Anchor Media የፋኖ አመራሮች እንካሰላንቲያ ፋኖን አይመጥንም፥ ቅርስ እያጠፋ ያለው የኮሪደር ልማት፥ መወድሰ - አዳነች አቤቤ፥ የህወሀት አፈና በራያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 728

  • @TecknoPhone-uj2bg
    @TecknoPhone-uj2bg Před měsícem +26

    እባካችሁን የአማራ ሕዝብ ከእናንተ የሚጠብቀው አንተ ትብስ አንተ ትብስ ነው። ከፊታችሁ ያለው አደጋ ይታያችሁ።

  • @TinsayeshNafekeje
    @TinsayeshNafekeje Před měsícem +79

    ዘሜም እስክንድርም ሁሉም ፋኖ ለእኛ አንድ ናቸው:: ሁሉን እንወዳለን እናክብራለን:: እባካችሁ ስለክርስቶስ ብላችሁ ልባችንን አትስበሩት::

    • @GetuRidek
      @GetuRidek Před měsícem +5

      እስክንድር የ ፋኖ መሪ ከሆነ የ ፋኖ ትግል ከ ወር በላይ እድሜ አይኖረውም እስክንድር መጀመርያም ባህታዊ ሆኖ ሲሄድ መ ል እክት ነበረው

    • @BerhanuLulseged
      @BerhanuLulseged Před měsícem +3

      እስክንድር የፋኖ ጋንግሪን ነው:: እስኪ ንገረኝ የት ነው እስክንድር ፋኖ ሆኖ ለአማራ ህልውና ሲታገል ያየኸው?

    • @BerhanuLulseged
      @BerhanuLulseged Před měsícem +3

      እስክንድር የፋኖ ጋንግሪን ነው:: እስኪ ንገረኝ የት ነው እስክንድር ፋኖ ሆኖ ለአማራ ህልውና ሲታገል ያየኸው?

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje Před měsícem +2

      @@BerhanuLulseged ታዲያ ወንድሞቹን የተቀላቀለዉ ለማን ሊታገል ነዉ እባኮን ይንገሩኝ?

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem +2

      ​@@TinsayeshNafekejeለፓርቲዉ ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት የመሰረተዉ ላአማራ ነዉ ታድያ?? ዱላ ይዞ ትላትና ፋኖን የተቀላቀለዉ እስክንድር እንዴት መሪ ልሆን ይመኛል ፋኖ መቸ ነዉ የተደራጁዉ ?? ማነዉስ ያደራጀዉ ማነዉ? መተኮስ የማይችል ሰዉ እንዴት ፋኖን ይመራል???

  • @mesfinwassie1188
    @mesfinwassie1188 Před měsícem +13

    ደሬ ድምፅህን ስለሠማን እግዚአብሔር ይመስገን መሣይንም እናመሠግናለን

  • @millionsemagne4089
    @millionsemagne4089 Před měsícem +25

    በመካከላቸው ያለውን አንድነት ማቆም ካልቻሉ .. ወደፊታችን ያስፈራል::

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem +4

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @techawatch
    @techawatch Před měsícem +14

    ብልጽግና ፋኖ የተለያየ መስሎት መግለጫ ሁላ አውጥቶ ነበረ ነገር ግን ፋኖ አንድ ነው ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነው ያሸንፋል!

  • @Userb223
    @Userb223 Před měsícem +6

    ፋኖ አንድ መሆን አለበት፣ ዘመድኩን እና ተከታዮቹ በሽተኞች ናቸው፣ ስድብ አላስፈላጊ ነው፣ ማንም የፋኖ መሪ መሰደብ የለበትም ቢያጠፉ እንኳን

  • @onemore183
    @onemore183 Před měsícem +2

    #መሳይ እባክህ እባክህ የአማራ ፋኖ በጎንደር የአድዋ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥን ኮማንዶ ሳሙሄልን ቃለ መጠየቅ ብታደርግል እባክህ እባክህ እናመሰግናለን።

  • @danny19593
    @danny19593 Před měsícem +8

    ምስኪን እናቴ ቤቶትን ኣፉራሾችን ሊያስቆሙ ሲሞክሩ የኔ ጀግና እናት ፣ ኣይዞት ጊዜው ቅርብ ነው የነኣብይ ስይጣንናይዊ የመውደቂቸው

  • @iloveessey
    @iloveessey Před měsícem +40

    ለእግዝያብሄር ስትሉ እስክንድር ነጋ እና ዘመነ ካሤ እባካችሁ ለፈሰሰዉ ለአማራ ደም ብላችሁ ተስማሙ ልበ ሠፊ ሁኑ እባካችሁን

    • @workuassefa6481
      @workuassefa6481 Před měsícem +3

      የቆረጠ የአማራ ፈኖ ያሰፈልጋል ከጎጥ ከዘር የፀዳ

    • @abdishdavid8665
      @abdishdavid8665 Před měsícem

      Yante lejoch Grecce vacation,Amhara children are suffering

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Před měsícem

      @@abdishdavid8665: Amaras children's suffering has nothing to do with Activist and journalist Dereje. Tell it to the GENOCIDER and brain washed OROMO TERRORIST'S LEADER ABIY AMMED to stop killing AMARAS, the largest ethnic group in Ethiopia who contributed a lot in building Ethiopia, just because they are Amaras.

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před měsícem

      አታስቢ ሁሉ የተስተካከለ ነው ይህን የሚያረጉት የግም ዜሮ ና የአብይ ኮልኮሌዋች በቢሊየን ብር መድበው ፋኖን ለመከፋፈል ነው አሁን ጄኔራል ማሞ መሬት ላይ ሁኖ ሁሉ በቁጥጥር ውልዋል ፋኖ በድል ይገባል ! አነዚህ ሰዋች አኛ አማራ ይነሳ አንደ አማራ ይታገል ስንል ኢትዮጵያዊነት አያሉ ትግላችንን ወደ ሁዋላ የጎተቱ ዝተቶች ናቸው ! ፋኖ አሁን በማንም አይመራም የራሱ ጉዞ መሪ አለው አነዚህ ተለጣፊ የሆኑ ፋኖ ከአማራው በላይ አኛ አናውቅልሃለን አያሉት ነው አትመኑ !!

    • @AminoMahd
      @AminoMahd Před měsícem

      😂😂 እሱን ለማድረግ ክፍያው ይወስነዋል ግጭቱ የጥቅም እንጂ የአማራ ተጋድሎ አይደለም መሳይ መኮንን ይህንን መስማት አይፈልግም 😂

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Před měsícem +12

    ፋኖ ሀገር ያፅናል ብለን በተስፋ እንደ ቡቃያ ( እንደሚያድግ ) ህፃን ልጅ በጉጉት በስስት እንጠ ብቃችሁ አለን ይህንን ስንል ፋኖ መንደሩን ብቻ ሳይሆን መላውን ኢትዮጵያዊ ከእስር ቤት አስወጥቶ እንደ አባቶቻችሁ ኢትዮጵያውያንን በፍትህ በእኩልነት በድሞክራሲ የሚተዳደር አንድም ኢትዮጵያዊ የማይገፋበት ( የማይበደልበት ) ሀገር እንድትኖረን እንጋጋለን ይህንን እውን ለማድረግ እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት ያስፈልጋል ልዮነታችሁን በውይይት በድሞክራሲ መፍታት አለባችሁ !!!

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Před měsícem +2

      በትክክል የናፈቀን ይኼ ነው ሰላሙን ያምጣልን

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před měsícem

      @@tigi_habeshawityou must be dreaming?

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Před měsícem +6

    የአማራ ሕዝብ በጎሰኛ መንግስት መከራውን እያየ ፋኖዎች የአመራር ሽኩቻ ውስጥ መግባታቸው በጣም ያሳዝናል! ታሪክም ይፈርድባቸዋል!እባካችሁ ተቻችላችሁ አንድ የፋኖ ድርጅት ፍጠሩ!

  • @abrahammichael2672
    @abrahammichael2672 Před měsícem +6

    ሁሌም ዶክተር ዮናስ የሚያነሱት ሃሳብ እውነት ነበር

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc Před měsícem

      በሰዓቱ መንጋው ይሳደብ ነበር ያው መንጋ በራሱ አያስብም አይደል

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Před měsícem +6

    በመሪነት የሚጨቃጨቁ ከሆነ የአማራን ህዝብ ሞት መከራና ሰቃይ አለተረዱም ማለት ነው ሰለዚህ ዘመነም ሆነ እሰክንድር አመራር መሆን የለባቸውም ሌላ አዲሰ መሪ መመረጥ አለበት ‼️‼️‼️

  • @user-om3uh3lo1u
    @user-om3uh3lo1u Před měsícem +6

    እውነት ነው ባይራገብ ጥሩ ነው በጣም ልዩነት ያለ ይመሥል እያዋከቡት ይገኛሉ ልዩነታችንን የሚፈልጉ እባካቺሁ በደብ እንሠብ መሣይ ጥሩ ሀሳብ ነው በርቱ።

  • @user-uh9jv2hv3j
    @user-uh9jv2hv3j Před měsícem +16

    ዘመድኩን የሚባል እብድ ትግሉን ሲመራው ነው ነገሩ የተበላሸው ። ያሳዝናል

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u Před měsícem +1

    አየዞን መሳይ በርታል ን እግዚሀብሄር ካንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን

  • @WeldeTilahun
    @WeldeTilahun Před měsícem +23

    እናተ ትልቅ ሠዎች ዘራችው ይባረክ ተባረኩ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před měsícem +1

    ድልለአማራህዝብፋኖድልለፋኖሠራዊይት።

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 Před měsícem +6

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @negashnegash362
    @negashnegash362 Před měsícem +2

    እግዚሐቤሄር ያፀዳል አጭበርባሪ ሁሉ 😢 ሳይገረፎ ይለፈልፋሎ በቆማቸው የሙቱ ድል ለተገፎ

  • @sbahiru
    @sbahiru Před měsícem +12

    ጄነራል ተፈራ ማሞ ይህንን ልዩነት ይቀርፉታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 Před měsícem +2

      Yes , I hope so too 💚💛❤️

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před měsícem +4

    እንደው ምን ያህል እግዝአብሔርን በድለን ይሆነ?? እንዲህ ክፉዎች ላይ የጣለን አምላክ ሆይ እባክህ እንደቸርነትህ ይቅር በለን እና ሀገራችንን ህዝባችንን ከዚህ መከራ እውጣልን እግዚኦ አምላክ ሆይ ዝምታህ ያስፈራል 😭😭😭

  • @emushlegesse9833
    @emushlegesse9833 Před měsícem +1

    እሰይ ደሬ በስላም ከሆነ ደስ ይለናል ይመችህ ፈታ በል ለዚህ ለማይሞላ ዓለም ደሬ ደግሞ ብዙም አትቆይ መለስ በል መሳይ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 Před měsícem +25

    ድል ለጀግናው ፋኖየ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 Před měsícem +60

    ፋኖዎች እባካቾሁ የአማራሕዝብ ከግዝሐብሔር ቅጥሎ እናተንነው ተሥፋ የሜያድርገው እና በሠለጠነመንገድ ፋቱት

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. Před měsícem +3

      አማራ የሕልውና አደጋ ላይ እንዳለ ፋኖዎች ካመኑ፣ ግባችን ምንድን ነው የሚለው ላይ ፋኖዎች ከተስማሙ ትግሉ ፈረጠመ ማለት ነው፣ አንድነት አለ ማለት ነው። ከዚህ ውጭ ዝብርቅርቅና አማራውን አደጋ ላይ የሚጥል ትግል ነው።

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA Před měsícem +2

      እስክንድር ካድሬ ነው

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. Před měsícem

      @@ERMIYESKETEMA የማን ካድሬ እንደሆነ በማስረጃ ብትነግረኝ። ካልነገርከኝ ድብን ያለክ ባንዳ ነህ

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 Před měsícem +1

      Hope Fanos strongly understand and be aware, it is not healthy and safe for all sides. Let's say Hello!!!!!! To Fanos.

    • @binyamabraham2769
      @binyamabraham2769 Před měsícem

      ዘመነን የመሰለ የብአዴን እስሊፖር ሴል ተስማምቶ ሰርቶ አያውቅም :: ግንቦት ሰባት እያለ አዳርጋቸው ሳይያዝ 25 ግዜ ድርጅቱን እየለቀቀ ይመለሳል የመርህ ችግር አለበት:: ከተማ ቁጭ ብሎ ሲፎክር ፋኖ ይታሰሩ ነበር በታሰረ ግዜ የፋኖ አካሄድ ፈጥኖ በአዴንን ሲያወላልቅ በፍጥነት በእሁድ ተፈታ ደልቦ ከዛ በፍጥነት ስሙን አግንኖ ተቀላቀለ ይሀው አሁን ፋኖን በማፍረስ ላይ ይገኛል:: ዘመነ ኤርትራ በነበረበት ግዜ አንድም ቦታ ጦር ሜዳ ሄዶ አያውቅም ለምናቀው ይህን ጅል ህዝብ አይኑ እያየ ግለሰብ ሲከተል ፋኖ ሲፈርስ ታዩታላችሁ::እስክንድር የአቁዋም ሰው ቢሆንም ግትርነት የተጠናወተው ነው ::

  • @sbahiru
    @sbahiru Před měsícem +8

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ !!!!

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u Před měsícem +1

    አንድነት መሆን ነው የሚያዋጣው 🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Před měsícem +2

    በምክር ቤት አዳነችን ያቆለባበስከው በዳሀ እንባ የተሳለከው አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋህ ያርብ በሰው ቁስል እንጨት ሰደዱበት

  • @factdaily1
    @factdaily1 Před měsícem +4

    ከወንድሙና ከትግል አጋራቸው ጋ ሳይስማሙ እኛ ነፃ ሊያወጡ? እራሱን ያላሸነፈ ጠላትን አያሸንፍም ምድረ ስልጣን ፈላጊ አመዳም በላቸው።

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 Před měsícem +3

    መልዕክቱ የገባው በፋኖዎች መሀል ሠርጎ የገባው የዲያስፖራ ግሳንግስ ነው ፋኖን ለመከፋፈል ና ለማበጣበጥ እየሰራ ያለው ከጀርባው ደሞ ብልጽግና አለ

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 Před měsícem +12

    መሳይ እና ደሬ በሳል ሰዎች ፣ እኛ የሁሉም ደጋፊዎች እንጂ አንዱን ጥሎ ሌላውን አንጠልጥሎ ፋኖ ላይ አይሰራም ። በርህን ዘግተህ ልዩነትህን አጥብብ ፣ አሰዎግድ ።

  • @user-es8em5qt6e
    @user-es8em5qt6e Před měsícem +8

    እነ አስግድ ምሬ ዘሜ ሌሎችም ይህንን የዶላር ስብስብ የሚውጥ አንድነት መፍጠር አለባቸው ሳይዘገይ

  • @factdaily1
    @factdaily1 Před měsícem +2

    የምንታገለው ለህልውና ነው ያሉን ለካ አውቀው ነው ይተውን እንኑርበት

  • @berhanetekeste8772
    @berhanetekeste8772 Před měsícem +1

    ደሬ እንኳን ደህና መጣክ ድምፅህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል በቅርቡ ወደ ቻናልክ እንደምትመስል እርግጠኛ ነኝ መሳይም ተባረክ ያለበትን ስላሳወከን

  • @user-by8ng4sb1j
    @user-by8ng4sb1j Před měsícem +1

    በውነቱ በጣም ነው ሚደብረው ውጣቱአዛውንቱ በአንድነት በተነሳበት ጊዜ መሪነን ባዮች እንደዚ መዘላለፍ ያሳፍራል መስዋት የሆኑትን መርሳት ይመስላል በአማራ ትግል ሁላችሁም ታስፈልጉናላችሁ አንድ እንሁን ❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ 🎉🎉🎉ደሬ ምርጥ ሰው በርታልን ስንት ተሳዳቢውች ባሉበት ያንተን እንደዛ ማረጋቸው ያሳፍራሉ

  • @TesfagiwergisWaskun
    @TesfagiwergisWaskun Před měsícem +23

    እይ አማራ የስልጣንጥማትወይስ ህዝብ ማዳን በጣም ያሳዝናል ከፋኖ የማይጠበቅ ፈጣሪ ልቦናችሁን ይመልሰው ሌላምንምአይባል

    • @semung2513
      @semung2513 Před měsícem

      Ye Gobz alekoch ye ethnocentric extermists mechershaw mebalat enji andenet aydelem. Shanem Fanom ande nachew

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      👎👎👎👎👎👎ባዳ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před měsícem +4

    ትክክል ዲያስፖራ መንደርተኞች አንድ ጥይት አልጮኽባቸውም

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u Před měsícem +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ምንም ቢሆን

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Před měsícem +28

    አማራ አንድ መሆን አለበት ድልልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖ

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 Před měsícem +4

    ችግሩ የሁላችንም ነው ግለሰቦችን ያለቅጥ እየሰቀልን መውረድ እስኪፈሩ ድረስ እናስታቸዋለን:: መፍትሄው ተቁዋማዊ ትግል ማድረግ ነው ለህግ የማይገዛውን ማስወገድ ነው::

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Před měsícem +2

    ፋኖ ውዝግብ ውስጥ መግባት አልነበረበትም የበይወች አለመስማማት ለተበይወች ያመቻል የባላል አንድነቱን ማጠናከር ጠቃሚ ነው የጦር መሪወች ወደፊት ይምጡ ሰፈርተኞችን አፍ ለማዘጋት የሰፈር ውክልና ስጧቸው አለቀ

  • @user-ob2pq1fr2x
    @user-ob2pq1fr2x Před měsícem +2

    ምድረ ህፃናት ማፈሪያዎች ፈጣሪ አንተ ፍርዱን ስጣቸው

  • @ephremtibebu571
    @ephremtibebu571 Před měsícem +1

    እስክንድር የሚባል ቀውስ የገባበት ሲፈርስ ብቻ ነው የሚታየው።

  • @mulualemmulualem6710
    @mulualemmulualem6710 Před měsícem +3

    I really appreciate Dre’s comments.It is so professional

  • @WubadeyTinbit-vx8vg
    @WubadeyTinbit-vx8vg Před měsícem +2

    Mesay you are matured and logical person conitinue as end thanks .

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Před měsícem +4

    THANK YOU GUYS 🙏👍💯👌✌️

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Před měsícem +2

    አይ መከራችን ከእግዛብሔር በታች ፋኖ ተስፋ ስንጥልባችሁ ምነው ልባችንን ባታጨልሙ ዛሬ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ከአልፈታችሁ ከአሻዋ ቁጥር ያላነሠ ችግር ያለበትን ሕዝብና ሐገር እንዴት እንመራለን እድልሥ እንደርሳለን ብላችሁ የምታስቡት ቁም በሉና አስቡ

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před měsícem +6

    ፋኖን ከፋፋይ ዘመድኩን በቀለ ነው

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 Před měsícem

      ዘመድኩን ምርጥ የአማራ ልጅ ነው ሌባን ያጋልጣል ፋኖን በገንዘብ መግዛት አይቻልም

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před měsícem

      ራሱ እኔ አማራ አይደለሁም የሐረር ቆቱ ነኝ እያለ ሲለፈልፍ እየሰማህ አማራ ነው ትላለህ እንዴ? በቃ ሁሉንም ነገር የኔ ነው ማለት ለምዶባችኋል።

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 Před měsícem

      @@woinshetkassaye7174 ለተገፋ ለተጨቆነው አማራ ለመጮህ ትግሉን ለማገዝ የግድ አማራ መሆን አይጠበቅብህም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው በተለይ አማራ ዘረኛ አደለም ለዛም ነው ያንን ድክመቱን የተጠቀሙበት አማራ ከየትም ሁን ጥሩ ከሰራህ ያከብርሀል አተ እንዳልከው የራሱ ሰው ያረግሀል ይወድሀል ያከብርሀል የዘመዴም ሁኔታ ተመሳሳይ ነው ህዝብ ወደደው የአማራ ህዝብ የራሱ አደረገው እንግዲህ ምን ይሁን አማራ ስራህን እንጅ ደምህን አያይ እና በዛ መልኩ እየው

    • @user-ec7sv6ei1x
      @user-ec7sv6ei1x Před měsícem

      ምነው ግልፁን ነው የተናገረው

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs Před měsícem +4

    ለብዙ ስጠብቃቸው ገና ምኑንም ሳይዙት በዚ ደረጃ መናከሳቸው በጣም የሚያሳዝን ነው

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      እስቲ ዝም በል ዝም ብለህ አትቀባጥር ጦርነት እኮ ነው እየተዋጉ ያለው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před měsícem +1

    የአማራን ሥቃይ በቅርብ ያየ ሠው እንዴት በሥልጣን ይጣላል:: በጣም ያሳፍራል:: ፋኖ ምራቃቸውን በዋጡ ሠዎች መመራት አለበት::ስለዚህ ጄኔራል ተፈራ ማሞና አርበኛ አስግድ ወደ ፋኖ አመራር መምጣት አለባቸው ::

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 Před měsícem +2

    ድሬ ትልቅ አሳብ ነው በቅርብ ወደህዝብህ ሚዳ ትመጣለህ ❤❤❤❤❤

  • @dere7406
    @dere7406 Před měsícem +6

    Collective leadership is the way out this time, given the situation harboring within the leadership

    • @dagnemekonnen
      @dagnemekonnen Před měsícem

      የማርሽት ፡ ቅጥፈትና : ሰም፡ ማጥፋት፣ ዛሬ፡ እና ኤርሚያስ ለገሰ፡ ጋ ደረሶ : መነጋገሪያ መደበሪያ፣ ሆኗል፡ ማርሸት እባክህ፡ አትቸኩል፡ አማራ፡ ሁን፡

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před měsícem +4

    አይ አለመታደል ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před měsícem +1

    የሀገራችን ሰዎች ግን የሆነ ክፉ መንፈስ የተጋባባቸው ይመስለኛል… ውዝግቡ በፍፁም ለትግሉ አይመጥንም… በቅድሚያ ትግሉ ይጠናቀቅ እባካችሁ… የሚፈፀመው ግፍ ፋታ የሚሰጠጥ አይደለም… ፍትህ ለኢትዮጵያ ይሁን!!!

  • @SeidYimam-nr3cp
    @SeidYimam-nr3cp Před měsícem +1

    መሳይ እንወድሃለን ወንድማችን አላህ እርሜይስጥህ

  • @linalinateyb9880
    @linalinateyb9880 Před měsícem +2

    በኮሪደር ልማት ስንቱ መሪቱ ድርጅቱ ተወሰደበት መሳይ

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v Před měsícem +1

    በጣም ያሳዝናል እንዴት ገና ድል ሳይደረግ እንዴት አንድ ታንክ ሳንማርክ ዛሬ መሪ እኔ ነኘ መሪ እኔነኘ የሚባልበት ግዜ ነው ለምን አንድነትን ከትግሬወች አንማርም ያሳዝናል በቃ አማራ ለማነም ሸለፈታም እንደተረገጠ ሊኖር ነው መለት ነው እባካችሁ ከአሁኑ አንድ እንሁን።

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Před měsícem +16

    ድል ለጀግናው ፋኖ ሞት ለግፈኛው ብልፅግና

  • @ielaabi9205
    @ielaabi9205 Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል የፋኖ መጨረሻእንደዚህ መሆኑ ምንድነው እንደዚህ የለያየን

  • @Tegshe123
    @Tegshe123 Před měsícem

    የፋኖ ግጭት የተነሰው በእስክድር በመመረጡ ምክንያት ሳይሆን ከኛ በላይ አማራና እኛ መሪ ካልሆንን ከሚሉ አካሎችና እንደዘመድኩን አይነት ቅናተኛ ፖለቲከኞች ስላሉ ነው።

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w Před měsícem +1

    እናሸንፋለን አንጠራጠርም ፋኖ ይችላል ድሉ የኛ ነዉ

  • @ephremassefa2633
    @ephremassefa2633 Před měsícem +4

    ተጠንቀቁ ይህ መከፋፈል ከፋኖ ይመስላችኋል ?

  • @mantegeboshbaddo9214
    @mantegeboshbaddo9214 Před měsícem +3

    በሰላም ከሆኔ ጥሩ ስትጠፋ አሁንም ያዘጉ መስሎኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haymi-zt6iq
    @Haymi-zt6iq Před měsícem +1

    እየሞተ ያለው አገር ቤት ያለው ነው ዲያስፖራዉን እርሱትና ራሳቾሁ ችግራችሁን ፍቱ ...

  • @user-fw8xz7kw5o
    @user-fw8xz7kw5o Před měsícem +3

    💚💛❤️ Eskindr🦁🦁🦁🦁🦁💪💪

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Před měsícem +3

    Hodamu messay

  • @BelaynehNigatu
    @BelaynehNigatu Před měsícem +2

    እባካችው የአማራን ልብ አትስበሩ ተስማሙልን

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 Před měsícem +8

    በቅርብ ጊዜ አንድ ይሆናሉ ምክኒያቱም አሁን ከ8 አደረጃጀት ወደ2 መምጣታቸው ትልቅ ነገር ነውና
    ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @yesfeshTamene
    @yesfeshTamene Před měsícem +3

    መሳይ በርታ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před měsícem +5

    እውነት ነው ደሬ እግዝአብሔር የዘገያል እንጂ ይፈርዳል የድሆችን እንባ ያብሳል ኢትዮጵያ ተስፋዋ ፈጣሪ ብቻ ነው 😭😭

  • @WorldWide-g2p
    @WorldWide-g2p Před měsícem +20

    ድል ለተገፋ አማራ ለህዝብ ብሎም ኢትዮጵያዊያን !

    • @AminoMahd
      @AminoMahd Před měsícem

      ደረጄ ለእክምና እየሄደ ነው😂 መሳይ መኮንን እግዜር ጨርሶ ይማረው ድሉ ወደ ሐሜት ተቀይሯል😂

    • @WorldWide-g2p
      @WorldWide-g2p Před měsícem +1

      @@AminoMahd ጊዜ ያልፍና ያስተዛዝባል ። የፈረንጅስ ነገር አለው መመለሻ ኤኔን የገረመኝ ሀበሻ ለሀበሻ አሉ ያለፉት አባቶች ትንቢታቸው ደረሰ ! ብልፅግና ምኑ ይደገፋል ማገዳደሉ ?ማፍረሱ? ማሰደዱ ?

    • @AminoMahd
      @AminoMahd Před měsícem

      @@WorldWide-g2p አልገባህም እንጂ ብልፅግና ለነ መሳይን እና መሰሎቻቸውን አበልፅጓል እድሜ ለመሞት ለተዘጋጀው የአማራ ወጣት። ድንገት የአማራ ግጭት ቢቆም መሳይ መኮንን ምን ሊሆን ነው ምን ሰርቶ ሊኖር ነው ? ደረጄስ ለዚህ ነው መሳይ በየቀኑ የአማራ ትግል እያለ በሜዳ የሚጠረንባው

    • @WorldWide-g2p
      @WorldWide-g2p Před měsícem

      ዉሸትና እዉነት የሚለይበት ጊዜ ነዉ። እንዳሉት በእውነት ሳይቆሙ አስመሳዮች ካሉ በራሳቸው ነዉ የሚጫወቱት ግን በዚሁ ስርአት በመላው ኢትዮጵያ ዘርና ሀይማኖት ሳይለይ ተጎጂ ሆኗል ። ለዚህ ዋነኛ መፍትሄው ደግሞ የህዝብ አንድነት ነዉ።❤🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před měsícem +3

    ሰላም መሳይ እናደሬ ሰላማችሁይዛ በአላችሀበት ቦታ ❤❤❤.
    አይእናንተ ደናቁርቶችተምራችሁ እንዳልተማራችሁእናንተተዋርዳችሁ ሀገራችንንአዋረዳችሁ እግዝያብሄር ቀልብናልቤናይስጣችሁ ።

    • @asya782
      @asya782 Před měsícem

      Tikikl belewu kurtewu huno were sirachew le hagerachew le wegenachewu minm yadergut neger yelm

  • @Mulugeta-mp8gh
    @Mulugeta-mp8gh Před měsícem +3

    💚💛❤

  • @kidisthaile5631
    @kidisthaile5631 Před měsícem +1

    ደሬ እውነት ያሸንፋል 🎉

  • @solotad9979
    @solotad9979 Před měsícem +5

    Welcome Messay

  • @user-zr1oy4pm4v
    @user-zr1oy4pm4v Před měsícem +2

    ሰላም❤❤❤❤

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 Před měsícem +5

    Ethiopians stand up on what is right!

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před měsícem +13

    ድል ለአማራ ፋኖ !!

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před měsícem

    እውነት ነው መሳይ ለመናገር ቢቆጠቡ ይሻላል እስክንድርም ሆነ ዘመነ በትእግስት ቢሄዱ ጥሩ ነው ነገ ስትስማሙ ያስተዛዝባል ወያኔ እና እናብይም ታርቀዋል እንኳንስ እናንተ ለአንድ አላማ የምትሞቱ አረ እባካችሁ ተረጋጉ ❤ ድል ለፋኖ💪

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 Před měsícem +1

    ኢትዮጵያውያን ወደ ቀልባችንና ከተዋረደ ህሊና ካልተመለሰን በአለም ፊት እንደተዋረድንና ታሪክ አልባና የክፉወች መጫወቻ እንሆናለን🙄

  • @hgebre3175
    @hgebre3175 Před měsícem +2

    የመንደር ሽፍቶችን ይዛቹህ ኢትዮጵያን እንመራለን የምትሉ ሰዎች "መሃይም ሞት አይፈራም"የሚለውን ያስታውሰኛል

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před měsícem

      አብይም እኮ የ7ተኛ ክፍል ድግሪ የጫነ ነው እሱስ እየመራ አይደል ከዚህ በሃላ የመጨረሻ ጦርነት ነው ከዚህ በሃላ ሰው የመረጠው ሳይሆን እግዚያብሄር ነው የሚሾመው ጌታ ዝም ያለን መጨረሻችንን ለማየት ነው

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Před měsícem +2

    በጣ ም ያሳዝናል እህህህ

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 Před měsícem +1

    ነብዩ ድንጋይ ነው። ወራዳ ግለሰብ ነው።

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Před měsícem +1

    እድታቁት የማራህዝብ ይሄን ጦርነት አደግፍም በፋኖ ተማራል እናተ ናችሆ የበጠበጣችሆን

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l Před měsícem +1

    peace Ethiopia

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před měsícem +4

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před měsícem +2

    10/08/2016 - 13/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @yohannesmehatemework8163
    @yohannesmehatemework8163 Před měsícem +4

    ሰው የሚበላው የለም ያሾፍብናል

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 Před měsícem +17

    የመጀመሪያ ኮማች ከዱባይ. ድል ድል ለጀግናው አማራ💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @ethio8774
    @ethio8774 Před měsícem +1

    እባካቹህ ይቺ ዮዲት እምትባል ሴት በጣም እያራገበችው ስለሆነ ትንሽ ርገብ በይ ብትባል መልካም ነው። በርግጥ ብዙ መልካም ስራዎች ሰርታለች አሁን ግን በሚዲያ ላይ ይህን ያህል አካብዶ ማቅረብ አግባብ አይመስለኝም።

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 Před měsícem +1

    ተዝናና በእዚህ የዋህ ህዝብ ጎ ፈንድሚ እየበላህ ህዝብን እያዋጋህ

  • @MollaMossie
    @MollaMossie Před měsícem +17

    🙏ውጭ ቁጭ ብለው ዘር እና ውልደት እየቆጠሩ የሚዘባረቁትን ጥግ አሲዙልን እባካችሁ!!

    • @king_maker9285
      @king_maker9285 Před měsícem

      Fuck yoj idiots!!! የቀቢጠ ተስፈኛ ፌክ ኢትዮጵያኒሰት አሳማ ስብስብ በሚዲያ ጋጋታ እዉነተኛ የአማራ ታጋዮችን (የአማራ ብሔርተኛ) ስም ለማጠልሸት ኤድሳሙን ትግሬውን እስክንድር ነጋን ለመጠቀም የሚያደርገውን መውተርተር አማራ አፍርሶታል። ቆሻሻው አንዳርጋቸው ጽጌ ሆዳሙ ደረጀ ሀሀብተወልድ መዘላበድ የአማራን ለአማራ ብሔርተኝነት ለደቂቃም አይገታውም። ሞት ለኤድሳሙ እስክንድር ነጋ ድል ለአማራ ብሔርተኝነት።

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. Před měsícem

      ውጭ ያለው እውነተኛው አማራ ተነጋግሮና ተደራጅቶ ያልካቸውን ሰዎች አሳዶ መቅጣት አለበት።

  • @ashenafiandualem
    @ashenafiandualem Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የደሬ መጥፋት አሳስቦኝ ነበር ነገር ግን በዚህ በአንከር ሚዲያ ሁለታችሁንም ስላገኘኋችሁ ደስ ብሎኛል! በተረፈ የፋኖ መለያየትና አለመግባባት ሁላችንንም አሳዝኖናል! ወንድሜ መሳይ ደግሞ በእንደዚህ አካሄዳቸው የትም አይደረስም በእውነት።

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Před měsícem

    የፋኖልዩነትእዲለሁን፣፣ተረርመዉበዉስጥመጨረስአለባቸዉ፣፣ለጥላትደጃፍአትክፈቱ፣፣አብይአህመድየአማራንህዝብሊሰለቅጠዉነዉየተነሳዉ፣፣

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před měsícem

    አማራ ተደራጅ ሳይጨልም አንድ ሁን!!

  • @mhiret
    @mhiret Před měsícem +1

    ሁሉም ፋኖወች ጀግኖቻችን ናቸው ያስፈልጉናል ግን ምርጫ ካለ በድምፅ ብልጫ ማመን አለባቸው እኔ ካልመራሁት እኔ ያልኩት ካልሆነ የሚለው ጀብደኝነት ተቀባይነት የለውም አንዱን መደገፍ ሌላውን መስደብም ለአማራ ህዝብ ጠቃሚ አይደለም::

  • @Endashawkebede
    @Endashawkebede Před měsícem +12

    ደሬ ለእዉነት የቆምክ በመሆን ክብር ይገባሀል መሳይም እንደዛው በርቱልን

  • @EbrahimGi
    @EbrahimGi Před měsícem +7

    ሰላም መሳይ

  • @user-uz2zr2gz1t
    @user-uz2zr2gz1t Před měsícem

    መሳይ ይሄ ደረጃ በጣም የሚቾክል ሰው ያልተረጋጋ እና በጣም ስም የሚፈልግ ሰው ነው እባክህን ብዙ አታቅቅርበው