Komentáře •

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 Před 3 lety +24

    አየ የእዉቀት Confident መምህር ሄኖክ Respect sir!!

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 Před 3 lety +8

    "ሶስቱን ደጆች ያልከፈተ የአብን ልጅ ክርስቶስን አደንቃለው " በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ሁላችንን ሐዋሪያት በሰሯት በአንዲት ቤተክርስቲያን ይሰብስበን አሜን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety +2

      አባ ጊዮርጊስ ዘገሰጫ

  • @gashawgetachew62
    @gashawgetachew62 Před 3 lety +11

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምራኖቻችን በተለይ ዲያቆን ሄኖክ ያስተላለፋቸው መልእክቶች ለሀገራችንም እንዲሁም ለእራሳችን አንቂ የሆኑ መልእክቶች ናቸው ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ ነው።

  • @user-rt1gl3xo8y
    @user-rt1gl3xo8y Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላም ትኑር

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 Před 3 lety +5

    በጣም ኣስተማሪና ታሪካዊ ቃለ መጠይቅ ነው! ሁለቱንም ታላላቅ መምህራን ቃለ ሂወት ያሰማለን! ልጅቷንም ከልብ እናመሰግናለን!!

  • @leulgebre7488
    @leulgebre7488 Před 3 lety +5

    በጣም ድንቅ ዝግጅት! ሁለቱንም የእምነት መምህራን እግዚአብሔር ይባርካቸው!!!

  • @veronicamahlet6496
    @veronicamahlet6496 Před 3 lety +2

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ 💚🙏

  • @user-tj5zv2ts9d
    @user-tj5zv2ts9d Před 3 lety +3

    ደስ የሚል ፕሮግራም በትለይ አሁን ንጽሀንን እየፈጁ ያሉ አካላት እምነት ካላቸው የነሱን የእምነት አባቶች ጋብዙልን እምነት ከሌላቸውም እናት አባቶቻቸውን

  • @berhanuendegena8691
    @berhanuendegena8691 Před 3 lety +3

    “...ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው:"" ስለዚህ ብሔር የለውም:;::
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞቻችን(ዲ/ን እና ዶ/ር):

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ! 🙏🏾🇪🇹♥️
    ቸሩ አምላካች ኃያሉ እግዚእያብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ልጆቹን ይባርክ !
    እመ አምላክ ቅድስትድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቀን ! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 3 lety +2

    እረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይውት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ተባረኩ ፀጋዉን ከኢድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 💚💛💓💚💛💓
    EBC በርቱ

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +2

    ደስ የምትል ጋዜጠኛ እውነትም የደሰ ደስ 🥰

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga215 Před 3 lety +1

    የቃልን ሕይወት ያሰማልን መምህረ
    እለት እለት የነብስ ምግብ ነው የምታካፍለን

  • @user-sy7yy3fk6o
    @user-sy7yy3fk6o Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 Před 3 lety

    I am so happy about etv for Easter teaching. Thank you.

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያስማልን ሄኒ

  • @egzihabermalkamnewu925

    Tabaraku Mamirochachin Tsagawun yabzalachu zamanachu yibark 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @natnael7862
    @natnael7862 Před 3 lety +1

    ድንቅ ውይይት ነው። እንኳን አደረሰን

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 3 lety +1

    Amen amen 🙏

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před 3 lety +1

    Let’s stand together for innocent people and children who are killing by evils l and bring them into justice justice and justice.God bless you all. Thanks!

  • @sene5023
    @sene5023 Před 3 lety

    Kale Hiwot Yasemalin!

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 Před 3 lety

    So amazing ! you guys explained it very well.

  • @ggdegfaw7155
    @ggdegfaw7155 Před 3 lety +1

    Diacone Henok God bless you 🙏🏽🙏🏽

  • @tube-roha
    @tube-roha Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ኢቲቪን የሚያስመሰግን ብቸኛ ፕሮግራም ቢባል ማጋነን አይሆንም አዘጋጇም ተባረኪልን ቀጥይበት

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 Před 3 lety

    Very interesting ,D.Henok Haila !!!!

  • @gebremedihinkalau8792
    @gebremedihinkalau8792 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @moubarikabdi6210
    @moubarikabdi6210 Před 3 lety +1

    Good bless

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 Před 3 lety

    God bless all.

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i Před 3 lety

    Kaleheyewt yasemalen wed memherachen dn hanoke

  • @betels5161
    @betels5161 Před 3 lety

    wow betam tekami miker /timert new enamesegnalen

  • @kiyayeasellawatube4721

    Kelhiwoten yesamlan 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️

  • @Heliccv
    @Heliccv Před 3 lety +1

    wow asdenaki zigjt new des yemil nigigr new yaregachut

  • @milkiassolomon7616
    @milkiassolomon7616 Před 3 lety

    wooow dass yelal kalehewot yasemalen mameher Deacon Henok. ewnate yemigerm new !!
    endewum mameher Dr Galeta enamesegenalen silamekro!!

  • @JMCH555
    @JMCH555 Před 3 lety

    Shikor Yedesdes!

  • @Alemseged-Tesfaye
    @Alemseged-Tesfaye Před 3 lety +3

    እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ይከታተሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤🇪🇹😍

  • @digea2666
    @digea2666 Před 2 měsíci

    Heni wow teleyalk ante

  • @bisrat4286
    @bisrat4286 Před 3 lety

    Deikonen betam nw yemakebrew

  • @mirko3426
    @mirko3426 Před 3 lety +2

    መጽሓፍ ቅዱስ ላይ ኢየሱስ እንጂ እየሱስ አይልም EBC

  • @tube2597
    @tube2597 Před 3 lety

    ለጉዳዩ በጉዳዩ ተጠያቂ ሊሆኑ የሚችሉ መምህራኖችን ስለጋበዛችሁና ጥሩ ርዕሰ ጉዳዮችን ስለዳሰሳችሁ አመሰግናለሁ!

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 3 lety

    Life vs religion

  • @kiflymerhu2982
    @kiflymerhu2982 Před 3 lety

    God equiped us with a high sofistcated brain, but we don't use it.