ይቅርታ ያ አቅሷ ---------ልብ የሚነካ --- ግጥም እና ንባብ ሰለሃዲን አሊ ሰላም_tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 138

  • @xtrxtr4700
    @xtrxtr4700 Před 5 lety +1

    ያርቢ። የማችል በዳእዋ እበርታ። የኡመት መሀመድ አላህ ዳእዋ አይመልስም። ያርቢ የሙስሊም ጥላት የሆኑትን አጥፍልን። ድል ለኡመት መሀመድ። አይተን ስምተን ዝም አንበል ሙስሊሞቺ ፊታቺንን ወድ አላህ እናዙር። ኽይረን አስማን ያርብብብብብ

  • @اناالمسلمالحمدلله

    ያ አሏህ የሙስሊሙን ድል አንተ ወፍቀን ያረብ አልደረስንባቸውምና እንዳይደርሱብን አግዘን መብታችንን አታስደፍርብን ያረብ በአለም ዙሪያ ያለ ሙስሊምን አሏህ ይጠብቀው ያረብ ወሏሂ ዛሬስ ልቤ ቆሰለ በየቦታው ሙስሊሙ ለምን ይወዛገባል ግን ለምን የሙስሊሙ መብት አይጠበቅም ለምን ለምን እኔስ አልቅሸም አልበቃኝ ወሏሂ ኧረ ያማል ያጀሚአል ሙስሊሚን ሁላችንም በያለንበት ዱአ እናድርግ እላለሁ።

  • @user-rr1ed1tt6r
    @user-rr1ed1tt6r Před 6 lety +6

    ያረብ ድሉን ከኛ አድርገው ኢንሻላህ አቅሳ የኝው እንደነበረች አሁንም ለወደፊቱም ከኛ ጋር ትሆናለች ማውራት ምንም ፋይዳ የለውም ካልተገበሩት በስተቀር ስለዚህ የኛ ጦርና ጋሻ ዱአ ነውና በዱአ እናሸንፋለን ኢንሻላህህህ

  • @AyshakedreKedre
    @AyshakedreKedre Před 29 dny +1

    Sukran habeb❤❤❤❤❤😢

  • @user-gp1vo3fp7e
    @user-gp1vo3fp7e Před 5 lety

    ጀግናው ወዲሜ አላህይጠብቅህ

  • @hikemaumer3728
    @hikemaumer3728 Před 6 lety +2

    እኛ እጃችን ምንዘረጋዉ ወደ አንተ ብቻ ነዉና
    ካንተ የበለጠ. አዛኝ የለምና. ያንተም ስም ምናወሳበት ቦታ አቅሳችን አማና ጠብቅልን

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ Před rokem

    አላህ ይጠብቅህወድሜ ወነትነው አድነታችኝ ይጠናከርያረቢ

  • @akemedmhamed8648
    @akemedmhamed8648 Před 5 lety

    ያረቢ አላህ አተው እርዳን ያረቢ

  • @rahmaala9945
    @rahmaala9945 Před 5 lety

    የአላህ ድል ለሙሥሊሙ ኡማ

  • @ayshaalangari2279
    @ayshaalangari2279 Před 6 lety +8

    ትክክል ይቅርታ ያአቅሳ
    አላህ ይጠብቃት

  • @temryseid904
    @temryseid904 Před 3 lety

    አላህ ይጠብቀው

  • @zeburaseid4653
    @zeburaseid4653 Před 5 lety

    ereee weeeeend weeeend yelem ende allah shebabochin jegna adirgilin yee khalidin omerin amsaya anesasalin

  • @user-bs2nz4hb3k
    @user-bs2nz4hb3k Před 11 měsíci +1

    አቅሶያአሏህ

  • @natnat117
    @natnat117 Před 6 lety +6

    አላሁ አክበር

  • @aprime3870
    @aprime3870 Před 6 lety

    በጣም ሁሉም አቅሳ ስል እኛ ብቻ ዝም አልን እኛ ለራሳችን ባገራችን አዱ መስጂዲ እካ ማሰራት ያልቻልን በጣም እናሳዝናል

    • @dubaidubai6677
      @dubaidubai6677 Před 3 lety

      ይሄ የማነው እህት ይቅር ይበልሽ

  • @gbrazufan5954
    @gbrazufan5954 Před 6 lety

    Tabatacihna fesam selam Egzabihr bet nat enj yslam mesged aydelm ok del Lesratl wedet lflestem

  • @user-ft9kr6xk4b
    @user-ft9kr6xk4b Před 6 lety +1

    ትክክል ይቅርታ የአቅሶ እኛ አበሻወች ልወሬ ነውጅ ለሀቅ የለም ብቅ የሚል አገር የሚአስጠራ ማድራ የሚአጉን ይቅርታ የአቅሶ ሀበሻ ምድር ላይ ቢላልን የሚአስጠራ ልጅ አልወጣም እና ይቅርታ የአቅሶ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 6 lety

    አላህ ይጠብቅሽ የአቅሷ አቅሷ የኛ ናት የኛ የሙስሊሞች በዱአም በምንም እንፋለማለን አላሁ አክበር ወላሂ እንሆናለን ፊዳ አንች ወድ ነገር ነሽ የምንግዜም አቅሷሷሷ

  • @sulthansultan5966
    @sulthansultan5966 Před 4 lety

    አላሁአክበር ሳህህህህህየውነትቃልአጠረኝ

  • @ethioalhabesh199
    @ethioalhabesh199 Před 6 lety +13

    እስኪ በዱአእንበራት ያረብ

  • @user-it8ye5hb3w
    @user-it8ye5hb3w Před 6 lety

    ማሻ አላህ ሰለሀድን ሰኢድ የምትሰራቸው ስራወች ሁሉ ዴስ ይላሉ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ነስሩን ቅርብ ያዲርግልን ሀስቡን አላህ ወነኢመል ወኪል አላህ በቂያችን ነው በዱአ እንበርታ

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 Před 4 lety

    inshalla sun

  • @toybaabera3713
    @toybaabera3713 Před 6 lety

    ማሻአላህ
    ሰለሀድንዬ በጣም
    አንዱ አንዱን መውቀስ ራሱ የማይሰራውን ሊሆንም ይችላል ግና ከሰው ላይ ሲያየው ነውሩ ገዝፎ ይታየዋል ሳላህ ጀዛኪላሁ ኸይራ አላህ ውህደታችንን ይመልስልን

  • @ሰላምኢስላም
    @ሰላምኢስላም Před 6 lety +3

    ያረብ አቅሳ ነፃ ወጥቶ ሳላየው አትግድለኝ

  • @foziyaendris3183
    @foziyaendris3183 Před 6 lety +1

    አሏህ አክበር ፍልስጤም ድልሽ በቅርቡ ነው።

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 6 lety

    ያረቢ በእዝነትህ ያረቢ ድል ለሙሥሊም

  • @makkihassen7634
    @makkihassen7634 Před 6 lety

    ማሻ ኣላህ!! ኣዎ እንኳን ለቁድሶ ኢንሻ ኣላህ!! በሂውት እያለን መጥፎዋን እናስውግዳልን::::

  • @ዘቢባአርጋ
    @ዘቢባአርጋ Před 6 lety +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    ልብየሚነካነው

  • @rahmademisi7374
    @rahmademisi7374 Před 6 lety

    ያአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረቢ ነስሩ አቅርበው ያረሂም

  • @ikramahmad1439
    @ikramahmad1439 Před 6 lety

    ሱበሀነላህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን አቅሳንምአላህይጠብቅልን ድልሀቅንለያዘውለሙስሊሙኡማ

  • @hhzbsh1366
    @hhzbsh1366 Před 6 lety

    ጀዛከላህ በርግጥ በጣም እናሳዝናለን

  • @fatumaoumer4249
    @fatumaoumer4249 Před 6 lety

    አሏሁአክበር
    ማሻአሏህ
    ጀዛከሏህኸይር

  • @asfhf6913
    @asfhf6913 Před 6 lety

    ኤወላህ አቅሷን አላህ ከአይሁዶች እጅ ያስወጣልን ያረብ

  • @ማሻአላህG
    @ማሻአላህG Před 6 lety +1

    አቅሷን አላህ ይጠብቀን

  • @faceaminatmeyimer2891
    @faceaminatmeyimer2891 Před 6 lety

    Allahu akiber masha allah jezakum allah hyerin

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk Před 6 lety +1

    ያ አቅሷ💔

  • @zehraawel2079
    @zehraawel2079 Před 6 lety

    አላህ ይጠብቃት አቅሳ ህልም ይሁንባቸው ።

  • @medifikerrweloyawayamuhaba2461

    yaksoa

  • @heyatkamel5844
    @heyatkamel5844 Před 6 lety +7

    አለህ ይጠብቅልኝ

    • @user-fv2vq8tz3o
      @user-fv2vq8tz3o Před 6 lety

      አላሁ ክበር
      አላሁ ክበር
      አላሁ ክበር
      አሁንም አቅሳ የኛናት መንም አይወስዳት ኢንሻአላ

    • @mekiyaaman9074
      @mekiyaaman9074 Před 6 lety

      አላህ ኢጠብቅሽ አቅሳ፡፡አላህ ወኪል

    • @user-ms6oj4ct2k
      @user-ms6oj4ct2k Před 6 lety

      ጀዛኩምአላህከይርን

    • @anshayesuf951
      @anshayesuf951 Před 6 lety

      አላህ ይጠብቅልን ያረብ

    • @RahmaRahma-zn3lu
      @RahmaRahma-zn3lu Před 6 lety

      ድል ለሞላው ሙስሊም

  • @user-ji6ih6ur5j
    @user-ji6ih6ur5j Před 6 lety

    ኡፍፍፍፍ ሙሳአብ አላህ ይጠብቅህ
    አቅሷን አላህ ነጀ ይበላት

  • @eammameammam905
    @eammameammam905 Před 6 lety

    አላህ ይጠብቅህ ያርብ ጅዛክ አላህ ክይርን

  • @ummeryemtube8723
    @ummeryemtube8723 Před 6 lety

    ያአቅሷ ወላሂ አላህ ይወፍቀን እንጅ እንሻአላህ አቅሷን ነፃ ከሚያወጡ ሙሥሊሞች ቢያደርገኝ ወደሆላ አልልም አላህ ይወፍቀኝ

  • @user-tz6iu2vr6k
    @user-tz6iu2vr6k Před 6 lety

    ሱብሐን አላሕ አወ ወላሒ ይቅርታ ያቅሷ አላሕ ይርዳን ያረብ

  • @user-ff8wh4yg2r
    @user-ff8wh4yg2r Před 6 lety +1

    አላህአኩበርአላህይጠብቃት

  • @aminabetendris4441
    @aminabetendris4441 Před 6 lety

    ሳህ ወላሂ ያልጮህን ስለ አቅሷ እኛ ብቻነን ያረህማን ዱአችንን ተቀበለን

  • @fgfgfhgg3309
    @fgfgfhgg3309 Před 6 lety

    አላህ ይሽፊና ያረብ አላህ ድልን ከሙስሊም ያድርገው

  • @JameladawediIpAa
    @JameladawediIpAa Před 6 lety

    አላህ ይጠብቅልን አቅሳን ያረብብ

  • @user-km3fu5si9b
    @user-km3fu5si9b Před 6 lety

    ያረቢ ይድረሥልን ያረቢ

  • @mubareik2088
    @mubareik2088 Před 6 lety

    አለሁ አክበር አለሀ ፍቱን የወርድልን

  • @user-tf3oq7pt9n
    @user-tf3oq7pt9n Před 2 lety

    ወላሂ ይቅርታ ያአቅሷ

  • @haymohamad7173
    @haymohamad7173 Před 6 lety

    ማሻአላህ ይጠብቅን

  • @SamsungSamsung-lb8xj
    @SamsungSamsung-lb8xj Před 6 lety

    ወላሂ እውነትም ይቅርታ ያቅሷ
    አላህ ይጠብቀህ አቅሷ

  • @atheksbjsjwbs3124
    @atheksbjsjwbs3124 Před 6 lety

    ሰለሀድን ጀዛከላህ ውደ

  • @sneyaabirari6425
    @sneyaabirari6425 Před 6 lety

    አላህ ይጠብቅልን

  • @ametelahabate7463
    @ametelahabate7463 Před 6 lety

    እኔ ለዚህ ልጂ ቃላት ያጥረኛል!
    አቅሷን አላህ ነጻ ያውጣልን

  • @elhamyesuf7140
    @elhamyesuf7140 Před 6 lety

    አላህ ይድርስልን ያርብ

  • @amriyyaajman9767
    @amriyyaajman9767 Před 6 lety

    አለሁ አክበረ

  • @user-pu8zb7xh8l
    @user-pu8zb7xh8l Před 6 lety

    ያረብአላህይጠብቅልን እቅሷን ያረብ

  • @badradiinahmed1048
    @badradiinahmed1048 Před 6 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ይውዴድህ

  • @medinaoumer453
    @medinaoumer453 Před 6 lety

    ያርርርርርርብ አንተው ጠብቅልን መጂድል አቅሷን ።

  • @user-uf2nn1vg3z
    @user-uf2nn1vg3z Před 6 lety

    አላህ ይጠብቅልን አቀስታን ያረብ

  • @ekizee533
    @ekizee533 Před 6 lety

    Allah yitebikilin ya Rabi

  • @Zahra-vj7ii
    @Zahra-vj7ii Před 6 lety +1

    ያአሏህ። አተ። ጠብቅልን

  • @feredosebentegosaye5165

    ያአላህ አንተው ጠብቃት ያረህማን

  • @user-yz3tc7dg9v
    @user-yz3tc7dg9v Před 6 lety

    አላህ ይጠብቅሽ የአቅስዋ

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 Před 6 lety

    አላህ በራህመቱ ፍትሁንያቅርቡልያረቡቡ

  • @sadaebrahim7696
    @sadaebrahim7696 Před 6 lety

    ይቅርታ ያአቅሳ አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @kdejamohammedyersulwedaje6209

    Allahe ytbekeln yarbe 😥

  • @user-wq1zh2yz1d
    @user-wq1zh2yz1d Před 6 lety

    ማሻ አሏህ

  • @moazasaa2147
    @moazasaa2147 Před 6 lety

    ያረብ ከዘልሞች ነጀ ይበለት ያረብ

  • @ወሎየ-ቸ9ጠ
    @ወሎየ-ቸ9ጠ Před 6 lety

    አላህ ይጠብቃት ያረብ

  • @hikemaumer3728
    @hikemaumer3728 Před 6 lety

    አሏህ ሆይ አቅሳችን አደራ

  • @user-vt4qn6hj9k
    @user-vt4qn6hj9k Před 6 lety

    جزاك لله خيرا

  • @anshayesuf951
    @anshayesuf951 Před 6 lety

    አላህ ይጠብቅልን ያረብ

    • @ruquyamohammed8357
      @ruquyamohammed8357 Před 6 lety

      ሱብሀን አላህ ጀዛኩ አላህ ከይረውንድማችን አላህ ይጠብቅን

  • @user-ms6oj4ct2k
    @user-ms6oj4ct2k Před 6 lety

    አላህወክብረንያአላህ

  • @user-cn8lv8ev9g
    @user-cn8lv8ev9g Před 6 lety +1

    አወ፡ይቅረታ፡አላህ፡አለን

  • @adilaosman4437
    @adilaosman4437 Před 6 lety

    አሰ ወረ ወበ ለግጥምህ ጀዘክ አለህ ኸይር ወንድሜ የዘመኑ ሙስሊም ወንድሞች ጂሀደቸው አርበቸው ሶሸልሚደያሆኖወል ለእስልምነ መፀወት የሚከፍል የጦር ሜደ የሚገበ ያዘኔ በነቢዩ ሙሃማድ ሶሎለሁዐለይሂ ወሰሊም ግዜ አብቂቶወል ዘሬ ለገንዘብ እንጂ ለእስልምነ ጂሀድ የሚየደርግ ጠፍቶወል ወንዱ ልክ እንደ ሴቶች ቤት ቀጭ ብሎወል ሴቶችማ ሚንየድርጉ አቅምየለቻውም ከመልቀስ ዊጭ የአለህ የሙእሚኖችን ደስተ ድል አለህ የጉነፅፈን እሴቱወ ሂጀቡወን ተገፈ በአድበበይ ሲትወረድ ለሚን የሚል የለም ዋ ኢስለማ ዋ ሙእተሲማ የሚልው አተ እሀወ ቁጭ ብለ ተለቅሰለች አለህ የንሱር ሙሊሚነ ወል ሙስሊማት ማነሰርዲና ቢረህመቲክ ያ አርሃማረሂሚን

  • @rahimahussein9064
    @rahimahussein9064 Před 6 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘ልቤ ታሞልሻል ያ አቅሷ

  • @mayrammohammed954
    @mayrammohammed954 Před 6 lety

    ጀዛኩምኸይ

  • @anyanymashaallahsubahanall4115

    Allah Akiber

  • @saedaseid4090
    @saedaseid4090 Před 6 lety +1

    እህ ሳህ ያአቅሳ ቀልቤ መአች አረ ወሎ የቢላል ሀገር አረ የትነችሁ እህ ይቅረታ ያአቅሳ ይቅረታ ያአቅሳ እህህህ

  • @gamilayousif2946
    @gamilayousif2946 Před 6 lety

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @dukshk2402
    @dukshk2402 Před 6 lety

    ያአላህ። አተው ገድፈን

  • @fafifikr4822
    @fafifikr4822 Před 6 lety

    ያረብ አንተ ጠብቀው አቅሷን

  • @HalimaMola-nd3sc
    @HalimaMola-nd3sc Před 6 lety

    እኛም ወጥተን ባንችል መጮህ እጃችንን ወዴ አርሹ ባለቤት እንዘረጋለን እሱ አያሳፍርምና

  • @maymoonamaymoona2533
    @maymoonamaymoona2533 Před 6 lety

    ማሻአላህ

  • @zedmarehhg9390
    @zedmarehhg9390 Před 6 lety

    ያረብ አቅሳን ጠብቅልን

  • @saharaahmed6258
    @saharaahmed6258 Před 6 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lb1py5zc6s
    @user-lb1py5zc6s Před 6 lety

    አይይይ ምን ልሁንልሽ ያ አቅሷ? ???? እህህህህህህህ ያ አላህህህህህህህህህህ

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c Před 6 lety

      አላህ አቅሷን አተ ከየሆዶች ከቆሻሾቹ አተጠብቃት ይቅርታ የአቅሷ

  • @rahimahussenrahimahussen812

    የአላህ ድል ለሞስሊሞ ኡማ

  • @rabimohammed1503
    @rabimohammed1503 Před 6 lety

    Ykrta ya Aksua

  • @lifegood4862
    @lifegood4862 Před 6 lety

    mashalah

  • @0011-k8e
    @0011-k8e Před 6 lety

    😂😂😂☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @user-xm9hx1ct9i
    @user-xm9hx1ct9i Před 6 lety

    ያአላህ!!!!!يابلال!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-wt4km3gq7q
    @user-wt4km3gq7q Před 6 lety

    ይቅርታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታታአ ያአቅሷር ይቅርታ

  • @fapofaposmilesmile3483

    Pls tell us the difference between masjid al aqsal and dome of the rock most of people publish the incorrect picture of masjid al aqsa out of ignorance

  • @halimamehalewesenwesin7061

    Alhe Yetbkese Yekasal

  • @fatumanuru8109
    @fatumanuru8109 Před 6 lety

    ሳህ ወላሂ ጀዛከላህ. ግን ምንሁናችሀ ነው ያሰላም የኔ ጌታ, ምነካችሁ ምናለ አገርቤት ያላችሁ ለአቅሳ አጋርነታችሁን ብታሳዩ . ገረመኝ ወላሂ .50 ሚሊዮን ሙስሊም ባለባት አገር ...

  • @umohananbintislam547
    @umohananbintislam547 Před 6 lety

    👍👍👍👍👍💟