Seifu on EBS: ከአስር አመት እስር በኃላ ወደ ሀገሩ የተመለሰው ካሊድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • EP 26 Seifu on EBS: ሴት ልጅህን ገርዘሃል ተብሎ አስር አመታት በአሜሪካ ታስሮ የነበረው ካሊድ ..
    ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ሞዴል ገሊላ በቀለ bit.ly/35NSOhM ከታዋቂው አሜሪካዊ የፊልም ተዋናይ ታይለር ፔሪ ጋር ስላላት ግንኙነት ፣ ግንኙነታቸው እንዴት እንደተመሰረተ እና ከታይለር ፔሪ ስለወለደችው ወንድ ልጇ እና ስለ ምትሰራው የውሃ ፕሮጀክት ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ

Komentáře • 2,1K

  • @milkesagobena3794
    @milkesagobena3794 Před 7 lety +25

    የአበሻ ወንዶች ከዚህ ታሪክ ተማሩ ማን እንደ ሀገር ልጅ ፡ ካሊድ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርህ ምድር አበቃህ በእውነት ያሳዝናል ኡፍፍፍ
    ይሄን ያያችሁ የአገሬ ሰው የማንንም ነጫጭባ ከማግባት ተቆጠቡ ማን እንደ ሀገር ልጅ

    • @ibrahimaliibrahim5677
      @ibrahimaliibrahim5677 Před 7 lety +2

      አይ የዉጪ ሰዉ ጥሩም አለ

    • @MrEre4ever
      @MrEre4ever Před 7 lety +4

      Some times your own can be problematic too.

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 Před 7 lety

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu እውነት አልሽ

    • @user-fo2wz8hn2z
      @user-fo2wz8hn2z Před 7 lety +1

      Ted Tew @

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 Před 7 lety +5

      የሀገር ሰው ብትሆን ምንም ብሆን እደዚ አሳልፋ አትሰጠውም
      ምክንያቱም ሀገር ቤት ራሱ ብተሰቦቿ ላይ ችግር እንዳይፈጠር ተፈራለች

  • @bdegefa
    @bdegefa Před 4 lety +24

    በአሜሪካን በእስር ቤት ይህን ያህል ግዜ መቆየት እንዴት ከባድ እንደሆነ ለቡዙ አመት እስር ቤት ስርቼ አይችዋለው አውቀዋለሁ
    ጡሩ የአምሮ ጥንካሬ የሚጠይቅ ነው ጅግና ነህ ወንድሜ በርታ::

  • @user-fb3nq8np1g
    @user-fb3nq8np1g Před 6 lety +31

    አልሀምዱሊላህ ከምንን በላይ ደስ ያለኝ ለፍጣሬህ ሱጁድ መውረድህ ነው እንኳንም ላገርህ አበቃህ

  • @erhemaeshet3411
    @erhemaeshet3411 Před 6 lety +102

    ሰይፍሽ እናመሰግናለን ለመጀመርያ ሱጁድ የሚያደርግ ወንድማችን ስላቀረብክ

  • @sali4168
    @sali4168 Před 4 lety +18

    በጣም ኢማን ያለውን ሰው አላህ ይፈትናል እና አልሀምዱሊላህ የሰይጣን ሀገርን ትተህ በሰላም ወደ ሀገርህ ገባህ

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 Před 6 lety +38

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ሀገርህ አበቃህ እናታችን እንኳን ደስ አልዎት ከልጅ ስቃይ የእናት ስቃይ በጣም ይበልጣል የወለድ ያውቀዋል በድጋሚ እንኳን ደስ አልዎት እናታችን

  • @tube-kv2dg
    @tube-kv2dg Před 4 lety +10

    ወላሂ ሱጁድ ሲወርድ እደት ደስ አለኝ እኳን ለዚህ አበቃህ የሸሀዳ ውድ ወድሜ ከዚህ ቡሀላም አላህ ካተጋር ይሁን ያረብ

  • @danasweet2640
    @danasweet2640 Před 7 lety +97

    አቤት እኝ ሀበሻወች በየሄድንበት ደማችን መራራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለሀገር አበቃክ ለበጎ ነው

  • @user-fl9nw7he7f
    @user-fl9nw7he7f Před 7 lety +432

    ማአሻላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ካልድ በጣም ደሥ አለኝ ሡጁድ ሥላደርክ አልሀምዱሊላህ

    • @hayatsaeed1224
      @hayatsaeed1224 Před 7 lety +4

      ማሽአላህ

    • @iloveyoumyborather9481
      @iloveyoumyborather9481 Před 7 lety

      My G Betam enj😍😍😍

    • @ibrahimaliibrahim5677
      @ibrahimaliibrahim5677 Před 7 lety +5

      ማሻ አላህ

    • @eritreansfordr.abeynomores2864
      @eritreansfordr.abeynomores2864 Před 7 lety +8

      የሚገርም ታሪክ ነው ኣመርካውያን ድሮም በ ዲሞክራሲና በ ፍትሓዊነት መቦሰትና ሌላውን መንግስታት መክሰስ ካልሆነ መችሀም ፍትሕ የሚባል ታይተዋቸው ኣያውቅም። ወንድም ካለድ እንኳን በሂወትህ ከዚያ ገሃነብ የሆነ ኣገር ወደ ኣገርህ ተመለስክ።

    • @ramlaamino9785
      @ramlaamino9785 Před 7 lety +1

      ማሻ አላህ

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 Před 4 lety +156

    ወንድም ካሊድ በሚዲያ የሚወጡ ሙስሊም ተብዬ እንኳን ሱጁድ ሊወርደ ለአላህ አልሀምዲሊላ ወይም አላህ ማለት በጣም ያስፍራቸዋል የአለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ወንድም ካሊድ አላህ ቀሪ እድሜህንን ከነቤተስቤችህ ያደስትህ

    • @AkuKamu-nv9jl
      @AkuKamu-nv9jl Před 4 lety +2

      ያለም ጌታ አለህ ክክክክክክክክክ

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 Před 4 lety +1

      @@AkuKamu-nv9jl እንግዳ የተወልደ ነው የአለም ጌታ የሚሆነው

    • @ikramisaaq8320
      @ikramisaaq8320 Před 4 lety +1

      Tikikle

    • @user-fh9mt1od7h
      @user-fh9mt1od7h Před 4 lety +2

      ያለሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ከሱ ውጪ ማንም የለም ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ

    • @tube-kv2dg
      @tube-kv2dg Před 4 lety +13

      @@user-fh9mt1od7h እናተ እስቲ ውጡ ኤጭ ከይር ንግግር የለላችሁ እስቲ ዝም በሉ ስሙ እናተ እምታመልኳቸውን አንሳደብም ምክንያቱም እምንወዳቸው የአላህ ነብይ መለይኮች ናቸው ለምሳሌ እነ እየሱስ ፣ሙሴ ፣ አብርሀም ፣ ይወሴፍ ፣ ሙሴ ፣ ሚካይል ፣ ግብርኤል ፣ ናቸው እነዚህ ሁሉ የአላህ መልክተኛ ናቸው እግዚያብሄር ደግሞ አላህ ነው ደሞም እነዚህን አምልኩ አላለም አክብሩ ነውጅ አላህን ክዳችሁ ሰውን ስታመልኩ አላህ ካፊር አላችሁ ከሀዲ ማለት ነው ደሞ ሚኪያይል እና ገብርኤል መለይካ ናቸው ፈጣሪ አይደሉም የአላህ ምርጥ ያለምንም ስህተት የሚታዘዙ ናቸው ሚኪያይል ሰብሎችን ስናብ ይዞ መጥቶ እሚከባከብ ነው ገብርኤል የአላህን ነብዩች ለምሳሌ እነ የሱስን እነ ሙሴን ሲያስተምር ከአላህ ትእዛዝ ይዞ ሲመጣ የነበረው ነው ግን መለይካ ባይን አይታዩም እናተ ግን ስእል ስላችሁ ታመልካላችሁ ውሸታሞች የገብርኤልን ክፍ በእዱንያ ብናይ ኑሮ ለለት ነፍሳችን በወጣች ነበር ገብርኤል 600 ክፍ አሉት ያንንም አለምን አሳፍቶ ሙሉ በሙሉ የሚይዝ ማለት ነው እባካችሁ ካፊሮች የነገ ምንገዳችሁን አታበላሹ አላህን እና ሙሀሙድ ሰ.አ.ወ አትሳደቡ እምትሳደቡት የገዛ እምነታችሁን ነው ምንም ባሁኑ ወቅት ለአላህ ከሀዲ ብትሆኑም ዝብላችሁ ከባዶ በተስኪያን ከምታጎበድዱ ለአንድ አላህ ፈጣሪያችሁ ብሰግዱ ብትገዙ ይሻላል 44 ስእሎችን ከምታመልኩ ቢቀዷቸው አትቅደዱኝ ብለው ለማይናገሩት ይገርማል አዘንኩላችሁ በውሩ ለምትመሩ አሁን እኮ ስለሀይማኖቱ እውነተኝነት እውቃችሁ ሳይሆን የእናት የአባት ሀይማኖት ነው እያላችሁ ነው እየሞታችሁ ያላችሁት እልቅ ከሞት በፊት ትክክለኛውን መንገድ ምረጡ ያንውም እስልምና ስትወለዱ ውኮ ሙስሊም ናችሁ ቡሀላ አላህ በፈጠረው ውሀ ቀባጥረው ይረጯችኋል ከዚያ ቡሀላ ክርስቲያን ሄን ትላላችሁ ስሙ ፈጣሪ ከፈጠረን ቡሀላ ልብስ ብቻ ጭምሩ ልበሱ ነው ያለን ሌላ አላዘዘም ደሞ ከላይ የዘረዘርኳቸው ነብዮች እውነተኛ ስማቸው
      1/ ሙሴ- ሙሳ አለይሂ ሰላም ናቸው
      2/ዩወሴፍ- የሱፍ አለይሂ ሰላም ናቸው
      3/እየሱስ- ኢሳ አለይሂ ሰላም ናቸው
      4/ አብርሀም - ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ናቸው
      5/ ማእያም -መሬም አለይሂ ሰላም ናት
      6/ ገብርርኤል -ጅብሪል አለይሂ ሰላም ነው
      የአላህ እዝነት እራህመት አይለያቸው ያረብ ደሞም አላህ ሙሀመድ ብላችሁ እምትሳደቡ ካፊሮች አላህ መፃፊያችሁን እጃችሁን ማያችሁን አይናችሁን አላህ ያጥፋው አላህ ተአምሩን ያሳይባችሁ እባካችሁ አትሳደቡ እኛ አንሳደብም ለምን ነው እማንሳደበው ሁላቸውንም እንወዳቸዋለን እኳንስ ልንሳደብ በጣም ነው እምንሳሳላቸው ደሞ እምታመልኩት ሙሀመድ ለምትሉ ሰወች እኛ ነብዩ ሙሀመድን ስ.አ.ወምን አናመልክም እናከብራቸዋለን እጅ የነሱን እውነተኛ ይዘን አንድ አላህን ብቻ እናመልካለን እደዚሁ ከአባንም አናመልክም የነብዩ ውድ መስጅድ እና አላህ የመረጣት ቦታ ስለሆነች ይደን ፆለት ማድረጊያ ነው እባካችሁ ልብ ግዙ እዝጊያቤር ማለት አላህ ነው ዝብላችሁ በ44 ስእል አትመናተሉ ለማንኛውም አላህ ሂድያ ልብ ይስጣችሁ

  • @user-oh8qz5zl7z
    @user-oh8qz5zl7z Před 4 lety +43

    ስጁድ በመውረድህ በጣም ነው ደስያለኚ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ሚስትህ አላህ የስራዋን ይስጣት የተመቻችሁ ላይኪ አርጉኚ

    • @user-en6tw8of1y
      @user-en6tw8of1y Před 4 lety

      مشا الله تعالى

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m Před 3 lety

      እሶማ አላህ የስራዋን ይሰጣታል ይቺ ሰይጣን የኢቶቢያ ወዶች የውጭ ዜጋ አታግቢ

  • @seadamohammed7092
    @seadamohammed7092 Před 4 lety +11

    ማሻ አሏህ ብዙ ሰወች አልሀምዱሊላህ ማለት ያሳፍራቸዋል አንተ ስጁድ ስታደርግ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @ibrahimaliibrahim5677
    @ibrahimaliibrahim5677 Před 7 lety +61

    ሱሹድ በመዉረድህ ደስ ብሎኛል እንኮን ተፈታህ

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 Před 4 lety +82

    አልሀምዱሊላህ ካልድየ ሱጂድ በምውረድህ ደሰታየ ወደረ የለውም አልሀምዱሊላህ ለኛ ለሙሰሊሙች ኮ እዱኒያ ፈተና ናት አላህን ያመነ መቸም አሸናፊነው ሱም አልሀምዱሊላህ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 Před 4 lety +100

    ናዝራዊትንም ካቻይና ጅቦች ያሰጥላት በፀሎት እናሰባት 😢😢😢😢

    • @user-wg5ro4kz5s
      @user-wg5ro4kz5s Před 4 lety

      አልተፈታችምደ እስዋ ልጅ

    • @rahelrahel3691
      @rahelrahel3691 Před 4 lety

      ለእሷም አንድ ቀን አለት

    • @user-tb5wq3sg6t
      @user-tb5wq3sg6t Před 4 lety +1

      ያረብ አላህ ለሀገሮ ያብቃት ያረብ

    • @user-zk2sg2sw7e
      @user-zk2sg2sw7e Před 4 lety +1

      እዉነት እደምንም ብላ መዉጣቶአ አይቀርም ብቻ ሰላም ያርገን

    • @mrymm4581
      @mrymm4581 Před 4 lety

      ማሻ አላህ

  • @hananabdurehim3914
    @hananabdurehim3914 Před 7 lety +22

    አልሐምዱሊላህ ወንድማችን ኻሊድ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃህ 40 አመት ተብሎ በ10 መፈታትህ አይገርምም መቼም ቢሆን ተፈፃሚ የሚሆነው የሰዎች ውሳኔ ሳይሆን የአላህ ውሳኔ ነው። አብሽር ሁሉም የቂያም ቀን የእጁን ያገኛል! የኻሊድ እናት እንኳን ደስ አሎት! ሰይፉ እናመሰግናለን

  • @munanuri3273
    @munanuri3273 Před 7 lety +35

    አብሽሪ ካሊድ አላህ የወደደውን ነው ፈተና ሚያበዛበት

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 Před 4 lety +8

    ፈኢነማ ዩስሪ ዩስራ በርግጥም ከችግርም በኋላ ምቾት አለ አላሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ኖ ደስ ይላል ሱጁድ በማረግህ

  • @user-lm7tv1rl3n
    @user-lm7tv1rl3n Před 4 lety +42

    አቤት ለፈጣሪህ ሱጅድ ስታደርግ እደት ደስ አለኝ ጎበዝ ነህ

  • @mohamedfawzy2604
    @mohamedfawzy2604 Před 7 lety +111

    አልሀምዱሊላህ አላህ ለዚ ላበቃህ ጌታ ምስጋና ይገባው በድጋሚ አልሀምዱሊላህ አላህ ምንም አይሳነውም

  • @zamzamzam2530
    @zamzamzam2530 Před 7 lety +21

    ከምንም በላይ ያሰደሰተኝ ሱጅድህ ነው
    እንኮን ለአገርህ አበቃህ

  • @genetfeleke2427
    @genetfeleke2427 Před 7 lety +11

    እግዛብሄር የስራዋን ይስጣት ጠንካራ ሰው እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን

  • @aminawollotube1455
    @aminawollotube1455 Před 4 lety +16

    ማሻ አላህ ሱጂድ በማድረግህ ደስ ብሎኛል እንኳንም ለሀገርህ ያበቃህ

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 Před 7 lety +52

    የሚሳዝን ታርክ ነው
    አይዛህ ወንድሜ ይሄን ሁሉ አልፈዋል እንኳም ለእናት ምድር አብቃህ!!
    እኛ ውጪ ስለምናመልክ ነው እንጂ ብውጪ ሃገር ስንት ጉድ እንዳለ። ዋናው በሰላም ሃገርህ መግባቱ ነው።

    • @endlesswave2685
      @endlesswave2685 Před 4 lety

      Betaam lik bileshal!
      Hageru tefta bihon yet yihed nebere!!!
      BE tikikil geltseshiwal!

  • @amriyaamriya3982
    @amriyaamriya3982 Před 7 lety +244

    Allahmduilah ወላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሱጁድ በማድረግ

    • @ibrahimaliibrahim5677
      @ibrahimaliibrahim5677 Před 7 lety +4

      Amriya Amriya እኔም

    • @aliaali1452
      @aliaali1452 Před 7 lety +7

      Amriya Amriyበጣም እደለኛነህ በልአልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል

    • @qasimgalo7474
      @qasimgalo7474 Před 7 lety +1

      ፈተናበዛ

    • @sahisahi8199
      @sahisahi8199 Před 7 lety +1

      encane bisilam lagirhe abcah esay gine egzyabehre yiserayane yesetate

    • @naemaahamed9286
      @naemaahamed9286 Před 6 lety

      allahmedulella ekun lagrehi abeqhi

  • @user-oh8qz5zl7z
    @user-oh8qz5zl7z Před 4 lety +91

    አላሁ አክበር ተኪቢር

    • @user-tc9vq7xx4z
      @user-tc9vq7xx4z Před 4 lety

      አላሁ አክበር ሱጁድ ሲያደርግ አስለቀሰኝሰይፍየ እናመሰግናለን እንደዚህ አማኝ የሆነ ጀግና ማቅረብህ

    • @abdolah6556
      @abdolah6556 Před 4 lety

      አላሁ አኩበር
      አላሁ አኩበር
      አላሁ አኩበር

    • @hamzasalah1992
      @hamzasalah1992 Před 4 lety

      አላሁ አክበር

    • @aminataminat8890
      @aminataminat8890 Před 4 lety

      አልሀምዱሊላሂ

    • @gfgf6520
      @gfgf6520 Před 4 lety +1

      አላሁ አክበር አላሁ አክበር
      አላሁ አክበር

  • @ethiopianpoettsedidawit5738

    በሕይወቴ እናቴ በሞተች ጊዜ ያዘንኩትንና ያለቀስኩትን ዕንባ ነው ዛሬ ያነባሁት😭
    እግዚአብሔር እንኳን ለአገርህ ያበቃህ ልጅህም እውነቱን የምትረዳበት ጊዜ እግዚአብሔር ራሱ እንደሚያመጣ አምናለሁ::
    ወንድማችን ሰይፉ እጅግ እናመሰግናለን እባክህ ከቻልክ የልጁን ሁኔታ ተከታትለህ ጠይቀህ ብትነግረን?

  • @zineteshetu2516
    @zineteshetu2516 Před 7 lety +21

    ያአላህ ካሊድየ በጣም አሣዘንከኝ ግን ብርቱ ነህ አይዞህ ወንድሜ ሥለምንም ነገር አዳትጨነቅ ላንተ ያለው ነገር አታጣውም አይዞህ ወንድሜ 😘😘😘😍😭😭😭😭😭😭

  • @user-eq9os2qe9h
    @user-eq9os2qe9h Před 7 lety +64

    አልሀምዱሊላህ እኳን በሠላም ለሀገርህ፡አበቃህ፡ወድሜ
    አስደሰትከኝ ስጁድ ስትወርድ አልሀምዱሊላህ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 Před 4 lety +43

    በጣም ይገርማል በወሸት እስር ቤት ሲያሳዝን ...እሷ ግን ጌታ ፍርድ ይዘዝባት

  • @semutube3336
    @semutube3336 Před 4 lety +26

    አላሁ አክበር ካሊድየ አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላህ ሱጁድ ስታደርግ እንደት ደስ እዳለኝ አላህ ነው የሚያቀው እና እንኳን ለአገርህ አበቃህህህህህህ ማሽአላህ ተባረከሏህህህ

  • @user-ry2nm9pv9n
    @user-ry2nm9pv9n Před 7 lety +14

    ማሻአላህ ካሊድ እንኳንም ከቤተሰቦችህ ጨመርህ እኔንም በድዋቹ አትርሱኝ አላህ በሰላም በጤና ከቤተሰቦቼ እዲቀላቅለኝ ፀሎት አርጉልኝ

  • @user-cc4uf4dc7i
    @user-cc4uf4dc7i Před 7 lety +106

    በርግጥም ከችግር በሀላ ምቾት አለ!አልሀምዱሪላህ

    • @sulthansultan5966
      @sulthansultan5966 Před 4 lety +1

      ማሻአላህካሊድየአላህሱበሀነሁተአላእንካንላገርህያበቃህ

    • @abdolah6556
      @abdolah6556 Před 4 lety +1

      በጣምጂ አልሃምዱሊላህ

    • @mulumahmud5576
      @mulumahmud5576 Před 4 lety

      ካሊድዪ መብሩክ

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z Před 4 lety

      በጣም እውነት
      በስር እያለ አይቸው ልብ ይነካ ነበር

    • @omumenesatube5065
      @omumenesatube5065 Před 4 lety

      Masha allahe allahe ychemrlhe

  • @hawaibrahem7769
    @hawaibrahem7769 Před 4 lety +8

    አላሁ አክበር ካሊዲ የኛ ጀግና ጎበዝ ሱጅድ ማድረግህ አዎ ለታላቁ አሏህ ምስጋና ሲአንስው ነው ስይፍ አንተም ቆይልን እጅግ በጣም እናመስግናለን

    • @zelecheru4190
      @zelecheru4190 Před 4 lety

      አንኳዋን ለአገርህ አበቃህ ሁሉምገር በጎነው ተመሥገን አምላኬ

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d Před 4 lety +30

    ወሏህ በጣም አደነኩህ ስንቱ ሙስሊም በሚዳያ አልሀምዱ ሊላህ ለማለት ይተፋፈራል አንተ ግን ሱጁድ ወረድክ አሏህ ይጨምርልክ

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 Před 7 lety +4

    ወይኔ የኔአባት በጣም ነው የምታሳዝነው። ደግሞ ትዕግስትህን አደነቁት ሚስት የተባለችው ግን የሰይጤን ማደሪያ ብያታለሁ ሰውን ያለጥፋቱ በክስ የምታሳስ፠ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነው እንኩዋን ለአገርህ አበቃህ

  • @haregnahome5046
    @haregnahome5046 Před 7 lety +51

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው
    እማ እንኳን ደስ ያሎዎት

  • @mahalambatube1120
    @mahalambatube1120 Před 4 lety +9

    ማሻ አላህ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ስምህ ብቻ አይደለም ተግባርህም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ግን አረብ መስልከኝ ነበር👏👍

  • @Zuz725
    @Zuz725 Před 4 lety +20

    😭😭😭😭አፈር ልብላ አሳዘነኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @jfufifiv3078
    @jfufifiv3078 Před 7 lety +13

    ማሻአላህ ለፈጣሪህ ስጁድ ስታረግ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ እንኳን ለአገርህ አበቃህ

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 7 lety +81

    እንኳ በሰላም ለአገርህ አበቃህ ወንድም

    • @medinaseid7377
      @medinaseid7377 Před 6 lety +2

      ያረብ መጨረሻዬ አሳምርልኝ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 Před 4 lety +1

      አብሽርለበጉነዉግንየሠዉክፋትይገርማልአላህይጠብቅህ

    • @azebogubamichael7082
      @azebogubamichael7082 Před 4 lety

      Vedio ketegegn
      Film (movie ) meserat alebet

  • @jfgffg2298
    @jfgffg2298 Před 5 lety +13

    አላሁ አክበረ የኛ አበሶች ማሻአላህ
    አልሀምድሊላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ወንድማችን

  • @user-rn5em5gv3k
    @user-rn5em5gv3k Před 4 lety +81

    አቤት የሱጁዱ ማማር አለሀምዲልለህ ሙስልም ለደረገኝ ጌታ

  • @user-jd5po2zj2i
    @user-jd5po2zj2i Před 7 lety +14

    ቀን ያስጎነብሳል የድንግል ማርያም ልጅ ደሞ ያነሳል።

  • @user-vw3lk4kd6n
    @user-vw3lk4kd6n Před 7 lety +33

    የኔ ወንድም ወላሂ ስጁድ ስትወርድ ደስታየ ወተር የለውም ማሻ አላህ አለይሂ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ

    • @user-kv7mm7vb8x
      @user-kv7mm7vb8x Před 5 lety +1

      በጣም ወላሂ እኔም በደስታ ወደር የለኝም አልሃምዱሊላህ

  • @user-qy3jf9gn4p
    @user-qy3jf9gn4p Před 7 lety +13

    እንኳን.የኛ.ሆክ.ለአለማቱ.ጌታሡጁድ.ወረድክ.ደስ.አለኝ.አልሀምዱሊላ.እንኳን.ለአገርህ.አበቃህ.

  • @amnaaa6427
    @amnaaa6427 Před 7 lety +47

    ሡጅድ ማድርግህ ድስ አለኝ ወድሜ

  • @user-se1fn9bc4l
    @user-se1fn9bc4l Před 7 lety +8

    ያአላህ በጣም ያሳዝናል እንኮንም ለሀገረህ አበቃህ ወንድሜ ካልድ ሱጁድ በማድረግህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢

  • @user-zm3lx5sg8y
    @user-zm3lx5sg8y Před 7 lety +114

    ደስታክ ደስታች ነው

  • @mahimotherofeva2035
    @mahimotherofeva2035 Před 4 lety +3

    እንኳን በሰላም ለሀገርህ እና ለቤተሰብህ አበቃህ በጣም ጠንካራ እና ጥሩ ስብእና ያለህ ሰው ነህ:: egziabhre yimsegne 🙏🙏🙏

  • @munashemsu4213
    @munashemsu4213 Před 4 lety +77

    ሱጁዱ በጠም ደስ አለኝ አስለቀሰኝም

    • @user-ee1vp5mk6m
      @user-ee1vp5mk6m Před 4 lety +1

      እኔምሱጂዲ ሲወርዲ በጣምደሲአለኚ

  • @isegenetadal8191
    @isegenetadal8191 Před 5 lety +23

    ባልሰራው ስራ መከራ ተቀብሎአል እግዛብሔር ይዘገያል እንጅ እውነተኛ ፍርድ አለ ለክፉዎች ይብላኝ ለነሱ ለአደርጉት አንተስ 10 አመት በሰው እጅ ነው የዘላለም ፍርድ አለባቸው

    • @rhamasaedhbibiri5477
      @rhamasaedhbibiri5477 Před 4 lety +1

      ትክክል ሲጀመር ሲሰት እዱኒያ ለሙሰሊሙች ፈተና ነው

    • @afeworkdesta3138
      @afeworkdesta3138 Před 4 lety

      God is good kahled enjoy ur life with ur beloved and beautiful family

  • @aminatumar7125
    @aminatumar7125 Před 4 lety +8

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት ልጅ ናት ለባሏ ለምትሳሳለት ለምትጨነቅለት ዙራ ይህን ጉድ ግፍ ትሰራለች እረ ምን አይነት አረመኔ ጨካኝ ናት

  • @mussajemal2776
    @mussajemal2776 Před 4 lety +2

    ወንድሜ በካሊድ አላህ በሠላም ከአሜሪካ እስር ቤት ተፈተህ ወደ ሀገራቺን በሰላም እንዲትመጣ አደረገህ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ረዳህ እያልኩህ ወንድሜ ካሊድ ሁልጊዜ በርትተህ አልሃምዱሊላህ ማዞውተር አለብህ እልሃለሁ ወንድምህነኝ አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 Před 4 lety +1

    ውይ ካልድን ከዚህ ጉድ ያወጣው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያማል እና ወንድሞቻችን ከቻላችሁ የራሳችሁን ሀገር ኢትዮጵያዊ ሴት አግቡ ቢያንስ እንደዚህ አይነት ጉዳት አናደርስባችሁም በካልድ ይብቃ

  • @user-on7qj4qo4s
    @user-on7qj4qo4s Před 4 lety +38

    ካሊድየ በጣም ነው ልቤን የነካሀው በጣም ነው የምወድህ

    • @see5404
      @see5404 Před 4 lety

      ካሊድየ እኳን ደስ አለህ

    • @thitinaabebe1434
      @thitinaabebe1434 Před 4 lety

      አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪ ስለካሰክ

  • @sarafattans1112
    @sarafattans1112 Před 7 lety +9

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ እናት ሀገርህ መጣህ እሷም ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት

    • @user-tc3oe6uw5v
      @user-tc3oe6uw5v Před 2 lety

      ሴፉ ቀፎ ድጋሚ ትታሰራለክ ዉሸታሞች ቆፎዎች አብየት ውሸት

    • @user-tc3oe6uw5v
      @user-tc3oe6uw5v Před 2 lety

      2 ቆፎ ናቹ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 5 měsíci

      ​@@user-tc3oe6uw5vየሸርሙጣ ልጅ ኮሜንት ሰጠህ እናትህን ልብዳልህ

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p Před 4 lety +2

    ማሻአላህ ሱጁድ አወራረድህ ሲያምር እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

    • @aaas6027
      @aaas6027 Před 4 lety

      እባየመጣ ኡፍ

  • @fwfeghgdjdj3320
    @fwfeghgdjdj3320 Před 4 lety +6

    እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ሙሉውን ሰማሁት በጣም ልብ ያማል በስ አልሀምዱሊላህ

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f Před 4 lety +6

    ቀሪውን ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ አኳን ለሀገርህ አበቃህ ስይፉ እናመስግንሀለን🙏

  • @user-jb3re3qy1h
    @user-jb3re3qy1h Před 7 lety +11

    ማሻ አላህ ወንድም ካሊድ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አብሽር አላህ ስላልፈቀደው ነው ሁሉም ነገር እሱ ያለው ነው የሚሆነው

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 Před 4 lety +4

    ምን አይነት አረመኔዎች አለን ይቺ ምድር የልጇን አባት ይህን ያህል ስቃይ ማሳየት ግን ለምን ላንኖርባት ምድር ምንአይነት መሬት ትቀበላታለች ኢትዮጵያውያን ጽናታችን ብርቱዎች ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአገርክ አበቃህ

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d Před 4 lety

      የገዛልጀዋጥላትእመታርጋትየስራውንየስጣት

  • @zemamlkt8501
    @zemamlkt8501 Před 4 lety +16

    ይኼ፡ሰው፡የሚናገረው፡ትክክል፡ነው።እግዚአብሔር፡የስራቸውን፡ይስጣቸው።

  • @user-bb1ej3pl2o
    @user-bb1ej3pl2o Před 4 lety +156

    አቤቤቤቤቤትትትትትት ሱጁድ ሲወርድ ማማሩ በአላህህህ

  • @samnabute2539
    @samnabute2539 Před 4 lety +3

    እጅግ አስተማሪ እና ልቤን የነካኝ ታሪክ ነው ኻሊድ እግዚአብሔር ይክስሃል አይዞህ ወንድም!!!

  • @user-rw7ts5qd1s
    @user-rw7ts5qd1s Před 4 lety +6

    አላህ አክበር ሱጁድ መውረድህ ደስ ብሎኛል አላህ ካሁን ቡሀላ ያማረ ትዳር ይስጥህ ወንድሜ

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 Před 7 lety +17

    አይደለም 10 አኘት 1 አመት የታሰርክ አትመስልም አልሀምዱሊላ ደሰላም ወደ ሀገርህ የተመለስክ አላህ የታሰሩትንም አላህ ይፈርጃቸው

  • @alhmdlelamislameldrginaeal4916

    ማሻ አላህ ሡጂዲ መዲረግህ ሚስትህ ደግሞ ችግር የለዉም የአላህ ማሻአ ነዉ

  • @karma3681
    @karma3681 Před 4 lety +5

    ስንት ቆንጆ ልጆች አሉን እኮ ከማንም የማያንሱ እባካችሁ አስቡበት በጭንቅላታችሁ ብቻ

  • @nice7303
    @nice7303 Před 4 lety +7

    ወይኔ ያንዳድ ሰው ሕይወት ወድሜ እኳን በሰላም ከእጃቸው አወጣህ።

  • @mebrathagos3099
    @mebrathagos3099 Před 7 lety +8

    በጣም ያሳዝናል እንካን ለእናት ሃገርህ ለቤተሰብችህ በስላም እግዚአብሔር ኣበቃህ

  • @foziyaseid8823
    @foziyaseid8823 Před 7 lety +16

    አልሀምዱሊላህ ከዛ ሁሉ መከራ እና ሰቃይ አውጥቶ ለዚህ ያበቃህ ጌታ ምሰጋና ይገባው ወላሂ በጣም ደሰ ይላል ከነ ቤተሰቦችህ እንኳን ደሰ ያለህ ወንድምዋ

  • @emewodewmedia4904
    @emewodewmedia4904 Před 4 lety +2

    ሱብሀን አላህ በጣም የአጅባል ግን የእውነት ሰላም አግኝታ ትኖራለች ሚስትህ የነበረችው ሰው
    እቺ ምድር ግን ስንት አይነት ሀጥያተኛ ከመልካሙ ነው ቀላቅላ የያዘችው በእውነት በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል አላህ በአህይራ የስራዋን ይስጣት በጣም ትምህርት ሰጪ ነው አላህ ይዘንልህ ወንድሜ አልሀም ዱሊላ አላህ እንኳን ላገርህ አበቃህ ልጅህስ ምን አይነት ፍቅር ይሆን የምታገኘው ከዛች ሴጣንን ከምታስንቅ ሴት ምን አይነት ፍቅር ይሆን የምታገኝው አላህ ይስቱር

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 Před 4 lety +2

    ማሽ አላህ ደስታውን #በሱጅድ ገለፅ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 7 lety +38

    እንኳን በሰላም ገባህ ለበጎ ነው

  • @arsamamikali2681
    @arsamamikali2681 Před 7 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደስ ያለህ

  • @selamawitseid1180
    @selamawitseid1180 Před 4 lety +1

    በጣም ይገርማል ፍቅር በሰጠ በቅናት ተነስታ እንደዚህ ሲኦል ሆነችበት ከንደነዚህ አይነት ሴት እግዚአብሔር ወንድሞቻችንን ይጠብቅ የአፍላ ፍቅር እውር ያደርጋል

  • @remlawubey1810
    @remlawubey1810 Před 4 lety +9

    የኔ ወንድም የምር ልቤን ነው የነካኝ መጸሐፍህን ባገኘው ጠዋት ማታ ነበር የማነበው

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ካልፈቀደ ሚሆን ነገር የለም። እንኩዋን ጊዜክን ጨርሰክ በሰላም ገባክ እሱዋ ግን የስራዋን ይስጣት!

  • @arsitube5282
    @arsitube5282 Před 5 lety +8

    አሏሀምዱሏላህ የካሊድ እናት እንካን ደሳሎት

  • @tube-do7vl
    @tube-do7vl Před 5 lety +35

    ኻሊዴ በጣም አድነቂህ ነኝ ለአምለክ ሱጅድ በማድረግህ

  • @zed7329
    @zed7329 Před 4 lety +3

    Allahu akiber
    ማሻአላህ ካልድየ እኳን አላህ ለዝህ አበቃህህ ሀቅ ትመነምናለች እጅ አትበጠስም አብሽር ልጅህም ሀቅን የምታውቅ አላህ ያድርጋት ባለቤትህም የስራዋን አታጣም
    ሁሉም ነገር አላህ የፃፈውነው የሚሆነው ነገር ግን ለሁላችንም ትምህርት ነው ወንድም ሰይፉ አላህ ይስጥህህህ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ያኖች

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 Před 7 lety +19

    እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ

  • @zenat1115
    @zenat1115 Před 7 lety +9

    አልሀምዱሊላ እኩአንም ለናት አገረህ አበቃህ ካልድየ በጣም አሰድሰትከኝ ሱጂድ በመውረድህ ውንድም

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 Před 4 lety +2

    ላያስከፍል ዋጋ ቅንነት ደግነት ሰው በክፋት መገድ ባይህድ ምን አለበት ከዳር አልዘልቅ ሲል ያላማ ውጤትህ ባዴተስፋ አትቁርጥ ሰፊ ይሁን ልብህ።ደጋግመህ ምክር እየው ቀያይርና ጽናት ይጠይቃል ያዱኒያ ፈተና ።እኮን የሰው ሀገር ሰው ያገር ልጅም አሉ መርዞቺ። ከሴት ሰይጣን አላህ ይጠብቀን።።።

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p Před 7 lety +13

    በመጀመሪያ ኻሊድ ጀዛከላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ ለአላህ ሥጁድ ማድረግህ በጣም ነው ደሥ ያሠኘኝ አላህም ይደሠትብህ ወላሂ ሠይፉ ሹክረን ሙሠ/ክር ሣትል ሁሉንም በማሥተናገድህ ወንድምኻሊድ ሂወት ፈተና ናት አላህ ይጠብቀን አብሺር

  • @tryeassen561
    @tryeassen561 Před 4 lety +3

    ማሻ አላሕ
    ማሻ አላሕ
    ማሻ አላሕ ከችግሪም ጋ ምኞት አለ እኮን ደሥ አለሕ ወድሜዋ ለሀገሪሕ አበቃሕ አልሀምዱሊላ

  • @user-mw4my5my3c
    @user-mw4my5my3c Před 7 lety +36

    አልሀምዱሊላ ለበጎ ነወ እንኮን ለሀግረህ አበቃህ

    • @calltalk4685
      @calltalk4685 Před 6 lety

      ሀሊድ
      ።አልሀምደድላ።እንኳን።በሠላም።መጣህ።

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 Před 5 lety +1

    ምስኪን እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው ፈጣሪ እንኳን በሰላም ለእናት ሃገርክ አበቃክ ድፍት ብለክ መሬቱን ስትስምና ከእናትክ ጋር ስትገናኝ ከደስታዬ የተነሳ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @user-vl4kz4co1v
    @user-vl4kz4co1v Před 4 lety +2

    አልሀምዱሊላህ እንካን ከዚች ሙፍሲድ ሀገር በሰላም አውጥቶ ለሀገርህ አበቃህ ማሚዪዪዪዪ ረጂም እድሜ ከአፊያ ጋር የኔ ቆንጆ ሲያምሩ

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 Před 4 lety +4

    መጽሀፍ ቅዱስን ቁርአንን በዚህ ዘመን የማያነብ ቢኖር ከትምህርት አለም እርቆ ያለ ሰው ነው እነዚህ ሰዎች ደግሞ ካነበቡትና ካወቁት የበለጠ ፈርሐ እግዚአብሔር አላቸው ! የሚያሳዝነው ጥቁሩም ፣ ነጩም ምድራችን ፍርሐ እግዚአብሔር የሚባለውን ነገር ሸጠዋለች ማለት ብቻ ነው የሚቻለው! ቅናት የሚባለው ደግሞ ሰውን ከሰውኛ እሳቤ አውጥቶ ሰውን ከሰው ተራ የሚያወጣ ክፉ የዲያብሎስ ስራ ነው ባጠቃላይ ፍርሐ እግዚአብሔር የሚበለው ፀጋ ከሰው ልጆች ተወስዷል ፡፡ አሜሪካን የምትባለውን ሀገር ግን ምን አይነት እሳት እንደሚበላት አላውቅም !!
    29/3/2012 ዓ.ም

    • @mountmeron267
      @mountmeron267 Před 4 lety

      እግዚኣብሄር ብቻ ነው እውነቱን የሚያውቀው:: Please make sure this dude does not rape any Ethiopian girls. In America, these types of slick guys are ረቂቆች.. ኣናርግም እያሉ ቡዙ ሓጥያት ያለውን ስራ የሚሰሩ... Please make sure you guys do not harbor girls around this guy. We know that rape happens anywhere in the world. We also know that people can be decietful.

  • @fatummohammed7180
    @fatummohammed7180 Před 6 lety +22

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ ለአላህ ሱጁድህ አስደሰተኝ

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 Před 4 lety +1

    በጣም አሳዘከኚ እውነት ሀቀኛነህ ወሬህ ያሰታውቃል እግዚአብሄረ ይፈረዲባት የልጇ አባት ነህ ይህን ያክል ጭካኔ እንኳን ላገረክ አበቃህ

  • @twcl7365
    @twcl7365 Před 4 lety +2

    ፈጣሪ አንተን ከክፉ ሊሰዉርህ ነዉ እስርቤት ያኖረህ አይዞህ

  • @lulumanggaza1919
    @lulumanggaza1919 Před 7 lety +6

    እንኳን ለሀገርህ ኢትዮጵያ አበቃህ ወንድሜ

  • @user-ee8yv3lc8b
    @user-ee8yv3lc8b Před 7 lety +21

    ዋው እንኳን ለእናት አገርህ አበቃህ

  • @tigid9438
    @tigid9438 Před 4 lety +4

    Wow this is just a heartbreaking story of my own Ethiopian man!!! He is such an innocent human being... E/r yemsegen we all are extremely happy now

  • @segenettube8120
    @segenettube8120 Před 4 lety +8

    ውይ ሲያሳዝን 10አመት ከእድሜክ ላይ ቀነስችብህ ያሳዝናል ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ

  • @allahbekiyenew5024
    @allahbekiyenew5024 Před 4 lety +10

    የኔ ወንድም እንኩዋን ላገርህ አበቃህ!! ውድ ኢትዮጲያን ሁላችሁንም የሀገራችሁን መሬት ለመርገጥ ያብቃችሁ።