PASTOR FITSUM PART TWO

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • PASTOR FITSUM PART TWO #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #yttracker #Testimony
    #ፓስትር ፍፁም #PASTOR FITSUM
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

    @officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
    @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ
    follow us : -
    FaceBook :- / encounter2015
    Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
    whatsup:- +2067249288
    Tiktok :- / encounter_

Komentáře • 626

  • @mamamama2489
    @mamamama2489 Před rokem +175

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ እግዝአብሔር ይወዳቹሃል የተበላሸዉን ተስፋ የሌለውን ታርክ ቀይሮ ዉበት ይሰጠዋል ። እኔ ተስፋ ያልነበረኝ በብዙዎች ዱርዬ እንደሆንኩ የተነገረኝ ቤተሰብ ተስፋ ቆርጦብኝ የትም እንደማልደርስ ከነሱ አፍ በተደጋጋሚ የተነገረኝ ብዙዎች ፊታቸውን ያዞሩብኝ ራሴን ለማጥፋት ምቹ ሁኔታ የምጠብቅ ከርታታ ተስፋ ያጣሁ ብቸኛ ወጣት ነበርኩኝ።ጌታ በህይዎቴ የመጨረሻ ደቂቃ ላይ ደረሰልኝ እሱን እንዳውቀው አደረገኝ የማይለወጥብኝ ፊቱን የማያጠቁርብኝ አባት ሆነኝ ሲከፋኝ የማጫውተው የእድሜ ዘመን ወዳጅ ሆነኝ ሀጥያቴን በደሙ አጥቦልኝ ልጁ አደረገኝ ብዙ በተባልኩበት አጋልጋዩ አድርጎኝ እጅን ባፍ አስጫነ ዛሬ ላይ ጌታ ካገኘኝ ዘጠኝ አመታት ተቆጥረዋል ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ነኝ ባለትዳርም ሆኛለሁ ደግሞም አገለግላለሁ ሁሌም ስለጌታ ምህረት ሲነሳ ሳላለቅስ መስማት መዘመር አልችልም ጌታ የኔን ህይወት ከቀየረ የማንንም መቀየር ይችላል።

    • @saraabite90
      @saraabite90 Před rokem +6

      ስበክለት ለዚህ ድንቅ አዳኝ ኢየሱስ!

    • @yordanosweldemichael5685
      @yordanosweldemichael5685 Před rokem +4

      አሜን እግዚአብሔር ማንንም አይንቅም አይጥልም አዋጅን በአዋጅ የሚገለብጥ አምላክ ነው ከጠላት ስራ ተዋግቶ የምያስመልጥ በከበረ ደሞ ዋጅቶ የራሱ ያደረገን ስሙ ለዘልአለም ክቡር ነው::

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před rokem +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 Před rokem +4

      እንኳን እግዚአብሔር ቀደመ ሰይጣን ቢቀድም ይቺን ቀን ማየት አይቻልም ነበር

    • @GOD_IS_Great_11
      @GOD_IS_Great_11 Před rokem +4

      Tebarek wndme Gena bizu tayalek egziabher ye mihret amlake new

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před rokem +129

    አንደበቱ ሲጣፍጥ ሲያፅናና ሲያንፅ ሳላስበው ደቂቃው አለቀ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ከመላው ቤተሰብህ 🥰🙏

    • @hananayele7728
      @hananayele7728 Před rokem +2

      Betam. be blessed 🙌

    • @brktifkadu2962
      @brktifkadu2962 Před rokem +4

      My God 😱😱😱😱 ነብስ ያለው ምስክርነት 🙏🙏🙏🙏

  • @addisdesta6811
    @addisdesta6811 Před rokem +83

    ወንድሜ ምን አይነትና ልብ እና መንፈስ ነው ያለህ አሁንም ጌታ ለብዙዎች በረከት ያድርግህ ጌታ ባንተ የጀመረውን መልካሙን ስራ ይፈጽም።

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      Thank You For Your Comment. Addis Desta
      Amen.

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před rokem +14

    ማይማይማይ ጎድ እረኔ ፍቅር ያዘኝ ከየሱሴጋራ እኔ በጌታ ቤት ነው ያደኩት ይህ ፍፄ እንደገና ጌታን ቢያስቀብለኝ አሠብኩኝ እረ ማር የሆነ በ የዋህ አንደበት ውውይ በጣም ጣፈጠኝ ጣመኝ ተገጣጠምኩኝ እረ ቃል ጠፍኝ ወኔ ደስ አለኝ በውስጥህ ያለው መንፈስ የሚያድሠው አዳሹ መንፈስ አቤት ይለያል ከደስታሕ ደስታን ተካፈልኩኝ በጣም አመሠግናለው ፍፄ ሁለተኛ ጊዜየ ነው ከዚህ ጋራ ኤድ ኤደን ሐይሉ ላይ የቀረበ ጊዜ እያለቀስኩኝ ነበረ የሠማሁት የዛሬው ላይ ደሰደስ አለኝ ወደድኩህ የክርስቶስ ውበት አየሁብክ 🔥🔥❤❤ አመሠግናለው ::🔥🙏🙏🇬🇧

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 Před rokem +17

    😭😭 ምን አይነት መረዳት ነዉ ምን አይነት መገለጥ 😇 መንፈስ ቅዱስ ክብር ላንተ ይሁን !! ፓስተርዬ ይህ መንፈስ አይወሰድብህ 🙌
    ባንተ መንፈስ የተነካ ቦታ አይመርጥም የማምለኪያ
    ይዘምራል በሄደበት አያስችለው የሆንክለት
    በመንፈስህ ዝናብ የረሰረሰ ሰው
    ዛሬም አንተን ነገም አንተ አንተን ነው የሚለው 😇🙏🙏🙏
    እየሱስ ይታይብን ወገኖቼ !!

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. JESUS is Lord
      Amen.

  • @savedbyhisgrace9380
    @savedbyhisgrace9380 Před rokem +34

    ፓስተር ፍፁም ጌታ አብዝቶ ይባርክ: በቅርብ ጊዜቶች ውስጤ በመነካቱ ውስጥ ነኝ: ዛሬ ደግሞ በአንተ ምስክርነት ውስጥ በቃ ምን ልበል ቆሜም ለመስማት ሞከርኩኝ ቁጭ ለማለትም ፈለኩኝ :ብቻ አላቅም ብርክ በልልን::

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Saved by his grace
      Amen.

  • @Encounter_
    @Encounter_  Před rokem +113

    ይህን ምስክርነት ብዙዎች እንዲደርሳቸው እባካቹ ሼር በማድረግ እናድርሰው። ❤❤

    • @abebadabi133
      @abebadabi133 Před rokem

      Ameeen👏🙏❤

    • @sehineakalewold3889
      @sehineakalewold3889 Před rokem

      Please stop your music sound it ďisterb to listen

    • @godislove1474
      @godislove1474 Před rokem

      እሺ ደጋግማለሁ ለብዙ ሼር አድርጌለው በርግጥ ግን እሺ አመሠግናለው

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před měsícem +2

    ጌታ ካገኘኝ 23 አመት ግን በድንዛዜ ዉስጥ ነኝ ያንተ ምስክርነት ግን ያነቃቃል ተባረክ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 Před rokem +22

    ምስክርነቱ ከመውደዴ የተነሳ ደጋግሜ ነው የሰማሁት 🙏🏽🙇🏽‍♀️

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Zufan Abrha
      በፀሎት እና ይህን ምስክርነት ለወዳጆች Share በማድረግ አብረን እናገልግል።

  • @tadalechzewuda4774
    @tadalechzewuda4774 Před rokem +36

    ,ይገርማል ኢየሱስ ።ድንቅ ነው አገላለፅህ ተባረክ ለምልምልን ፀጋህ በኢየሱስ ስም ይጨምርልክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      Thank You For Your Comment. Tadalech Zewuda
      Amen.

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Před rokem +9

    ዝም ብለህ ስታወራ ብትውል ደስ ባለኝ ጌታ ይባርክህ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před rokem +5

    አቤትት ንግግራቹ በጨው የተቀመመ ይሁን ሚለውን አየሁ ፀጋው ይብዛልህ ።እውነት ነው ድምፁን ድምፁን ለምንል ድምፁን ለመስማት አብሮ መሆን ነው ሰው እኳን በቆይታ የሰውን ድምፅ ይለያል የሱማ እዴት ነው።

  • @adanechdenbel918
    @adanechdenbel918 Před rokem +10

    አቤት እግዚአብሔር የረዳው የኔ ወንድም አሁንም ይህ ጥማትህ አይወሰድብህ በሺ እጥፍ ይጨምርልህዘመንህ ይለምልም

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Adanech Denbel
      Amen.

  • @emue3460
    @emue3460 Před rokem +12

    Wow! ውስጤ ተላወሰ የመንፈስ ቅድስ ስራ ። የእግዚአብሔር ፍቅር ድንቅ ነው።

  • @tirhasworede7872
    @tirhasworede7872 Před rokem +20

    አቤት ትህትና እውነት ራሱ አካል ለብሶ ሲያወራ ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ ነህ ለኔም መነካት ይሁንልኝ🙏 ልብህ እንዴት ንፁህ ነው ❤️ ጌታባለው እንደስምህ እያገለገልክ ነውና በርታልን ተባረኩ🙏

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      Thank You For Your Comment. Tirhas worede
      Amen.

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 Před rokem +13

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ በክርስቶስ እየሱስ ስም አሜን🤲

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Tegest Asras
      Amen.

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před rokem +8

    ተባረክ ፓስተር ፍጼ ለትውልድ በረከት ነህ

  • @mercybekele1778
    @mercybekele1778 Před rokem +5

    እኔ ሜክሲኮ ጋር መዉረድ አልፈልግም ደጋግማችሁ አታዉሩኝ ማለት አለብን!!!
    ግን ተገርሜአለሁ ምን አይነት ድንቅ ጌታ ነዉ ይሄ እየሱስ!!
    እሱ ይፈልግ እነጂ ያሰቡን ከማድረግ ማንም አያስቆመዉም!
    ታ.ፍጼ ጌታ ይባርክህ ከማለት በቀር ምን እላለሁ ተባረክ!

  • @user-vs1om9vn7x
    @user-vs1om9vn7x Před rokem +8

    እሰይ እንኳን እየሱስን አገኘክ እንኳንም የእየሱስ ሆንክ እየሱስ እንደዚህ ያሳርፋል የሱ ፍቅር በቃ ዝም ብሎ ያስወራናል ክብር ለጌታ ወንድሜ ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልክ ለኛም እንዳንተ በክርስቶስ ፋቅር እንቃጠል በአንተ በጣም ቀናሁ መታደል ነው ሁሌም በመንፈስ ቅዱስ ኽልውና ውስጥ መገኘት ምንኛ መታደል ነው ሀሌለሉያ ፓስተርዬ ተባረክልን ግራ የገባውን ትውልድ ጌታ አሳልፎ ይስጥክ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      Thank You For Your Comment. እግዚአብሔር ፍቅር ነው
      Amen.

  • @betht.8060
    @betht.8060 Před rokem +17

    He’s touched, he can’t help it 🙏🏼 what an amazing Father we have 🙏🏼

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Před rokem +11

    እውነት ቃላት አጠረኝ ጌታን በአንተ ውስጥ እንደገና እንደገና አየሁት ናፈኩትም ።የአባቴ ብሩክ ዘርህ ለዘለአለም ይባረክ የጠራህ ጌታ እሱ የታመነና የማይለወጥ ነው። ለአንተ እና ለቤተሰብህ ስላደረገው ነገር እርሱ የተመሰገነ ይሁን !!

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Eden Tomas
      Amen.

  • @emue3460
    @emue3460 Před rokem +11

    እንደገና እንደገና ወደድኩህ እየሱስ። touching testemony የጌታን ፍቅር አሁንም ያብዛልህ።

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Před rokem +3

    ወይ ፍፄ ስብከትህ አይጠገብ ምስክርነትህ አይጠገብ አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፀጋ በብዙ ይጨመርልህ ተባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Hiwot Kasahun Thank You For Your Comment.

  • @yordanosweldemichael5685

    እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ::
    ይሄን ያደረገልህ ጌታ ስሙ ለዘልአለም ይክበር በእውነት እግዚአብሔር ትልቅ ነው ባንተ ህይወት ጌታ ከብራል አሁንም በእጥፍ ብቻ አልልህም በማያልቅ ፀጋው ይባርክህ አገልግሎትህ ይብዛ በመላው አለም እየዞርክ ይሄን ትውልድ ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንዲመጣ ጌታ እየሱስ ይጠቀምብህ ትውልዱን ከጠላት መንደር በዝብዘህ ለእግዚአብሔር መንግስት ምርኮ የምታመጣበት ሀይል ከላይ ከአርያም ተለማምደኸው የማታውቀው ሀይል ይለቀቅልህ ::
    ዘመንህ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ ልጆችህ የተባረኩ ይሁኑ ከክፉ ሁሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተሸፈኑ ይሁኑ ዘርህ ሁሉ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ወሰንህ ይስፋ የዚህ ትውልድ ወንድም አባት ያርግህ ተባረክልኝ::

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Yordanos Weldemichael
      Amen.

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 Před rokem +5

    እውነት እውነት በጉጉት የጠበኩት ምሰክርነት የጌታእየሱሰ ክርሰቶሰ ፍቅሩን ምህረቱን፡ ቸርነቱ ፡ደግነቱ ፡በአምሳሉ ለፈጠረው ከእሰትንፋሱ ላካፈለን ከፈጠራቸው ፍጡሩ ሁሉ ገዢ ያረገን የውሰጣችን የሚገባ የሚራራ አባት አለን

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Před rokem +18

    Pastor Fitum, When you preach Pastor Dave church from the beginning to the end I was crying, That day holyspirt used you to Touch my heart and I am like you I always cry when I feel the presence and my friend accepted chirst as her saviour Now your testimony makes my heart melt down for Jesus. I see him in you !!! You are the living testimony of his Grace ! Bless you long life and May God gives you what your heart desire for his kingdom!!!!
    Blessings

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Rahel Desta
      Amen.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +18

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, PROPHETIC, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, ACCURATE, COUNSELOR, IMPACTFUL, ADORABLE TEACHABLE AND UNIQUE VOICE OF GOD PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. YIGEREMU YOEL YOOLA

  • @adyarega101
    @adyarega101 Před rokem +2

    ፍፄ am so speechless 🙈ተባረክ🤎

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před rokem +6

    እዉነት ነዉ የማይለወጠዉ ቅዱስ ቃሉ ብቻ ነዉ። የተፅናናሁበት ድንቅ የሆነ ንግግር መስሎ ለልቤ የቀረበ ለህይወቴ የመጣ መልዕክት ነዉ።ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ🙏

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      Thank You For Your Comment. Tg Ethiopia
      Amen🙏.

  • @efriemdebas6125
    @efriemdebas6125 Před rokem +8

    ክብሪ ንኣምላኽ ኣብ ሂወተይ ሰሚዐ ሰሚዐ ካብ ዘይመንዎም ምስክርነት ናይ ፓስተር ፍጹም እዩ ብሓቂ ንብዙሓት ንምድሓን ዝኸውን ምስክርነት ዘገርም ብጥዓሚ ገርሂ ንኣምላኽ ዘፍቅር ቡሩኽ ሰብ ዘመን ሂወትካ ይባረኽ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Efriem Debas
      Amen.

  • @user-us5co8mn1v
    @user-us5co8mn1v Před dnem +1

    ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏አይወሰድብህ የኔ ወድም ፅጋው ይብዛልህ🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sarabiruk8628
    @sarabiruk8628 Před rokem +8

    Betam aterebgn can we have him till part 10 or something ♾
    I jus cant handle his testimony he puts me always in tears
    You are above and beyond a blessing fitse
    Getsh and josy thank you guys keep shining

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Sara Biruk
      Amen.

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 Před rokem +2

    ተባረክ ነፍሴ እረሰረሰች በእንባ ነው የሰማውህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ አይገርማችሁም ስለሆነ ፍቅረኛችሁ የሚየወራ አይመስላችሁም እኔ እደዛ ነው የሚሰማኝ ስለ ጌታ ሲወራ ለዛውም በደዚህ አይነት መንፈስ እዴት ይጠገባል ኦ የኔ ጌታ አሁንም ይወራ ስላንተ አዳኝነት ስላን ታላቅነት አይጠገብም ስላንተ መስማት ፍፄ ተባረክ እኔ እረስርሻለሁ!!!

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Tigist Belay
      በፀሎት እና ይህን ምስክርነት ለወዳጅዎ በማጋራት አብረን እናገልግል።

  • @nasisewondimu8059
    @nasisewondimu8059 Před rokem +2

    Pastor fiste You are a living proof. Geta yebarkh yechemrlhe

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Nasise Wondimu Thank You for your Comment.

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Nasise Wondimu Thank You for your Comment.

  • @user-rt1un6vo2y
    @user-rt1un6vo2y Před 5 měsíci +1

    Pastor fitse ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ. አስደናቂ ምስክርነት ነው በልብ ላይ እርሃብን ይፈጥራል ክርስቶስን ለማድመቅ እውነተኛውን የክርስቶስ ተከታይዎች ለመሆን wow ብቻ ተባረክ

  • @HMtrue111
    @HMtrue111 Před rokem +5

    መንፈስቅዱስ የኔ ስሜት የኔ ፍላጎት ማስፈፀሚያ አይደለም ያልከው part😢😢😢

  • @surafelmenberu892
    @surafelmenberu892 Před rokem +6

    ጌታ ይመስገን ..ከአንደበትህ የሚወጣው የፀጋ ቃል ያድሳል ይባርካል ..ትሁት እና ቅን ልብ አለህ ወንድማችን .... ጌታ ዘመንህም አብዝቶ አትረፍርፎ ይባርክህ ...

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Surafel Menberu
      Amen.

  • @godlovesyouthroughjesus4541

    ፍጼ የምትመሰክረው የህይወት ታሪክህ ብቻህ የኖርከው አይመስልም በጋራ የተኖረ እንጂ። ምክንያቱም የብዙዎች ህይወት የሚነካ ነው። ባጠረ መልኩ እንደተያየዘ ሰንሰለት ሳይዛባ ገልጸኸዋል እንጂ መጽሃፍ የሚወጣው ታሪክ ነው።
    ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-fx3xm4we2h
    @user-fx3xm4we2h Před 5 měsíci +1

    ፍፁም ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም እነ እንትነኝ አንተጋ የመጣ የዳበሰህ የቀየረህ ጌታ እኔምወንድ ልጆች አሉኝ በተለይ አንድ ልጄያለው እንትን ቀድሞባበላሸህ መንገድውስጥ ነውናይሄን ሽው ማለትም ያንተንምስክርነትሳይተፅናናሁ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sentudani9444
    @sentudani9444 Před rokem +4

    ጌታ ሆይ አመሠግናለው ይህን ሰው በምድር ስላደረከው

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 Před rokem +3

    Pastor Fitse Egzabiher yibarikih. Getan mewudedihin ayinochih yinageralu. Lenem yabizalign.

  • @tinsaemekuria7705
    @tinsaemekuria7705 Před rokem +7

    የጌታ: ፍቅር: ሁሌም: እንደዚህ፡ ትኩስ፡ ሆኖ፧ በልብህ፡ይኑርልህ።ተባረክ!

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Tinsae Mekuria
      Amen.

  • @yordanosweldemichael5685

    በእውነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ አእምሮን አልፎ የሚገባ የእግዚአብሔርን መልእክት ነው ተባረክልኝ

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ በመንፈስ የተነካ ህይወት። እንደገና መነካት ይሁንል። እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ፍፁም

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. The blessed Hand Thank You For Your Comment.

  • @GetachewD
    @GetachewD Před rokem +3

    ጌታ ሆይ ድንቅህን ለመግለጥ የበቁ ባሪያዎች በስውር አሳድገህ ምስክሮችን ስላስቀመጥክልን እባርክሀለሁ ።
    ስለ ወንድሜ አመሰግንሃለሁ እሰይ አባ ይብዛለት !!! ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ !!!

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 Před rokem +1

    ውይ የኔ ጌታ አንተኮ የውስጥ ነህ ታሬክ ቀያሬ የኔ አባት አንተኮ ፍቅር ነህ አባዬ አይኖቼን ክፈትልኝ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. saba woldu Thank You For Your Comment.

  • @rb2782
    @rb2782 Před rokem +2

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, ሁሉቱም ክፍል ምነው ባላለቀ እያልኩኝ ነው የጨረስኩት፡ ሲያወራ እኔ እንደ ንስር በክፍታ ላይ ነበርኩ ወደ ቅድስተ ቅዱሳ ወደ ህልውናው
    አስገባኝ፡ እረ መልሳቹ አቅርቡል፡ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ የብሮግራሙ አቅራቢዎችም በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před rokem +4

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው በጣም ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ኢየሱስን ብቻ ይሰበክ ህይወት ደሞ እውነት ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ የመሰከረል ነው ያየሁት ብሩክ ነህ ክርስትና ይወት እንድንኖረው ጌታ ይርዳን ❤️🥰😍😍😍

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Alemtsehay JESUS
      Amen.

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 Před rokem +5

    እዳተ ወጣት ለሆኑት ጌታ እንዲደርስላላቸው እናቶች እንፀልያለን ::ተባረክ ::የጨለማው :ገዥ :የተለያየ ታርጋ :እየለጥፈ :በፍቅር የጌታን :በጎነት :እዳናንናገር አታለለን : :ትውልዱ እዳክጠፍ ጌታ :እዳተያሉትን :ያብዛልን

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Yebalework Hailu
      Amen.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +1

    ፓስተር ፍፄ ንጉሡ ስለአንተ ይክበር ይመስገን ይጨመርልህ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Abeba Seyiume Thank You For Your Comment.

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 Před rokem +5

    😭😭😭😭😭😭 አይ እግዚአብሔር አቤት ያንተ ደግነት አቤት ያንተ መልካምነት

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Ayantu Ayu Thank You For Your Comment.

  • @tsiondereje1134
    @tsiondereje1134 Před rokem +4

    Fitse i am blessed by your teachings. The basic thing is to have a relationship with GOD👍👍. አሁንም የጌታ ፀጋና መንፈስ ይብዛልህ::

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Tsion Dereje
      Amen.

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 Před rokem +2

    አለ ሁሌ ፊቱ እንደ ፀሐይ የሚበራ፤🏵🏵🏵🏵
    አለ የማይለዋወጥ ፤🙏🙏🙏🙏
    አለ እንዴት መግለጽ እንዳለብኝ የማላውቀው በውስጤ ግን የሚንቦለቦል …..☀☀☀☀
    አለ አለ አለ !!!!!!!!!!
    ወይኔኤኤኤኤአ ስንተ የሚያሳፍር መዳከር ከእርሱ ርቆ ሚኖርን ፡ሰው😭😭😭
    ግን አታፍሪምና አትፍሪ የሚል”””””😰😰😰😰
    አለ በአውላላ ምድረ በዳ አንቺ የእኔ ነሽ የሚል…ማንም እኮ የራሱ ሊያደርገኝ የማይመኘኝ
    ታድለሃል የኔ ወንድም ይህንን ልብን እንደ መድረቅ ብርሃን የሚሰነጥቀው ፍቅሩን ውሱን በሆነው ምድራዊ ቃላት መመስከር ስለቻልክ ስላገለገልከውም ተባረክ✍✍✍🙏🙏🙏🙏🙏

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      Amen. Adanech Yirga Thank You For Your Comment.

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 Před rokem +2

    የእግዚአብሔርን ታማኝነት አድምቀህ ስላወራህን በብዙ ተባረክ ፓስተር ፍፄ ፀጋ ይብዛልህ በረከታችን ነህ

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Před rokem +2

    አሜን ሃሌሉያ !!!!ክብር ለመድሃንያለም ያድናል ይታደጋል

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Emnet Tessma Thank You for your Comment.

  • @abisha6904
    @abisha6904 Před rokem +2

    ተባረኩ እንዴት ልብን የሚነካ የእግዚአብሔር ቃል።አንተ አትታወቅም ለዘመንክ ፍፃሜ የለውም

  • @menengirma8713
    @menengirma8713 Před rokem +2

    ወንድሜ እውነት ዘመንህ ሁሉ እውነት እንደተናገርክ ስለ እውነት እደኖርክ ይለቅ እውነት እግዚአብሄር ነውና። ተባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      AMen. Thank You for your Comment. Menen Girma

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 10 měsíci +3

    ታድላቹ❤❤በዚ በከፋዘመን በመጨረሻ ዘመን ኢየሱስ ታገለግላላቹ❤❤ኢየሱስ አገልግሎ ማለፍ ከዚ የሚበልጥ ምን አለ❤❤❤

  • @user-ll3kn5bl9z
    @user-ll3kn5bl9z Před 8 měsíci +1

    እየተደነኩኝ ሰማሁህ ተባረክ ፓስተር

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před rokem +3

    ተሰምቶ የማይጠገብ ከውሰጥ ከልብ የሚፈስ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @zerituzana8213
    @zerituzana8213 Před 10 měsíci +2

    ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለአንተ ሳስብ በማንም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብኝ ይሰማኛል እግዚአብሔር አምላክ ሰውን ይቀይራል ይለውጣል ።

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před 11 měsíci +1

    ደጋግሜ ባዳምጠው የማልጠግበው, ጌታን የምትገልጥበት መንገድ በጣም ውስጥን ሙልት ነው የሚያደርገው, ለአንተ የተገለጠው ጌታ ለእኔም ብዙ አድርጎልኛል ክብር ለሱ!!

  • @yewediyaneshabebe7120
    @yewediyaneshabebe7120 Před rokem +1

    ፍፄ ተባረክ እንዳንተ የተነካ ልብ ለሁላችን ይሰጠን ዘንድ እለምናለሁ።🙏🙏🙏🙏ለምልምልኝ ወንድሜ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Yewediyanesh Abebe Thank You For Your Comment.

  • @mikigirma8736
    @mikigirma8736 Před rokem +2

    በእውነት ውስጤ በአንተ ተነክቷል ዘመንህ ይባርክ በአሁን ጊዜ መነሻው እንጂ መድረሻው የጠፋበት አገልጋይ በሞላበት ዘመን የሰማዩን መልዕክት ብቻ ማስተላለፍ መቻል በጣም ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Miki girma
      Amen.

  • @user-xj3rk6fi5v
    @user-xj3rk6fi5v Před 6 měsíci +1

    ውይይይ ፍፅዬ ምን እንደምልህ አላውቅም ድንቅ ነህ ምሳሌ ነህ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

  • @hirutmeheret590
    @hirutmeheret590 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ብርቅስ የናዝሬቱ እየሱስ የመጣው ዘለዓለማዊ ህይወት ሊሰጠን ነው። ጌታ እየሱስ የመጣው ስለሰማያዊ አጀንዳ ነው። አግዚአብሔር ታማኝ ነው። አንዳችም አይጎድልብንም። ፍፁም ወንድሜ ስለ ጌታ እየሱስ ሰራ እየተናገርክ ዘመንህ ይለቅ ረጅም እድሜ ቅባትህ ይጨምር። እግዚአብሔር ለብዙ ወጣቶች መጠቀሚያ ያድርግህ። እናትህ በህይወት እያሉ የእግዚአብሔርን ማዳን በአንተ ላይ ስላዩ እግዚአብሔር ይመስገን።🙏🙏🙏

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Hirut Meheret
      Amen.

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před rokem +1

    ወይ ጉድ የተባረክ እግዚያብሄር እርሱ ራሱ የባረከህ የታደልክ ነህ ወንድሜ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen.ለታሪክ አበራ Thank You for your Comment.

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd Před 8 měsíci +1

    ""Ene eko yetatebe shemiz yarekut be Eyesus nw::"Pastor Fitsum ❤Abo des yemil miskrenet

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Před rokem +6

    Great testimony! the Love of GOD is more real than the air we breath!!!

  • @elshadaydebebe737
    @elshadaydebebe737 Před rokem +1

    በጌታ በጣም ደስ ይላል በብዙ ተባረክ ፡ፀጋ ያብዛልህ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      Amen. Elshaday Debebe Thank You For Your Comment.

  • @blessing7936
    @blessing7936 Před rokem +12

    What a great God we have Glory to his mighty name ! I don’t want him to finish as he talked spirit flow and touch all of our buttons I need such a life turning encounter for me and those who listened this testimony . God help us to open our spiritual eyes and have a Fellowship with you 🙏God bless you brother.

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Blessings Forever
      Amen.

  • @helentesfu9056
    @helentesfu9056 Před rokem +1

    በአንተ ውስጥ ጌታን እየተሰበክን ነው ይሕ ምስክርነት ብቻ አይደለም እርሱን መራብ አሳይተኸኛል ተባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Helen Tesfu Thank You For Your Comment.

  • @kukikukibuta8658
    @kukikukibuta8658 Před rokem +3

    ጌታ ናፈቀኝ

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 Před 6 měsíci +1

    ደስ ሲል ኡፍፍፍ ተባረክ ፍፄ ❤❤❤

  • @user-hv4ww2qe4z
    @user-hv4ww2qe4z Před 6 měsíci

    ለኔም ልጅ እንደዚህ ጌታ ይድረስለት ፀልይለት
    ፓስተር ፍፁም ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @mizantessema9005
    @mizantessema9005 Před rokem +2

    የሚያከብሩኝን አከብራለሁ ያለ ጌታ በጨመረ ክብር ያግኝህ!!!"ኢየሱስን አጣፍጠህ ነገርከን"
    ይገባኛል አላልክም!!!ተባረክ
    መድረሻችንን አሳሰብከን!!!ተባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Mizan Tessema Thank You For Your Comment.

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před rokem +2

    Siwedh mokshe betam yemiyaguaga mesetet yichemerlh AMMMMMMEN 🙏 🙏 🙏

  • @alfamoh3504
    @alfamoh3504 Před rokem +7

    ግርሙ ነው ብዙ ትምህርት ቀርቶልኛል ድንቅ ምስክርነት የፕሮግራም አቅራቢዎች ተባረኪ ከምስክርነት ያለፍ የሚንፅ ነገር ስለምታካፍሉን ተባረኩ

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 Před rokem +1

    ፓስተር ፍጹምብርሃን ደግ ሰው ተፈልጎ በታጣበት ወቅት የተሰማ የተነሣ መልዕክኛ ነህ በርታ በምሳሌነትህ ብዙዎችን አትርፈህ ደስታትህን ታያለህና!!!

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před rokem +9

    በጉጉት ስጠብቅ መጣ 🥰

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před 4 měsíci +1

    አሜን ተባረክ

  • @amarroro5227
    @amarroro5227 Před rokem +2

    ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት ነው እየሱስ ጌታ ነው ስምህ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. Amar Roro
      Amen.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +2

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR FISTUMBERHAN ERMIAS::

  • @dinafissha2535
    @dinafissha2535 Před rokem +1

    Enja i dont have word...i have been listen this encounter when i feel down and እግዚአብሄር የረሳኝ ሲመስለኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Před rokem

      እግዚአብሔር መልካም

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ተባረክ በቡዙ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @AdugnaNagomsa
    @AdugnaNagomsa Před 10 hodinami

    😭😭 II love you my Lord Jesus ❤❤❤

  • @mekonnenmulugeta8902
    @mekonnenmulugeta8902 Před 11 měsíci +1

    አንደበትህ ደስ ሲል ይጨምርልህ 😊

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Před rokem +4

    እንዴት እንደቀናሁብህ !!❤❤❤❤

  • @shalom5131
    @shalom5131 Před rokem +2

    የጌታ ፍቅር እንዲያገረቭብኝ አደረከኝ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @JesusChrist4allnation
    @JesusChrist4allnation Před 4 měsíci +1

    ጌታ ይባረክ

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Před rokem +3

    ጌታ ሆይ በጣም ይገርማል እኔ በእምባ ነው የጨርሰኩት 😪😪😪😪😪😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Thank You For Your Comment. BekiMeron

    • @bekimeron150
      @bekimeron150 Před rokem

      @@CinemaEthiopa እኔም አመሰግናለሁ😍🙏

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před rokem +1

    የተወደድክ የተባርክ ፓስተር ፍፅ እሄን ምስክርነት እየሰማሁ ያንተን ሰብከት ለመስማት ጋጋሁ ተባርኬበታለሁ ተባረክ

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Emebet betre Thank You For Your Comment.

  • @Samrawit.K
    @Samrawit.K Před rokem +1

    Dinek new betam! Betam tebarkehal wendime!!

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    ዋዉዉዉዉዉ ዋውውውውውው እኔ የታጠበ ሸሚዝ የለበስኩት በየሱስ ነው ቁርስ የበላሁት በየሱስ ነው. ሆሆሆሆ. I am too my dear.

  • @almazneway8925
    @almazneway8925 Před rokem +1

    wwwwwoooow wendeme tebarek GOD yebarkh lela mene elalehu

  • @genetgurmu6044
    @genetgurmu6044 Před rokem +1

    Fitsewa (Pastor) sile misikirinetih beyemedireku sitawera besemaw kutir hule addis new le ene. Tikusatu endale new. be Lafto Gaius Center betikitum bihon tegegniche lemayet edil agignchalehu... misikirinetih, tihitinah, le lijoch yemitasayew gibizinet yelelebet fikir, le Egz/r kal yaleh fikir .... bicha hulum yayehut ena yetekafelkut ke kutir belay new. Amilak lebizuwoch medan mikiniat adrigohalina simu yikiber. Ewnet Dagim Alkishalehu! Tebarekilign. Praise GOD!

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ!

  • @abigialzerihun9709
    @abigialzerihun9709 Před rokem +1

    ''ንገረኝ ስለ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም''....wow amazing testimony God bless you fitse🙏

  • @henokregassa7470
    @henokregassa7470 Před rokem

    የእግዚአብሔር ምህረትና ርህራሄ አለማለቁ ቸርነቱና በጎነቱን ዛሬም ይገርመኛል እግዚአብሔር መልካም ነው በእኛም ህይወት ያደረገው ይህ ነው ለሰፈር ለሀገር ለቤተሰብ ለመንግስት አስቸጋሪ የነበርነውን በቸርነቱ ወደቤታችን ወደ ህይወታችን ገብቶ ያስተካከለ የመልካምነት ሁሉ ምንጭ የርህራሄ ባለቤት ክብር ይሁንለት

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Henok Regassa Thank You For Your Comment.

  • @selamtube9701
    @selamtube9701 Před rokem +2

    ልስማው ብዬ አልነበረም የጀመርኩት እንደቀልድ ቪድዮውን ማየት ጀመርኩ። እየጣፈጠኝ አለቀ።ተባረክ ፍጽዬ። የረሳኋቸውን ነገሮች አስታወስከኝ። ተባረክልን

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem

      Amen. Selam Tube Thank You For Your Comment.