ዘነበች ታዴ - ቅርብኝ ( አሪፍ ባህላዊ ሙዚቃ)

Sdílet
Vložit

Komentáře • 175

  • @smga8049
    @smga8049 Před rokem +3

    አይ ታዴሰ በሁሉም ቦታ ተጫዋች ነው ይመችህ ሙዚቃውም አዴኛ ነው ዘነበች በጣም እኖድሻለን

  • @tigestabyimairy6901
    @tigestabyimairy6901 Před 4 lety +6

    ጥሎብኝ ኣማሀራወች ውስጤ ናችሁ

  • @user-vm6un7rs2d
    @user-vm6un7rs2d Před rokem +2

    እዴ ታደሠ እዚሕም አለ😂😂😂😂😊

  • @service5030
    @service5030 Před 5 lety +9

    በእውነት ቅርብኝ በዛሬ ዘመን ፍቅር ደርቆ መሞት እፍፍፍፍ

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 Před rokem +1

    ይሄልጂ ድራማየሚሰራውአደልደ

  • @SuseRoba-fs9tp
    @SuseRoba-fs9tp Před 2 měsíci

    ኧረ በፈጠራ ትዝታ ልገላኝ ነው🙆😥

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 Před 4 lety +1

    አየየየ ትዝታ ተቀሰቀሰስደት አሰመርርኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ ማለት ይበልጣን እኔም አልኩኝ አልሃምዱሊላህ

  • @multimediashewa7958
    @multimediashewa7958 Před 4 lety +2

    ገጠር ውሰጤ ነው❤

  • @GgFf-lt7zu
    @GgFf-lt7zu Před 4 lety +5

    ያአላህ ትዝአለኝ ለ አህያ ምሪ እየተባልኩ አየጉድ አየልጅነት በረርክ እደአሞራ😰

  • @alshammri8429
    @alshammri8429 Před 5 lety +5

    ወይየኔአህያትዝለኝ ስንቱንአሳለፉነው አህያየጋር እኔእግርኛ ናፉቀህኛል

  • @christigetegew4269
    @christigetegew4269 Před 6 lety +22

    ልጅነቴ ትዝ አለኝ😢ያኔ አለ እናት በሰው እናት ስሰቃይ😢

  • @user-ir6yw9lt1f
    @user-ir6yw9lt1f Před 7 lety +4

    እዉነትብለሻል

  • @hayathamdan7515
    @hayathamdan7515 Před 3 lety

    ሳህ ጥርግግግግ ይበል

  • @mekdnesssahyoun6556
    @mekdnesssahyoun6556 Před rokem

    Wenetim kirbey

  • @mamaf1225
    @mamaf1225 Před 5 lety +8

    ትክክል ነሽ ይቅር ለኔ ነው የዘፈንሽው እኔም ይቅርብኝ ቅር ብኝኝኝኝኝኝኝኝ ጥቅር በልልልልልል ጥርግ በልልልልል

  • @rak8436
    @rak8436 Před 5 lety +8

    በመሥኮት ሲዘል ባለቤቴ ትዝ አለኝ ዉዉዉይይይ አላገናኜን እያሉ ቤተሠብ ማታ እየተደበቀ በመስኮት ይገባነበር😭😭😭😭በናፍቆት ተቃጠልኩ😭😭

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 5 lety +1

      ክክክክክክክክክክ አሁንም ይዘላል ዝም በይማ እጠራልሻለሁ ንገሪኝ የማዳምን መሥኮት ነው እማዘልልሽ

    • @user-hd5nm2nv1q
      @user-hd5nm2nv1q Před rokem

      🥺🥺😍💏

  • @asu9191
    @asu9191 Před 7 lety +15

    እርሶአን ከውጭ አስቀምጦ ቀሚስ ለብሶ መጣ! ጉድ ነው አይ ወዶች! የስራችን ይስጣችሁ ፡፡

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 Před 4 lety +1

    ትክክል ብለሻል የኔቆጆ

  • @user-vx1mg6wc1m
    @user-vx1mg6wc1m Před 6 lety +4

    ሀራም አለይኩም አህያይቱን

  • @user-di1cl3pj1k
    @user-di1cl3pj1k Před 5 lety +3

    ይቅርብኝ እ አልሽ እኛም ይብቃን ስደት ፈቅርኳ መቸም አይቀር

  • @user-yc1yl9yc2t
    @user-yc1yl9yc2t Před 7 lety +2

    ዘነብችየ ጥቅር ይበል

    • @douniafaroussi1534
      @douniafaroussi1534 Před 5 lety

      አህያይቱም እሮጠች ሤትዬዋም እሮጠችክክክክክክ

  • @eleemberry8848
    @eleemberry8848 Před 7 lety +2

    Zenibiche Mar Sewodeshi Eko

  • @maregnhwoide440
    @maregnhwoide440 Před rokem

    ተካአስፋ ያውራ

  • @makiyaawoyyaa108
    @makiyaawoyyaa108 Před 4 lety

    Rayyaa

  • @user-fu5nb2jp2h
    @user-fu5nb2jp2h Před 9 měsíci

    አያ ታዴ 🤔🤔🤔

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 Před 4 lety +3

    እህ ዛሬ ቀን ሲደብር እፍፍፍፍፍፍ ከምወደው ፍቅረኛየ እኔ እየወደድኩት ትቶኝ ሄድ ቀኔንአጨለመብኝ

    • @nei8025
      @nei8025 Před 4 lety +1

      ጥርግ ይበል ያቺ ባይሆን ነው እራስሽን ሁኚ ተመልሶ ይመጣል ደሞለወድ ቀኔን ላጨልም ፈገግ በይ እህት

    • @moges2176
      @moges2176 Před 4 lety

      አር ገደል ይግባ

    • @reemahmed8678
      @reemahmed8678 Před 4 lety

      @@nei8025 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ

    • @reemahmed8678
      @reemahmed8678 Před 4 lety +1

      @@moges2176 ቢገባማ ጥሩ ነበር እኔን አቃጠለኝ እጅ

  • @meanaloary5821
    @meanaloary5821 Před 5 lety +3

    ደህናሁንደህናሁን፡ለኔየተዘፈነነዉ

  • @toybayesuf6385
    @toybayesuf6385 Před 5 lety +4

    እውነትም ወዴዛው ጥንቅር ይበል

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 Před 5 lety

      Toyba Yesuf በእውነት። እህቴ እኔም ይቅርብኝ የቤተሰብ ናፍቆት ሊደፋኝ ነዉ እሱ ደሞ ጨጓራየን ላጠዉ እርርርርርርርርርር😭😭😭😭

    • @toybayesuf6385
      @toybayesuf6385 Před 5 lety

      @@yemariyamlg4011 አይዞሽ እህት አትናደጅ ምን ያሳርርሻል ለማን ደስ ይበለው ብለሽ ሁሉም ሲቀር ይቀራል እና ናፍቆት ደግሞ ሁላችንም ነን እነሱንምበሰላም ያቆይልን እኛም በሰላም ሀገራችን ገብተን ናፍቆታችንን የምናወጣ ያድርገን

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 5 lety +2

    I love country music. I love geter.

  • @yalewabeya8353
    @yalewabeya8353 Před 4 lety

    ዋው ትዝታ

  • @user-fl9in8it8c
    @user-fl9in8it8c Před 7 měsíci +1

    በጣም ምወድሽ እህቴ

  • @foziyeegemmechuureriigalby4111

    Foziyee Gemmechuu Rerii

  • @jaharab6654
    @jaharab6654 Před 5 lety +2

    እኔፋቅርኛኤ ክዶኛል ኤሄ ተጋብዝልኝ እኔም ይቅርብኝ . 😢😢😢

    • @user-mt2zn8pw7g
      @user-mt2zn8pw7g Před 5 lety

      አይዞሽ ቆንጆ ለአንቺ ያለውን ይሠጥሻል

  • @zinatzinat3074
    @zinatzinat3074 Před 7 lety +1

    ayi wondocih fetariy yesracihun yisetacihu😢😢

  • @malangi7667
    @malangi7667 Před 6 lety +6

    ባህል ሙዚቃ ውስጤ ነው

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t Před 5 lety

    Yewahu degu Yagere sew vidiyowu geday new 👌 netela new bilo kemis lebiso 🤣🤣😂

  • @yaredsebhat6802
    @yaredsebhat6802 Před 8 lety +8

    ይቅርብኝ ይቅርብኝ " በጣም ደስ የምል ዘፈን ነው,ግን

    • @FOZiYAMOHAMED-rb4nk
      @FOZiYAMOHAMED-rb4nk Před 7 lety

      yared sebhat ይቅርባት አይደል

    • @amryhalimasaid366
      @amryhalimasaid366 Před 7 lety +1

      FOZiYA MOHAMED 32015 ይቅርቅርቅርይበልእኔምአንዲየምወድውልጂአለመድረብይፈልጋል

  • @adinaaraga3898
    @adinaaraga3898 Před 8 lety +1

    yekrebesh ewenetem ayasefelegem yezih ayenet bal kikiki des yelal musicash

  • @salamb6726
    @salamb6726 Před 8 lety +31

    እረ አህያዋን አውርዱዋት እዴ በናተ ጦሰ እህያዋ ምናለች

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety

    ዋውው

  • @user-bg2bf1so7p
    @user-bg2bf1so7p Před 8 lety +3

    kkkkkkkk. Yamrale. awo. yekerbeshe

  • @user-hs2do3qj7n
    @user-hs2do3qj7n Před 4 lety

    ዋሲሁን ወይኔ ጉዴ አንድ ወንበር ቁጭ ብለን ተምረን ተወዛዋዥ ሆንህ ይገርማል......

  • @user-pl9jx4uv2i
    @user-pl9jx4uv2i Před 10 měsíci

    😊

  • @user-rj5st4ts7l
    @user-rj5st4ts7l Před 5 lety

    ياسلام.

  • @ammounahammoud1190
    @ammounahammoud1190 Před 4 lety +2

    ere ysewyew gud abezazu setyewan ena ahayawn cemenged tilo yegrun amed bemraku tebabso cirashe
    celila seat hide degmo bemescot new yemigebaw
    negeryewn sceris yesetwn kemis bticisheaw anteltilolat meta ere wridet

  • @amdeworkengida7370
    @amdeworkengida7370 Před 4 dny

    አያ ታዴ ለካ ከሴት ጋር ያለህ ቁርኝት የድሮ ነው..አጅሬ

  • @user-gg8oi7bg5f
    @user-gg8oi7bg5f Před 7 lety

    sewdeshi

  • @AzadKhan-ti7yz
    @AzadKhan-ti7yz Před 4 lety +1

    ቅብኝ

  • @asrebebhussen2750
    @asrebebhussen2750 Před 6 lety +3

    አይየወዶችነገር.እዲህነውቢቀርይሻላል

  • @chhhhh6312
    @chhhhh6312 Před rokem

    💖❤😘❤

  • @jgfhgfdgg9388
    @jgfhgfdgg9388 Před 4 lety

    ወይኔ እፍፍፍፍፍፍ ትክክል

  • @mohamedaljabowbi8165
    @mohamedaljabowbi8165 Před 9 lety +1

    I love it

  • @user-sd5io6rf5d
    @user-sd5io6rf5d Před 4 lety

    አየየየየየየየየየየ

  • @madammadam5233
    @madammadam5233 Před 5 lety +7

    ክክክክክክክክክክ ቫዝሊን አረገውደ ምራቁን የምትቀባው

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 5 lety

    ገጠር ውስጤ ነው አህያ ጫኝ ነበርሁ ወፍጮ ስሄድ

  • @eleemberry5311
    @eleemberry5311 Před 8 lety

    werdat kemase lebesehu hadehu woyyyyyy

  • @user-op7ux4pi6q
    @user-op7ux4pi6q Před 7 lety +1

    አይ ታደሰ ጣጣ የለወም ደሰ የሚል ተጫዋች ነው

  • @netsanetlayew5372
    @netsanetlayew5372 Před 4 lety

    😍😍😍😍😍😍

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 Před 4 lety

    👌👌👌👌👌

  • @sarasarah9006
    @sarasarah9006 Před 4 lety

    😘😘🌷

  • @saidaramadanadam7163
    @saidaramadanadam7163 Před 6 lety

    Saida Ramadan
    .

  • @delmastreet9057
    @delmastreet9057 Před 5 lety

    Kkkkkkk yegamal aywanfoce

  • @user-nw2cs7td2r
    @user-nw2cs7td2r Před 8 lety +9

    ክክክክክ ለባሌ ልጋብዘው እንደ

  • @zainabzainab5138
    @zainabzainab5138 Před 8 lety +8

    እውነትም ይቅርብሽ

  • @bizuyeawokeshama6278
    @bizuyeawokeshama6278 Před 8 lety +2

    ያምራል ቆንጅ ውድድድ ነው የማደርግሽ

  • @adisudarcha9366
    @adisudarcha9366 Před 5 lety

    gamonagga

  • @yemariyamlg4011
    @yemariyamlg4011 Před 5 lety +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ የልጅቷን ቀሚስ ይዞ መጣ አረ የጉድ አገር

  • @user-oi7hb4fe8s
    @user-oi7hb4fe8s Před 6 lety

    ቅርብኝ

  • @ethiopiaethiopia1450
    @ethiopiaethiopia1450 Před 5 lety

    Era werdat kemsun yezot meta kkkkkkkkkkkkkk

  • @asrebebhussen2750
    @asrebebhussen2750 Před 6 lety

    ውነትምይቅርብኝ

  • @hayetwoloywaalahwokile1175

    Kkkl

  • @hayathyaty9243
    @hayathyaty9243 Před 5 lety

    አብነትአጎናፊርር

  • @user-mp5vd1vs7s
    @user-mp5vd1vs7s Před 6 lety

    ወይይ

  • @Hhh-lw9mb
    @Hhh-lw9mb Před 5 lety +2

    የወንድቀላዋጭ ይቅርብሽ

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd Před 4 lety

      Keratei fesehal yeseda mozeqa yemechsehe abo

  • @user-sy7uy8nd4i
    @user-sy7uy8nd4i Před 4 lety

    ትክክል ነሽ ይቅርብሽ

  • @user-ly6zu9xh5b
    @user-ly6zu9xh5b Před 3 lety

    እሴቶች እንዲህ ያለውን ወንድ ነዉ የሚወዱት

  • @abebechgetay8980
    @abebechgetay8980 Před 6 lety

    Lena new mesl yezfenhely

  • @tigisttg4706
    @tigisttg4706 Před 6 lety +1

    እፍፍፍ ሳይሽ እናቴን ትመስሊኛለሽ ልቤ ይደነግጣ ል ማር ስወድሽሽሽ

    • @mamalove4068
      @mamalove4068 Před 5 lety

      እኔም አምሣልን ሣይ ልቤ ምክክ ይልብኛል ወላሂ ያጋጥማል❤

  • @norihmohmed2119
    @norihmohmed2119 Před 4 lety

    ሚነዉ በየሌዉ

  • @gjsycrju8128
    @gjsycrju8128 Před 5 lety

    😁😁😁

  • @user-jr1nu3vc1g
    @user-jr1nu3vc1g Před 6 lety +2

    ክክክክ

  • @meligirma7074
    @meligirma7074 Před 6 lety

    kkkkkkkkk wayi makera

  • @sarawolloyewa4075
    @sarawolloyewa4075 Před 5 lety

    Kkkkkk

  • @ffjccfhhfcf3721
    @ffjccfhhfcf3721 Před 5 lety

    ክክክክክክክ

  • @user-rm1gd5fm5b
    @user-rm1gd5fm5b Před 8 lety +5

    እውነትም ይቅርብሽ እሽ

    • @SsSs-rr4mz
      @SsSs-rr4mz Před 7 lety

      ፈንታነሽ ፍቅር የጎንደር ልጅ የስደት እናቴ ማርያም ናት እ

    • @SsSs-rr4mz
      @SsSs-rr4mz Před 7 lety +1

      እውነት ቅርብኛ

  • @kaliamine7368
    @kaliamine7368 Před 7 lety +1

    is fine

  • @hawahussen4598
    @hawahussen4598 Před 5 lety

    kkkkkkk

  • @shirleytemple8635
    @shirleytemple8635 Před 6 lety +2

    ክክክክክክ ቀሚሷን አመጣውክክክ

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 Před 6 lety

    ምን ይመስላሉ ነፈዝ

    • @emmalazzar7950
      @emmalazzar7950 Před 5 lety

      ነፈዝ አች ራሥሽ

    • @user-ub8uo6px8x
      @user-ub8uo6px8x Před 5 lety

      አሁን ምን አረጉሽ አይ ሰው ስንባል እኛም አልተባል በሰው የምንገዛው ይቅር ይበልሽ ማር

  • @bkhjgjgjgkg6939
    @bkhjgjgjgkg6939 Před 4 lety

    የገጠርልጅነኝ፣በአህያዉሀስቅዳነበርትዝአለኝ

  • @mermethiopiam1107
    @mermethiopiam1107 Před 8 lety +1

    ይቅርብሽየኔቆጆእኔምያቻቢጤነበርኩአሁንግንከሡየበለጠአለኝ

  • @betilove5766
    @betilove5766 Před 5 lety +1

    ምን ጥያቄአለው የዚአይነት ወራዳወማ የጣደችው ማቁረቆረያው ገላው ላይ ማቆርቆርነበረ ጥርግ ያርገው

  • @berketolaa7254
    @berketolaa7254 Před 4 lety

    Swedish

  • @weliewelie8175
    @weliewelie8175 Před 5 lety +1

    Kkkkkkkkk

  • @remilabintislam3665
    @remilabintislam3665 Před 9 lety +2

    Kkkkk ዘነበች ድምጽሽ ግርግዳ ያፈርሳል

  • @scopemobile8212
    @scopemobile8212 Před 4 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sadanurea9670
    @sadanurea9670 Před 5 lety

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-zx7is6uj1l
    @user-zx7is6uj1l Před 8 lety

    ይቅርብሽ ዘንየ

  • @user-sf4xr8nt3v
    @user-sf4xr8nt3v Před 4 lety

    ክክክክክ በመስኮት የሚገባውሰው አሳቀኝ ልጂነቴን አስታወሰኝ

  • @hayat..kuwait8674
    @hayat..kuwait8674 Před 4 lety

    😠😠😠😠😠