ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት መረጃ፣ከዘምዘም ባንክ ዋና መስርያ ቤት! ክፍል አንድ! Ethiopia |Gebeya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 586

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před 2 lety +135

    ተመስገን አምላኬ! ደስ ብሎናል ወንድ ልጅም ተሰቶናል 🙏🙏 czcams.com/video/nXuKYzxsbVU/video.html

    • @fantotufa3948
      @fantotufa3948 Před 2 lety

      እነኳን ማርያም መረችል አንተንም እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ ❤

    • @senitube1471
      @senitube1471 Před 2 lety +1

      እንኳን ደስ አላቹህ

    • @haraniarak2203
      @haraniarak2203 Před 2 lety +2

      አሏህ ያሳድግልህ አድጎ ለቤተሰቡና ለሀገሩ ጠቃሚ ያድርግልህ

    • @oliveolive7984
      @oliveolive7984 Před 2 lety

      Enkoan Desi Aleh

    • @toibaali8997
      @toibaali8997 Před 2 lety

      እንኳን ደስ አላችሁ ለመላዉ ቤተሰቦችክ ጭምር

  • @remedan685
    @remedan685 Před 2 lety +49

    ከተጠያቂው ይልቅ ጠያቂው ማድነቅ ተገቢ ነው ምክንያቱም የትኛውም ሚዲያ ጠይቆት አያቅም አስተዋይ ሰው ነህ ወድማችን ተጠያቂውም የሚገርም ሰው ነው ምንም ሳይጨናነቅ ነው ያብራራል በርቱልን እነመሰግናለን

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před 2 lety +86

    አሁን ግልፅ ሆነልኝ እስላሚክ ባንክ ሲባል ሙሥሊም ቢቻ ሚጠቀምበት መስሎኛል ለካ ለዬትኛውም ሀይማኖት ክፍት መሆኑ ደስ ብሎኛል ስራ አስከያጁን እናመሰግናለ

    • @yarustasey6091
      @yarustasey6091 Před rokem +5

      መሸአሏሕ አገራችንን አሏሕ ሠላም ያዲረግልን💚💛❤😘🌹

    • @FatySam
      @FatySam Před 10 měsíci +1

      ኢስላሚክ ባክ የሁሉምነው የሙስሊሙም የክርስቲያኑም

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 Před 2 lety +29

    ዋውው ገበያዎች ትለያላችሁ እኮ ክበሩልን 👌❤

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před 2 lety +15

    በጣም አመሰግናለሁ ጫላ እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድማችን በጣም ደስ የምል አሰራሪ ነው በተላይ ከሀረባ ሀገረ ስንገባ ያአንሳል በድጋሚ እንሰድዳለን የስራ መነሻ ስናጣ ብቻ ነው ማለት ነው ብር የለም ሰበብ ቀሪ zam zam ባንክ እንመሰግናለን ክበሩልን በጣም ደስ ነው ያለኝ በውነት ብር የለም ምን ልስራ በማለት ስጨነቅ ነበር ተሰፋ ሰጣቹኝ እግዚአብሔር ያሰባቹን ያሳካላቹ እውነቱም ዘመዘሚ። 💦💦💦💦💧💧💧💧💦💦💦🌨🌧🌹

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 Před 2 lety +11

    ውድ ወንድማችን ጫላ ከልቡ እና መሰግናለን ጡሩ የሆነ ለተጠቀመ ምርጥ መረጃ አቅርበሀል እድሜ ከጤና ጋር ዘምዘም ባንክም ፈጣሪ ከፍ ያድርጋቹ ደስ የሚል መረጃ

  • @AbrarKemalTube
    @AbrarKemalTube Před rokem +12

    ስለማብራሪያው እናመሰግናለን በተለይ ለኛ ለሙስሊሞች በጣም አስፈላጊና በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ነው ስለዚህ የሁላችንም ሀላፊነት አለብን ዘምዘም ባንክን ለማጠናከር ውድ የኢስላም ልጆች ቀዳሚ ምርጫችን እናድርግ ኢንሻአላህ አላህ ያግዘናል በሀቅ ላይ ስንፅና

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba Před 2 lety +6

    ጫላችን ከልብ እናመሰግናለን በርታልን
    አቶ ርስቱ ከማል በጣም በጣም የሚያረካ ገለፃ ነው የሰጣችሁን በሚገባን መልኩ ነው የተነተኑልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ስራችሁንም አላህ ውጤታማ የተባረከ ያርግላችሁ አገር ልግባጂ ከናተ ጋር ለመስራት ወስኛለሁ ኢንሻ አላህ እንዲሁም በአማራ ክልል ደብረ ብርሀን ሸዋሮቢት አጣዬ ከሚሴና ኮበልሻ ቅርጫፍ ብትከፍቱ ብዬ እላለሁ እንሻ አላህ ታደርጉታላችሁ አላህ ያግዛችሁ።

  • @hussenkalid3226
    @hussenkalid3226 Před 2 lety +12

    ስለ ዘምዘም ባንክ አሰራር አሁን ገና ግልፅ ሆነልኝ። ጠያቂው ልዩ ነው ተጠያቂው ደሞ ለቦታው ይመጥናል።

  • @user-jj3mx6gn5m
    @user-jj3mx6gn5m Před 3 měsíci +1

    ጫላዬ ምርጥ ሰው ይመችህ ዘመንህን ይባርክልህ ሰው ሆነህ ለሰው ምታስብ ነህ

  • @kiyabeby9770
    @kiyabeby9770 Před 2 lety +12

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ሀይማኖት የማይለይ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል በጣም ግልፅ የሆነ አገላለጽ ነው አድራሻ ቢገለጽ ተጠቃሚ ለመሆን እንድንችል 👌ዩትዩበር ማለት እንዳንተ ለሰው ጠቃሚ ነገሮችን የሚያካፍል ነው በርታ እናመስግናለን 🙏

    • @samannous5046
      @samannous5046 Před rokem

      አዲስ አባ ና ደሴ አዋሳ ሐረር ወዘተ አለ

    • @FatySam
      @FatySam Před 10 měsíci

      አሁን በሁሉም ክፉለሀገር ተከፉቷል

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Před 16 dny

      ​@@FatySamአድስ አበባ የት አከባቢ ነው

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 2 lety +2

    ጫላ በውነት ተባረክ ለምትሰጠን መረጃ ኑርልን

  • @genetahmed3379
    @genetahmed3379 Před 3 měsíci +1

    ማሻ ላህ አለህ ይጨምርልህ ስራ አስኬየጁ አቶ እርስቱ ከማል ለቦታዉ የመጣናሉ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነዉ የሰጡን

  • @user-jj3mx6gn5m
    @user-jj3mx6gn5m Před 3 měsíci +2

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 Před 2 lety +25

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ

  • @habeshatube1258
    @habeshatube1258 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ጫላ አላህ ያክብርህ
    እንኳን ደስ አላህ አላህ ለእናትና አባቱ ለህቡም የሚጠቅም የተባረከ ልጅ አላህ ያድርግልህ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል ስላብራራችሁልን እናመሰግናለን ኢንሻአላፍ እኔም ሀገሬስገባ የዘምዘም ባንክ ተጠቃሚ እሆናለሁ

  • @user-gm3xz9xw2i
    @user-gm3xz9xw2i Před 2 lety +4

    በጣም እናመሰግናለን ምክንያቱም እኸንን አላህ ነው ያመጣው ለህዝብ ።

  • @user-gu4ps6ti6l
    @user-gu4ps6ti6l Před 2 lety +12

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Před rokem +1

    በጣም በጠም አሏህ ይባርክህ ወንድሜ ለማንም የምጠቅም ሥራ እየሠራህ ነው በርታ አይዞህ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +11

    በጣም ጥሩ ነው ሁሉም ባንክ ያለ ትርፍ አይሰራም ይሄም ክፍያ አለው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ተበድርን ሰርተን እንለወጣለን የሚከራይ ህንፃ መግዛት ያዋጣል ወይ የሚከራይ ቤት መኪና አትግዙ

    • @AssgedAssen
      @AssgedAssen Před 11 měsíci

      የኔዉድ 30 በርሰት ማለት ከ1 ሚሊየን ስት ስንከፍል ነዉ 30 በርሰት ከፈልን እሚባለዉ

  • @user-un3xj8sq9q
    @user-un3xj8sq9q Před rokem +5

    ሰላሳ ፐርሰት ማለት ስት ነው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን እናመሰግናለን

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት ትልቅ ተሰፍነው የሰጣችሁን እመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @shekuriahusian8436
    @shekuriahusian8436 Před 3 měsíci +1

    masha Allah

  • @aisha5984
    @aisha5984 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድ ልጅ በማግኘትህ ሲቀጥል ሁሌም ምትሰጠን መረጃ ጠቃሚ ነው በርታ አላህ ያግዝህ

  • @ltube3110
    @ltube3110 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን በመቀጠል እኛ አረብ ሀገራት ላለነው ብድር ማገኘት እንችላለን

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před 2 lety +10

    ጫላ ወንድማችን እየሰራህ ያለህው ስራ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነውና በርታ ።
    ለምታደርሰን መረጃ እናመሰግናለን።;

  • @user-rw2cz7vr8r
    @user-rw2cz7vr8r Před 2 lety +11

    በቃ እኔም ደበኛ አርጉኝ ኢንሻአለሕ ቅዳሜ አገሬልገባነው አለሐመዱሊላህ በዱአቹ ቅመሞች

    • @tayiba6194
      @tayiba6194 Před 2 lety +1

      አለህ በሰለም ከቤታ ሰቦችሽ ይቃለቅለሽ እኔም 3ወሪ ቃራኝ ነይ እንታዋዋቅ ወይ ሀጋሬ ትሆኘሌሽ ስልጤ ነኝ ግድ ስልጤ መሆን አይጠበቅብሽም ብቻ ሙስልም እህቴ ነሽ

    • @user-rw2cz7vr8r
      @user-rw2cz7vr8r Před 2 lety

      @@tayiba6194 የኔውድ ማሻአለሕ እኔም ቡታጀራነኝ አድእኮነን ማሻአለሕ አለሕ ያቺንም በሰላም ይሕ ደስታ ያቅርብልሽ 🥰

  • @user-ew3ok5wu8s
    @user-ew3ok5wu8s Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ወድም ጫላ የምታቀርበው ነገር ሁሉ ይመቻል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 Před rokem +2

    ዋው በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @user-yr7zb1nb7s
    @user-yr7zb1nb7s Před měsícem

    ጫላዕድሜናጤናይስጥልን

  • @user-yr7zb1nb7s
    @user-yr7zb1nb7s Před měsícem

    ጥሩማብራሪያነው እናመሰግናለን

  • @samibetsaida777
    @samibetsaida777 Před 2 lety +6

    በጣም አሪፍ የሆነ መረጃ ነው!

  • @RemedanMussa
    @RemedanMussa Před měsícem

    Tenkyou this is very good informeshen fore me jezakellahu

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 Před 2 lety +2

    እንኳን ማሪያም ማረቻት ።እንኳን ደስ አለ።

  • @user-jj3mx6gn5m
    @user-jj3mx6gn5m Před 3 měsíci +1

    ምን ትመክሩኛላቹ ወላሂ በጣም ከፋኝ አርፍበታለው ብዬ ደስ ብሎኝ ነበር ደስታዬ ወደ ለቅሶ ሆነ የልጅ እናት ነኝ ልጄን ጥዬ መጥቻለው ተባበሩኝ ውድ ወገኖቼ

  • @bituyehenok489
    @bituyehenok489 Před 2 lety +14

    የአማራ ባንክ መረጃ ብሰጠን ስለመኪና ስለ ቤት ብድሮች በነገራችን ላይ አሪፍ ስራ እየሰራህ ነው በርታ

  • @user-tc8cd2fy6c
    @user-tc8cd2fy6c Před rokem +2

    ጉድሽ ፈላ ሁሊሽም ባክ አላህምዱላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ🕋🕋🕋🕋🕋🕋☝️☝️

  • @dawit2583
    @dawit2583 Před 2 lety +3

    what a wonderful bank officer clear in explanation keep it up ato ERISTU

  • @suleman1961
    @suleman1961 Před 2 lety +10

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያለው ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ወደ ቤተሰብህ ስለተቀላቀለ አላህ ልጅህንም እናቱንም ጤነኛና ጠንካራ ያድርግልህ! አሜን!
    ፕሮግራሙ ደሞ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አሪፍ መረጃ ነው

  • @addischala5782
    @addischala5782 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ደስየሚል መረጃ ስለምትሰጠን አመሰግናለሁ ። ማንም ምንም ይበል ስራህን በአግባቡ ስራ በርታ።

  • @zahrafathima7488
    @zahrafathima7488 Před 2 lety +2

    ሹክረን ወንድመችን ብዙ ጥየቄ የሆኑብን ነገረቶች ተመልሶልነል በጠም ጀግነነክ በርተ 👌👌

  • @satashtube4044
    @satashtube4044 Před rokem

    ዋው በጣም ተመችቶኛል ይህ ነው ትክክለኛ መረጃ እድሜህ ይርዘም ብሮየ በርታልኝ መልካም ሰው።

  • @genet9902
    @genet9902 Před 2 lety +1

    ጫላ አንበሳ አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው
    በርታ nuf jiradhu

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 Před 2 lety +21

    30 ፐርሰንት ለቤት ባንዴ መክፈል እንችላለን? ሌላው ኮንደሚየን ቤት ለመግዛት ከፈለግን ብድር እናገኛለን?

  • @AYwfwu
    @AYwfwu Před rokem

    ጫላየ. አላህ ያክብርህ አሪፍ ነገር ነው ያቀረብክልን
    ቁጥርህን እፈልጋለሁ ጫላየ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před rokem

    አልሃምዱሊላህ በጣም አሪፍ አገልግሎት ዘምዘም ባንክ ኢንሺአሏህ አገር ሥገባ ቅዲሚያ ጠጠቃሚ እሆናለሁ

  • @mesiqueen8585
    @mesiqueen8585 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ይባርካቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ተያይዘን እናድጋለን እናመሰግናለን ክበሩልን

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 Před 2 lety +9

    ውይ ጫላዬ እግዚአብሔር የልብክን ይሙላልክ ከልብ አመሰግናለሁ🙏 የ ዘምዘም ባንክ ስራ አስኪያጅ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

  • @almmuhammad2193
    @almmuhammad2193 Před 2 lety +2

    ጫላ፣ጥሩልጅነህ፣አላህ፣ኢዳያይስጥህ፣ያረብ

  • @dhdsbb8475
    @dhdsbb8475 Před 2 lety

    ወንድም ጫላ ተባረክ በጣም አስፈላግ ነገር ነው ያቀረብክልን

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa8954 Před rokem +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ ተባረክ

  • @kaleabchane8083
    @kaleabchane8083 Před 2 lety +1

    በመጀመሪያ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለኸዉተ ስለ አማራ ባንክ የብድር ስርአት ብትነግረን አመሰግናለሁ።

  • @user-pe9wt9cs8y
    @user-pe9wt9cs8y Před 2 lety +1

    በቅድሚያ ስለቀና አስተሳሰባችሁ አሏህ በሁለት አገር ውጤታማ ያድርጋችሁ አሏህ የበላይ ያደርጋችሁዘንድም ወደምስኪኖች ጎራ በሉ ሽኩረን ሀቢቢ አሏህ ይጨምርላችሁ አልሀምዱሊላህ ላሏህ ምን ይሳነዋል የእውነት ቀን ይሁን እውነትንም እንከተል

  • @kidanetadesse8155
    @kidanetadesse8155 Před rokem +1

    ይህ አሰራሪ በጣም ለለውጥ የሚሆን ነው እናመሰግናለን

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s Před 2 lety +6

    ወንድማችን ጫላ በመጀመሪያ ባለቤትህ በሰላም ስለተገላገለች እግዚአብሔር ስለረዳቹ እግዚአብሔር ይመስገን።ሲቀጥል ግን እናት ባንክ ላይ አሁን የጠየከውን ጥያቄ ብትጠይቅልን በተለይም ከብድር ነፃ ሆኖ ቦታ እያለን ቤት ሰርተን ማከራየት ለምንፈልግ ብድር እንደሚሰጡ? ወይም ሌላ ባንክ ካለ ከወለድ ነፃ ሆኖ ቦታ እያለን ቤት መስሪያ ሊያበድሩን እንደሚችሉ።በተረፈ በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety +3

      ሁሉንም ባንኮች በደብዳቤ ጠይቀናቸዋል መልስ ስሰጡን እናቀርባቸዋለን

  • @MuhamedSeide-pj5sj
    @MuhamedSeide-pj5sj Před 5 měsíci

    በጣም ጥሩነው

  • @abaskedir4125
    @abaskedir4125 Před 2 lety +7

    የቤት መኪና ለመግዛት ብድር ጠይቄ
    የብድሩ 40% ለ3 ወር ሳይንቀሳቀስ መቀመጥ እንዳለበት ለ60% ብድሩ የሚገዛው መኪናና በተጨማሪ ቤት ለመያዣ እንደሚያስፈልግ ነግረውኛል፡፡እርስዎ ከሚነግሩን ፈፅሞ የተለየ መመሪያ ነው ባንኩ ያለው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety

      እራሱ እኮ የባንኩ አመራር ነው

    • @abaskedir4125
      @abaskedir4125 Před 2 lety

      @@gebeyamedia I couldn't find him

    • @S.m543
      @S.m543 Před 2 lety +1

      እንዲህ አጋልጥልኝ ወሬ ብቻ ስትሄድ ሌላ ነገር ትሰማለህ

    • @mamyserg4651
      @mamyserg4651 Před rokem

      እኔ ቤት ልገዛ 30% ቅድመ ክፍያ አስይዝ አሉኝ እሽ አልኩ። የቤቱ ዋጋ 23ሚሊዮን ብር ነው። 6,900,000 ብር ማለት ነው 30% . የ 16,100,000 ብር ፣106% 33,116,000ብር በ11 አመት ክፍያ ትከፍላለህ አሉኝ። አስቡ ምን አይነት አሰራር እንደሆነ። አንዱ ወለድ የተከለከለበት ምክንያት ክፍያው ያለ አግባብ ስለሆነ ነዉ ። ስለዚህ በመደበኛ ወለድ መግዛት እንደ ሀላል መቁጠር ይቻላል። ይህንን ያፀደቁ የሙስሊሙ ኮሚቴዋች አላህ ይጠይቃቸዋል።

    • @FatySam
      @FatySam Před 10 měsíci

      ​@@mamyserg4651ክፉታፉ ምቀኛ ብዙያወራል

  • @user-mu7ml1qs8z
    @user-mu7ml1qs8z Před 2 lety +1

    ደስ የሚል ነው የጠየከው

  • @hamudawol9213
    @hamudawol9213 Před 2 lety +7

    ዘምዘም ይለያል🤩😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥰

  • @muluneshekubayhyla8978
    @muluneshekubayhyla8978 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ማስረጃ ነው

  • @ETHIOTECH96
    @ETHIOTECH96 Před 2 lety +1

    ጥሩ እድል ነው በተለይ ስራ ተነሳሽነት ላላቸው ስራ ወዳድ አሪፍ እድል ነው

  • @user-jl4tq5bp8j
    @user-jl4tq5bp8j Před rokem

    በጣም እናበሰገናለን ጫላ መረጃክ አርኪ ነዉ

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 Před 2 lety +8

    This is a good information and you showed us how professional you are. Keep up with the great job!!!

  • @nigussiedegaga5754
    @nigussiedegaga5754 Před 2 lety +1

    ጥሩ መረጃ ነው።ስለ ዘመን ባንክም እንደዚህ መረጃ ብታዘጋጁ።

  • @alemayehushedo6275
    @alemayehushedo6275 Před 2 lety +2

    Thank you very much bro for such tangable information! keep it up

  • @susubaba5003
    @susubaba5003 Před rokem

    ዋው ምርጥ ፕሮግራም ለኔ ያስፈልገኛል ያሳካልሽ በሉኝ ሀገር ስገባ የልብስ ፍብሪካነው የምከፍተው አጋዢ መረዳ አገኘሁ

  • @justicetube9611
    @justicetube9611 Před 2 lety +3

    An impressive information! Dear, thank you very much!

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq Před 7 měsíci

    አዎሳ የተጀመረ መሆን አለበት ዎሰትና አለኝ ነጋዴ ነኝ ነገ ኢዳለሁ ዘምዘም ባንክ ቀጠሮ አለኝ ግን ባንኩ ፓሮስ አያብዛብን ሰለኛ የባንኩ ሰራ አሰኬያጅዎ አያት ሰለኛ በቄ መረጃ አላት በአጭር ጌዜ በድሩን አመቻችታቹ አበድሩን እቃ ግዙልን

  • @bravotube9640
    @bravotube9640 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ የሆነ አገላለጽ ነዉ አናመሰግናለን ።

  • @user-kn2cw3yo8w
    @user-kn2cw3yo8w Před 2 lety

    አለህምዱሊላህ ማሻአላህ በርቱ የአገሬ ጀግኖች

  • @abilegeberemariam4091
    @abilegeberemariam4091 Před 6 měsíci

    በእውነቱ ገበያ ሚዲያ የሚያበረታታ ሚዲያ ነው በርቱ።

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 Před 2 lety

    ያአማራ ባንክ መረጃ ጠይቅልን ጫላዬ

  • @haseamir612
    @haseamir612 Před rokem

    Mashalaha mirt program bertaln gin tiyake alegn le mekina yegd newu manja fikad ene areb hager negn ena endet madreg echlalewu

  • @myuteb5305
    @myuteb5305 Před 2 lety

    ጫላየ አድናቂህ ተከታታይህ ነኝና ጠንክሮልን ወንድማችን

  • @abebearega7851
    @abebearega7851 Před rokem

    ገባያ ሚድያ እውነት በርታ ህዝም የሚጠቅም ስራ ነው የምሰራው

  • @yesufhassen7422
    @yesufhassen7422 Před 2 lety +1

    Thanks Chala, you raised all important questions and nothing left unanswered. I will contact them. Keep the good job

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před rokem

    I’m confused before now everything clear Thanks

  • @yarustasey6091
    @yarustasey6091 Před rokem +1

    መሸአሏሕ አሏሑ አክበረ አልኸምዱሊሏሕ💖💕🌹

  • @nursefakedir9839
    @nursefakedir9839 Před rokem

    thanks make it addressable to all Ethiopians

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ወለድ ለየትኛውም የእምነት አይፈቀድም በዚሁ ቀጥሉ

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 Před 2 lety

    ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሠግናለን

  • @eumaemir7145
    @eumaemir7145 Před 2 lety

    ጫላየ በጣም እናመሰግናለን ምርጥሰው

  • @yunus7860
    @yunus7860 Před 2 lety

    ማሻ አላህ በጣም ምርጥ መርጃ ጫላየ እናመስግናለን

    • @wonidmu526
      @wonidmu526 Před rokem

      ቤት አሰይዘን መበደር አንችላለን

  • @fetehyafetehya2383
    @fetehyafetehya2383 Před 2 lety

    ጫላዬ በርታ በጣም እናመሰናለን

  • @jemaltube7849
    @jemaltube7849 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 Před rokem

    በርታልን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠከን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před rokem

    ዘምዘም ባንክ በርቱ ጥሩ ትንተና ነዉ በርቱ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 2 lety

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርታልን ወንድማችን

  • @bezatube438
    @bezatube438 Před 2 lety

    ጥሩ ነው
    ጫላ በነካ እጅህ ሌሎችንም ጠይቅልን

  • @haser-fh4oi
    @haser-fh4oi Před rokem

    በጣም ጥሩ እናመሠግናለን ።

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety +6

    ውጭ አገር ላለነው መበደር እንችላለን ወድሜ👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

    • @eristukemalsagi830
      @eristukemalsagi830 Před 2 lety +1

      አዎ ትችላላችሁ። ዘምዘም ዌብሳይት በመግባት ዝርዝሩን ተመልከቺ።

    • @ortodoxtewahodo8362
      @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety +1

      @@eristukemalsagi830 የቱ ጋር ነው ማገኘው ዌብሳይቱ ውዴ❤❤❤👏👏👏

    • @rozapik9544
      @rozapik9544 Před rokem

      @@eristukemalsagi830 እሺ ግን የት ነዉ ዌብ ሳይታቸዉ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 7 měsíci

    Woooow Chaliye Miritu Wedemachin Tebarekilin Tiyaqeyachinin Akibirek Teyiqehilin Atigabi melis sileteseten Enamesginalen Tebareilin ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Zemezem Bakinim Kelib Enamesginalen!

  • @user-te5ov8mq2r
    @user-te5ov8mq2r Před 2 lety

    በርቱልን በጣም ብዙው ይለወጥበታል ብየ ተስፋ አለኚ በርቱልን ቅፍርጫፉን ግንበ አላህ ፣ዘርጉት ፣በየ ወረዳው በየ ክፍለ ከተማው

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t Před 2 lety +8

    እናመስግናለን
    ግን
    ህግና ደንቡን እኞ ሙስሊሞች ጠንቅቀን እናቃለን

    • @fatmaksa7882
      @fatmaksa7882 Před 2 lety

      Gura becha amarach selelalachew new yehan ewek bemenet athede

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety

      ?????

    • @fatmaksa7882
      @fatmaksa7882 Před 2 lety

      @@gebeyamedia yekrta chala anten aydelm balcomentun new hula kemenet gar yayyezutal

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 Před 2 lety +1

      ጫላ የሁሉም ስው ጥዬቄ ነው እሱም ምንድነው እኛ በስደት ያለነው እንዴት ቻሱን እንጠቀም መልስልን በተርፍ ልምታደርግን መልካም ነገር ክብርልን እናመስግናለን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 2 lety +3

      ይጠብቁን ቀጣይ ክፍል አለ

  • @jamilajamila2380
    @jamilajamila2380 Před 9 měsíci

    ጋዜጠኛው እድሜህ ይርዘም

  • @TofikTofa-ng1ly
    @TofikTofa-ng1ly Před 12 dny

    የበለጠመረጃ

  • @galayxyplkk4350
    @galayxyplkk4350 Před 2 lety +1

    መጄመሪያ ውንድም ጫላ እና መሰግናለን ከዚያ ለምትሰጠን መርጃ ሰለ ባንኩ ዛሬ ግልጵ ሆነልኝ

  • @getahungudeta4610
    @getahungudeta4610 Před 2 lety

    ጫላ በጣም ጥሩ ስራ ነው አንበሳ በርታ

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 Před 2 lety

    ሰለ አማራ ባንክ መረጃ ስጠን please