የውሸቱን ክስ ቀሲስ አከሸፉት | felege atnatios | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | orthodox tewahedo mels alat

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 03. 2024
  • #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
    Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
    ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
    Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
    ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
    ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Komentáře • 82

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 4 měsíci +22

    ዲያቆን ፈለገ ተባረክ ግልፅ ሰው ስለሆንክ በጣም ነው የማከብርህ።ኦርቶዶክሶች በርቱ እነዚህ ክፉ የሴይጣን ልጄች እራቆታቸውን እያስቀራችሁ ነው።እንዴት እንደማከብራችሁ ይሄ ሁሉ እውቀት ለሰጠቻችሁ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ክብር ይገባታል። ፔንጤዎች ከእውቀት ነፃ መሆናችሁን በወንድሞቻችን አይተናል።ረጅም ዕድሜ ለኦርቶዶክስ ልጆች አኮራችሁን።እኛም ብዙ እየተማርን ነው።

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před 4 měsíci

      ante Mindinew mitiketelew?

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 4 měsíci

      @@user-rz6mo7nw1n ምን ማለት ነው?

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před 4 měsíci

      ​@@user-rz6mo7nw1n😂😂😂😂ደዲቆን ባዩ በዛ

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před 4 měsíci +21

    መምህር ዲበኩሉ የጠፋ ነፍስ ለመመለስ ያደረጉትን ትእግስትና ተጋድሎ እግዚአብሔር ይቁጠርልዎ::

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 Před 4 měsíci

    ቀሲስ ዲበኩሉ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ወንድሞች ተባረኩ ዘመኑ ቢከፋም ልባችንን የምታሳርፉ በሁለት አፍ የተሳላችሁ የኦርቶዶክስ ልጆችን አምላካችን ስለሰጠን ይመስገን

  • @jujuayela2164
    @jujuayela2164 Před 4 měsíci

    ቄሲስዬ በቤቱ ያፅናዎት እንዴት መታደል ነው እኔም ክርስቲያን ነኝ የተዋህዶ ልጅ ነኝ እላለው ምንም ሳላውቃት እባክህ የድንግል ማሪያም ልጅ ማስተዋልንና ጥበብን ስጠኝ አሜን

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 4 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tafegeb8577
    @tafegeb8577 Před 4 měsíci +3

    ፈለገ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጸጋ ያብዛልህ:: እናት ቤተክርስቲያን እንዳንተ ያሉ ልጆች ስላላት እግዚአብሔር ይመስገን!የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ::

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy Před 4 měsíci +7

    ፈለገ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታ

  • @tafegeb8577
    @tafegeb8577 Před 4 měsíci +2

    ቀሲስ ቃለሕይወት ያሰማልን:: ዮሐድ መድኃኔዓለም በቤቱ ያፅናህ::

  • @haimanotadmassu2389
    @haimanotadmassu2389 Před 4 měsíci +4

    ከቤተክርስቲያን ወጥቶ እዩ ጩፋ ጋ መሄድ ከአይምሮ በላይ ብቻ ሳይሆን የእይምሮ ጤና መዛባት ነው

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 4 měsíci +6

    ይሄን ሰው እርዱት እግዚአብሔር ይጨመርበት አግዙት

  • @user-jb4rq4cy3z
    @user-jb4rq4cy3z Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይግለፅለት እንጂ መፀሀፍ ቅዱስ ስለምልጃ በግልፅ ተፅፏል ላውም ለመቤታችን አያጠያይቅም ፀጋን የተመላሽ ብቻ የሚለው የቅዲስ መፀሐፍ ቃልን መረዳት ለምልጃዋ ከቂ በላዬ ነው

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 4 měsíci

    ይገርማል እንደ ፈለግክ እየተሳደብክ እዚህ መጥተህ ትላዘባለህ ፈለገ በእውነት የኦርቶዶክስ ጅግና ነህ እናመስግናለን እግዚአብሄር ከእናንተጋር ይሁን በእውነት ኣባታችን እንደእርስዎ ያብዛልን ተስፈ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @user-zf5dt6hp1v
    @user-zf5dt6hp1v Před 4 měsíci

    ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጆች ተባረኩ ኮራንባቹ ቃለ ሕይወት ያሰማቹ እኔ በግሌ ከእናተ ቡዙ ተምሬያለሁ

  • @user-kd3yk6jm5c
    @user-kd3yk6jm5c Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy Před 4 měsíci +2

    ኦርቶዶክስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 Před 4 měsíci

    የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ዘመናቹህ ይባርክልን

  • @mekdireact431
    @mekdireact431 Před 4 měsíci

    ፈለገ❤❤ መምህር ዲበኩሉ❤❤❤ ፀጋውን ያብዛላቹ እድሜ ከጤና ያድላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrizena2394
    @samrizena2394 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MMel12379
    @MMel12379 Před 4 měsíci

    ቀሲስ ዲበኩሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን። በጣም በብስለት የተሞሉ ሰውን ለማዳን ምን ያክል ቅንአት እንዳላቸው በግልፅ ማየት ይቻላል። ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። ባጠቃላይ የተዋህዶ አርበኛ በቲክቶክ አልተቻለም። እግዚአብሔር ብዙዎችን በዚህ ቴክኖሎጂ ይመልስልን

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před 4 měsíci +1

    ቀሲስ ዲበኩሉ እግዚአብሔር ይባርከዎት

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 Před 4 měsíci

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanDesalegn
    @BirtukanDesalegn Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentWheatField-et1uc
    @InnocentWheatField-et1uc Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh5fj6cl4h
    @user-sh5fj6cl4h Před 4 měsíci +1

    እባክዎ መ/ር ዲበ ኩሉ ራስዎ ብቻ ይናገሩ።

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw Před 4 měsíci

    ፈለገየወድማችን ተግሳፅሕንስወደዉ

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před 4 měsíci +1

    ዬሐድ ይታገሱ ፄንጤ ሲሆን በዛ ቤት ሙሁር( አዋቂ) የሆነ መስሎት ነው:: human self. Interest.

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e Před 4 měsíci +2

    ፈለገ ብዙ ሰው እኮ አልገባውም::

  • @user-jb4rq4cy3z
    @user-jb4rq4cy3z Před 4 měsíci

    አሳዛኝ ሚጢጢ ጭንቅላት መሆኑን መንፈስ ቅንዱስን በብልቃጥ ላለው ነገር ብልቃጡውስጥ ያለወን ቅዱስ ቅባት በፍቃዱ ይቀድሰዋል እንጂ ብልቃጥ ውስጥ ይቀመጣል ብላ ተዋህዶ አታስብም ትንሽ እውቀት ቃረም ያረጉ እና ለስድብ ይሮጣሎ ቅድስ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችው

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před 4 měsíci

    ፈለገ አትናቴዎስ ሁሌ ይስቃል ክርክር ላይ ለምንድነው ይደብራል

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 4 měsíci

    መድሀንያለም የስራቹን ይስጣቹ
    በቤተ ክርስትያን አድጋቹ እስዋን የማታስተምረውን ታስተምራለች ብላቹ
    የምታወሩ የተረገማቹ ፍራዱን እስ ይስጣቹ
    ምን ጉዶች ናቸው በቃ እምነታቸውን ቀየሩ አደል አበቃ ለምን 2 በደል ይበድላሉ

  • @maminakebede6068
    @maminakebede6068 Před 4 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ነገር ግን በንግግርዎ መካከል እንግሊዘኛ ባይጨምሩ ጥሩ ይመስለኛል።

    • @user-dx9yn5my9f
      @user-dx9yn5my9f Před 4 měsíci

      ችግር የለውም። ከቻሉ ኮመንቱን ያጥፉት። ገንቢ ስላልሆነ

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw Před 4 měsíci

      wichi hager new yeminorut leza new bemehal tale yemiaregut beza huneta eyilachew

  • @Legna27
    @Legna27 Před 4 měsíci +1

    ቅባት የሚባለውን ሀይማኖት ከ6 አመት በፊት ነው ያወኩት እና በጣም አሉ በኦርቶዶክስ ስም ተደብቀው ነው ያሉ 😊😊😊

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw Před 4 měsíci

      እኔዘድሮነዉ የሰማዉት ምድነዉግን?

    • @LovelyAtom-tg5bc
      @LovelyAtom-tg5bc Před 4 měsíci

      የ ካቶሊክ ኣስተምህሮ ርዝራዥ ነው ነገረ ተዋህዶ የሚያፋልስ

    • @LovelyAtom-tg5bc
      @LovelyAtom-tg5bc Před 4 měsíci

      የ ካቶሊክ ኣስተምህሮ ርዝራዥ ነው ነገረ ተዋህዶ የሚያፋልስ

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 Před 4 měsíci

    ቀሲሲስ ሲያስተምሩ በጣም ነው የሚገባው እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ የወርቶዶክስ አለባበስ ዜማው ወረብ መቆማው ማድነቅ እፈልጋለው ነገርግን እየሱስ ስም ሲጠራ አትወዱም ቀሲስ ተባረኩ

    • @kokebabebe-jm7ox
      @kokebabebe-jm7ox Před 4 měsíci +2

      አሉባልታ አትፃፉ የሉተርን ኢየሱስን አለውቀውም የኛ ኢየሱስ የአብ የድንግልልጅ ነው የምናመልከው

    • @MisganaJoy
      @MisganaJoy Před 4 měsíci +1

      ሌላ እየሱስ ከሆነ አንቀበልም፠፠፠የናንተ ሌላ እየሱስ ነዉ

    • @user-dx9yn5my9f
      @user-dx9yn5my9f Před 4 měsíci +1

      አንወደዋለን ስአሙን ከሁሉ በላይ እናገናለን ለስሙ እንሞታልን ሞተናልም። ይህን ስትናገሪ ባለማወቅ ላይ የተመሰረት ስድብ ነው። ጠጋ በሎ በቀና ልብ መጠየቅ እና መረዳት ይቻላል።

    • @jujuayela2164
      @jujuayela2164 Před 4 měsíci

      365 ቀን 24 ሰዓት ስታመልክ አንተ ተኝተህ ወይ ተኝተሽ ነበር እኛ ሀሳዊ መሲህ አንቀበልም ለአለም የሞተውን እንጂ

    • @user-vl8rz6up4u
      @user-vl8rz6up4u Před 3 měsíci

      እየሡስ አትልም እምትለው ጌታችን መዳኒታችን እየሡስ ክርስቶስ ብላ ነው የምትጠራው

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Před 4 měsíci

    ኤረ…. አትሳቱ፡ አትሳሳቱም፡፡ ቃሉ:- “ልጆች ናችሁ እንጂ ባሮች አይደላችሁም፡ ልጆች ከሆናችሁ ደግሞ በኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሾች ናችሁ፡፡” ይላል፡፡ በመዳናችሁ እርግጠኛ ካልሆናችሁ እና በሥራችሁ ላይ የምትደገፉ ከሆናችሁ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ማለት ነው?

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 4 měsíci +6

      አታቀላቅለው 1 ወይ 2 ጥቅስ ከማህል አውጥተህ የሆነ ጽንፍ አትያዝ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን ተቀበል ካልሆነ ተወዛግበህ ነው የምትቀረው

    • @LovelyAtom-tg5bc
      @LovelyAtom-tg5bc Před 4 měsíci

      ስራችሁ ሁሉ ተቃውሞ ነው መጽሐፍ ቅዱስ በስነ ስርዓት ካነበብክ ኦርቶዶክስ ትሆናለህ። ብቻ ኣንተ ከማንም የእምነት ተቋም ኣስተምህሮ ነፃ ሁነህ ኣንብብ።የህይወት ጉዳይ ነው ወንድማችን ኣስተውል

    • @jujuayela2164
      @jujuayela2164 Před 4 měsíci

      በስራ አይፀደቅም እምነት ብቻ ከሆነ ለምን ኢሉምናቲ ወይም ጌይ ወይም ኢቲስት አትሆኑም ስራ ከሌለህ ትቆረጠላህ ስትንዘላዘል ቆይተህ ፀድቃለው ትላለህ ደፋር

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz Před 4 měsíci

    ኧረ ይች ደግሞ ምን አይነት ጨለማ ነች ሲጀመር አማረኛ ከእንደገና በስርአቱ መማር አለባቸው አንድአንድ ሰዎች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸዉ ሌላ ሲሆን ጭራሽ አይገባቸዉም ቋንቋ ሁሉ መግባቢያ ነው መግባቢያ ሁሉ ግን ቋንቋ አይደለም በቃ።

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 4 měsíci

    እኔም ከሃገር ከመውጣቴ በፊት ድያቆን ነበርኩኝ ሳገለግል ነበር ግን አሁን እያወኩኝ ስመጣ በልጁ የሚያምን እንጂ በሌሎች ሚያምን የዘላለም ሕይወት የለውም በአማላጆች መዳን የለም።

    • @user-tw7wq9if5n
      @user-tw7wq9if5n Před 4 měsíci +2

      😂😂😂ere bakih luter yishalal bileh new bro

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 4 měsíci

      ቀባጣሪዎች ሀይ ፔንጤ ምንም የሌላችሁ ዘመን አመጣሽ ጠንቋዬች ናችሁ ምን ሞራል አለህ ኦርቶዶክስን ለመናገር ከንቱዎች መምህን ስማ የጠፋችሁ የቤት ክርስትያን ይሁዳዎች የሳቸው ትምህርት አጥንት ሰርስሮ የሚገባ እውነት ነው። የከንቱ ከንቱ ናችሁ!!

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před 4 měsíci

      @@user-tw7wq9if5n አይደለም ኢየሱስ በቂ ነው ብዬ ግን ስለ ሌሎች ማውራት አልፈልግም

    • @AlemBahiru
      @AlemBahiru Před 4 měsíci +5

      እያወቃችሁ ጠፋችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ ኦርቶዶክስ ለዘላዓለም ሕያው ነች ዱሮም የማይድን አይድንም የተዋህዶ ልጆች በርቱልን እናከራችኅለን

    • @user-dx9yn5my9f
      @user-dx9yn5my9f Před 4 měsíci +3

      አይ አልነበርክም ወንድሜ። መልክዐ ኢየሱስ 1 አንቀፅ አንብበህ የተረዳህ አይመስልኝም። እሱ ይቅርና ዘውትር ጸሎትን አንብበሃል?

  • @user-kd3yk6jm5c
    @user-kd3yk6jm5c Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤