ጆን ዳንኤል ከአውሮፕላኑ እንዳይወርድ የተደረገው ለምንድነው? | Mansur and Teddy |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ጆን ዳንኤል ከአውሮፕላኑ እንዳይወርድ የተደረገው ለምንድነው? | Mansur and Teddy | #jondaniel ‎@AYERTUBE August 2024
    #jondaniel #habesha #tiktok #ጆን ዳንኤል,
    #ethiopia #ethiopianairline

Komentáře • 68

  • @Internationalwate
    @Internationalwate Před 18 dny +8

    ወንጀልን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ።

  • @meskeremmersha3923
    @meskeremmersha3923 Před 18 dny +3

    Mensure is very gentle and matured preson

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 Před 18 dny +2

    ህግ አለን ያጠያይቃል ፣እኛ ሀገር ያለው ህግ የሚፈልገውን የሚያስር እንጂ የሚዳኝ ህግ አይደለም

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 Před 17 dny +2

    መንሱር ልክ ነው የተናገረው ፍርጣማ ትምህርት ነው

  • @user-yh7fe8hu9y
    @user-yh7fe8hu9y Před 18 dny +2

    ቴዲ የሀዋሳዉ ሁሌም ስማለከታዉ በትክክል ህብራታሰቡን በባጎ ለማቃት የሚደርጋዉ ጥራት ሠላደንቅ አላልፊም አማሳግንሃለሁ ወንድሜ ኢትዮጵያዊን የሚጋጫን ሚዲያለይ ቡዙነዉ የምታነሰቻዉ ነጋር ሁሉ ኢስከሁን ከታማለካትኩት በጎ ተፅኖ ለማሰደር ኢያሞከርክ ስለሆና በርታልኝ ወንድሜ

  • @elham270
    @elham270 Před 18 dny +5

    ትክክል በሂዎት ዘመኑ ጋዜጣ እንኳን አንብቦ አያውቅም

  • @millionbekele7510
    @millionbekele7510 Před 18 dny +6

    አይ ትንታኔ! 😂 መንሱር እንደምገምተው ይህ የመሽሞንሞን አባዜክ የአስተሳሰብ ችሎታክን ጎትቶታል 😂

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o Před 18 dny +3

    ባጠፋው ልክ መቀጣት አለበት የምን ይቅርታ ነው

    • @pate840
      @pate840 Před 18 dny +1

      @@ZiyadaJemal-d5o ይቅርታ ሳይሆን በጥፋቱ ይቀጣ የውሸት ክስ መመስረት ግን ግፍ ነው ።

  • @Hanalove12
    @Hanalove12 Před 16 dny

    እግዛብሄር ያሥፈታው ሠው የሚረዳ ሠው ነው

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil Před 18 dny +5

    አውሮፕላን ትከስከስ ያሉት በሽብር ከተከሠሰ ሀገር ትከስከስ ብሎ ያከሰከሳት በምን ወንጀል ልከሰስ ይችላል?

    • @abey2345
      @abey2345 Před 18 dny +1

      @@AbdulAzizIsmacil አማርኛ ለምደህ አስተያየት ብትፅፍ ይሻላል

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil Před 18 dny

      ​@@abey2345 ሌላ በጣም የምወደዉ
      ቋንቋ ሰላለኝ አማርኛ እጫወተበታለዉ
      ምንም ስለ ምይጠቅመኝ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před 18 dny

      ​@AbdulAzizIsmacil ayeke qanqa sijemer megebabeya new keza yalfe menem tergum yelwemen yeni yeni yete endemiyaderesachu eyayachut new hegen almawek keteteyakinet ayasmeltem manem hen man

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 Před 18 dny +2

    እኛ ፈታዘና የሚያረገንን ነው ምንፈልገው ተማርኩ ባይ ለዛ ቢስ ትንታኔ እንዲሰጥን እንፈልግም Jo 🥰

  • @user-ep9fj7kh2o
    @user-ep9fj7kh2o Před 18 dny +4

    አየር መንገዳችን ኩራታችን ነው ። በጥበቃ የተሰማሩት ግን ሰዉ እንዲት እንደሚበሻቅጡ ያሳዝናል

    • @pate840
      @pate840 Před 18 dny +1

      @@user-ep9fj7kh2o ትክክል ያየ ሰው ብቻ ያምናል ። አንዲት ልጅ ከአረብ አገር የመጣች ኢቃማዋን ወርውሮ ወረቀት አልቀበልም ብሎ ሲያስለቅሳት በዓይኔ አይቻለሁ ። ስርአት ዜሮ

  • @Internationalwate
    @Internationalwate Před 18 dny +8

    ዮኒ እየሸቀለበት ነው

  • @Internationalwate
    @Internationalwate Před 18 dny +4

    ማናችሁም አታድኑትም።
    ይበልጥ እሳት እንዳታነዱበት😅😅😅

  • @Hagere739
    @Hagere739 Před 18 dny +1

    Mensur all the time I respect and love you

  • @danieltadesse9226
    @danieltadesse9226 Před 18 dny +1

    ቴ ዲ ግን 👌👌👌👌👌👌🥰🌹

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 Před 17 dny +1

    ቴዲ የብልፅግና ተከፍይ ነው

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 Před 18 dny +2

    ልጁ ልጅ መሆኑን አውቀው የተጠቀመቡበት ሰው ይኖራል ብዬ አስባለው
    ማነው እዛ ውስጥ ሲገፋፋው የነበረው ?
    ጆን እንውረድ ብሎ ነበር ሌላ ስው ግን ሲገባባው ነበር

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 18 dny +2

    True 🎉🎉🎉

  • @Mesta-e6d
    @Mesta-e6d Před 17 dny +1

    Yonin temdekal አንት ምንሱር ምን yarge

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 Před 18 dny +1

    ማነው ድምፁ ብቻ ነበር የሚሰማው
    ለጆን ሲገፋፋው ነበር

  • @solomonbayuh3315
    @solomonbayuh3315 Před 18 dny +2

    2.5 million denez new yemiketelewu, social media yemiketeluwachuh sewoch 99 % kenante yebasu denezoch nachewu

  • @yarot6270
    @yarot6270 Před 18 dny +1

    Aye Africa! aned tera fendatan bezi dereja meferje setgermu

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Před 18 dny +2

    ቴዲ በደንብ. ሳቅ ቴዲ. ሐዋሳ. ገቢህ ሰለሆነ በደንብ ሳቅ

  • @user-om5zc4zm2n
    @user-om5zc4zm2n Před 17 dny

    😂😂😂መግስት አለነው ያልከው መግስት ካለማ በጠራራ ፀሐይ አንሞትም ነበር

  • @samerabiru8628
    @samerabiru8628 Před 18 dny

    ጆ💔

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 Před 18 dny +1

    አናንተም ብትሆኑ የእውቀት ድርቀት አለባችሁ።

  • @Birhanulawyer
    @Birhanulawyer Před 18 dny +1

    Wend mensur

  • @user-qf7yz7iq1o
    @user-qf7yz7iq1o Před 18 dny +1

    እረ ስላልደረሳችውበት ነው በራሱ መንገድ ተከታዬች አሉት እንዳላችውት በርዳታው ለማንበቡ በግድ ፓለቲከኛ መሆን የለበትም ተንታኝ በጥራቃ ሁላ 😊

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 18 dny +1

    ልጁ እኮ ተከታይ ሳይሆን ያለው እራሱ የተከታዮቹ ተከታይ ነው! ለዚያ ነው እየነዱ ዘብጥያ ያወረዱት!

  • @fikrtefikrte4260
    @fikrtefikrte4260 Před 18 dny +1

    የትኛው መንግስት ነው የምትለው

  • @Alonec4
    @Alonec4 Před 18 dny +1

    Men megest ale ayaya dekro Kaia dekro oneg sew bels asbery werda

  • @fikrtefikrte4260
    @fikrtefikrte4260 Před 18 dny +1

    ወይ መሱድ ኪኛ ስለችግኝ ታወራለክ ይገርማል የመንግስት ዳተኛነት ነው ይሂሆሎ የሚከፈለው ዋጋ እኔ የሚገርመኝ ወሬኛ አየናችሆ😂

  • @yesyes-qu3ny
    @yesyes-qu3ny Před 18 dny +1

    ጥሩ ጠበቃ ያቁም

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před 18 dny

      @yesyes-qu3ny kezase yebase lejun mekemek eyawerdachut new diketel endewm yehe anegager eko yehone teleheko yalew yemeslal so eyetesaseben brl bel belachu yehew abern yemenayew new

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw Před 18 dny +1

    አቤት መሱር ቀዳዳ ሀገርቤት ህግየለም ቱቱላ መሱር ጫልቱን ይላክብህ ቀዳዳ ቱቱሌ

  • @solomonassefa7398
    @solomonassefa7398 Před 18 dny +1

    I don't understand why we are following the purposefull created agenda. Why those who called themselves famous pretending as they are an expert of evrything. I have observed that most of the crowd becomes after the event. They don't have basic knowledge how some one throw agenda to confuse them. But, I didn't see how are you calming and see things in different perspective. Stop to be the victim of agendas.

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 18 dny +1

    ተከታይ የሚነዳህ ከሆነ እየተከተልካቸው ያለኸው አንተ እንጂ እነርሱ አይደሉም ተከታዮቹ ። ድሮ ሴት የላከው ሞት አይፈራም ይባል ነበር አሁን ግን ቲክቶክ የላከው ብሎ አብሽር አይፈራም ሽብር ከርቸሌ እስር !!!!

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 Před 18 dny

    Meketati alebet kaleza nege anitemi litibetebiti newi

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Před 18 dny +1

    ያንተ ዮኒ የርጎ ዝንብ ሁሉን አውቃለሁ ባይ ዥዋዥዌ ተጫዋች አቋም የሌለው አንዴ ይሰልማል አንዴ ጴንጤ ይሆናል አንዴ ክርስትያን አንዴ ፖለቲከኛ አንዴ TikTok ዳኛ አሁን ደሞ የዱባይ አስታራቂ በምን ታውቃለኽ ተላላኪ እንደሆነ አንተ ቴዲ የምትባል wake upእሱ ብቻ አይደለም እርዳታ አሰባሳቢ ደረጀ ሃበተ ወልድም እርዳታ አሰባሳቢ ነበር ምንድነው የምታወራው አቶ ቴዲ አንተ እራስህ እየተቆጠብክ comen senseህን ተጠቀም የዮናስ ማኛጓደኛ። 💚💛❤️🙏

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb Před 18 dny +1

    መንሱር አንተ ቀዳዳ ተደበቅ ቡሺቲ

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Před 18 dny +1

    ደነዝ አንተን ብሎ ተንታኝ ይሄልጅ ፣ መብቱ ነው የጠየቀው ስድስት ስአት ተቀምጠው አትሄዱም ሲባል ለምን ብሎ መጠየቅ የአንድ ሰው መብቱ ነው ፣ አንድ ነገር አየር መንገዱ የራሱን ልጅ አሸባሪ ብሎ ቢከሰው እራሱ አየር መንገዱ በአለም ደረጃ ተከሷል የዛሬ አምስት አመት የወደቀችው አየር ብልሽት እያለባት ነው ያበረረው 😂😂😂

    • @NesryaAhamed
      @NesryaAhamed Před 18 dny +2

      @@tiktokvideo-yq8ty መሞት ነው መብቱ ራሱን ችሎ ይሙት አይመለከተንም ግን አብረውት የተሳፈሩ ህፃናት አሉ የነሱ ሞትና ንብረታችን ያሳስበናል

    • @AYERTUBE
      @AYERTUBE  Před 18 dny

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰✅✅✅🥰💯💯💯💯✅

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty Před 18 dny

      @@NesryaAhamed በጀመርያ አየር መንገዱ ለምን ውድ ውስጥ አስገባቸው ፣ ለምን ለስድስት ስአት አስጠበቃቸው በውስጡ እፃናት እናቱች ፣አለ ይሄ ሁሉ ስአት ለምን አስቀመጠ ጥፋት የልጁ ሳይሆን ፣ አየር መንገዱ ፣የሚያበረውበራሱ መብት ሳይሆን በትእዛዝ ነው እሱንም ከአብይ መሆኑ ያስታውቃል የማሸበር የሽብር ሽብር ከአሸባሪ የሚለው አብይ ነው።

    • @user-qg2ot6hm7u
      @user-qg2ot6hm7u Před 18 dny +1

      Stone age minded man

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty Před 18 dny

      @@NesryaAhamed እሱ ብቻ አይደለም የተቃወመው ሁሉም ናቸው የተቃወሙት ግን እኔ የገረመኝ ለም ብሎ መብቱን መጠየቅ አንድ ሰው ስድስት ስአት ተቀምጠው አትሄዱም ሲባሉ ያናድዳል

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Před 18 dny +1

    ምንድር የሴት አሳዳጅ አንተን ብሎ ተንታኝ