የመሪው አስገራሚ በራስ መተማመን‼️ "አምበሳ አምበሳ ነው"‼️ "ጠንክረን ጠንክረን ብረት ሆነናል"‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    parlama | ፓርላማ |
    የመሪው አስገራሚ በራስ መተማመን‼️ "አምበሳ አምበሳ ነው"‼️ "ጠንክረን ጠንክረን ብረት ሆነናል"‼️

Komentáře • 122

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem +6

    የኢትዮጵያ ህዝቦች የሞተላችሁን ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን ለዘላለም ሕይወት እንድንበቃ እግዚአብሔር በዚህ ይባርከን
    ብርሃኑ ኢየሱስ ከጨለማው ግዛት አውጥቶ ወደራሱ ያምጣን አሜን።

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👋💯💯💯💯💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍 long life PM great Men!!!!

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Před 27 dny +1

    Dr Abay we wish everyone Ethiopian think like you my dear❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před měsícem +7

    ❤❤❤❤❤አብቾ ስወድህ የፍቅር ሰው❤❤❤❤❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሔር ምርጥ መሪ ስለሰጠን እናመሰግናለን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @user-Eth
    @user-Eth Před měsícem +4

    ኦቦ: ምላርግህ! አብቹዪ❤❤❤❤❤

  • @user-iw4uz9he7k
    @user-iw4uz9he7k Před měsícem

    ጀግናናናናናናናናናናና❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-me4fp8fw8l
    @user-me4fp8fw8l Před měsícem +4

    The brave leader Abichu!

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br Před měsícem +2

    Bravo Abiy Ahmed Ali, PM. Those , who can listen and understand can understand what his message is. The world is different than before. No change can happen by force in Ethiopia, period!!!

  • @user-qc4pe3go6k
    @user-qc4pe3go6k Před měsícem +4

    አብቹ ጀግና ነህ።

  • @neimamohammed8158
    @neimamohammed8158 Před měsícem

    Exactly

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር የሰጠን መሪ ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይህን ህዝብ የምትመራበት ትበብ ማስተዋል እውቀት አብዝቶ። አብዝቶ ይስጥህ ።
    እግዚአብሔር በጤና በሰላም በቤተሰብህ በስራህ ሁሉ ይባርክህ ።

  • @user-zl2to1cu5o
    @user-zl2to1cu5o Před měsícem +2

    Allh yixabek xerou mare nak meqagak beza enji

  • @yonasmessmess
    @yonasmessmess Před měsícem +2

    king Abchu

  • @kaderozenudin885
    @kaderozenudin885 Před měsícem

    The real hero abiy ahmed

  • @kaderozenudin885
    @kaderozenudin885 Před měsícem

    Ameen

  • @user-ht3yk5gg6t
    @user-ht3yk5gg6t Před měsícem +1

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Před měsícem +1

    Kebe le Dr.Abey Ahemed.

  • @neimamohammed8158
    @neimamohammed8158 Před měsícem

    He is telling the truth

  • @user-zl2to1cu5o
    @user-zl2to1cu5o Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jomama151
    @jomama151 Před měsícem +4

    Abichu dink meri ❤❤❤❤❤

  • @Dawit-ku2ty
    @Dawit-ku2ty Před měsícem

    A bichu yarada lij.....ante ye scandanivian ageroch..meri mehon neberebih...yihe hizb memiret betam kebad new.....GOD bless u bro....

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n Před měsícem

    Jegenaw abiychuu!!!

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 Před měsícem +1

    አቦ ሺሺሺሺሺሺሺሺአመት ንገስ

  • @MusxafaTafarii
    @MusxafaTafarii Před měsícem +1

    Yaa qallii namaa naf jiradhu biqila too kanana qabachu bayee namaa gamajisa too atii gotaa kanakakee hin jiruu buqili yoo biqiltee kan k❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dr4rn9er5f
    @user-dr4rn9er5f Před měsícem +3

    አብዛኞቹ ፅንፈኛ እኮ ምን እንደሚፈልጉ እንኳን አያውቁም የመቃወም አባዜ ብቻ ነው የተጠናወታቸው

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před měsícem

    የፈላ ውሀ ፊትን አያሳይም እውነት ነው። እግዚአብሔር መቀባበለልን ይስጠን።

  • @MaMarbager
    @MaMarbager Před měsícem

    ሆድ እንጂ ህሊና አልባ ህዝብን እየመራህ ተቸገርክ። ሁሉም ከኔ በላይ ባይ በሆነበት ሐገር ፣ የሠላምን ዋጋ ሊረዳ የሚችል በጠፋበት ፣ ሁሉ ምክንያት እየፈለገ በሚባላበት ፣ በሚናናቅበት ፣ በሚጠላለፍበትና በሚተባተብበት ምድር ሰላምን ማስፈን እ ጅ ግ ፈታኝ ነው - ነገር ግን ጥረትህን ፣ ልፋትህንና የእንንቃ ጩኽትህን ሣላደንቅ አላልፍም።

  • @abrehamdejene7497
    @abrehamdejene7497 Před měsícem

    Asmesay Geday.😡

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r Před měsícem

    አሁንስ ውሻ መስለሀል የሰው ደም ያለበት ገዳይ ቢለብስ አያምርበት ቢበላ አይጠግብ ቢተኛ እንቅልፍ የለው ወሬው አይጥም በቃ እንደገደል ዛፍ ትንች ተወዝወዝ እና ፍጡራኑን ያሥጨረስክበት ፈጣሪ ይቀነጥስሀል ግደለም ለግዜው ወረርሽኝ የሆኑብንን ወራሪወችህን አስወግድልን የናቶቻችንን ቀለብ አታዘርፍብን የመንደር ውሻ ሆነው አስቸግረዋቸዋል

  • @Menen-pw6ft
    @Menen-pw6ft Před měsícem

    ዶ/ር ዐቢይ ቀበሌ ፗሊስ ተደግፎ ፈጀን !!!

  • @-aderamedia2971
    @-aderamedia2971 Před měsícem

    ቡትርፍ ዳይፐር እሰር።

  • @sirajMohammedMuusa
    @sirajMohammedMuusa Před měsícem +1

    ትክክል የኛ መሪ ምናገሩትን ማይሠማ
    ምንም ማድረግ ይቻላል ያው ዕብድ ነው መጨረሻው ኮተቱን ሠብሥቦ ከምንም ሣይገናኝ መንገድ ላይ ይወድቃል

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 Před měsícem

    Abbichu koo maalin siin ja'aa anta malat ethiopia ba'anta wusti yemayaw ye'ethiopia hizbochu salam honaw yadagach ethiopia ka'afrika farti yehonach hagar ka'alam salamina edgatua tatabiqo bamajamariya tarta katasalafut wusti endaminihon naw "ensha allah"la'anta qalat yelam 1000 amat nurilign.

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-zl2to1cu5o
    @user-zl2to1cu5o Před měsícem +1

    😅😅😅😅

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem

    ማእረግ አይወድላቸውም
    ሌቦች ውሸታሞች ስለሆኑ ልጆቻቸውንም ያንኑ ያስተምራሉ: ቸሩ አግዚአብሔር የሥራቸውን ይሰጣቸውው::

  • @user-qy6iv6gy4i
    @user-qy6iv6gy4i Před měsícem +1

    Sew bela 😂😂 ante awereh😂😂😂😂😂

  • @user-qy6iv6gy4i
    @user-qy6iv6gy4i Před měsícem

    Ok ezey ga yante acebcabewchi nachew😂😂😂😂

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 Před měsícem

    Spanato 😂😂😂😂 tikikil

  • @user-wd9nn4jx6k
    @user-wd9nn4jx6k Před měsícem

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂

  • @user-fj6zs3tz3f
    @user-fj6zs3tz3f Před měsícem

    ይሄ እከካም

  • @user-qy6iv6gy4i
    @user-qy6iv6gy4i Před měsícem

    Min malet new wera bicha

  • @user-ic5se6lr6r
    @user-ic5se6lr6r Před měsícem

    አፋር ብላ ጭራቅ

  • @user-qy6iv6gy4i
    @user-qy6iv6gy4i Před měsícem

    Wera bicha wera bich😂😂😂😂😂😂😂 are ahunes demtsh erasu atelagn😂😂😂

  • @fikremichealsimenh8306
    @fikremichealsimenh8306 Před měsícem

    Abiy is Dumb

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Před měsícem +3

    አይ ቀበሮ ግመልን አምና እሱ አሳቀኝ😂አሁን ትግስቱ የተሟጠጠ ይመስላል ይሄ መንግስት አቤቱ ፈጣሪ ሌላ ጦርነት አይምጣ🙏🏽

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Před měsícem

    ሎል መኮ ሕንቀቡ ረኮ ነመ ከያ ኦፍኤግ።

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob Před měsícem +2

    በመግደል የምታምን መሪ የፈስስው ደም ይፍረድ ፈልጎ ባልሆነው ማንነቱ እያስገደልክ ደንቆሮ መሀይም

    • @alialax4188
      @alialax4188 Před měsícem +1

      😂

    • @zionzion7109
      @zionzion7109 Před měsícem

      @@HaymanotWosen-ln4ob ደንቆሮ አያንስበትም በባርነት መንፈስ ያበደ

    • @NuhaminKaleabe
      @NuhaminKaleabe Před měsícem

      ወዳጄ ያልከውማ ያንሰዋል፣ እርሱ ማለት......?በበታችነትና በዝቅተኝነት ስሜት አእምሮው የጨቀየ ሕሊናው የዘቀጠና የደሰቀ ሰብናው የላሸቀ የአስተዳደር ችግር ያደቀቀው የስነ ልቦና ችግር ያኮሰሰው በዘረኝነት ጥላቻ የነቀዘ የአእምሮ በሽተኛና አናሳ የጭለማው ገዥ የሚጋልበው ኢሉምናቲ አራዊት የአውሮፓውያን ገረድ ጉዳይ አስፈጻሚና ተላላኪ አገሩንና ሕዝቡን የከዳና የሰጠ ሎሌ ነው👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @user-hb4bf5nx1t
    @user-hb4bf5nx1t Před měsícem +8

    የኔ ትሁት መሪ ደከመኝ የማታቅ አላህ ይጠብቅህ በስ ሀቢቢ አንተ ወላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigi886
    @tigi886 Před měsícem +7

    አብይ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Před měsícem +2

    😂😂😂እይ ኢትዮጵያ ጭራሽ በስልጣን
    ባበደ እብድ ትገዛ !
    ፋኖንእማ እስከ አፍንጫው አስታጥቀህዋል
    ድል ለፍትህ ተዋጌው ፋኖኖኖ❤

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před měsícem +9

    አብቹ ጀግናዉ ሺ ዓመት ንገሥልን💪💪💪🙏🙏🙏❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +4

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ስላም ያርግልን ኢትዮጵያ ሐገራችንን ኢትዮጵያ blessed

  • @almaz3155
    @almaz3155 Před měsícem +15

    አባቴ ዘረኝነት ተጫወተብን እኮ የምታምነው የማርያም ልጅ ከነናቱ ያጠንክርህ መርጨሀለሁና አሁንም በርታ ዶክተር ሐቢቢ ❤❤❤❤ 🤝 🤲

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před měsícem +10

    አብቹ ኪያ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታልን ❤❤❤

  • @987654321susu
    @987654321susu Před měsícem +2

    Thanks 🙏🏾

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +3

    🙏🙏🙏

  • @getenttadess3182
    @getenttadess3182 Před měsícem +5

    You are unbelievable genius and Intelligence person but problem is our nation they all of us backward

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 Před měsícem +5

    Powerful

  • @aschalewambaw6943
    @aschalewambaw6943 Před měsícem +1

    ቱልቱላ !
    አዎ ጃዊሳ ነኝ የሰማይ በራሪ ፣
    አደለሁም ሸኔ አደለሁም ኦነግ ሐገር አሸባሪ ።
    ስንለምናቸው የደከምን ይመስላቸዋል ነው የለው አቶ አብይ አህመድ ?
    ምነው አማራው በማንነቴ አታሳዱኝ አትግደሉኝ ወደ አዲስ አበባ እንዳልገባ አትከልክሉኝ ብሎ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ የሳቃችሁበት ፤
    ማዳበሪ ይሰጠኝ ብሎ ጅራፍ ይዞ ሲወጣ የሳቃችሁበት ዛሬ የምትልኩትን የምርኮኛው ጀነራል ብርሀኑ ጀልጃላን ወታደሮች በጥይት ይቆላልሀል ።
    አዎ ጃዊሳ ነኝ የሰማይ በራሪ ፣
    የመይሳው ልጅ ነኝ ጠላት አባራሪ ፣
    ኧረተው ሲለው ገፍቶ ለመጣ ፣
    ፋኖ ያቀምሳል የጦር ገፈታ ።
    ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር በጎጥ የሚያስቡትን አንሰው የሚያሳንሱንን ልብ ይስጣቸው ።

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před měsícem +10

    አባዬአላህይጠብቅህ❤❤❤

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před měsícem +10

    ስላም እኔ አብቹን በምን ላወድስው በቃላት ያንስበታል አቦ ነገራችው ቢገባችው ለጀላጀሎቹ ብቻ አይደለም እዛው ለተስበስብትም ጭምር ነው ለሆዳሞቹ አንጀቲን ነው ያራስው አንድ ለናቱ ወንድ ጀግናው

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Před měsícem +2

    ለዚህ ነው ብልፅግና የአማራ ህፃናትን የሚገድሉት?
    ***
    ጀግና ከሆናችሁ ፋኖዎቹን እያሳደዳችሁ በሏቸው መሳ ላይ የሚለፋውን ደሃ ገበሬ አትግደሉት

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +17

    አበጀህ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ መሪ 🏆👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před měsícem +5

    Dr Abiy Ahmed you trying your best for your country and your peoples peace ✌. If they listen will help the one trying for war. God help mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians stand together united.

  • @jemaneshsaid7254
    @jemaneshsaid7254 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️👍🇪🇹

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 Před měsícem +3

    🌴🇪🇷🇪🇹🌴 ትክክል ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ❗️ ለትዉልድ የተጣመመ ታሪክ እየተናገሩ ፤ትዉልድን ማደናገር ትዉልድን ይጎዳል❗️ግዛትህ ያልሆነዉን በህልዉና አሳበህ የሌላዉን ሃገር ሉኣሏዊነተት መዳፈር ፤ ክብሩኖቶ እንዳሉት መጭዉን ትዉልድ በተሳሳተ መንገድ እና በዉሸት ትርግት ሳይረጋጋ እንዲኖር መፍረድ ነዉ ።🌴🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🌴

    • @zerguat
      @zerguat Před měsícem +3

      አሰብ ማለትህ ነው? ተኛበት!!!

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Před měsícem

      Ethioeritrea asseb yekeybahir affaroch ebacachu tetekemu asseb dekeme hizbachin deheye iyalu new min tilaleh!

    • @ethioeritreaupandup1074
      @ethioeritreaupandup1074 Před měsícem +1

      @@zerguat ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ። እናመሰግናለን በዚህ አቁማቹሁ ከተፋታቹሁን😂

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 Před měsícem

      @@zerguat that is why you are crying day and night beggars

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +9

    ሰላም ዮሀንስዬ አንበሳዬ ስወድህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +1

    እነዚህ ተንቀሳቃሽ እሬሳዎች አናታቸዉ ይፈንቀልና ድንጋይ ራሶች መች ይገባቸዋል ውጭ ወቶ መጮህ ወጣቱን ለማስጨረስ መጋጋጥ ጀግንነት አይደለም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +12

    ምርጫ በካርድ ብቻ ደረናቁርት የዘረኞች ስብስብ ኢትዮጵያን አይወክሉም እኛ የብዙ ብሄር ብሄረሰብ ስብስብ ነን የምንፈልገዉ ሰዉ የሆነ ሰዉ ልክ እንደ አብቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ezdinozil3738
    @ezdinozil3738 Před měsícem +5

    Yene anbasa 💪💪 ante bicha eko neh lazich agar yekomkaw rejim edmena tena 🎉❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +34

    ኢሄን ድንቅ እንቁ መሪ አላህ ከከፉ ይጠብቅልን እንደኮንክሪት ኢትዮጵያን አጠንክሮ ደግፎ የያዘልን አገር ወዳድ አለም የመሰከረለት ጀግና መሪ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @embetbekel6888
    @embetbekel6888 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selinaendale5803
    @selinaendale5803 Před měsícem +2

    ከገባችሁ ግጠሙ ያለው👏👏👏👏👏

  • @bute5158
    @bute5158 Před měsícem +15

    ከመልካም ሀሳብ የተጣሉትን ወንድሞቻችንን ፈጣሪ ከራሳሸው ያስታርቃቸው ዶክተር አብይዬ የምትናገረው ይግባቸው ማስተዋልን ይስጣቸው ጦርነት የሚያስብ የታመመ ነው እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @user-gn6ej5vk2q
    @user-gn6ej5vk2q Před měsícem +16

    አላህ ይጠብቅህ አብቹ

  • @user-gn6ej5vk2q
    @user-gn6ej5vk2q Před měsícem +21

    አብቹ ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnimola77
    @asnimola77 Před měsícem +21

    አቢቹ ጀግናዬ!!❤❤

  • @user-bb3xc6xr5z
    @user-bb3xc6xr5z Před měsícem +9

    Abichu yimechish man 👌

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 Před měsícem

    Ya GALLA kaled ayetagabem . For all the innocent blood of Amhara, GALLA is responsible.

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 Před měsícem +1

      Rather the responsible & accountable for the vainly shade blood of Amharas (in actuality fano/fando) is the komata & lemagn(ቆማጣና ለማኝ) amharas,yes they are the accountable ones.

    • @olyadteshoma4616
      @olyadteshoma4616 Před měsícem +1

      Ayibalm
      sint million amhara oromia wust eyanore new tawu aybalm hisb yalkal

    • @tirsitlammatessema3519
      @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +4

      ስድብ የጥላቻ ጭማቂ ነው አይጠቅምም።

    • @seyoummesele7750
      @seyoummesele7750 Před měsícem +1

      ቆማጣን ቆማጣ ብለን ካልነገርነው ከጋላ ጋር በቆማጣ ቁሱሉ አብሮ ሊፈተፍት ይፈልጋል!ሴለዚ ቆማጣ እዛው ጫካ ውስጥ እከኩን ይከክ!

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 Před měsícem

      @geze.burayu2946 Why do you get mad when I call you by your original name GALLA? Why are you ashamed of your name, what is the meaning of GALLA it is not Amharic word , you are accusing us of mentioning a word that we don't even know what it means. Ayee GALLA be ready anyways.

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 Před měsícem +17

    እወነትም አንበሳ

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055 Před měsícem +23

    ምን ታረገዋለህ ደህና ሰው ከጎንህ የለም እኛ አበሾች ስንባል ምቀኞች ነን ጥሩ መሪ ሰጥቶን ነበር ምን ያረጋል ምቀኝነታችን እንቅፋት ሆነብህ። አይዞህ መሪያችን ወደፊት እንጂ ወደኋላ አትበል ከጎንህ ነን በርታ

    • @mt9609
      @mt9609 Před měsícem

      Denez , one day you will know the reality

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Před měsícem +1

      Mt tiliku denez ante neh!

    • @aklesayakassahaile6294
      @aklesayakassahaile6294 Před měsícem +1

      ትክክል የአእኛ ሕዝብ ምን እንደሚፈልግ አላውቅም ለማንኛውም ትዕግስት ያስፈልጋል እንደ ሰለጠነው ሐገር በጠረዼዛ ዙሪያም መፍታት ቢቻል ደግሞ የበለጠ ይመረጣል።

  • @mulugetagelaw2267
    @mulugetagelaw2267 Před měsícem +4

    መግደል መተው ነው መፍትሄው!!💐💐🇪🇹🇪🇹👌❤️❤️❤️❤️

  • @thomasroesink2903
    @thomasroesink2903 Před měsícem +1

    Selamna tena yestachihu

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Před měsícem

    Ezeh hager yetazebekut betam ye aemero cheger ale maseb yemilut neger yetefa yemeselegnal ena esu mefetehewen yeseten

  • @user-mk2qc3lb6l
    @user-mk2qc3lb6l Před měsícem +1

    Abtioooo.manfasa.nawe.enda.yamaragatawa.bayasuiasa.sem.yegalabatu.

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +21

    አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Před měsícem +3

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Před měsícem +3

    ❤👍🙏

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Před měsícem +8

    መሪውለባአደለምመሪሸረኛአደለምምርጥየሀላልልአላህየመጠውመሪነውሀቀኛበራሱይተማመናልክብርለአብቹ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Před měsícem

    ❤እረፍት አልባው መሪዬ❤
    የማይጨበጥ የእሳት አሎሎ
    አይቆረጠም የብረት ቆሎ
    ባይደን ቢገፋው የማይወድቅለት
    እንደ አክሱም ድንጋይ እንደ ሮሃ አለት
    የሚጠነክር ከዕለት ወደ ዕለት
    ዩናይትድ ኔሽን ቢገፈትረው
    መሰረቱ ጥልቅ አይሞከሬ ነው
    የአውሮፓ ህብረት ያልነቀነቀው
    የማዕቀብ ዶፍ ያላደቀቀው
    በዛቻ ብዛት ያልበረገገው
    በፅንፈኞች ሴራ የማይሸበረው
    የጊዜ ሞገድ ያላንገላታው
    ለሙሾ ሲያጩት ቅኔ የሚቀኝ
    በግራ ሲሉት የሚገኝ በቀኝ
    ደም መጣጭ ቢሉት ደም የሚለግስ
    ካስመሳዮች ጋር ማይልከሰከስ
    ሲሻው ጠላቱን የሚይዝ አባብሎ
    ስድብ ወቀሳን ታግሶ ችሎ
    ባንዳ ፅንፈኛን እያራገፈ የሚሄድ ጥሎ
    የኢትዮጵያ ጠላት አብሮ ቢንጫጫ
    ወቅጦ የሚያደቅ ባንድ ሙቀጫ
    እዛጋ ነው ሲሉት ከዚህ የሚገኝ
    ያለቅሳል ሲሉት ስቆ የሚያሞኝ
    ወደቀ ሲሉት ቆሞ ሚታየው
    በአለም ዙሪያ ዝናው የናኘው
    ዕውቀቱን ለአለም የሚያካፍለው
    ብለህ የጠየክ ማ ይሆን ያ ሰው?
    ለኢትዮጵያ እድገት ሺህ ራዕይ ያለው
    የበሻሻው ልጅ አቢይ አህመድ ነው
    ገቢቶ?
    ❤አቢቹ ይምራ❤

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 Před měsícem +11

    Welcome bro!! The man who understand Abbichuu very well!!! Thanks. ❤❤