያደርገው ድፍድፉ በውሃ ይበጠበጥና የሚታስርነው እና ሁሉም ቦታ ከጥንስስ እስከ አፈፃፀሙድረስ ይለያያል ።በርቺ ይች ጋዜጠኛ ከአስካለ ጋር ምንም አለያትም የአገራችንን በአል እንዳይረሳ ስሰለሚያደርጉ ሰለሚያሳዩን ሳላመስግናችሁ አላልፍም ።በርቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @jdhshdhhdjdj1015
    @jdhshdhhdjdj1015 Před 5 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን እኛም ብዙ ትምርት እያገኘን ነው

  • @saratube8270
    @saratube8270 Před 5 lety +4

    ድሮ ቀረ ጠላ እህል ተወደደ አውንማ አክሰቴ ቤት አይጠፉም ነበር ጠላ ገብሰ ለጤና ጥሩ ነው እያለች ትጠምቅ ነበር ሳትማር ኬሚሰት ነበረች ነፊሳን በገነት ያኑረው ሰብሳቢያችን አሁን በቢራ ኦነ ዘመድ መገናኛ ለጤና ጥቅም ሳይኖረው ጭንቅላት ማዞር ጠላ የያዘችው የእልዘር ጠንካራ ነው የምታደርገው በፊት ኩላሊት የለ ደም ብዛት ንፁ ምግብ ነበር

  • @mehubaaessfa
    @mehubaaessfa Před rokem

    አሰላም አለይኩም እረህመቱላሂ ወበረከቱው ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እደምን አላችሁልኝ እኔ ጋር አልሀምዱሊላህ ውዶቸ ላይክ አርጉው እንዛመድ እንበረታታ ሁላችንን አገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን የኔ ማር እደት ደስስ ይላል ቤትሽ

  • @user-gc2pj1on1k
    @user-gc2pj1on1k Před 5 lety +4

    ብቅልና ጌሾ ኣብሮ ነዉ ምጣመሰሰዉ ከዛ ከሰባት ቀን ባሃል ቅጣ ይባል ከዛ ከሶሶት ቀን ባሃላ ይጠመቃል ከዛ በሶስት ቀን ይጠጣል የሄ የኛ ቤት ነዉ

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b Před 5 lety +2

    ኢዚዬ ማር እኮ ነሽ

  • @user-ks7tw4fl6z
    @user-ks7tw4fl6z Před 5 lety +1

    የማታዉቁ እህቶች ተማሩበት በጣም አሪፍ ነው አዳዶቻችን አረቂም ጠላም ሰርተነዋል ብዬ አሥባለሁ እኔኳ ያደኩበት ነው ከልጅነት እሥከዉቀት

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp Před 5 lety +2

    እኔ ገና በልጅንቴ ነዉ እናቴ ያሰተማረችኝ ደሮ መገጠል ሁሉንም አስተምራኝለች እግዜበሂር ይመሠገን

  • @rahelsolomon6989
    @rahelsolomon6989 Před 5 lety +1

    Yenemebet mahtebsh siyamr

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 Před 5 lety +2

    ጋዜጠኛዋን ሣላደንቅ አላልፍም

  • @jyearsiilij7076
    @jyearsiilij7076 Před 5 lety +3

    Tela nafkenya baxam konjo nw 😘

  • @meryk2402
    @meryk2402 Před 5 lety +1

    ደሲ ይላል ወዋዋዋ ነው

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 Před 5 lety +1

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @henoktafesse7540
    @henoktafesse7540 Před 5 lety +1

    ጎበዝ!!

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 5 lety +11

    የገጠር ሴት ብትሆኝ ያዋጣሻል ።በጣም ወደጄሻለሁ ፡ ጠልፌ አገባሻለሁ ከዛ ጠላ አሰጠምቅሻለሁ።

    • @masiyedr.abiyeadnaki6128
      @masiyedr.abiyeadnaki6128 Před 5 lety +1

      😂🤣🤣😂

    • @user-st8ok4xz9y
      @user-st8ok4xz9y Před 5 lety

      Molalign Alemnesh @ ጠላ ለመጥመቅ የገጠር ሰው መሆን ያስፈልገዋል ያለው ማነው? እኔ የአዲስ አበባ ያውም የቦሌ ልጅ ነኝ ጠላ ጠምቅ ነበር::
      ያሁኑ ወጣት ነው አጉል አስተዳደግ ሞያ ሚባል የላቸው 🙈

    • @user-un4qt8nm5e
      @user-un4qt8nm5e Před 5 lety

      @@user-st8ok4xz9y ባለሙያ ነሽ

    • @user-st8ok4xz9y
      @user-st8ok4xz9y Před 5 lety

      ኤልሳ የማርያም ልጅ ወለየዋ brahane yemaryim Lij @ አመሰግናለሁ ማር 💐

    • @user-pi8bu7dx9g
      @user-pi8bu7dx9g Před 5 lety

      Kkjj

  • @cooksethiopiensrulier4633

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የምትይ ልጅ ነሽ

  • @jyearsiilij7076
    @jyearsiilij7076 Před 5 lety

    Wwww ❤❤👌

  • @edenworku6821
    @edenworku6821 Před 5 lety +1

    እኔ እናቴ የጎጃም ጠላ ነው ጠምቃ ያስተማረችኝ ድፍድፉ ብቻ 6ወር ይቀመጣል
    ከድፍድፉ ከላይ እራሱ የሚጠል አለው አዝመራ ይባላል በጣም ሀይለኛ ነው እና የጎጃም ጠላ ውስጤ ነው ወደፊት ሳገባ ለባሌ እጠምቅለታለሁ

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 Před 5 lety +2

      Pls endit emdemisera ngerign bekidem tketel ketemechesh

  • @user-vu6pg5nc6w
    @user-vu6pg5nc6w Před 5 lety +3

    ጠላ አጠማመቅ ጉንደር በቅ በሉ እንዴት እንደሚጠመቅ አይታችሁ ተመለስ 3 ጊዜ ቅራሪ ነው እርሶ ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @bizuneshwendewesen9285
    @bizuneshwendewesen9285 Před 5 lety +2

    Enatachinm Ehitachinm betam dess new Yemitilut muyam Temirenale Enamesegenalen

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +2

    *ውይ ስውድሽ አንሽ ጋዚጥኛ ማርየ እማምየ እርጅም ጤና ይስጠሽ ፍጣሬአዎን ልክ ነው ግን እማይ ስትጋግር የጠላ ቂጣ በጣም ውፍራራም ነው ይህ ሽልጡ ይመስላል ማልትም ኩፍ አላልም!*

    • @tig346
      @tig346 Před 5 lety +2

      ጠላ መጥመቅ ለማያውቅ ጥሩ ነው ከዚህ መማር ይቻላል ሰው ከመጠየቅ ይልቅ እና ጠላ አጠሜመቅ የሁሉ ሰው አድ አይነት አይደለም በብዙ አይነት መጥመቅ ይቻላል እና ስለሁሉም ነገር እናመሰህናለን ስላሳየቹህነ

  • @meryk2402
    @meryk2402 Před 5 lety +1

    Well yene mar

  • @user-jc8ts5to3v
    @user-jc8ts5to3v Před 5 lety +2

    ይህ ጣላ አጥማመቅ የመጀመርያ ሳየው እር ጠላስ ጎንደር ውይይይ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 5 lety +1

    ምንም አላቅም ጉዴ ሳገባ ብቻ እናቴ ታስለምደኛለች ብቻ እናመሰግናለን

  • @emebetyemaremlij32
    @emebetyemaremlij32 Před 5 lety +1

    Mother betam destelalechuuuuuu

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 Před 5 lety +3

    What is rowing with mother they not look happy

  • @user-zq9hr8us1s
    @user-zq9hr8us1s Před 5 lety +2

    እናቴ ጠላ እየሸጠች ነው ያሳደገችን

  • @emebetyemaremlij32
    @emebetyemaremlij32 Před 5 lety +1

    Are wunkuro betam arere way gud ene yemejemara ken new endazi aynet kita yehayewut betam yegermal betam dereke moya ende betu yeleyal ene tela uuuuufff burkon new yemit wetetu

  • @user-jr9mv9rd7p
    @user-jr9mv9rd7p Před 5 lety +2

    እኩሮው ሳይነኮር የናተን አይደለም

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y Před 5 lety +4

    እኔ ገና በልጅነቴ ነበር ምጠምቀው ያውም ፊልተር ጠላ :: የጠላ ቂጣ እኛ ቤት አይጨመርም ::
    እራሴ እየጠመኩ ቀምሼ ግን አላውቅም ጠላ 😀 ልጅ ስለነበርኩ

    • @miteyemariyamnany8491
      @miteyemariyamnany8491 Před 5 lety

      Wayine Mar ibakish gin filiter melmed feligalew stafiliny aserarun

    • @user-st8ok4xz9y
      @user-st8ok4xz9y Před 5 lety +4

      Mitike Fayisa @ ማሬ እኔ ድሮ ልጅ እያለሁ ነው ስጠምቅ የነበረው ስንት ጊዜዬ ውጪ ስለምኖር የረሳሁት ይመስለኛል ግን ማስታውሰውን ልንገርሽ
      በመጀመሪያ በጌሾ እና ብቅል እርሾ ይዘጋጃል
      ገብስ በጣም ጠቁሮ ይቆላል በጣም ሳይደቅ ይፈጫል ከዛ ይህ ዱቄት ይነኮራል ከዛ
      እንስራ ታጥቦ በወይራ ይታጠንና ይሄ እንኩሮ
      በእርሾው በደንብ ታሽቶ ድፍድፍ ይሆናል ወፈር አርገሽ ነው እስኪፈላ የተወሰነ ቀን ይቆያል ከዛ በህዋላ ሌላ እንስራ በወይራ አጥነሽ የጨርቅ ከረጢት ታስሪያለሽ ከዛ ከድፍድፉ እየቀነሽ ውሀ እየጨመርሽ በጨርቁ ወደ እንስራው ትጨምሪዋለሽ ከዛ ጥልል ይላል የጠለለውን እያወጣሽ በጠርሙስ መሙላት ነው::
      ምንም የጠላ ቂጣ ምናምን አያስፈልገውም
      የረሳሁት ነገር ያለ አይመስለኝም :: የጠላ ቂጣ ሲገባበት እንደሚመስለኝ ያሰክራል ቶሎ

    • @miteyemariyamnany8491
      @miteyemariyamnany8491 Před 5 lety +1

      Ishi iyite bexam amesginalew

    • @user-sf4mw7cn5v
      @user-sf4mw7cn5v Před 5 lety

      @@user-st8ok4xz9y የጠላ አጠማመቅ አንድ አይነት ብቻ አደለም በአሻሮም ብቻ አሑን እንዳልሽው ማዘጋጀት ይቻላል ግን ጣእሙ ብዙም አደለም በዶርቄትና በጠላ ቂጣ የተጠመቀ ጠላ ግን ልዩ ነው በጣም አሻሮም ጭምር ማለት ነው ሑሉም ከተደበላለቀ ሐይለኛም ነው ይጣፍጣልም ያው እንዳንሠክር ትንሽ መጠጣት ነው ምግብም ከበዛኮ ያሥቸግራል አደል ሑሉንም በመጠኑ መጠቀም የዶርቄት ጠላ ቀጣም እወዳለሑ

    • @user-sf4mw7cn5v
      @user-sf4mw7cn5v Před 5 lety

      @@user-st8ok4xz9y ያንች አሠራር በጣም ይለያል ዋናውን አታሥገቢም ዋናው ዶርቄትና ቂጣ ነው አሻሮም ያሥፈልጋል ግን ዋናውን እርሳሽው

  • @user-uh2iz1ei6r
    @user-uh2iz1ei6r Před 5 lety +1

    Batam tiru nawu tamirebatalahu qatiyebati

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 Před 5 lety +1

    👏👏👏

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 Před 5 lety +2

    እማማ፡እንዴትደስይላሉ፡የኔናት፡ጠላውንሳይ፡አገሬትዝአለኝ፡አይስደት፡ጠላውሲያምር

  • @meryk2402
    @meryk2402 Před 5 lety +2

    ዬኔ ቆንጆ እወድሻለሁ ማር

  • @user-sj4tq8xm3x
    @user-sj4tq8xm3x Před 5 lety +1

    ጥሩ ነበር ግን አሻሮዉ አይነኮርም እንዴ

  • @tube-nt8rl
    @tube-nt8rl Před 5 lety

    እዴ እዲህም አለዴ በኛ በወሎ ግን ስምት ቀን ይፈጃል እንደየ አካባቢዉ ይለያያል

  • @abeebahelio4075
    @abeebahelio4075 Před 5 lety +1

    ወይሞይእደዝህአይነት

  • @masiyedr.abiyeadnaki6128
    @masiyedr.abiyeadnaki6128 Před 5 lety +1

    Ene keneto mafelat naw mewkaw xala sijamre tatichim alakim

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v Před 5 lety

    ቆይ ብቅል ጌሾ ከቂጣ ጋርነዉዴ የሚጨመረዉ?
    እናቶቻችን ግን ቂጣ እዴነገ ሊገባ ሢል እዴዛሬነዉ ብቅል የሚጨመረዉ። እንዴት ይህ ?

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi Před 5 lety

      መጀመር ቅጠል ጌሾ ተጠንስ ከዛ ሶስት ቀን ቆይቶ ቂጣ እና ብቅል ተደርጎ ከጥንስስ ጋር ይደባለቃል ከዛ ቂጣው ሲፈላ እንኩሮ ከእንጨት ጌሾ ጋር እና ብቅል ተደርጎ እንኩሮ ይጨመራል

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 5 lety +3

    የወፍ አይን የሆነ ጠላ ነዉ የጠመቅሽው

  • @gfre2252
    @gfre2252 Před 5 lety +1

    እማዬ እናቴን መሰልሽኝ💋💋💋

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki Před 5 lety +1

    እንኳን አደረሳቹ

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 Před 5 lety +1

    እንደገና ደሞ ለምን አይለወስም ግን ???😒😒

  • @user-we7wy2wt8e
    @user-we7wy2wt8e Před 5 lety +1

    ምንድነው ከለሩ ቀየረ እኛጋ ግን እንደዚህ አይደለም ራያ

    • @user-sf4mw7cn5v
      @user-sf4mw7cn5v Před 5 lety

      በጣም አጥቁርው ቆልተውት ነው ቀጣም ጠቁሮ ሢቆላ ማዛውን ያጣል ጥሩ አደለም

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 5 lety +1

    ጠላ አንዲጊዜ ብቻ ጠምቄአለሁ

  • @hanamareyam6585
    @hanamareyam6585 Před 5 lety +2

    ስላም የሀገሬልጆች ግን ጠላ አጠማመቅ እንደየ አካባቢው ይለያያል እኔ 4አይነት እናቴ አልምዳኝ አለች ነፍሳን ይማርልኝ እግዛብሄር

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 Před 5 lety +1

    የሚገርመው ሰሜን ወሎ ላይ እንደዚህ አይደለም ጠላ የሚዘጋጀው

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 Před 5 lety +1

      ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።

  • @maklitfantahun2188
    @maklitfantahun2188 Před 5 lety +2

    Ezeya kebatesebe teyeka wede baletena

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 5 lety +1

    አረ ብቅል ማብቀል ቀላል ነው

  • @mamymamylove748
    @mamymamylove748 Před 5 lety +1

    Way eteyopay tgrmlhwo ekwo man aynta bal enduna mkta of drwo lamamey mktwo mtmkwo enay nbrkwo

  • @mesimesi2532
    @mesimesi2532 Před 5 lety +1

    ውይ ጠላ በጣም እወዳለሁ ስራውን ግን አልወደውም እፍ ቂጣው ን መጋገሩ

  • @zayinabhusen9464
    @zayinabhusen9464 Před 5 lety

    መነ ኣል ሌላ ንግረ በታስይ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 Před 3 lety

    ዋው ጠላው ያምራል ለናቶች እረጅም እድሜ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍