በኢትዮጵያ ብር የሚሸጡ የንግድ ሱቆች!🤳09-11-27-49-19|470,000ብር ቅድመ ክፍያ|Ayat Grand Mall|አያት ሪል እስቴት|አያት አ.ማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • በ Ethiopia ብር ብቻ! እንዲሁም በ 471,960 ብር ቅድመ ክፍያ መደብሮዎን እሚይዙበት ታላቅ አጋጣሚ ያውም በአያት ግራንድ ሞል መፍጠን ይኖርቦታል ገዢዎች ካለው ላይ እየመርጡ ነው!
    በኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ ማዕከል በሆነው በአያት Gramd mall 20ካሬ ጀምሮ መደብሮን የሚይዙበት ትልቅ አማራጭ
    ከ 50,000 በላይ እለታዊ ጎብኝዎች ከ 3,000 በላይ የንግድ መደብሮች በአንድ ማዕከል ያሉበት እርስዎ ለፈለጉት የንግድ ስራ የሚውል
    ለባንክ ለsupermarket,insurance ,ለፀጉር ቤት,ለ electronics መሸጫ ሱቅ አገልግሎት የሚውል እንደደንበኛው ምርጫ
    አያት ሁሉም ደንበኛ ማወቅ ያለበት ሱቅ ሲገዛ ለፈለገው አገልግሎት መጠቀም ይችላል ለምሳሌ ሌላ ቦታ ወሉ ላይ ለፀጉር ቤት ካለ ለፀጉር ቤት ብቻ ነው ሱቁን እሚገዛው ማለት ነው ለካፌ ካለ ለካፌ ብቻ ለ supermarket ካለ ለ supremarket ብቻ ነው ሚሆነው
    ከዚህ በተጨማሪ ይህ ሞል በወጭ standard ነው ዲዛይኑ ,Accessibility ሁሉም የንግድ ሱቆች ተጠቃሚ እንዲሁን ተደርጎ ነው የተሰራው ,በጣም spacious ነው ። Even ሰው ለ shopping purpose እንኳን ባይመጣ ለመዝናናት እሚሆን ነው ማለት
    ለተጨማሪ መርጃ እና ለሳይት ጉብኝት 09-11-27-49-19
    09-45-28-34-45 ሀሎ ይበሉን! #good_news #addisabeba #shop

Komentáře • 2