አሜሪካ በራሺያ ላይ ጂሃድ አውጃ ነበር! በሸይኽ አብደላ እድሪስ || የሕይወት ገጽ ||MinberTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 03. 2022
  • #Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...
  • Zábava

Komentáře • 60

  • @almazamede278
    @almazamede278 Před měsícem

    እናንተ የምድር ከዋክብቶች አላህ ይጠብቅልን አሜን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +7

    🌹ምርጥ🌹መሪ 🌹ምርጥባል 🌹ምርጥ አባት 🌹 ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ ነብይ 🌹 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 በመጫን ኑ ወደ ቤቴ የተማሪወች መልስ

    • @user-fg2jr5nw4r
      @user-fg2jr5nw4r Před 2 lety

      ذكريات طول الله عمرك ياشيخ أصيل واليي

  • @almazamede278
    @almazamede278 Před měsícem

    ያሽህ እረጅም እድሜና ጤና አላህይስጥልን

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 Před 2 lety +1

    ዛሬ ሲወራ ፈገግ ያደርጋል በወቅቱ ግን ከባድ ነው ንግግራቸው የማይጠገብ ሼይኽ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @user-fc2jl3xk4v
    @user-fc2jl3xk4v Před 2 lety +2

    ማሻአላ አላህ እረጅም እድሜ ገጤናጋር።።።።።

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Před 2 lety +2

    ደስ እሚሉ አባት ናቸው ቀጣይ ይኑረው

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 2 lety +1

    ሱባሃን አላህ እሚገርም ነው
    ክብር ለአሊሞቻችን ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል አላህ ረጅም እድሜ ይስጠወት !!!

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 Před rokem

    ማሻ አላህ😍 ሼህና አላህ እድሜውትን ያርዝምሎት

  • @adgcvhggg7754
    @adgcvhggg7754 Před 2 lety

    መሸአለህ በጠም የሚመስጥ ትምህርት ነው

  • @ayeshaayesha4865
    @ayeshaayesha4865 Před 2 lety +1

    አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቆት ማይጠገብ ታሪክ ነዉ

  • @taybatube194
    @taybatube194 Před rokem

    ማሻ አላህ🇸🇦ማሻ አላህ🇪🇹ማሻ አላህ🇵🇸ጄዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጣብቀቹ ያኛ ጀግነ

  • @user-op8gb2xg7o
    @user-op8gb2xg7o Před 11 měsíci

    ማሻ አሏህ እስኪ ስለ ሸህ በጊዶና ሸህ ጉበዋዲ በሰፊው ታሪኩን ጠይቅልን

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Před 2 lety +1

    ደስእሚል ታሪክ ጣፋጭ አደበት ባለግርማሞገስ አባት

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 Před 2 lety +2

    ሁሴን አተንም አላህ ይጠብቅክ ሰለሁሉም ጀዛክን አላህ ይክፈልክ ሼኻችንም አላህ ከሙሉጤና እድሜዎት ያርዝመው

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Před 2 lety +1

    ማሻአላ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @yasinahmed2438
    @yasinahmed2438 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ እድሜውን አላህ ያርዝንልን ኢንሻ አላህ ምርጥ ታሪክ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 2 lety +1

    ሁሴኖ አላህበረካ ያድርግህ ሸኻችንም አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ የወሎሰውኮ ግልፁ ነው ሚናገረው ደስ ሲሉ አሁን ላይ ምን ሁኔታ ላይ ሲባሉ የተናገሩት😢

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před 2 lety +2

    ሁሴን ጀዛከላ ሼካችን ወላሂ አሳቁኝም አሳዘኑኝም ቢቻ ያ ሁሉ አልፉዋል አላህን የያዘ አዮድቅም

  • @mohammedmustofa7894
    @mohammedmustofa7894 Před 2 lety

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 Před 2 lety +1

    ሱበሀን፣አላህ፣አወን፣ሁሉም፣ፓለቲከኛ፣ሀነ፣አባታችን፣ዱአአዲርጉልን

  • @almazamede278
    @almazamede278 Před měsícem

    አሚንንንንንንንንንንንን

  • @jemutube1845
    @jemutube1845 Před 2 lety +2

    #አሰላም አለኩም #ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹#ሰሉ አለ ነብይና መሃመድ🌹#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹#ምርጥ ነብይ #ምርጥ አሰተማሪ 🌹እህት ወንድሞቼ #ፕሮፋይሌ ንኩና #ፈትዋ ትምህርት ታገኛላቹ በሳምን አንዴ #የቁራአን ፕሮግራም አቀርባለሁ #አላህ ልቦናችን ይሰብስብልን

  • @sadatube686
    @sadatube686 Před 2 lety

    ሱበሀን አላህ

  • @iltirehaddis
    @iltirehaddis Před 2 lety +1

    Assalamualaikum Warahmatullahi Wabarakatuhu ሸኽ አብደላ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ ሁሴን በረካ ሁን ። ስለ ሸኽ ኮሎኔል ጣሒር በአወሊያና ኑር መስጂድ በታች በኩል በግራና በቀኝ የሳቸዉ አሻራ ከፍተኛ ትግል እስር እንዳሳለፉ በግዜዉ የነበሩ የአወልያና የፈትህ ትምህርት ቤት ሀላፊ ዎችና ሰራተኞች ቢጠየቁ ብዙ ይነግሩሀል ሁሴን Insha'Allah

  • @Jemila-xr3te
    @Jemila-xr3te Před 2 lety

    እረጅም እድሜ ሸኻችን አላህ ያቆያችሁ ያረቢዋ ሁሴኖ ፕሮግራምህ እሚያጓጓ ነው ሁሌም ኑርልን ወንድማችን…

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj Před 2 lety +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አስተማሪ ታሪክ
    🌹 አንድ የ 30 አመት ወጣት አላህን የሚፈራና አኽላቁ ያማረ ነበር ከእለታት አንድ ቀን የትምርት ቤት ጉዋደኛው አግብቶ ሰርግ ጠራው እና ባለቤቱ ጋር አብረው ሄዱ እንደደረሱም ትንሽ ቆም እንዳሉ ወጣቱ ሳቅ አለና እንባው ፈሰሰ ከዛም ሚስቱ ምነው ውዴ አለችው እሱም ያውና መምህሬ ያ ብዙ ሳወራልሽ የነበረው ስለሱ አላት እና ወደ መምህሩ ሂዶ አቀፈው እና ሰላም አለው ከዛም መምህሬ አላስታወስከኝምን አለው መምህሩም አወ ልጄ አላስታወስኩህም አለው እሱም እንዴት ትረሳኛለህ ታሪኬ እኮ የማይረሳ አሳዛኝ ነው የዛኔ ልጂ እያለሁ ትምርትቤት የጉዋደኛየን ሰአት ሰርቄ የሰአቱ ባለቤት ደግሞ ጠፋብኝ ብሎ ሲያለቅስ ሁላችንም ተፈተሹ ብለህ አሰለፍከን ከዛም አይናችሁን ጨፍኑ ብለህ መፈተሽ ጀመርክ ከዛም እኔ አጠገብ ስትደርስ ሰአቱን መዘህ አወጣህና መፈተሽህን ቀጠልክ ከዛም የመጨረሻውን ልጂ ፈትሸህ ስትጨርስ ወደ ቦታችሁ ተመለሱ አልከን ከዛም ሰአቱን አወጣህና ለልጁ ሰጠኸው እኔ የዛኔ በጣም በፍርሀት እየተርበደበድኩ ነበር አሁን ካሁን ስሜን ጠርቶ አዋረደኝ እያልኩ እንደት ብየ ነው ከጉዋደኞቼ ፊት እራሴን ቀና አድርጌ የምሄደው በቃ ሂወቴ ጨለመ አልኩኝ ነገር ግን አንተ በረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀዲስ ሰራህበት
    من ستر مسلما ستره الله في الدنيا والآخرة،
    የአንድን ሙስሊም ገመና የጠበቀ ሰው እኮ አላህ ገመናውን በዱኒያም በአኼራም ይደብቅለታል
    ከዛም ተናግረኸኝም አታቅም ጠይቀህኝም አታቅም እኔ ግን ከዛ ግዜ ጀምሬ መስረቅ አቆምኩኝ ትንሽ ብትሆንም እንኩዋ የኔ ሀቅ ያልሆነን ነገር አልነካም አላህ ያዘዘውን እየሰራው እሱ የከለከለውን ተከልክየ አኸላቁ ያማረ ወጣት ሆንኩኝ ባንተ ምክኒያት አለው መምህሩም በሚገርም መልስ ያኔ የተፈጠረውን እማ አስታውሳለሁ በደንብ ከጉዋደኞቻችሁ ፊት እንዳትዋረዱና ሂወታችሁ እንዳይጨልም ነው አይናችሁን ጨፍኑ ያልኩዋችሁ ነገርግን የማታውቀው ነገር እኔም እኮ ስፈትሻችሁ አይኔን ጨፍኜ ነበር ምህኒያቱም ድብቅነቱ ሙሉ እንዲሆን ብየ እናሰአቱን ከማን ኪስ እንዳወጣሁት አላውቅም አለው ከዛም ወጣቱ አቀፈውና እንዴት ያለ ትልቅ ልብ ነው ያለህ ከዚህ ቡሀላ ግንኙነታችን እንዲቁዋረጥ አልፈልግም እንገናኛል አለው ሱብሀን አላህ የኛስ ሀል እንዴት ነው የሰውን ገመና ደብቀን እናውቃል እራሳችን እንፈትሽ በተለይ ባሁኑ ሰአት ሶሻል ሚዲያ ላይ የሰውን ገመና አውጥተን ስራየ ብለን ቁጭ ብለን እንፈተፍታል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የ ሙስሊም አይብን የሰተረ አላህ የሱንም አይብ የውመል ቂያማ ይሰትርለታል ብለዋል ስንት አይብ ይኔርብን ይሆናል አላህ ብቻ የሚያውቀው እንዲሰተርልን ከፈለግን የሰው አይብ እያወጣን ከሰው ፊት አናዋርደው አናሸማቅቀው የሁላችንም ወንጀላችን ከግንባራችን ላይ ቢፃፍ ናሮ እኮ ማንም የማንን ወንጀል ባልተከታተለ ነበር አላህን እንፍራ ለነፍሳችን
    ውድ የኢስላም ልጆች የሚማርኩና ኢስላማዊ አስተማሪ ታሪኮችን በየ ቀኑ መስማት ከፈለጋችው ፕሮፋይሉን ተጭናችው የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹

  • @Susu-eh3cj
    @Susu-eh3cj Před 2 lety

    ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው የሳቸው ኮፊደንስ

  • @samidani7441
    @samidani7441 Před 2 lety

    አላህ (ሱ ወ)ረጅም ሕይወት ይ ጦት!.

  • @user-op8gb2xg7o
    @user-op8gb2xg7o Před 11 měsíci

    አድሬሳቸውን አስቀምጡልን

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 Před 2 lety

    Masallhe Allhe edmycwen teweel yadrgew, husan tnks for sharing a good life axperynce

  • @almazamede278
    @almazamede278 Před měsícem

    እውነት ነው

  • @salihagetachew5738
    @salihagetachew5738 Před 2 lety

    Allah regem edma tana yestachew mahaallh

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +3

    ውድና 🌹የተከበራችሁ🌹 ምርጥ ኢትዬጰያዉይ🌹 በየአላችሁበት 🌹ፈጣሬ ይጠብቃችሁ 🌹ዘረኝነትን ከምድረገጥ ያጥፍልን🌹 ሀገራችንንሰላምያድርግልን👍👍ፕሮፋይሌን 🌹በመጫንቤተሰብይሁኑ 🌹🌹የሰው ደስታየሚያስደስታችሁ ኢትዬጰዊይ🌹🌹

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 Před 2 lety

    በጣም፣ደስ፣ይላል፣ታሪካቸው፣መሸአላህ

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 Před 2 lety

    በጣም ጣፋጭ ነው ንግግሮ

  • @muhammedmustafa2773
    @muhammedmustafa2773 Před 2 lety

    Mashallha

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Před 2 lety

    ሱብሀነላህ ምንኛ ያማረ ስብእና እና የህይወት መንገድ ነው

    • @tube-yx5uh
      @tube-yx5uh Před 2 lety

      ወንድሜ ሰሚር እስኪ ደምረኝ ስወድህ🙏😋

  • @azegoyoutube.4233
    @azegoyoutube.4233 Před 2 lety

    ማሻአላህ እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @makedadhaye520
    @makedadhaye520 Před 2 lety

    Mashallah welcome back I’m watching from Houston Texas jzk Allah brother ❤️❤️❤️

  • @meremm.a9366
    @meremm.a9366 Před 2 lety

    MaschAllach 👍👍

  • @hindiyazeynu9001
    @hindiyazeynu9001 Před 2 lety

    ማሻአላህ አላህ አፊያ ይስጦት አባቴ

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 Před 2 lety

    ማሻ አሏህ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 2 lety

    MashaAllah nice history 🙏🙏🙏🙏

  • @sofianwar2570
    @sofianwar2570 Před 2 lety

    👍👍👍🕌🕌🤲

  • @akmelebo2164
    @akmelebo2164 Před 2 lety

    Masha Allah!

  • @user-bh7tp4wp3f
    @user-bh7tp4wp3f Před 2 lety

    ሠሽአሏ

  • @user-vh9rp8qy8y
    @user-vh9rp8qy8y Před 2 lety

    ማሻአላህ

  • @feree7685
    @feree7685 Před 2 lety

    ماشا الله

  • @user-jf2pz6ov4r
    @user-jf2pz6ov4r Před 2 lety

    ጫዋታቸው አይጠገብም

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 2 lety

    Ustaz kkkkk
    Italianun polis lekun negerut 👌

  • @user-vh9rp8qy8y
    @user-vh9rp8qy8y Před 2 lety +1

    Kkkjj

  • @user-vh9rp8qy8y
    @user-vh9rp8qy8y Před 2 lety

    ክክክክክክ

  • @user-mi5rz1nr9l
    @user-mi5rz1nr9l Před 2 lety

    ahilen

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před 2 lety +1

    አላህ ያቆዩህ ከ አፍያ ጋር

  • @familytube7951
    @familytube7951 Před 2 lety

    ere aguaguachun

  • @berhaneashenafi7543
    @berhaneashenafi7543 Před 2 lety

    Allah rejim idme yestot. Don't count him as one person ye hager "Qirs" nachew!

  • @Susu-eh3cj
    @Susu-eh3cj Před 2 lety

    ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው የሳቸው ኮፊደንስ